"አንቺ ወረተኛ በወጣበት ሰአት 4 ሺህ ብር ያለው ሰዉ ሀብታም ነበር "ተወዳጁ ድምፃዊ ስዩም ጥላሁን በቅዳሜ ከሰአት

  Рет қаралды 109,338

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 128
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
መልከመልካም ቀይ ወጣት ከሕዝብ ጋር በሰላም የሚኖር ሁሉ የሚወደው ባለሙያ አሁን ትዝ ይለኛል የሰፈር ልጅ አንተን ክፉ አይንካ "አዝማሪኖ" ሁሌ እንወዳሃለን የአስመራ ልጆች::
@yejuambassel2646
@yejuambassel2646 Жыл бұрын
የ70ዎቹ መጨረሻ የልጅነት ዘመን ትዝታ "አንች ወረተኛ" ምርጥ ዜማ ነበር እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት እንመኛለን ❤ 🙏🙏
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 Жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ሰው ነህ እዳተ አይነት ሰው ይብዛልን ቅዳሜን ከሰአት ፕሮግራም በጉጉት የምንጠብቀው ቀን ebs ሶች እናመሰግናለን
@immigration2009
@immigration2009 Жыл бұрын
አባቴ እናቴን በዚህ ዘፈን አሽኮርምሞ ነዉ ያገባት እና እኔ ተወለለድኩ በጣም ነው ምትወደው ይሄን ዘፈን በአካልም ስዩምን እንዳገኘችዉም ትነግረኝ ነበር ለአመታት ቤታችን ዉስጥ ሲከፈት ስለነበረ እኔም ዘፊኖቹን በሚገባ እዘፍናቸዋለዉ ለሚስቴ ም እዘፍንላታለዉ ምቅ ሲለኝ and good to see you brother God he will bless you more and more I didn’t know you are a life I’m very happy to see you a life wow and your voice is still amazing
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ ትውለድ ያለበት ቢቸግረውም ይስቃል ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው አሜን አሜን አቤት ቡናው ጭሱ
@wondwosenalmayhu
@wondwosenalmayhu Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ከዘር በላይ ነው ፓለቲካው ሊያጠፋው የሚታትረው ይህን የመተሳሰብ የመፋቀር እሴት ነው
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Жыл бұрын
አይ ጊዜ አስመራ በዚህ ዘፈን ቫይስሮ ውስጥ ጨፍሪለሁ ሰዩሜ እራሱ ያውቃል ስዩሜ ፈጣሪ ጨርሶ የማርህ
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
በ 70 ዎቹ የነበሩ አርቲስቶች እንደዚ አስታውሳችሁ ስታቀቡ እንዴት ደስ ይላል
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
አዎ እዉነት ነዉ።በደርግ ዘመን የጎንደር ልጅ ነኝ አሥታዉሣለሑ በጣም ደሥ የሚል ትዝታ ነዉ ያለኝ አንቺ ወረተኛ ወረት የለመድሽዉ❤❤❤❤
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ መልካሙ ተበጀ አያልኩ ነበር የምሰማው ።ኡፍ የድሮ ዘፋኞች እኮ ዋጋ ከፍለው ነው ያለፉት ክብር ለነሱ ። ጨዋታቸው ደስ ሲል እንኳን እግዚኣብሄር ማሮት የኔ አባት።
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናዎ ይመልስሎት
@teshagerbeshawured7152
@teshagerbeshawured7152 Жыл бұрын
የሰው ልጅ የመጨረሻ ዘመኑን የሚያሳልፈው ከኑሮ አጋሩ ጋር ነውና በዚህ አጋጣሚ አጠገብህ ሆና በደስታውም በሃዘኑም ከጎንህ ላልተለየችህ ባለቤትህ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋና ይገባታል ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
መልካም ሰው ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት Ebs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንግዳ አድርገህ ስላቀረበከው እናመሰግናለን። እንኳን ቀላሉን አደረገልህ ወንድማችን። የዛ ዘመን ሰው ባልሆንም ዘፈኑ ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ እየሰማሁ አድጊያለሁ። ዋናው ነገር በአንድ ኩላሊት እንደማንኛውም ሁለት ኩላሊት እንዳለው መኖር ይቻላል። ይሄን ያክል ነው የመኖር ገደብህ የሚባል ቀነም ሆነ አመት የለውም። አንዱን ኩላሊትህን በደንብ ጤነኝነቱን ጠብቀህ መኖር ነው። ዶር ባልሆንም ከቤተሰብ ልምድ ስላለኝ ነው። as long as you avoid አልኮል መጠጥ ካፊን እና በጣም ብዙ ገንቢ( high protein) ምግቦች ደም ግፊትህን ከተቆጣጠርክ ከእግዚአብሔር ጋር ይኖራል። የሀኪሞችን ምክር ደግሞ መጠበቅ ነው። ዮኒ እንደሁልግዜው ምስጋናዬ ከጣሪያ በላይ ነው። ለስዮምም ላሰበው ነገር ሁሉ ቸር ይግጠመው። 🙏🙏
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha Жыл бұрын
አቤት አለባበስ ስነ ሥርአት ነበር የአርት ክብር ድሮ ለሙዚቃ ክብር የነበራቸዉ የሐገራችን ወታደራዊ ባንድና ኦርኬስትራ በሙሉ ሐገር ከመጠበቅና ወቶአደሩን ከማነቃቃት አልፈዉ ጥሩ የአርት ፍቅር ስለነበራቸዉ እንኳን ባንድ ኪቦርድ ቀርቶ በድምፃቸዉ ቢያዜሙትም በንፁህ አእምሮ የተሰራ ስራ ስለሚሰሩ ዜማቸዉ ግጥማቸዉ ዘመን ተሻጋሪ ነዉ እንዲሁ የተረሳ ሲራክ ሽፈራዉ እሚባል ተጉላልተናል ባክነናል እያለ ስለ መሠረተ ትምህርት ያዜመ የፖሊስ ግሩም የዜማና ግጥም ደራሲ የነአስናቀ ገብረየስን አንዴ እንዳልመጣሽ ቤቴ ብሎ የደረሰና ለነኩኩና ሒሩት በቀለ ለኬኔዲ ሁሉ ያበረከተ ድምፃዊ ነበር ጋሽ ስዩም በአቅሜ ተባባሪ ነኝ ለመፃፍህም ለሙዚቃህም
@mofiti1
@mofiti1 Жыл бұрын
ኦውውው ስዩሜ! እግዝያብሄር ምህረቱን ስለሰጠህ ምስጋና ይድረሰው:: ባንተ ሙዚቃ ያደግን የ80ዎቹ ልጆች በፍቅር እናስታውስሃለን:: 8ኛ ክፍል ሆኜ 1978 ዓም አንቺ ወረተኛን ነብሳችን እስኪወጣ እንደሰትበት ነበር:: ወደ ዘጠኝ አልፌ ክ/መንግስት ፍፁም ሙዚቃ ቤት መናኸርያ ውስጥ በትልቅ ስፒከር ተከፍቶ ቆመን እየሰማን ከመንገደኛ የወጪ የምንቀፍለውን አልረሳውም:: ሰላምህንና ጤንነትህን ፈጣሪ ያብዛልኝ::
@user-ms2gd4ug6t
@user-ms2gd4ug6t Жыл бұрын
ምህረት ይላክልህ የልጅነቴን ሙዚቃ ማን እንደሆን በማወቄ ደስ ብሎኛል ጅግና አባታችን እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ❤❤
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏የኔ አባት ፈጣሪ ይማሮት🙏
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
አይዞኝ እግዚያብሄር ይማሮት ትምህርት በሬዲዮ ስንማል በመሀል ለመዝናኛ ይከፈነበር ዘመን ደጉ😢😢😢
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 7 ай бұрын
ጋሽ ስዩም ጥላሁን በጣም የማደንቀው ሰው ረጅም እድሜ እመኚልሃለሁ 🙏❤️
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 6 ай бұрын
Wow long live Siyumye 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ የአስመራ ፖሊስ ትዝታዬ ነው እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የግንቦት 8/1981 መፈንቅለ መንግስት ስለባ የሆኑትን ደጉን, ትሁቱን ጀነራል ታዬ ባላኬርን ስላነሳሀቸው አመስግንሀለሁ በጣም መልካም ስው ነህ ቀሪ ዘመንህ መልካም ይሁንልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
እነዛን ጀነራሎች እስቲ ቢያሥራቸውስ?ፈጅቷቸው ጠፋ ያ ውሻ።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ተወዳጁ ወንድማችን ሰዮም አይ ባንተ ሙዚቃ ምን ያልሆነው አለ?😂😂😂 ኣሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ ሁሉም 22:06 ይተባበርሀል ጀግናችን 💚💛❤️💕
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 Жыл бұрын
😍 በጣም የምወደው ሙዚቃ ጤና ይስጥህ!
@biruktefera3419
@biruktefera3419 Жыл бұрын
ስዩሜ ሠው አክባሪ ሠላምተኛዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tesfayetaddesse9752
@tesfayetaddesse9752 Жыл бұрын
አይ ዮኒ የተባረክ ሰው የሀገር ሀብት ጀግናውን ስዪሜን በማቅረብህ በጣም ተደስቼ የኤርትራ ክፍለሀገር ትዝታዬን የዛችን ውብ ከተማ አሥመራን ፊቴ ገጭ አለች ምንዋጋለው ! ስዩሜን የሁአሠን ጀግና እንኳን ፈጣሪ የማረህ እግዚአብሔር ይጠብቅህከነመላው ቤተሰብህ ዕድሜና ፀጋውን በረከቱንሁሉ ያድልልኝ አሜን።
@hidatteklom7281
@hidatteklom7281 Жыл бұрын
I wish his dreams come true ❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@ak4ever818
@ak4ever818 Жыл бұрын
Thank you for you mentioned my home town Asmara. I hope you feel better soon. God bless.
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
God bless you with good health and long life our legend 🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 ай бұрын
ጋሽ ስዩሜ ስላዬሁ ደስ ብሎኛል በጣም አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ነው እምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 Жыл бұрын
ድምፁ እንዳለ ነው😍💕
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
መጽሐፍ እጽፋለሁ ያልከው በጣም የሚደገፍ ነዉ ።በርታ ስዩም ።ደሞ ካሴት ባወጣህበት ወቅት 4ሺ ብር ጥሩ መኪና ይገዛ ነበር ።
@atkawftsum532
@atkawftsum532 Жыл бұрын
በጣም ማደንቀው አርቲስ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሑ
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እንኳን ፈጣሪ ማረህ በጣም ጨዋ ሰው ነህ አዮይዞን በርተ ebs በጣም ጥሩ ሰው ነህ አስታውሰህ መጠየቃችሁ ተባረኩ
@tsegayehaile100
@tsegayehaile100 Жыл бұрын
God Bless you and long life our legend 🙏
@user-jg4et2tq9b
@user-jg4et2tq9b Жыл бұрын
በጣም ምወዳቸው ዘፈኖች አልበም ዮኒዬ
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 Жыл бұрын
መርሓባ ኣንቺ ወረተኛ!!! ወዲ ኣስመራ!! ስንቴ ቢስ እንደተባለልህ!!! ኣሁንም ዘፈኑ እሰማዋለሁ!! ጤናው ይስጥህ!! ጋሻው ኣዳልም :: እኔ ያማርኛ ዘፈን እወዳለሁ
@mary1475
@mary1475 Ай бұрын
ጋሻውም ወዲ ኣስመራ ነበር እኔም በጣም እወደዋለው ይችን ዘፈንም ስወዳት ወረተኛ ❤️❤️❤️
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ሰው ስዩም ጥላሁን
@weynitewel458
@weynitewel458 5 ай бұрын
ሱዩም ወንድማችን እግዛብሄር ሞሉ ጠንነት ይስጥህ 3 4ጌዜ ስለ አስመራ እና ህዙቡ ክብር ስታወራ ሰምቸአለሁ ራስህ ኩቡር ነህ ሻበል ስዩም እን ወዱሃለን ናከብርሃለን በዘፈንህ ተፋቅረናል በፍቅር ተራርጠናል ከባድ ትዝታ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ውይይይ በስማም እሚገርም እቱ መላ የኔ ገላ እቱ መላ የኔ አለኝታ እይው ልቤ ሲንገላታ መላ ፈልጊ ለልቤ ቦታ ❤❤ እግዚአብሔር ይማሮት
@tsgheweiniabed7721
@tsgheweiniabed7721 Жыл бұрын
Thanks Yonas-eyea I don’t know who’s the singer but always my favorite artist ❤
@MeshetTesfaye-fg3pz
@MeshetTesfaye-fg3pz Жыл бұрын
አይ አባቴን አሰታወሰኝ አክሊሉና ሰዩም ጥላሁንየልጅነት ትውሰታ ጌታ ምህረቱን ይላክሎት ጋሽ ሰዪም
@fireyirga34
@fireyirga34 Жыл бұрын
ይወኒ አከብርሀለዉ እናመሰግናለዉ አች ወረተኛን በጣም ነዉ የምወደዉ
@saediaosman6944
@saediaosman6944 Жыл бұрын
Selam Siyum, Nice to see you after long time, Asmera new ymawkih,Edmena tena emeghlehalhu
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
What a fantastic memorie
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Yenn you are a good actor for your hard work 💜
@userd42
@userd42 2 ай бұрын
ዮኒ,መቼስ,ምርጥምርጡን,ነው,የምታቀርበው,ሁለታችሁም,ተባረኩ,የቤተክርስቲያን,ቅዳሴ,ይሰማኞል,አሄሄሄሄሄሄ,ኢትዮጵያዬ,ናፈቅሽኝ,ፈጣሪያችን, ኢትዮጵያችንን,አስባት,አትርሳት,ደጉንና,መልካሙን,አምጣላት
@Freselemon348
@Freselemon348 Жыл бұрын
Oh yoniya hway in Asmara was everywhere oh lord you take us back 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Love you both
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Selfish! Man !!!
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
I heard* Anchi wartanya* songs for the first time in Addis Ababa in 1978 E.C for the first time . Someone was listening this music over and over at his home next to our home . I'm very very happy that to see Artist Siyum Akililu With Alive !!! Because some people were Said,,. He was passed away a long time. First of all, thank EBC broad caste for visiting this Greatest Ethiopian Artist!!!!!
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Yenn you are our nationa super start 👌 👏
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 Жыл бұрын
ዮን ግን በመሀል መርሃበ የምትለት ናገር❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥሰዉ የታመሙትንም ጤናዎን ይመልስልዎት
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ጋሽ ስዩም
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 7 ай бұрын
አባቴ በጣም ይወደው ነበር አስታውሳለሁ በእረፍቱ ቀን ልብሱን እየተኮሰ ክፍት ነው ያውላት የልቤ አዳራሽ የሚለውን እያዜመ ልብሱን ይተኩስ ነበር 😭 ዛሬ ለዚያ ነው ስዩም ጥላሁን ብየ ሰርች ሳደርግ ይሄ ቃለ መጠይቅ መጣልኝ ። ግጥሙና ዜማው በአንድ ቀን ነው የተሰራው ! በጣም ይደንቃል ። ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልዎት ።
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Gash siyum wanawu tena newu Allah afya yadirgih chemiro
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Ай бұрын
ይገርማል ጋሽ ስዩም ፅዳ ያለ ኢትዮጵያዊ ።
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Жыл бұрын
ጋሽ ስዪም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ የአገር ባለውለታ ነህ።
@zerimunkebede9940
@zerimunkebede9940 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Enkuwan Egziabher mareh gash siyume.
@limenhfasil4703
@limenhfasil4703 Жыл бұрын
Asmera gerebete neber gash syume tnx yoni after 33 years i saw him im happy
@yonasabebe5156
@yonasabebe5156 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ምርጥ ዘፋኝ ነበር ጌታ ይማርህ
@hidatteklom7281
@hidatteklom7281 Жыл бұрын
Long live to you 💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
Dear money is nothing .love is the best.. You are greatfull, you got God .If people loves you Done ,proud of You.long live to you.
@sabahmohammed9667
@sabahmohammed9667 Жыл бұрын
ዬኒዬ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ፡ በጣም አድናቂህ ነኝ አንተን የወለዱ እናት ይባረኩ አዛኝ ሩህሩህ የሆንክ አላህ ይጠብቅህ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Жыл бұрын
ልጅነቴን አስታወስከኝ ዮኒዬ እናመሰግናለን
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
Thank you yoni selkarabekau
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
Hi Jonathan, you know about the great hero, he lives in Harare (Dredawa). He’s awarded medals 🥇 on Somalia war. On that time he was popular. He did a lot of favour for our country. But now he is in bad situation. I think he’s name is Hussien Gobena may be he’s in 70s. You will be amazed what he did please visit him.❤❤❤
@hewan1291
@hewan1291 Жыл бұрын
e/r yemarot gashe Seyoum ♥️♥️♥️🙏
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Жыл бұрын
oldies Goldie ❤🎉
@saharazuz7945
@saharazuz7945 Жыл бұрын
MASHAALLAH ALLAH AFIYA ENA TENA YESTEH AAY ETHIOPIA YE DEROWA ETHIOPIA AH ALLAHEYE EBAKEH YACHIN ETHIOPIAN MELESELEN
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
Yoniye thank you verry much, ye lijinet tizitayen ametahew, Gashe Seyoum ye police collage teresa ende ?
@theh.a.m9279
@theh.a.m9279 Жыл бұрын
الله يشفيك يارررب
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 6 ай бұрын
ሠላም እና ጤና አምላክ ይሰጥህ ዋው ያገር ባለውለታ ነህ
@medutube45
@medutube45 Жыл бұрын
አላህ ያሺርህ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩሜ እግዚአብሔር ይማርህ። ዛሬም ኩሩና ዘናጭ፣ ሰው አክባሪ የተባረከ ሰው ነው። በዜማው ሚሊዮኖችን አስደስቷል፣ አዝናንቷል፣ አስለቅሷል፣ አጋብቷል። ዛሬ በጤናው አይገኝም እና ልናግዘው ይገባናል። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለው።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
ATO SEYUME EGZABHER YEMARHE HAPPY TO SEE YOU❤
@saramarr3134
@saramarr3134 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ
@kehatube4308
@kehatube4308 Жыл бұрын
Ye Nazretu Eyesus Cherso yimarih...Ahun zefen yibkana Wede amlakih kireb! Ewedihalew abate!
@Mamush-oz1iv
@Mamush-oz1iv 28 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
በአንድ ኩላሊት መኖር ይቻላል:: ጋሽ ስዩሜ ዕድሜ ይስጥህ:: ምኞትህ ተሟልቶ ያሳይህ::
@l5w5a59
@l5w5a59 Жыл бұрын
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
ስኩዋር ና ደም ግፊት በምግብ መስተካከል ይችላል::አጠክልት በብዛት መመገብ::ካርቦሃይድሬት አለመመገብ ነው::መጠነኛ ፕሮቲን መመገብ::ጣፋጭ ነገሮችን ማስወገድ:እስፖርት መስራት:የእግር ጉዞ ማድረግ ውሃ መጠጣት::
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ብርቅዬ ድምጻዊ 😘😘
@yosief6114
@yosief6114 Жыл бұрын
ሰዮም አሰመራ ፖሊሰ በነበርክበት ግዜ ያሰተዋሰኛል ኢሳቅ ባንጃዉ ጊታርሰት እንባይ ሳክሰ አብራሃም ዘፍኙ ዮዉሃንሰ እሰትፍኑሰ ጥሩ ግዜ ነበር ፖሊሰ ባንድ ታዋቂ ነበር ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏🏽
@honey24247
@honey24247 Жыл бұрын
Abet tehetena yoni yelej awaki❤
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
YONY BIZU YETERESEWU ARTISTOCH AHUNIM FILEGAHIN ATAKUM YEWRIKAMAWU ZEMEN ARTISTOCH +YERASIH LIJ BEGOREBET KUNTICHA TEGISTS YETEDEGEBET ZEMEN NEWU THANK U
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@lueal30
@lueal30 Жыл бұрын
Esey endezh eski sew sew mishetu des milu snt sra yeseru sewoch akirbu enamesegnalehu siyaweru erasu des silu edmie ketiena gar ystewot
@sabahmohammed9667
@sabahmohammed9667 Жыл бұрын
አላህ ይማርህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@reemreemnyn6don.659
@reemreemnyn6don.659 Жыл бұрын
Alah yemarote
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 Жыл бұрын
እኛ ሰፈር ልጅ ሆነን ሙሳ ሱቅ የሚባል ሱቅ ይሄን ዘፈን ያስታውሰኛል። እቱ መላ የኔ ፍቅር እቱ መላ የኔ አሌንታ ይኸው ልቤ ሲንገላታ መላ ፈልጊለት ልዩ ቦታ የስሙኒ ከሰል፣ ዘይት የሀምሳ ሳንቲም፣
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 Жыл бұрын
ኣስመራን ማስታወስህ እውነቱን መርሓባ ብያለሁ!!!
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Ya GUREMSENA GEZAYA YA ZAFANE TEZETA 110/💯✋
@anahabbana2562
@anahabbana2562 6 ай бұрын
Ebs lezih Talak sewu balemuya Spencer bihonewu leloch balehabt Spencer byadergut TILIK WULETA NEWU
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 Жыл бұрын
Ewnet. Betam. New. Mwodwet. Yeljnet. Tztaye. Anchi. Weretegna. Beljnet. Andebete. Yezefnkat. Semaw. Erasu. Enbaye. Ymetal. 😊
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
የድሮ ዘፈኖችኮ ተሰምቶ አይጠገብም አይሰለችም በዛላይ ወደፍቅር ውስጥ ይከታል ዛሬም ልባችን ላይ የታተመነው ሚመስለው የናተዘፈኖች ዘመኔቹ ይለምልም ባለውለታዎቻችን
@tameweldargye1430
@tameweldargye1430 Жыл бұрын
Egzabhar ymarh syoume tnshe hone new yemak sembl (kambo ) ant esak banjaw yowhans estfanos bsrat gal gdey yedro police e/r ymarh
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 Жыл бұрын
😢😢🇪🇹❤👍😂🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@kmoonsaeed8681
@kmoonsaeed8681 Жыл бұрын
መረሀባ፡ዮንዬ
@saediaosman6944
@saediaosman6944 Жыл бұрын
Telephonu please
@thewonders3163
@thewonders3163 Жыл бұрын
It's on the screen, watch the interview
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,4 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН