/አዲስ ምዕራፍ/ "ት/ቤት ቁጭ ብዬ ለእናቴ ይዤ ስለምሄደው ምግብ ነው የማስበው"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 734,361

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት የምትፈልጉ
ሀብታሙ 0965 170701
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
መስታወት ሃይሉ 1000473288412

Пікірлер: 2 400
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
እነዚህን እናትና ልጅ ከኢቢኤስ ጋር ያገናኛችሁ ሰዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ እንድሜና ጤና ይስጣችሁ
@abuwalid9870
@abuwalid9870 2 жыл бұрын
Berta. yene. gobez. enatihi. egezaber. yemarelihi🥰🥰🥰🥰
@junuadan8306
@junuadan8306 2 жыл бұрын
ማየት አልቻልኩም ሌሜልቄሲ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Eunet newu
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የተባረከ ልጅ በዚህ ዘመን ማግኘት መባረክ ነው የኔጌታ መድሀኔአለም እንባህን ያብስልህ የእናትህንም ያንተንም ጤና መልሶ የተሻለ ህይወት ኖሯችሁ እንደ እኩዮችህ ደስተኛ ያድርግህ እደግልኝ የኔ አስተዋይ እናትህ እድለኛ ነች በእውነት እድግ በልልኝ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
@@mahi141 ኧረ አትሙቺብኝ እህቴ ለመልካም ነገር ተጠቀሚበት እንጂ ደግሞ ለ subscribe ይኸው አድርጌሻለሁ
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመን ዘላለማችሁን ይባርከው የስንቱ እንባ ጌታ በናንተ አበሰ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ጌታ ይጠብቃቹ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ።
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
የ14 አመት ወንድሜን ነው በእሱ ቦታ የሳልኩት አይዞህ ሁሉም ሰላም ይሆናል ወላሂ በለቅሶ ራሴን አመመኝ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢ኢቢኤሶች የተቻላቸውን አድርገዋል እኛም በተቀመጠልን የባንክ አካውንት የቻልነውን በማድረግ ዜጋዊ ግዴታችንን እንወጣ😢😭
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 жыл бұрын
በትክክልልልልልል
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም እንዳንተ አይነት መልካም ልጅ ይስጠኝ ያረብ እናንተንም ታሪካችሁን ቀይሮ ሀሳብህ ተሳክቶ በደስታ ፈንደቀህ ለማየት ያብቃኝ የኔ ማር ሴያሳዝን ዘመድ እሚወድህ ሲኖርህ ና ጤነኛ ስትሆን ብቻ ነው
@ejws8556
@ejws8556 2 жыл бұрын
እንደዚ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ በዚ ዘመን ብእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያሳድግላት ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sarinati178
@sarinati178 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
❤❤❤
@selamselam403
@selamselam403 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እኔ አፈር ልብላልህ😢 ማንም ልጅ በእንደዚ አይነት መንገድ ማደግ የለበትም ፈጣሪ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ ላንተም የተሻለ ህይወት የኔ ጌታ አንጀቴን በላሀኝ💔😞
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@selamselam403
@selamselam403 2 жыл бұрын
@@mahi141 ለምን ትሞቻለሽ አደርጋለው🤷🏽‍♀️ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@selamselam403😁😍 እኔንም ቀቢኝ
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
ለምን የኔ እናት ለምን ትበያለሽ ራሱ አፈር አፈር ይብላ አይ ኢትዮጵያዊ!
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
@@selamselam403 😍😍😍🤗
@yifattube2020
@yifattube2020 2 жыл бұрын
በሞትኩት የኔ የኔ ልጅ አፈር ልብላ ዉይ! እንባዬን ማቆም አቃተኝ.. Thank you EBS.. እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ 🙏
@nardostemesgen2534
@nardostemesgen2534 2 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ እኔም ልጅ ሆኜ ያሳለፍኩት እናቴን እና አያቴን ለማኖር ግን ምን ያደርጋል ሁለቱንም በሞት አጥቻቸለው ትምህርቴንም ትቼ ስደት ወጥቻለው አይዞን ወንድሜ እመቤቴ እናትህ ትማርልህ
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እቢኤሶች እግዝአብሔር ይባርካችሁ።የስንቱን ሰዉ እንቧ አበሳችሁት🙏🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ💓💓💜
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት ❤❤
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርከው ትንሿ ኢትዮጵያ ናቸው እነሱ እንደነሱ ብንተባበር ድህነት ይጠፋል ከአገራችን
@weynutube6131
@weynutube6131 2 жыл бұрын
@@shegeralmazk ነይ እንደማመር
@user-jn8ip9sf3o
@user-jn8ip9sf3o 2 жыл бұрын
አንዱን ሺ ያድርግልሽ የሚባለው እዳንተ ያለውን ልጂ ነው መጨረሻህን ያማረ ያድርገው እናትህንም ጤናቸውን ይስጣቸው
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Z.E.Advocacy
@Z.E.Advocacy 2 жыл бұрын
ሁሌ የምታለቅሽባት እመብርሀን የብርሀን እናት ብርሀኗን ታብራላችሁ ። እንዳንተ አይነት ጀግና ህፃን አይቼ አላውቅሞ EBS 🙏🙏🙏🙏
@haderatekle8119
@haderatekle8119 2 жыл бұрын
እነ ኤርትራዊ ነሀ ኣምሓርኛ በዚ ሓጭር ግዜ መስማት እና መውራት የጀመርኩ ግን በህወተ እንደዛሬ ኣልቅሸ ኣላቅም በጣም በጣም እባየ መቆጣጠር ኣጣሁ ። ምንኣይነት ምርጥ ልጅ ገን በርትእ ጎበዝነህ ኣንተ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እህህህህህህ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭 ኢቢኤሶች የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ🙏❤
@natsnettsegay8116
@natsnettsegay8116 2 жыл бұрын
enem enbayn embi aley 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏የመጨረሻ በጣም ያሳዝናለሁ አሁንማ ተመሰገን ነዉ የድንግል ልጅ EBSጣለላቸዉ ዳግም አያልቅሱ ሁላችን EBSእን ድርጅት ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስ በሉ አሜንንንን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💔💔😥😢💚💛💓👏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💛💔💛💛💛💒💛
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው የምለው የለኝም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ ፡ ሳስበው እራሱ ያስፈራኛል ፡ አባቴ እኔ ያለፍኩትን ህይወት ነው ያስታወሰኝ 😭😭😭 ጀግና ነክ ፡ እናትህን በጤና ያቆይልክ ፡🙏 በርግጠኝነት ድህነትን አሸንፈክ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ፡ለራስህም ለሌላውም ትተርፋለክ ፡በርታ የተገኙትን እድሎች ሁሉ ተጠቀምባቸው ፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ፡ በርትተህ ተማር ፡ የኔ ወንድም ፡ የኔም እናት የተገፋች ነበረች ዘመድ አይፈልገንም ነበር ፡ ከልጅነቴ ጀምሮ ከትምርቴ ጎንለጎን ስራ እየሰራሁ ፡ እናቴን በማገዝ ትምርቴን በመቀጠል ፡ከዛም በመጨረስ ምርጥ ነርስ ሆኜ ፡ ለራሴም ለወገኔም እየተረፍኩ ነው ፡ አምላክ ሚሳነው የለም ፡ ታሪክ ቀያሪ ነው ፡፡ በርታ ትንሹ 🙏 ፍሬ ከጀርመን 🙏❤😘
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ከማነሱ ይልቅ ጠንክረው ሰርተው እንደዚህ አይነት ሰወችን መርዳት ሲገባን የድድብናችን ጥግ እርስ በርስ እንባላለን አላህየ እምባቸውን ጥረግላቸው ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ😭🙏የዘቀጠ ትውልድ የተገነባ የማያፈርስ እንጅ ነገ ምን ስርተን እንለወጥ የማይል ማሀይም ትውልድ ፈጣሪ እባክህ ማረን ማረን ማረን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ ኸይርነት💔
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 2 жыл бұрын
Ayzohe egziaber arstin keyari new Egziaber yimarshe anten tebiko yasadge enbahen abso yasebkewin yasakalhe ebs lenate kalat yatrenale
@hirutfisseha1176
@hirutfisseha1176 2 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት የአዲስ ምዕራፍ ዝግጅቶች ልብ ሰባሪ ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@eyurusalemyilma2140
@eyurusalemyilma2140 2 жыл бұрын
Please I need his phone number
@meronyigzaw1088
@meronyigzaw1088 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እጅግ በጣም
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ልጅ ያሳዘነኝ የኔ ወንድም እንባየን ጨረስኩት
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
እህህህህ አላህ ሆይ አንተ ፍቅር ስጠን ሀገራችን ስንቱ ጠግቦ ይራገጣል ስንቱ በችግር ይሰቃያል በጣም ያሳዝናል
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@yenied895
@yenied895 2 жыл бұрын
በጣም
@ramarama5784
@ramarama5784 2 жыл бұрын
አሚን
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
አምገርመዉ በቺግር ዉስጥ ያሉ ልጆች ጠንካራ ናቸዉ አይዞህ ህልምህ ሁሉ ይሳካል 🙏🏻
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ላይ እሚያስደስተኝ አንደኛ ፕሮግራም:: እግዚአብሔር በወጣ ይተካ: ፈጣሪ ይባርካችሁ::
@hanaamen485
@hanaamen485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ያባረሩህ አንተን የሚፈልጉበት ጊዜ ይመጣል አዞኝ የኔ ብቸኛ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@mitu8128
@mitu8128 2 жыл бұрын
Betam leben yenekaw zemedoche gerfew abarerugn
@muluabate4574
@muluabate4574 2 жыл бұрын
Ewunet new
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 2 жыл бұрын
ለማለት የፈለጉትን አልሽው ልክ ነሽ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ወይ ሀብታሙ ለእናቱ ያለው ፍቅር ሁሉም ያልፋል ያሰበውን ያሳካለት ጤናቸውን ይመልስ ጌታ 🙏🙏
@yesharegifikre5990
@yesharegifikre5990 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ያማል
@temufirewtemu6275
@temufirewtemu6275 2 жыл бұрын
ሀብትሽ እዳንተ አይነት ልጅ በማስተማሬ እኮራለው አምልክ ይጠብቅክ እናትክንም እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብሳቹ ከebs ጋር ላገናኘቻቸው መ/ርት ፅዮን ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
@mihrettube7291
@mihrettube7291 2 жыл бұрын
Enantenim egzabhr yebarekachu
@senasena5007
@senasena5007 2 жыл бұрын
❤❤
@abserakahsay2806
@abserakahsay2806 2 жыл бұрын
የሀብታሙን ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@sabaegzabharyemsgen2267
@sabaegzabharyemsgen2267 2 жыл бұрын
@@abserakahsay2806 programu mecheresha lay screen lay texfewal
@sarasolomon5531
@sarasolomon5531 2 жыл бұрын
ebkh lagagnh falgalhu la habitishi malkiti algni
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው የኔ ልጅ 😭እግዚአብሔር ከከፋ ይጠብቅህ እናትህን ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሰን እንባዬን ነው ያመጣከዉ ሕፃን እኮ ነህ አይ እድል እኛ ባንተ እድሜ ያሉትን በእጃችን እናጎርሳለን ምን ይደረግ ትልቁ ችግር የሀገር አስተዳዳሪዎች ጉዳይ ነው እነሱ ጠግበው እያደሩ ወገኔ እንዴት ነው የማይሉ ሆዳሞች ለስልጣን ጥማት ምስኪኑን ሕዝቦች ማስራብ ማስገደል አፈር ብሉ አቦ የሀገሬ ምስኪኖች አምላክ ይድረስላቹ 😭
@selamawitbirhanu9925
@selamawitbirhanu9925 2 жыл бұрын
ሁሌ ግዜ የሚገርመኝ ነገር ችግረኛ ሠዎች ናቸው እግዚአብሔር ከአፋቸው የማይነጥሉት የሚያመሠግኑት እግዚአብሔር ደግሞ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣቸዋል እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ ጨልሞበት አይቀርም ሊነጋ ሲል ይጨልም የለ 🙏🙏
@tesfayegelan8308
@tesfayegelan8308 2 жыл бұрын
እውነተት ነው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አዎ እህት ደሀ እንደኔ የጨነቀው እግዚብሔርን ይጠራል እርሱም በግዜውም ያለግዜውም ይስማል ይስራልም። እመብርሀን ከልጅሽ አማልጅኝ ብለን አናፍርም ከሞት አስነስታኛለች !ካለማየት ወደማየት ካለመተንፈሴስ ወደመተንፈስ፣ካለመናገር ወደ መናገር ብቻ ሴት ዓላዛር ይሉኛል ሰዎች ጌታዬን ይዤ አላፈርኩም እመሰክራለሁ !!!!!!!!
@user-gn7ne8st4j
@user-gn7ne8st4j 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
ተስፋ በእግዚአብሔር እንጂ በሰውማ በተደጋጋሚ ልብ ያዝናል። ሁልግዜም መድሐኒያለም ከፍ ከፍ ይበል። ለጠራው ለለመነው ላልጠራው ላለመነው የማይከዳ የማያዳላ ፍቅሩ የሚያስገርም አምላክ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ባይሆን ምን ይውጠን ነበር? ለድሆች ተስፋችን እሱ ብቻ ነው። ልጄ ተባረክ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥለት።
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ በአሁን ግዜ መውለድ መታደል ነው መባረክ የኔ ጌታ እግዛብሄር በጥበብው ያሳድግህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀፋቴ ክበርልኝ እናት ልዩ ስጦታ ናት
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
የሠጣችሁ ሁሉ ተባረኩልን ክፉ አይንካብን ሠላም ለኢትዮጲያና ልጆቸ💚💛❤
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት እንባዬን ልቆጣጠር እህህህህ የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ ተባረክ።
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 2 жыл бұрын
እኔ ላልቅስልህ 😭😭አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ብሩህ ያድርግልህ !ይህንን ሀዘን ደግመህ አትየው 😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 2 жыл бұрын
@@mahi141 እረ ለምን ትሞቻለሽ 😃
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@mekdesgirmachewberha እኔንም ቀቢኝ😁😍
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 😃😃
@saratesfay135
@saratesfay135 2 жыл бұрын
Absher Allah yebarkh
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@ayyaana-659
@ayyaana-659 2 жыл бұрын
Getahoy hagern asib erdan asiben
@samiaklilu7902
@samiaklilu7902 2 жыл бұрын
ለራስክ ሰው ተስፋን ስጠው፤ ከተዘጋበት የጨለመ ሃሳብ የብርሃን ጭላንጭል አሳየው፤ የስኬቱን ቅርብነት አስረዳው፤ መንገዱንም ጠቁመው፤ አለይታነትህን አሳየው። ቢያንስ የአንድን ሰው ሸክም በማቅለል ቀንህን ትርፋማ አድርጋት፤ በየቀኑም ልማድህ አድርገው። ምንያክል ሰው ከገደል አፋፍ እንደምታድን አታውቅምና፣ ምንያክል ሰው በተስፋ ብርሃን እንደምትሞላ አይታወቅህምና፣ ስንቱን ወደ ከፍታ ማማ እንደምታሻግር አታውቅምና፤ የምንያክልን ሰው ህይወት ትርጉም እንደምትሰጠው አይታወቅምና። ላንተም በቅተህ ለሌላውም ደስታን አብስር፣ ሰላምን ፍጠር፣ ሃሴትን አላብስ። አይዞን አይዞን እግዚአብሔር በሁልም ነገር ይስብህ ሁሉም ያላፋል
@zizomoha3678
@zizomoha3678 Жыл бұрын
ኦህህህህህ😭😭😭😭😭መምህራኖቹና ኢቢኤሶች ልዩ ምስጋና ለእናንተ🙏🙏🙏
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜህ ለናትህ አስተዳዳሪ አድርጎ የፈጠረህ እግዚአብሔር ለምክንያት ነው አታልቅስ ሐብትሽ ወድሜ ነገ የተሻለ ቀን አለ የምትገርም የልጅ አዋቂ ነህ ያንተን ድካም ልበ ቀናነት ፈጣሪ አይቶ ለናትህ ምህረት ይስጥልህ አላለቅስም ብየ ግን አልቻልኩም ጥንካሬህን የልጅ አዋቂነትህን ለናትህ ያለህን ፍቅር በምን ልግለፀው እመብርሃን ለሁለታችሁም ጤናችሁን ሰጥታ ተምረህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ፈጣሪ ያሳየኝ ጀግናየ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ሙሉ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ 😭😭😭
@gizachewterefe5303
@gizachewterefe5303 2 жыл бұрын
አንተ ጠንካራ ሰው ብቻ አይደለህም ወንድሜ!!! ጥንካሬ ሰው ቢሆን አንተን ነበር የሚሆነው😊 ለእኔ በዘመኔ ያውም በአንተ ዕድሜ ሁሌ ልጠራው የምችለው ጀግና ስላየሁ ዕድለኛ ነኝ😊
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሬ ለቁም ነገር ያብቃክእናትክ ይማርል😢😢😢😢😢😢😢😢
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 жыл бұрын
How can I get the Bank Account?
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 жыл бұрын
Ato Asfaw can I get your work phone?
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አስተዋይ ነህ ነገ ትልቅ ትሆናለህ ያባረሩ ነገ አንተ ላይ ይጥላቸዋል አይዞህ ከጭቀት ብዛት ነው የምትወድቀው አንተ ነገ ትልቅ ትሆናልህ ሰውንም እረጂ ትሆናለህ ለሰው ትተርፋለህ ለአንተም ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥቹ ኢቤኤስ ጌታ ይባርካችሁ
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 жыл бұрын
ሁሌም አያለሁ ebs አዲስ ምእራፍን ግን ይህ ከባድ ነው ይህን ያገኛችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ebs እፍ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የራሴን፡ህይወት እየኖአረ ስላሳለፈ እፍ ልጁ አልቻልኩም
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍጥረትህን አስብ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
😭😭😭እኔም እንድዚህ ነው ሆኜ ያደኩት ጸበሉን በርታበት ምርር ሲለኝ ስደት ወጣሁ አሰግዚአብሔር ይመስገን ። እህቴን አስተማርኩኝ እናቴን አሳከምኩኝ ግን አሁ ደግሞ ኩላሊት አሀሽ አለኝ ብላኝ ጨንቆኛል በጸሎት አስብልኝ እንድህ ሆና አሳድጋኝ ሳላያት
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 2 жыл бұрын
Egziabher yemarelesh
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 жыл бұрын
አላህ ይርደሽ ያረብ ሙሉ በሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ ውዴ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪይማራት
@keriyaseid2158
@keriyaseid2158 2 жыл бұрын
abshiry inatiye allah be selam yagenagish
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
ebsሶች የምትሰሩት ስራ ከፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ዋጋ ትቀበላላችሁ ነውር የሌለ አገልግሎት ነው የምታገለግሉት እግዚአብሔር አምላክ ጓደችሁን ይሙላ ዘረቹ ይባረክ 💝💝💝💝💪💪💪💪💪
@useruse6250
@useruse6250 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ዘመዶቼ ያልካቸው ተቸግርው እነሱን ለመርዳት ያርግህ እጅህ ላይ ዩደቁ እግዛብሄር በምህረቱ ይጎብኛቹ ebs ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈላቹ ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ውይ እንደው የቀበሌ ቤትንክዋን ቢያገኙ የሰው መሆኑ ኣይቀርም ቤቱ ታድሶ ሲያዩት ኣሳባቸውን እንዳይቀይሩ ኡፍፍፍፍፍ ልጁ ያሳዝናል ልብ ይስብራል ኤርትራዊት እህታቹ ነኝ የኔ ኣሳብ ነው
@ejws8556
@ejws8556 2 жыл бұрын
ከመይ ኮይኑ ይስማዓኒ መጀመርታ ንዋና ገዛ ከይተወከሱ አይመሓደስዎን ። እንበር ከምቲ ዝበልክዮ ጽቡቅ ኔሩ። ይገርመኪ ስድራይ ዝነብሩሉ ገዛ ብክራይ ኢና አቲናዮ ሎሚ 15 ዓመት ጌርና አይንከፍልን ስድራ ኮይና ገዛና ኢሎም አይኮነን ክርእይዎ አይመጹን አይገርመክን ስለዚ ኩሉ ሓደ አይኮነን ጽቡቅ ንዝገበረልካ ወይ ግበረሉ ወይ ንገረሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሓፍትኪ ኤርትራዊት ካብ Saudi
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
Sewochu Egezer yestachew benetsa endinorubet madregachew betam telek new. Bitadesem.emiyasewetuwachew ayemselegnem::
@tegtaref473
@tegtaref473 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@niemaansuar2561
@niemaansuar2561 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ወይኔ ebs እናንተ ግዜጠኞች አላህ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ እናመሰግናለን ebs🙏🙏🙏🙏ኢድ ሙባረክ መላው የእስልምና ተከታዩች
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💓💓💝💓💓💓💔💞
@user-ci3oi9jx7r
@user-ci3oi9jx7r 2 жыл бұрын
ደም ጨርሶ ልጀ‼️ እንዴት አስተዋይ እና የረጋ ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው ።
@celinehm7154
@celinehm7154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ሰጦሽ የሱን መቸርሻ አሳምሮ ያሳይሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏😭😭
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እንደዚህ ያሉ እልፍ ዜጎች ባሉባት ሀገር እስር በእርስ መተራመስ አያስጠለም ወገን እንከባበር እንተሳሰብ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@user-hj8lj3yo7m
@user-hj8lj3yo7m 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ መዳም ቤት ያለሽው ከርሞ እህግዜ ላገራችን አብቅቶን በቤታችን እምናሳልፍ ያድርገን ኢድ ሙባርክ 🛍🛍👝👝🛍🛍💐💐💐👈ላች ነው
@ekramymam9065
@ekramymam9065 2 жыл бұрын
አለይና ወአለይኩም አሚን አሚን አላህ ያድርግልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 2 жыл бұрын
አሜንንንን ያረብ 😭😭😭😭😭
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አለይና ዋአለይኩም አሚን ኢሻአላህ አገራችንን አላህ ሰላሟንይመልስልንእና
@dawitjemmaneh2524
@dawitjemmaneh2524 2 жыл бұрын
Can't hold my tears. ኢቢኤሶች የነፍስም የስጋም ዋጋ የሚሆን ድንቅ ፕሮግራም ነው ::መታደል new
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
ebs ቴሌቪዥን እግዚአብሔር ያክብራችሁ የስንቱን እባ አበሳቼሁት የኔጌታ ብሶተኛነኝ አስለቀስከኝ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የጠሏችሁ ሠወች አሁን ስታገኙ ወደናተ ይመጣሉ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እናታችን እመብረሀን በምህረት እጆቿ ትዳብሰወት ልጁን ፀበልም ይህድ ስለማጨናነቅነው የኔጌታ በዚህ እድሜህ ይህ ሁሉጫና የኔአባት
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
የልጁ ጥንካሬ እሚገርም ነው ኢቢኤሶች እናመሠግናችኃለሁ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ አንተንም ጤናህን ይስጥህ ወንድም አለም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጣችው እድግ በል ፈጣሪ ጤና ይስጥችው
@selamawitabera2011
@selamawitabera2011 2 жыл бұрын
የልጅ አስተዋይ በዚህ እድሜህ ስንቱን አየህ። አይዞህ ሁሉም ያልፋል። ጌታ ያሳድግህ አንተንም እናትህንም ፈጣሪ ይማራችሁ። የጠገበ በየምክንያቱ አገርና ህዝብ ይበጠብጣል። እውነቱ ግን ይኸው በእንደዚህ አይነት ድህነት ውስጥ ነን። እስኪ ልቦና ግዙና ይሄንን ድህነት ከህዝባችን ላይ ለማጥፋት ስሩ። አሁን የምትጋደሉበት ምክንያት ለእንደነዚህ ላሉት አንድ እንጀራ ይሆናል እንዴ?
@crescentmoon2071
@crescentmoon2071 2 жыл бұрын
I agree with you,we need to work to avoid poverty in Ethiopia,,
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚለውን ቃል በዚህ ሁኔታ ሁነው እኳን አልተውትም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢
@mamadoupathecamara9663
@mamadoupathecamara9663 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞክ ሁሉ ነገር ያልፋል ተባረክ🙏
@zuzu9326
@zuzu9326 2 жыл бұрын
እህህህ ችግርን ችግር ይበልጠዋል አይዞህ አታልቅስ የመጨረሻ ለቅሶ ይሁን እናትህ ድና ለቁም ነገር አብቅቶ ያስደስታችሁ ኢቢኤሶች በርቱ! መልካም ስራ ነው አላህ ይጨምርላችሁ!!
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@mihretasmamaw3441
@mihretasmamaw3441 2 жыл бұрын
ማየት ሁሉ አቃተኝ,ጌታ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን አስባት 😢😢😢
@alemasefa1643
@alemasefa1643 2 жыл бұрын
እዉነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ አባት በዚህ እድሜህ ይህን ሁሉ ፈተና ከቻላችሁ አድራሻ ሥጡን እነሡን የምናገኝበትን በተረፈ በርቱ መልካም ሥራ ለራሥ ነዉ ሁላችንም መልካም ሥራ እንድሠራ እግዚአብሔር ይርዳን
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነች ቤተሰቦቻ አረብ አገር ሂጂ ልጁን ለኛ ስጭ ያሉት እቢማለታ ጀግና ሴት ነች ልጃን አሳደገች ግን አሁን ጤናዋ መታመሙ ደሞ ልጁ መታመሙ ያሳዝናል ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገንኢቢኤስ ደረሳቹ ሁለት ነብስ ታደጋቹ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ቤተሰቦቻ ያላቸው አረብ አገር ገንዘብ ፈልገው እቢስላለች አባታ ተበቀላት አቤት ጉድ አይዞህ ልጄ አተአሁን አለም አየህ ሁሉም ያልፋል አታልቅስ አይዞህ አሁን ሁሉም ይስተካከላል ወገን ኢትዮጳዊ አለህ የሳን ዘመዶች እደአባት እርሳቸው ድሮም አባት የሞተበት ልጅ ዘመድ አይወደውም ሀብትሽ ጉበዝ ልጅ በረታ
@genetwolde9411
@genetwolde9411 2 жыл бұрын
አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር አንተንም እናትህንም ይማራችሁ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ ዉድ የሃገሬ ልጆች የነንቴ እገዘ ሁሌም ከምአለቅሱት ሰዋች ገረረ አልተለየም አሁንም ለነዝህ እነትነ ልጅ እጀቹ ይዘረገ የሁለችንም መጨረሸ አይተወቅምና ኡፊፊፊ ስየሰዝኑ ልጁ አንጀቴን በለኝ ገነ በዝህ እድሜ ይሄን ስቀይ መየት የመል
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ebs አላህ እድሜናጤና ይሥጣቹ ወላሂ ቃላት ያንሰኛል ለናተ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@huleinfo8409
@huleinfo8409 2 жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላልክ 😭😭የእኔን ህይወት በምልሰት አስታወሰኝ ኢቢኤሶች ተባረኩ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
ሀብትሽ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል !!! ከሠመሁት ታሪክ ሁሉ የአንተና የእናትህ ታሪክ በጣም አስለቀሠኝ።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
@@mahi141እረ ምን በወጣሽ ይህው እኔ ላድርግሽ
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 2 жыл бұрын
Ebs is more of a philanthropic organization than a news media. May the Almighty infinitely bless you all. You people are doing wonders.
@medinatube1326
@medinatube1326 Жыл бұрын
ለካ የባሰም አለ ስቶቻችን በትንሽ ነገር ፈጣሪን እናማርራለን አልሀምድሊላ የባሰም አለ👏👏
@appilefuj7052
@appilefuj7052 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ብዙ መከራና ስቃ ውስጥ ይኖራል የልጅ የሚያስለቅሰው ያለ እድሜው ስለ ሆነነው 😭😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc 2 жыл бұрын
የኢትዮ እናት እኮ ትለያለች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🤲🏻☝🏼
@jery3457
@jery3457 2 жыл бұрын
ሁሉም ግን አደሉም
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc 2 жыл бұрын
@@jery3457 ይቅርታ እህቴ ምንም ሆነ ምንም ህናት ህናት ነች::
@mercitemesgen7102
@mercitemesgen7102 2 жыл бұрын
ebsኦች ግን ስራችሁ እጅግ የሚወደድ እጅግ በጣም የሚያስደስት የሚደገፍ እጅግ በጣም መልካም ሰራ ሰለምትሰሩ ጌታ ይባርካችሁ እናንተ የብዙዎችን እንባ የሚያብስ የብዙዎችን ህልምና እራይ መንገድ ላይ የሚያሰቀር ሳይሆን የሚያሰቀጥል ሰራ ነውና እየሰራችሁ ያላችሁ ሰው ደሞ በሕይወቱ የሰውን ደስታና ህልሙ ሲቀጥል እንደ ማየት ነገር ሌላ የሚያስደስት ነገር አለ ብዬ አላስብም ተባረኩ እወዳችኋለሁ 🥰🙏
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
EBSኦች እንድው ምን እንበላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ, እንድህ ሰው ማይደርስበት ችግር ላይ ደርሳችሁ ሰውን ስለረዳችሁ ሰው መድረስ በማይችለሁ ጉዳያችሁ ላይ ሁሉ እግዝሐብሔር እንድህ ከች ይበልላችሁ ,ሕይወታችሁ በደስታ ይጥለቀለቅ ሰውን ደስ እንዳሰኛችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏,ኑሩልን ውለታችሁን እኛ ኢትዮጵያኖች መቸም አንረሳም, የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ
@yyll553
@yyll553 2 жыл бұрын
እኔን የኔ አስተዋይ እንዳተ ጓበዝ እና አስተዋይ ልጅ ትልቅ ቦታ ነው የሚደርሰው ebs እግዚሐብሔር ይባርካችው 🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ከሁሉ የተለየ ከባድ በዚህ እዴሜዉ ትልቅ በስዋትነት ለናቱ የከፈለ 13አመት ልጅ አይዞክ የኔ ልጅ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ህይዎት አባጣ ጎባጣ ናት💔😥 ኢቢኤሶች እግዚያብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የደሃዎች እባ ጠራጊዎች ድጋፋችሁ ቃላት የለኝም ተባረኩ🙏
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_የእምነታቸው ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤሶች እነሱንም እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላቸው።_*
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
ምን አይነት ልጅ ነው እግዚአብሔር ልጅን ባርኮ ሲሰጥ እንዲህ ነው አይዞህ አባቴ 😭 በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት
@gezahegndessalegn2353
@gezahegndessalegn2353 2 жыл бұрын
ይኼ እውነተኛ,መሬት ላይ ያለ, ከብዙ አንዱ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው :: ሁሌ እግዜር ጬኸቱን የሚሰማው,... ኢትዮጵያም እንደ ስራችን ትቀጥላለች ።
@rahelayele4116
@rahelayele4116 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ዛሬ ነገህ አይደልም ይሄም ያልፍል በዚ እድሜ ትልቅ አላፊነት ተሽክመካል እግዚአብሔር ጥበብ ማስተዎል አብዝቶ ይስጥህ ያንተንም የውድ እናት ጤና ይስጣቹ
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ፈጣሪ እንባህን ያብስልክ የእናትክም የአንተም ጤና ተመለሶ ደስተኛ ሁናችሁ የተቸገሩትን እንደምትረዱ አልጠራጠርም
@zenatube5294
@zenatube5294 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ አሳዛኝ የህይወት ፈተና አይቸም አላቅምም፤አልቅሽም አላቀም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፕሮግራሙንም ለምታዘጋጁትም ለእናንተ እናመሰግናለን፤ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እናንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ብድራታችሁን ይክፈለው ብዙ ጊዜ የብዙዎችን እምባ ስታብሱ አየለው ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ቻናል ❤️❤️❤️
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል አይዞህ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አንተ ጀግና አንደኛ ነህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አንተም እናትክም ፈጣሪ ይማራችሁ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 2 жыл бұрын
ኢቢኢሱች ተባርኩ ለረዳችኋቸዉ ሁሉ አላህ ጥሮ ምንዳ ይቸራችሁ
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 2 жыл бұрын
በእውነት እራሴን ታዘብኩት😭😭በእርግጥ አራት ልጅ አለኝ ብቻዬን ነው የማሳድጋቸው እነሱን ለማሳደግ ተሰደድኩ ግን እኔ የማለቅሰው ከልጆቼ ስለተለየሁ ነው ፈጣሪ ጤና ሰቶኝ በመስራቴ አላመሰግነውም😭😭😭ሁሌ በብቸኝነቴ አለቅሳለሁ😭😭😭😭ለካ ይኸም አለ በሕይወቴ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ይህ ብርቱ የመጀመሪያ ልጄ እኩያ ነው እና በሱ ውስጥ ልጄን አሰብኩት😭😭😭😭
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ አንተ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አገርንም እኔትህንም ትረዳለህ እግዛብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ኢቢኤሶች ኑሩልን 🙏
@user-kb5mc3rn2v
@user-kb5mc3rn2v 2 жыл бұрын
የእኔ ልጅ የአንተን ሕይወት ኖሬዋለሁ። አልፎ የተሳካ ኑሮ እየኖርኩ ነው። ለእናቴ ከጓደኞቼ ቤት የሰጡኝን ነበረ አምጥቼ ነበረ የምመግባት። ዛሬ አንቀባርሬያት ትኖራለች 🙏🙏🙏
@sadessaed8065
@sadessaed8065 2 жыл бұрын
እውነት ቃላት የለኝም ኢቢኤሶች ትለያላችሁ አሏህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ
@wardamdam2932
@wardamdam2932 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እናንተን ምን ብዬ እንደማመሰግናቹ አላውቅም ግን ምን አይነት ጎበዝ ጀግና ልጅ እንደሆነ ማሰብም ይከብዳል ውይ ጌታዬ የኔ ውድ እሱ ግን ያሳዝናል ገና በልጅነቱ ሀላፊነት መውሰድ ኦ እውነት በትንንሽ እጆቹ እንጨት መፍለጥ እውነት አሞኛል
@fraolfraol4769
@fraolfraol4769 2 жыл бұрын
ከነ ልጆቼ ተላቀስን አይዞህ የኔ ልጅ ለሌሎች ብርታት ነህ አታልቅስ አለፈ የጨለማው ጊዜ የኔ ጌታ እመብርሀን ትረዳችሁ እሰይ ልጄ ነጋልህ ተመስገን ብዙ ደግ አይኖች አዩህ
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@adiseasmahey4755
@adiseasmahey4755 2 жыл бұрын
ኑ በእናታችሁ ይሄን ልጅ በደንብ እናግዘው ሁላችን ከምናለቀቅስ ኑ እንርዳቸው እኔ ቃል ልግባ 10'000 ብር በሉ ያለንን እንዘርጋ
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 2 жыл бұрын
Okay 👍🤲
@makyayoutube8233
@makyayoutube8233 2 жыл бұрын
ባወጣ ይተካሽ እህት
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 жыл бұрын
አላህ በወጣችሁበት የበለጠውን ይጫምርለችሁ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥሽ
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 2 жыл бұрын
አቤቱ መዳንኃዓለም አባት ልጆችህን ተመልከት እግዚአብሔር ጤናውን ያድላችሁ
@masialamu868
@masialamu868 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ እንባ ይፍስስልክህ እንዴት ያለ ልብ ንፁህ ነው እግዚአብሔር ካነተ ጋር ይሆን ድንግል ማርያም ፅንቱን ትስጥቅ እንባን ወደ ደስታ ትቅይርላችሁ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርከው መልካም ልጅ ነው ለነሱ ይድረሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናት አትቸገር 😢😢❤❤❤
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
ወይ መታደል እንዳንተ አይነት ጀግነ የልጀ አሰተዋይ በጣም ትገርማለህ አሰደመምከኘ።
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቹ የስንቱን እንባ አበሳችሁት በየቤቱ ስንት ስቃይ አለ ያረብ ደስታቹ ይመለስ እንባቹ በሳቅ ይቀየር
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ያለህድሜዉ ብዙ መከራ እያየ ነዉ ለእናቱ እናት የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳልፍላቹ ይህን ቀን 😭💔
@user-th5vd6vp1u
@user-th5vd6vp1u 2 жыл бұрын
ያረብ ስንት አለ ለካ የኔ ዉድሜዋ 😢😢😢😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💓💓💝💓💓💓💔💞
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
Wow, I can’t stop 😭. I watch so many sad things but I never seen something like this. this boy he’s so brave.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞህ እግዚአብሔር ከንተና ክእናትህ ጋር ይሁን Ebs በጣም ልትመሰገኑ ይገባል መልካም ስራ በርቱ
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
ኢቢዬሶች እውነት የስንቱን እንባ አስባችሆል ውውይ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፍል 😭😭 አስተዋይ ልጅ ነው
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 2 жыл бұрын
የዲሀ ልጂ ባብዛኛው አሳተሳሰባቸው ወላሂ ሀብታም ነኝ ያለ በሀብቱ የማያገኘውን ጸጋ አላህ ሰቷቸዋል አለጂ የኛ አይነት ቤተሰብ ዲሀ አትሉት አስተሳሰብ የለው ሀብታም አትሉት ለሰው አይረዳ
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k 2 жыл бұрын
ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ ዉደ
@marthagebirehana5984
@marthagebirehana5984 2 жыл бұрын
የአዲስ ምእራፍ አዘጋጆች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ🙏🙏🙏 ሀብትሽ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ማስተዋልን የታደልክ ድንቅ ልጅ ነህ። ፈጣሪ እናትክንም አንተንም በጤና በደሰታ በፍቅር የምትኖሩበት ብዙ እድሜን ያድላችሁ። እመብርሃን ከናንተ ጋር ትሁን አይዞአችሁ
@foziyanuri6955
@foziyanuri6955 2 жыл бұрын
ለሰቱ አልቅሳቹ አልቅሰን እንችለዋለን ለዚህ ሁሉ ያበቃን የኛ ጭካኔ የኛ አለመተዛዘን የኛ ዘርኝነት የኛ አክራሪነት እባካቹ እኛ ደሆች እንዋደድ 😂😂😂
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
እና ምን ያስቅሻል 😡😡
@amelmesfin5003
@amelmesfin5003 2 жыл бұрын
እና ምን ያስቅሻል ድዳም 😡😡
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ስንት ደደብ አለ ያስቃልን🤒😡😡😡
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
ጥርሰሸ ይርገፍ ሳይጣን ነዉ በዚህ የሚሰቀዉ ሰታሰጠይ እርግጠኛ ነኝ በሸተኛ ነሸ መቸም ጤነኛ ሰዉ በዚህ አይሰቅም
@haniorootube8215
@haniorootube8215 2 жыл бұрын
😡😡😡😡
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፉፉፉፉፉፉ በዛሬ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ መፈጠሩ በራሱ ይገርማል ሲቀጥል ebsእድሜና ጤና ይስጣችሁ 💖💖💖💖🙏🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖ፈጣሪ ከባለ ሀብት ተርታ ይመድብልን ዉዴዴዴዴ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 አሜን ፫
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 🙏🙏💯💯💯⚘⚘⚘ፈጣሪ እድሜ እና ስጥቶ ያሰብሽዉ ይሳካ አሜን
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
አፈር ልብላልህ የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ እናትህ እድለኛ ነች አንተን የመሰለ ልጅ ስላላት 💔💔💔💔 አድገህ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃህ ባባየ የኔ እምባ ይፍሰስ ታዲያ ይህ ሚዲያ ምንድነው ክፋቱ የስንት ሰው እንባ እያበሰ 😭😭😭😭😭
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 7 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,4 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,6 МЛН