//የትናቸው// ሎሚ ተራ ተራን አገኘናት "የህይወት ዘመን ደስታችንን ሀረር አሳለፍን " /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 43,173

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 77
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f 5 күн бұрын
የእኔ እናት ደስ ስትይ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከአሁን በፊት ቀርባለች ያልተዘመረላት ሴት እናት ድጋፍ ያስፈልጋታል ዮኒ እናመስግናለን እንግዳ ስላደረካት❤❤❤
@husseno
@husseno 6 күн бұрын
ዮኒዬ እባክህን ከቻላችሁ የሻይ ሰኣት ድጋሚ አቅርቧት ብዙ የምታስተምር ጀግኒት ሴት ሳትሆን አትቀርም አመሰግናለው🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 күн бұрын
በጣም በጣም
@natmihret130
@natmihret130 5 күн бұрын
Yes ትቅረብ ❤❤❤❤❤
@Sofiay-zv1mz
@Sofiay-zv1mz 5 күн бұрын
አዎ ትቅረብልን
@setotatezera9473
@setotatezera9473 5 күн бұрын
Awo tikerbeln
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 күн бұрын
ዮኒ ወንድሜ እንደዛሬ ተዝናተህ አታውቅም ሎሚ የን ድምፀ መረዋዋን አንተ በጀስታ ጨረስክው የኢትዮጵያ ሕዝቡ ፍቅር ነች 💚💚💚💚
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 4 күн бұрын
l m amazing too you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 4 күн бұрын
We Love you so much
@kedestkebede262
@kedestkebede262 5 күн бұрын
ዮኒ በጣም ደስ ይላል እንደዘህ ታሪክን ከጀግንነት እና ከፍቀር ጋራ አጣምሮ የሚያሰተምር ለትውልድ ሲቀርብ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ የወታደር እና የአንጋፋው የሐረር የፖሊስ ኦኬስትራ ሙዝቀኞች ልጅ ነኝ እናቴ በልጅነቴ ሎሚ ተራ ተራ እያለች ትዘፍልን ነበር ቤተሰቦቼ ነፈሳቸውን ይማረው እና በጣም ወኔዋ ደስ ይላል እና አምላክ ይጠብቃት
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 6 күн бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ከተሰራ እንዲህየራስን ተሪክን ያልምንም መንተባትብ ይወራል እድሜና ጤናእመኛለሁ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 5 күн бұрын
ዮኔዬ ዛሬ በጣም የምትወደድ ሎሚ ናት ያቀርብካት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-js8fk5lr5e
@user-js8fk5lr5e 5 күн бұрын
በጣም የምትደነቅ ባለሙያ ተወዳጅ እድሜ ይስጥሽ።
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 күн бұрын
❤አቤት ነፃነቷ ጨዋታ አዋቂነቷ የኔ ጎራዳ ሽቅርቅር😍😍😍
@workefaris9447
@workefaris9447 6 күн бұрын
ሁሌ ቃለ ምልልስ ቢደረግላት የማትሰለች አቦ ጌታ ጤና እና ጤና ይስጥሽ ኑርልን ጣፋጭ አንደበት ዘፈኑን አውቀዋለው እሳ ግን አላቃትም ነበር እንካን አወቅንሽ ስንት የተደበቁ አሉ ዮኒዬ ምርጡ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 күн бұрын
የእኔማር ሎሚተራተራ ሁሌም እንደ ሎሚ አቤቤ💯💯💯💯💯💯💯💯
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 5 күн бұрын
የመድረክ ሰው ናት ደጋግመ ጋብዛት በተለይ በመሀል መሀል በምትጫወተው ዜማ በትዝታ አየር ወደ ኢትዮጵያ አበረረችኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 күн бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን እህቴ እረጅም አድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ ።
@seblem8882
@seblem8882 6 күн бұрын
She is such amazing person ❤
@Anumma572
@Anumma572 6 күн бұрын
ደስ ሰትይ እድሜእና ጤና ይስጥሽ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 күн бұрын
ማአማ ብሏ ይጥራኝ ሁለት እንግሊዝኛ አውቆ ማዘር እዳይለኝ ያልሽው በጣም ነው የገረመኝ 💚
@user-qy7ss1ki6i
@user-qy7ss1ki6i 6 күн бұрын
ዋዉ ዱምፁ የዱሮ ዘፈን እንደ ቅርፁ ብቀመጥ❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 күн бұрын
የኔናት:ረጅምእድሜ:ከጤናጋርይስጥሺ:የዎኒ:ስወድህ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 5 күн бұрын
ዮኒ የእውነት ምግባርና ትህትና ፕሮግራም ንግግር ከእውነት ጋር በርታ ወንድም ዮኒ❤❤❤🎉🎉🎉
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 күн бұрын
ከየት ተገኝች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በህይወት መኖሯ ራሱ ታሪክ ነው
@newharg5548
@newharg5548 5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እህት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ በትች
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 күн бұрын
ዋዋዋዋ ዮናዬ አቤት ትገርማለህ መቸም ዋውውው ተባረኪልኝ አቤት የወታደርልጅ ነኝ ከለናንተ አይሆንለትም!!! ወታደሩ!!! ዘመንህ ይባረክ አስለቀሰችኝ አባቴን ዘካታው ፊቴ ላይ መጣብኝ እፊቴ🙏 አቤት አቤት ድንቅ ድንቅ።
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 5 күн бұрын
እኔም❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 күн бұрын
She is love. Her positive spirit is very contagious❤
@Midway695
@Midway695 5 күн бұрын
የልጅነት ትዝታችን
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 5 күн бұрын
ዮናስ አንተ በውነት የታላቆቾ ታላቅ ነህ አንተን ያወኩህ የሶማሌ ተወላጅ የሆነውን ፓይሉት የሰውጠውን ምስክርንት ከሰማሁ በሆላ ነው ዮኒ ስም ከመቃብር በላይ ይላል
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 6 күн бұрын
የኔ ማር እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 5 күн бұрын
ሎሚቲቲ እወድሻለሁ እሺ የኔ ጀግኒት እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t 4 күн бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ ምትይው በተለይ ነጻነትሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BehailuZewude
@BehailuZewude 3 күн бұрын
she is amazing Gad bless you
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 күн бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው💐💐💐💐
@Alem844
@Alem844 6 күн бұрын
Wow👍God bless you🙏
@minassieshibru266
@minassieshibru266 5 күн бұрын
ለ ጸዲ ዋው አሰሮመኛን ተነተኝውለሸ ገበዝ ነሽ የ,አዳማ ለጅ የመችሸ❤❤😂😂😂😂
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 6 күн бұрын
ይመችህ አቦ❤ ይመቻት አቦ ❤
@atalay1437
@atalay1437 5 күн бұрын
ልዩ ነሽ❤
@asresachyaso42
@asresachyaso42 6 күн бұрын
Lomie God bless you❤❤❤
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 5 күн бұрын
ሎሚ ተራ ተራ ሎሚ ተራ ተራ ፣ሰባቱን በልቼ ስምንቱን አደራ ፣ በንጉሡ ዘመን እኛ ተራ ወታደሮች የ15 ብር ደሞዝ ጭማሪ ጠይቀን 7 ብር ተጨምሮን ለቀረው 8 ብር የዘፈነው ዘፈን ነበር መጀመርያ ።ድምፅ ያለሽ ገበያ አለሽ ዘመን ያኔ የተጀመረ ይመስለኛል
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 күн бұрын
ጥፍጥ ያለች ቅመም❤🎉
@astergugssa4669
@astergugssa4669 5 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 5 күн бұрын
በጣም ደስየምትል ሰዉ አሁንም ሰዉ ብታገኝ ገና ትሰራለች እርዷት
@user-vl4ze5gd8d
@user-vl4ze5gd8d 6 күн бұрын
ዋውውው ድምፅ
@abelassefa2180
@abelassefa2180 5 күн бұрын
WOOOOOOOOOOO #1
@bananacow6798
@bananacow6798 4 күн бұрын
Yene konjooo des yemitel demtse merewa enat nat. Lomeye edme ke tena yistesh yoni enamesegnalen.
@Genemo-p8f
@Genemo-p8f 2 күн бұрын
Ewnet eskahun alemekrebwa Yichn yemeselech enat ,betam des tilalech ,chewatawa bicha yibeqal 🇪🇹
@etetudejong8756
@etetudejong8756 6 күн бұрын
Wow harif Lomi tera tera😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rimemhdi680
@rimemhdi680 3 күн бұрын
ክክክክክክ አረ ዘና ፈታ
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 5 күн бұрын
ኣይ ወያኔ ስንቱን የኣገር ባለውለታ ኣንገት ኣስደፋ????? የሰው ልጅ ኣገራቸው ላይ እንደ ባይተዋር ስደተኛ እንዲኖሩ ፈረደባቸው።
@Tsehay6773
@Tsehay6773 5 күн бұрын
የቦረናዋ ንግስት❤❤❤❤❤
@kiyaadamasie188
@kiyaadamasie188 4 күн бұрын
Yoni ❤
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 6 күн бұрын
መልካሙ ተበጀን ፍልጉት እቅርብት አደራ ኡቢኤሶች
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 күн бұрын
ዮኒ በናትህ ሉሌ አሻጋሪ ከአይናችን ከጠፋች አመታት አለፉ ቀረፃ ላይ አደጋ እንደደረሰባት ሰምተን ከዛ በሁዋላ ወሬዋ የለም እባክህን ፈልጋት
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@najiaziz4954
@najiaziz4954 5 күн бұрын
She's so sweet still the same voice ❤amazingly thanks for bringing her on today programme ❤️ 💖 ❤.
@eteneshkassa1408
@eteneshkassa1408 5 күн бұрын
I love this lady I want to talk to her I’m living a medic
@dagnachew8998
@dagnachew8998 5 күн бұрын
አቶ ሸዋጎ ዘለቀን ከጉሊቱ በላይ ሀይለመለኮት መንገድ ላይ ፈልግና መቶ አመት ሳይሞላቸው ስላዲስ አበባ ታሪክ በተለይ ስለሉካንደ ቤቶች ታሪክ ብትጠይቃቸው።
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 6 күн бұрын
Ye Duro zafna❤ Ye Ahun Zafna Qixi Nw😂
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 5 күн бұрын
እውይ እሰየው
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 6 күн бұрын
Geremew Assefa ena Bisrat Garedew Yeti tefu eski freliguwachew
@seke6733
@seke6733 2 күн бұрын
💚💛❤️🙏
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 5 күн бұрын
የሚገርም ድምፅ አሁንም እንዳለ ነው ጨዋታሽ ንቃትሽ በጣም አስደምሞኛል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 5 күн бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
@Nurit-ed2lw
@Nurit-ed2lw 6 күн бұрын
Enghen yemslu tawqi Raymond Zara be tictoc tawqi nen yelalu😮😮😮😮
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 2 күн бұрын
tlke sate
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 6 күн бұрын
monica sisayn felguat
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 күн бұрын
KZfaq ላይ ዓለች 🤣🤣🤣
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 5 күн бұрын
you tube ላይ እንኳን እሷ አንተም አለህ😏😏
@user-co6gw7ng6q
@user-co6gw7ng6q 5 күн бұрын
አሁን የዘንድሮም ዘፍኝ ዘፈንኩ ይላል አርቴፌሻል ሁላ የምር የሀገር ፍቅር ያደረባቸው ጀግኖች ያሁኖቹ ደግሞ የገንዘብ ጥማት 😂😂😂
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 6 күн бұрын
Dreg tedemesese abeka
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 5 күн бұрын
Tebeda shutam Agame
@c2beca272
@c2beca272 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ......
47:59
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,1 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 2,1 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,8 МЛН