/አዲስ ምዕራፍ/ "የእኔ ህይወት ያልተኖረ ልጅነት ነው"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 441,268

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት የምትፈልጉ
0913 931224 ፍቅርተ በላይ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000440730624

Пікірлер: 858
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ይስማችሁ አሜን🙏🙏🙏
@user-wd3zl3ic9w
@user-wd3zl3ic9w 2 жыл бұрын
ሚስኪንእኳንአላህአተረፈልሽእናትሽን
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 2 жыл бұрын
amen enkuan dehna honulsh egziabher ymesgen
@mulukenmersha3308
@mulukenmersha3308 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ🌹
@almazsalon9053
@almazsalon9053 2 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-px2wi2rr6n
@user-px2wi2rr6n 2 жыл бұрын
ትልቁ ልጅ ከናቴ ጋር ተቀምጣ ትምህርቱን ይማር ቤቴ ሱልልታ ነው ለኔ ችግር የለውም የሱ ያክል ወንድም አለኝ አንሮ ይማራሉ ፍቃደኛ ከወናቹ ፃፉልኝ
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
የአመቱ አንድኛ ትብሎ ሽልማት ይገባችዋል E B S
@user-gm5pi7wx6w
@user-gm5pi7wx6w 2 жыл бұрын
ተባረኩ E B S❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
በትክክል ማን እንደነሱ አላህ እድሜይስጣቸው♥
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@user-gm5pi7wx6w ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@ramzia3457 👍👍👍👍ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@user-gm5pi7wx6w 💘💘💪
@mom946
@mom946 2 жыл бұрын
የአላህ በየሳምንቱ ያንዱ ታሪክ ከሌላው መባሱ ebs ለናተ ዋጋ ያንሳል
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 жыл бұрын
በዚህ በጎ ስራ የምትሳተፉ ሁሉ ጨምሮ ይስጣቹህ የሚራብን ማብላት ማጠጣት ከወደቁበት ማንሳት የሚችል ልብ በራሱ ማግኝት መባረክ ነው
@ad1187
@ad1187 2 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ።
@molumolu3625
@molumolu3625 2 жыл бұрын
@@ad1187 አይይይይይ
@yohannesjohn7451
@yohannesjohn7451 2 жыл бұрын
@@ad1187 ፕ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
#አስፋው ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የዋህ ገራገር ነው ከተቸገረ ከሰው ጋር ያልቅሳል አላህ ይጠብቅህ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ችግር አለ ለኛ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንድናመሰግን ማጣት ክፉ ነገር ነው እግዚአብሔር በየቤታችን ይግባ ፈተና ከኛ ይራቅ 🙏🙏🙏
@samritube9007
@samritube9007 2 жыл бұрын
ሁላችንም መርዳት አለብን ይችን ልጂ
@jstmobetr1746
@jstmobetr1746 2 жыл бұрын
Awo ples damerny
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
መልካም አስተሳሰብ ነው 👍
@muhabaayelemahemud3100
@muhabaayelemahemud3100 2 жыл бұрын
የነ አስፋዉ ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነዉ አላህ ይጨምርላቹ ወላሂ የሚያደርጉት ቦጎ ተግባር የሚደነቅ ነዉ።ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት በስራቹ ሁሉ አላህ ያግዛቹ።
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
አይ የሴትልጅ መከራ ከምንም በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ 😢😢 ebs ቃላትየለኝም 👌👌
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 жыл бұрын
ስትምር የኔ ናት አይዞሽ ማማዬ ይሄም ያልፋል 🥰🇪🇹
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
እስኪ ላልቅሰው ዋ ለእኔ በሰው ሀገር ስቃይ ተገላገልን ብለን ስንመለስም ስቃይ 😢😢😢😢😢😢ebs ተባረኩ ቃላትም የለኝ ። የማዳም ቅመሞች ተማሩበት እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍😍😍😍😍😍
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዘነኝ ውስጤን የነካው ታሪክ ኡፍፍ አይይ ሒይወት ወጣ ወረዷ መብዛቱ ኤቢስ ክበሩልን እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊን 💚💛❤
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@sweatheart336
@sweatheart336 2 жыл бұрын
😭😭😢😢😢😢😢😢የብዙዎቻችን ህይወት ነው 😭😭😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@lekabeka1165
@lekabeka1165 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ😥❤️🙏
@esramedia8466
@esramedia8466 2 жыл бұрын
ኤቤሶች ልዩ ናችሁ ❤እናንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል 🥰🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛
@bialfewyalew4212
@bialfewyalew4212 2 жыл бұрын
P
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@bialfewyalew4212 ሰብ አርጉኝ
@derebewerkhmeskel8718
@derebewerkhmeskel8718 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 😂😂😂5281a
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 2 жыл бұрын
በልጅነትሽ የወለድሻቸው አላህ ያሳድግልሽ ኡፍ እኔም እዳቺ ነው በስደት ያሳደኳቸው አብሽሪ እህቴ ያልፋል
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሰግናለን ለምታደርጉት ቅን አስተሳሰብና አመለካከት 😢😢😢😢ህይወት ከባድ ነዉ በተለይ በዉጭ የምንኖር ሀገር ገብተንም መከራ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🥰🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 ok
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
Demruge
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
እርግጠኛነኝ ይህነ በጓደኞቹ ነው የተሰራበት የሰይጣን የዳቢሎስ ሴራነው ፀበል የረር ቅድስት ስላሴ ፀበል ውስዱት ይህነን ያደረጋችሁ ሰውች እግዚአብሔር ይገስፆች እህታችን ይዞሺ በርች እህታችን
@user-lx9qs2eh3r
@user-lx9qs2eh3r 2 жыл бұрын
በትክክል በቅናት መትተውበት ነው አይ አበሻ
@hiwetyakeriwalijhiwe3570
@hiwetyakeriwalijhiwe3570 2 жыл бұрын
Batikikall
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በዓለም ላይ ያሉ የአእምሮ በሽተኞች ሁሉ መድሀኒት ተደርጎባቸው ነው ያበዱት እያልክ ነው?
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
@@user-lx9qs2eh3r አወ የኛሰው መጥፎ ነው በፆም በፀሎት ካልጠነከሩ ከባድነው
@kemilabenthusentubekemilab7945
@kemilabenthusentubekemilab7945 2 жыл бұрын
@blenbitani2393
@blenbitani2393 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ለምታደርጉት ደግነት ሁሉ አምላክ ይክፈላችሁ ።ሻለቃ ደግሞ በርትተህ ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል ጀግና ነህ አሁንም በርታ።
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በቅንነት💚
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍💔💔💔😢😢😢
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 жыл бұрын
አሚን
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እኔ በየሳምንቱ ማልቀሰ ብቻ ሆነ ምን እደምል እንኳን ይጠፋብኛል እዉነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ባለቤቷን ይማረው ኢቢኤስ ፈጣሪ ይሰጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🧡
@neima9405
@neima9405 2 жыл бұрын
ስደት የቀመሰ ያቀዋል አይዞሽ የኔ ናት
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ኡፍ የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኛ ሰው ምቀኛ ነው ድግምት ነው የተደረገበት*
@dagnachewmekonnen8810
@dagnachewmekonnen8810 2 жыл бұрын
ኢ ቢ ኤሶች በጣም ከሚያስደስተኝ ከምኮራባቹ ፕሮግራሞች አንደኛ !!! እንደመርዳት በዚህ ምድርላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ለዚህ አድለኝ ጌታየሆይ ኢ ቢ ኤሶችም ይጨምርላቹ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@betyyytom3635
@betyyytom3635 2 жыл бұрын
በዚ መልካም ስራ ላይ የተሳተፋችው ሁላ ፈጠሪ መልካሙ ሁሉ ይሳጣችው በእውነት በጣም ደስተኛ ነኝ በዚ ፕሮግራም ebs
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😔 አግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ባለበትሽም ልጅስም ድነው አብሮ ለምኖር ያብክቹህ ❤️🙏አብስ ለትምስግኑ ይገባል👌 ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 2 жыл бұрын
አረ ፀበል ውሰዱት ለ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይድናል እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
በትክክል ስቱን ሠው ነው እሚፈውስ ፀበል እግጠኛ ነኝ እደሚድን
@molunasir4448
@molunasir4448 2 жыл бұрын
ለጅ ፀበል ነው የሚስፈልገው አኪቤት መሂመሂድ ገዘብ መጨረስ ነው
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 жыл бұрын
እናንተ ኢቢሲ ልኡል አግዚአብሄር ይባርካችሁ ብድራትችሁን ጌታ ይክፈላችሁ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆👆🤲🤲🤲🤲🤲🤲💟💟💟🇸🇦
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 жыл бұрын
Awo bergixegneti ydenale
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
የሰጡ እጆች ፍጣሪ ይስጣቸው
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 2 жыл бұрын
እንኳንም ኢትየጲያዊ ሆንኩ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ አድስ ምዕራፍ በጣምም ጥሩ ስራ ይዛችሁሓል ቀጥሉበት
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ወንድ ይቀየራል ሴቶችየ በምክንያት ነዉኮ ወንድ የማናምነዉ ቆፍጠን እንበል 😢😢😢አብሽሪ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ወይ የሴት ልጅ ፈተና ትዳር ላይ ፈተና በብቸኝነት ፈተና አረ ፈጣሪይ ተዉ ባሪያዎችክ አጠክር ebs ፈጣሪ ባወጣቹት ይተካ😭😭😭😭😭😭ወላሂ ጀግና ነሽ አይዞሽ እህት
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 жыл бұрын
True
@AaAa-tv4jm
@AaAa-tv4jm 2 жыл бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እጅግ በጣም ያሳዝናሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ወደቀደመ ጤናናዉ ይመልሰሰዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
እንደሁ EBS ይህን ራዕይ የሰጣችሁ አምላክ ይባረክ, እኛ ቃላት የለንም የሰው ጨለማ ሕይወት እንዳበራችሁ ሕይወታችሁ ይብራ ክፉ አይንካችሁ
@ruhi1416
@ruhi1416 2 жыл бұрын
Ebs ከቃል በላይ ናችሁ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@tedilatedila5736
@tedilatedila5736 2 жыл бұрын
እነዚህን ቤትሰቦች አድራሻ አስቀምጡልን እኛም መርዳት እንፈልጋለን
@muludegene6121
@muludegene6121 2 жыл бұрын
እባክሽ ባገኘሽው ሰአት በተመቸሽ ጊዜ አለቅሰሽ ተንበርክከሽ ፈጣሪን ከዚህ መአት ያወጣሽ ዘንድ በፀሎት ለምኝው ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ፀበልም ጭምር አደራሽን እህቴ እኛም በፀሎት እናግዝሻለን።
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው😢😢 ግን ጌታ መልካም ነው አሁን ስለሆነው ነገር በጣ ደስ ብሎኛል ebs ቴሌቪዥንን በእውነት እኔ ብዙም አልከታተልም ነበር አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ተከታታይ እየሆንኩ ነው እንደዚህ አይነት ትልቅ ቁም ነገር ያለውን ፕሮግራም መከታተል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለዚህም ቤተሰብ መልካም ነገር ያደረጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ በመልካምነቱ ይሙላ በጣም ደስ ብሎኛል 😊😊😊
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
አጋፔ የሆነ ፍቅር በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሽ አምላክ ባለቤትሽን ይማርልሽ ደስታችሁ ይመለስ በጤና በፍቅር በሰላም ኑሩ። ይህ ቀን አልፎ ብርሃን ይሁንላችሁ።❤️😇
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
የጥፋተኝነት ስሜት ስለተሰማው በጭንቀት እየተሰቃዬ ነው።ህከምናው ይረዳው ይመስለኛል።
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
EBS በእውነት የምትደነቁ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ኢትዬጸያዊነት እናንተ ውስጥ ይታያል ሁሉ ከናንተ ቢማር ባይ ነኝ በርቱ በጣም እንወዳችሃለን
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
አምለኬ አተ ጎብኛቸዉ ያማል ታራክ የሚቀይር እግዝያብሄር አለ
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
የአለም መድሀኒት ምህረት ያውረድለት ለባለቤትሽ እንዲሁም ሰላም ለቤትሽ ይሁን እህቴ አይዞሽ እንባሽን ያብስልሽ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ወዶ አይደለም ይሄ መንፈስ ነው ጸበል ብታስገቢው ይድናል
@zuloveehio141
@zuloveehio141 2 жыл бұрын
እሰኪ ልየው ደግሞ እያነባሁ😥😥 ebs ወች ምርጥ ፕሮግራምነው እንዳይቋረጥ!!! አይ ይች ህይወት ግን ሰንት ፈተና አለባት !
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 жыл бұрын
ገራሚ ሴት ነሽ ፍቅር ሁሉንም ያሸንፋል
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
Her son is so wise and humble
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ማግኘት ያበጃጃል ማጣት ያገጃጃል አለች አያቴ ነብሷን ይማርና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቤኤሶች ተባረኩ ቃላት የለኝም እናንተን የምገልፅበት ሁሌም በእንባ የምጨርሰዉ ይሄን ፕሮግራም እዉነት እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 жыл бұрын
صلاح الله عليه وسلم
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 жыл бұрын
Well ምርጦች ይህን ፕሮግራም በየሳምቱ ዛሬስ አላለቅስም ብዬ እጀምርና ግን አያስችለኝም አይ ዱንያ
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ልብ ያሞቃል አለም ደህና ናት ጥሩ ሰዎች አሉባት ውብ ጀግና እናት ነሽ
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
ከለቅሶ ያለፈ እናርግ ለዚህ ቤተሰብ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
E b s ከቃል በላይ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ👍👍👍✅✅
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያማል😭 የኔ ናት ባለቤትሽን እግዚያብሔር ጤናዉን መልሶልሽ ሰላማችሁ ቤታችሁ ይግባ
@weleteslasa5954
@weleteslasa5954 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንባየን ጨረስኩት😭😭😭😭 ሻለቃ በዚህ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እዉነት ተባርኩ
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
አቤት ኢቤኤሶች በጣም ነው የምወዳቹሆ ከምንም በላይ ፈጣሬ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሆ ምንም ማለት አልችልም ቃል የለኝም
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ ከልብ እናመስግናለን እናም ሽ አለቃን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
የሚሰጦ እጆች ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
አይዙሽ እህታችን እግዚአቤሔር የሱንም ጤና ይመልስልሽ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ለልጁችሽ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ በእውነት ❤🍃😍😘
@belayzeleke2834
@belayzeleke2834 2 жыл бұрын
መላው የ EBS እና የአዲስ ምዕራፍ ዝግጅት ቤተሰቦች፤ ይህ ዝግጅታችሁ፤ ፈጣሪን ያስደስታል፡፡ እግዚያብሔር ያበርታችሁ፡፡ ብድራችሁን አምላክ ይክፈላችሁ፡፡
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
አይ የሰት ልጅ ፈተና 😭😭😭😭 ሰትነት ufffff
@tegestademasu4776
@tegestademasu4776 2 жыл бұрын
እኢቢ ኤሶች በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራቹነው እውነት ምንም የምላችው የለም የድግል ማርያም ልጅ የአለም መዳኒት የሆነው መደሃንያለም ክብረት ይሰጥልኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ኢቢየሶች ተባረኩ ልጁን ፈጣሪ ይማረው አይዞችሁ ነገ ልላቀነው ልጅ በልጅነት ፀጋነው አይዞችሁ ይድናል ፀበልም ውሰዱት
@user-gl4bf6tu6v
@user-gl4bf6tu6v 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይ ዱንያ ዋ ለራሴ ከዝህ ስመለስ ምን ይጠብቀኝ ይሁን
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ 😢😢😢😢😢
@user-gl4bf6tu6v
@user-gl4bf6tu6v 2 жыл бұрын
@@user-kn8oc5xn1g በጣም ነው የምፈራው ወደ ሀገር ለመግባት ሳስብ ምን ይጠብቀኝ ይሁን በሚል ሀገር መግባት ፈራሁ
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
@@user-gl4bf6tu6v አይዞሽ እኔም ያው ነኝ እግዚአብሔር ያውቃል
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኸይር ይግጠማችሁ ሁላችንም ስደትነን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
ኢቢኤስች ለናተ ምንም ቃል የለኝ አላህ የጨምርላችሁ
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
God bless you all EBS staff members
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ለምን እደሆነ ባላውቅም ዛሬ ክፍት ብሎኛል ኢቢኤሶች እናመሠግናለን ሺ አመት ኑሩ ምንም አትጡ አይዞሽ እህታችንን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
@@hana967 🌷🌷🌷🌷
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y እሺ እህቴ 🌷🌷
@seblinaye8363
@seblinaye8363 2 жыл бұрын
አይዞሽ ❤
@amenanori4410
@amenanori4410 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የከፋኝ ዛሬ
@heaventube9890
@heaventube9890 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት😘
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
ያኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ በገዘብ ገዛብ ይተከል እኳን ከልጆችሽ በሰለም ተቃለቀልሽ ebs t በጣም እናመሰግናለን የሰዉን እምባ የምተብሱ አለህ ሀገረችንን ሰለም የድርግርን
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
ስለምታደርጉልን መልካም ፍቅር እጅግ በጣም እናመስግናን ። ይሄን ወንድም እዚህ ደረጃ ደርሶ ማየት እንዴት ደስ የሚል የኔ ጌታ ያንን ስቃይህን አምላክ አየልህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ልጆችህ ይባረኩልህ ። እኔ ደስ ብሎኛል ስላየውህ
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 2 жыл бұрын
ብር ይገኛል ይጠፋል ምንም አይደለም አላህ ጤናውን ይመልሰው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤መልካምነታችሁ ይቀጥል ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ላይ ናችሁ በርቱ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ ማጣት ስደት አይኑ ይጥፍ ስንቱን በብዙ መንገድ ሂወቱን አበላሽ እህቴ ከምንም በላይ ባልሽ ወደቀድሞ ጤናዉ ተመልሶ በደስታ በፍቅር ተሳስባችሁ የምትኖሩበት ጊዜ ይምጣላችሁ
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 2 жыл бұрын
በእውነት በጎ ስራን መስራት እንደት ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ በጎ ስራን እንድንሰራ እሱ ይረዳል ኢትዮጵያዊነት ይህን ነው ራስ በራሳችን መገዳደል ይብቃን ምንም ጥቅም የለውም ስንረዳዳ ስንደጋገፍ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ መባረክ ነው በጌታ ደስ ይላል ልዩ ነው
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 жыл бұрын
እኔ ለእናንተ ቃል የለኝም በእውነት ፈጣሪ ይባርካቹ🙏🙏
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
ebs#ጀግኖች ትለያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የወገን ደራሽ😭😭😭😭😭😭😭
@bellaabebe146
@bellaabebe146 2 жыл бұрын
Ebs Tv እግዚአብሔር የማያልቅ እንጀራ በረከት ይስጣችሁ መልካም ስራ ለራስ ይከፍላል ።እህቴ አይዞሽ ጀግና እናት ነሽ።
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
እኔን እህቴ ስደት አይኑ ይጥፋ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እባሽ ይታበስ ፈጣሪሆይ ህዝብህን አድን
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ሁሌም ምያሳስበኝ ይህ አደል ልጅ ጥለን እደዚ ለፍተን መጨረሻዉ ይመረ ቡሎ ድአ ማድረግ ነዉ አይ😭
@user-el7ss5ph7i
@user-el7ss5ph7i 2 жыл бұрын
እውነት ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ልጆቻችንም አላህ ይጠብቅልን
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
@@user-el7ss5ph7i አሚን የኔ እህት
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 2 жыл бұрын
አሚን
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 2 жыл бұрын
አሚን
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሸ ዋናው አንች ጤነኛ መሆንሸ ነው በገዛ ባል መበደል ከባድ ነው ፈጣሪ የሰራውን ይሰጠው
@zeharanurye3254
@zeharanurye3254 2 жыл бұрын
ኢቢየስ እናመሰግናለን ምርጥፒሮግራም
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
ebs ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅርተ ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይማርልኝ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ቤዚም እንደሚሻላት ተስፋ አለኝ
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ አልቻልኩም አይዞኝ ያልፋል ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bethelbelete5902
@bethelbelete5902 2 жыл бұрын
EBS God bless you, you are changing people’s life. Blessings
@compunour1250
@compunour1250 2 жыл бұрын
ኢቤስ እግዚያብሄር ይስጣችሁ እናተንም ሙሉ ስው ያርጋችሁ የስው እጅ ከማየት ፈጣሪ ይስውራሽሁ
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 2 жыл бұрын
God bless you EBS, i can't thank you enough for doing a wonderful job!
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 2 жыл бұрын
ውይይይይ ኢቢኤሦች ምን ብየ ላመሥግንናችሁ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሂ
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 Жыл бұрын
የእውነት ምን አይነት ሚዲያ ነው እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ ለኢትዮጵያዊያን ችግረኞች ያስቀመጠልን ብቼኛውና ምርጡ ሚዲያ እኔ በበኩሌ በስስት የማየው ቴሌቪዥን ኢቢኤስ ብቻ ነው በርቱልን ጠንክሩልን!!!
@meskerem73
@meskerem73 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ፖሮግራም የስጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ልብ ይነካል አምላክ ጥንካሬውን አብዝቶ ይስጥሽ አይዞሽ ጭለማው ወደ ብርሀን ይቀየራል😭
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ተባረኩ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@shdhdsjsjss6189
@shdhdsjsjss6189 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ገታ ይባርካቹ አይዞሽ የኔ እናት በጣም ጠንካራ ሰትነሺ ebs ተባርኩ 🙏🙏🙏🙏🙏ሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላም ያርገን 🙏🙏🙏🙏
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጌኝ
@hanaayela2023
@hanaayela2023 2 жыл бұрын
Ebs በጣም እናመሰግናለን የምታደርጉት ነገር ሀሪፍ ነው ተባርኩ
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚ አብሔር ልጆችሽን ያሣድግልሽ ❤️❤️❤️ኢቢኤሶች እግዚ አብሔር ይስጣችሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አላህ መጨረሻችሁን ያማረ የደስታ የጤና ያድርግላችሁ ሰዉ ለምን ተቸገር አይባልም ምክናያቱም ሳይመሺ አይነጋም እና
@FanaProductions
@FanaProductions 2 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!! ክበሩልኝ!❤️በህይወት የሌሉትን እናቶች በገነት ያኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qu7cl5vj4t
@user-qu7cl5vj4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እሱንም እግዚአብሔር ይማረው እመቤታችን ትዳብሰው ወደቀድሞ ጤነቱ ትመልሰዉ❤❤❤
@eskatube3056
@eskatube3056 2 жыл бұрын
በዚህ መከራም ውስጥ ሆና ለባሏ ያላት ፍቅር ይህች ናት የአዳም ግራጎን ሴት ማለት አይዞሽ የኔ ውድ ይህም ያልፋል😘😘😘😘😘😘
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ባሏ እኔም አሳዘነኝ ቢድንላት እግዚአብሔር ይጎብኘው
@ZulFa-Redi
@ZulFa-Redi 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ በጣም ያሰዘናል የምር😭😭ያማል አላህ ይርዳቹ የኔ ቆንጆ ምስኪን ተሰቃዬች🙏🙏🙏😭
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 44 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 151 М.
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН