/ወደፊት/ ''ሱሪዬን ለሶስት ይለብሱታል ... ቶማስ የስድስት ወር ነፃ ፓኬጅ ሰጠኝ'' ግዛቸው አዲስ '' //20 -30//

  Рет қаралды 28,022

ebstv worldwide

ebstv worldwide

18 күн бұрын

በሶሻል ሚዲያ ላይ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በመስራት የሚታወቀው እንዲሁም 150 ኪሎ የሚመዝነው ግዛቸው አዲስ ከመጠን ባለፈው ውፍረቱ ኢትዮጵያዊው ሴንግዝ የሚል ስያሜ ተሰቶታል። ከሀገራችን የስፖርት ባለሞያዎች ቶማስ ሀይሉን ማግኘት ይፈልጋል በመሆኑም ግዛቸው አዲስን ከቶማስ ሀይሉ በማገናኘት የነበራቸውን ቆይታ የሚያስቃኘ ፕሮግራም ነው ።
ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው የሚለውን እንዲሁም መንገዳቸው ላይ እንደ አርአያ
ካስቀመጧቸውና ለስኬታቸው ከሚያግዟቸው ሰዎች ጋር በማገናኘት የነበራቸውን ቆይታ የሚያስቃኝ ዝግጅት ነው።
This program questions young people about their journey towards achieving their dream role models and networks the time they spend connecting with individuals who can help them succeed. It's an intriguing arrangement."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 38
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 17 күн бұрын
የዚን ልጅ ለውጥ ማየት ፍልጋለው የምር በተለይ ትምህርቱን እንዲማር
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 17 күн бұрын
እኔም❤
@user-zx2fp8hw1z
@user-zx2fp8hw1z 17 күн бұрын
Enemi fetari yiridawu
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 17 күн бұрын
😢😢😢💔💔💔 ፈጣሪ ይድረስልክ ውፍረት በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው ድንቡሽቡሼ ሲያዩክ ደስ ትላለክ ❤ግን በፍፁም አላበረታታም ፈጣሪ ይርዳክ
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 16 күн бұрын
እኔምቀጭንሁኜ፤ተናድጃለሁ፤በወፈርኩ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 16 күн бұрын
የኔ ጓደኛ እደትነውግንየሚወፍሩት መወፈርእየፈለኩግን በየቀኑ ሰውነቴ ያልቃል😢😢😢
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 16 күн бұрын
አይዞህ በርታ ተለውጠህ በድጋሜ እናይሀለን በስፖርት ላይ ጠክር እነሱ የሚሉህን ተግብር ሰው ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር ይናገራል እንዳሰማ ዝብለህ ወደፊት 🏋🏼‍♂️🏋🏼‍♂️🏋🏼‍♂️🏋🏼‍♂️🏋🏿‍♀️
@betygeremew8975
@betygeremew8975 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወጣቶች ግን እንግሊዝኛ ደብለቅ ካለደረጉ ያልሰለጠኑ የሚመሰለቸው ለምን ድነው????
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 17 күн бұрын
ባህላቸውን እየረሱ ነው እውቀቱ እንዳለ ሆናኖ ሁሉንም በቦታው ስንጠቀም ደስ ይላል
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 16 күн бұрын
ለኢላሀ ኢለላህ መሀመድ ረሱለሏህ አሏህ ይድረስልህ ውፍረት ትንሽ ሲበዛ ከበድ ይላል
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 16 күн бұрын
ኢንሻ አሏህ ሸንቃጣ ጓበዝ ሁኖ የምናገኘው ያድርገን
@serketadese9928
@serketadese9928 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እና የአንተን ታሪክ ያሳየን በጉጉት እጠብቃለሁ የዚህል ልጅ ለውጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 17 күн бұрын
እዉነትም ፀጋ ነዉ አይዞህ በርታ ወድሜ 🥰እደምትለወጥ እተማመንብሀለሁ ተለዉጠህ ወደትምህርት እድትመለስ 🥀🥀🥀👍👍👍የዛሬ 6ወር
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 17 күн бұрын
Mashe Allah Wanaw tena new Abshir
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 17 күн бұрын
I can't wait to see his transformation which i believe will happen in 6 months 💯 with Coach Tomy motivating, guiding, & training you intensely 👏👏👏You got this will be rooting for your healthier life choices & fitter self 💪💪💪
@dado36914
@dado36914 16 күн бұрын
nice job
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 15 күн бұрын
ወድሜ አላህ ያግዝህ በርታ አጀማመርህ እደውፍረት አይደለም ጠክር ቅልጥፍ ቅልጥፍ ያልክነክ በርታ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 16 күн бұрын
እረ ቀጣይ እባካቹ በሞቴ
@samsomtesfa
@samsomtesfa 13 күн бұрын
በርታ ኣይዞኝ ታረገዋለህ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 16 күн бұрын
ለውጡን ማየት እንፈልጋል ለሌሎችም መማሪያ ይሆናል እንዳታቋርጥ ለጤናም ጥሩአይደለምውፍረት 20አመትበጣም ልጅነህ ግዜህን ተጠቀምበት
@SebeleKasi-kv9op
@SebeleKasi-kv9op 15 күн бұрын
ተቀይረህ አሳየን❤❤❤❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 16 күн бұрын
ቶሚየ ❤
@Husni561
@Husni561 8 күн бұрын
ምን ማለት ማስታወቅያ አትሰራም ማለት ልጁ እኮ ምንም የለውም አትብላ ነው እንጂ ማስታወቅያ አትስራ ማለት ልክ አይደለም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ምግብ ቀንስ6ትቀንሳል ጎበዝከሆንክ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 17 күн бұрын
ብራቮ በርታ እንዳታቆም ወንድሜ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 16 күн бұрын
ወይኔ እኔ ጨነቀኝ ለሡ እኔ ሙጭጭላ ቦርጭ ስላለኝ በምን ላጥፋው እያልኩ እየተጨነኩ ነው
@6s8f7d
@6s8f7d 16 күн бұрын
Seyasazen demo.denebushebushe yal.allh yeredak
@user-bg9gq2ef2l
@user-bg9gq2ef2l 17 күн бұрын
ምነው ውፍረት አድስ ነውደ 😂 የአሰሪየ ልጅ ሳውድ ልክ እደዚህነው
@abaydemis866
@abaydemis866 17 күн бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ እንዲህ አይነት ውፍረት አለ
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 17 күн бұрын
በሽታ ነው ያሳካለት ያረቡ ችግር የለበትም ኢቶ ከባድ ነው ሩጫ የበዛበት ሂይወት
@user-bg9gq2ef2l
@user-bg9gq2ef2l 16 күн бұрын
@@abaydemis866 ሀገራችን አይቸ አላቅም ውጭ አገረ ግን ውፍረት አጠይቂኝ 😂😂😂😂
@mkaa6766
@mkaa6766 17 күн бұрын
😮😮😂😂❤❤
@Toybi274
@Toybi274 16 күн бұрын
እረ ይሄ ልጅ የአረቦች ምግብ ማስተወቂያ ሲሰራ ያየሁት ነው ልበል 🤔
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 16 күн бұрын
አደለም ሌላ ነው
@Tekleabeba
@Tekleabeba 16 күн бұрын
አንተም ብሎ እስፖርታኛ😂😂😂😂😂😂
@6s8f7d
@6s8f7d 16 күн бұрын
Ayebalem.takel dena seme norok betamoshetet teru 😂😂😂
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 104 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 8 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,5 МЛН