/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"

  Рет қаралды 636,119

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 264
@bobyoung9359
@bobyoung9359 6 ай бұрын
ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ የልታሰውን እንጀራ ይስጣችሁ🙏
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የስደት ሒወት ምርርብሎኛል
@user-tl9rj8he2b
@user-tl9rj8he2b 6 ай бұрын
አሜን ለሁላችም ❤
@genetAbebe-mg1zn
@genetAbebe-mg1zn 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@tsehaytsehay301
@tsehaytsehay301 6 ай бұрын
Ameen you too my sweet ❤️❤️❤️❤️❤️
@ethio360media53
@ethio360media53 6 ай бұрын
ማነው ልጅ መውለድ የናፈቀው እንደኔ እሲ አላህ ይስጥሽ በሉኝ ቅመሞች 😢😢😢😢😢
@user-tl9rj8he2b
@user-tl9rj8he2b 6 ай бұрын
የልብሽን መሻት እግዜአብሔር ይስጥሽ የኔ ንግስት 😘😘 እኔ ደግሞ ዱሮ ምንም አይመስለኝም ነበር ሰሞኑም አግብይ አግብይ እያለኝ ነው ደግሞ መፍቃር አልቻልኩም ምንድነው ነገሩ የመዳም ቅመሞች 😂
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 ай бұрын
አላህ ይሥጥሺ መጀመሪያ ባሉ አለወይ ነው
@wubete10
@wubete10 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሸታ ይፈፅምልሽ እህቴ🙏🥰ደምሩኝ
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r 6 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@negutube
@negutube 6 ай бұрын
አብሽሪ እማ አላህ ይወፍቅሽ ያረብ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 ай бұрын
ይህ ድራመ በጣም ተመቼቶናል እመተሉ፣ እስኪ በ LIKE ?
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ትንሿ አፍርካ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን በሙሉ ሰላም
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 6 ай бұрын
Jumas ezaw Arab lay etyopiwi kirstiyan nach nan
@zd6344
@zd6344 6 ай бұрын
የዛሬው በጣም ነው ያዝናናኝ ሳላደንቅ አላልፍም😂😂😂
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ
@yasminali8189
@yasminali8189 6 ай бұрын
Ameeen
@ddddd1049
@ddddd1049 6 ай бұрын
አሚን
@wubete10
@wubete10 6 ай бұрын
አሜን(3)🙏ደምሩኝ
@saranajiib5009
@saranajiib5009 6 ай бұрын
Ameen ya allah
@zainabmk1224
@zainabmk1224 6 ай бұрын
አሜን
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 6 ай бұрын
በሰውሀገር በሰውቤት ሆናችሁ በጭቀትበሀሣብያላችሁ አላህከሀሣብአውጥቶ የእረፍትእጀራ ይስጣችሁ😢😢
@DryLeave-de4oo
@DryLeave-de4oo 6 ай бұрын
Amen❤amen❤amen 🙏
@user-zm3vv9nl5e
@user-zm3vv9nl5e 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያኔ አናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለዉላቸንም ያልታስብ አንጀራ አግዚአብሔር ይስጥን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abaymagna
@Abaymagna 6 ай бұрын
ሙሌ 😂ሁሌ ሚስት አይወጣለትም😅
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 6 ай бұрын
የዛሬው part 2 ያስፈልገው ነበር ተጣደፈ
@user-hz4nm6yx8y
@user-hz4nm6yx8y 6 ай бұрын
በጣም ትመቹኛላችሁ።❤ በስንቱ
@saramamo806
@saramamo806 6 ай бұрын
ሙሌና በስዬ ሲወሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁለት አዝግ❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 ай бұрын
ሁለት መዛዛግ ነውኮ😂😂😂
@Wankooshow
@Wankooshow 6 ай бұрын
Continue more language worldwide❤ ሰላምና እድገት ለሀገራችን❤🎉ኢትዮጵያ❤
@tube5169
@tube5169 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@Mydream1212
@Mydream1212 6 ай бұрын
😂😂😂😂እንደ ዛሬም ስቄ አላዉቅም ወይኔ ሙሌ እና በስንቱ😂😂😂
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
መጣችሁልኝ እስኪ ፈታ ልበል በናንተ ደብሮኝ ነበር❤❤
@djangot1381
@djangot1381 6 ай бұрын
በጥም ደስ የሚል episode I can’t stop laughing እዚህ sticom video ያሉ አርቲስቶች በሙሉ በጣም የትወና ብቃት ያላቸው ናቸው ::
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 6 ай бұрын
በተለይ ሙሉቀን ፈረንጆቹ underrated የሚሉት አይነት ነው ለኔ ምርጡ እሱ ነው
@eyuelcharent5465
@eyuelcharent5465 6 ай бұрын
The way... life.... truth ....everlasting joy jesus
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 6 ай бұрын
Meskerem is a great actress born to be an artist…..
@tigabumelese1943
@tigabumelese1943 6 ай бұрын
እሄን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ኢየሱስ እውነት ሕይወት መንገድ ነው መዳን በለላ በማንም የለም እንድንበት የተሰጠን ከሰማይ በታች የተሰጠን አንድ ስም ነው እርሱም የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ያድናል ❤
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 6 ай бұрын
Amen❤
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 6 ай бұрын
አሜን
@mariouset142
@mariouset142 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ፈራጅ ነው
@BeKii21
@BeKii21 4 ай бұрын
Embuaa bel eski
@YamAkalu
@YamAkalu Ай бұрын
Amen 🙏
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 6 ай бұрын
የሙሌ አዲስ girlfriend በጣም ተመችታኛለች:: ድጋሚ ትጠራልን:: በጣም ጎበዝ ናት::
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 ай бұрын
ታሪኩ ረጅም ነው ሂሩቴ ግድ የለም አሳጥረህ ንገረኝ😂😂😂
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 6 ай бұрын
z best
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 6 ай бұрын
ለሙሌ ግን መቼ ነው ምሳካለት 😢😢😂😂😂😂😂
@boyetube6279
@boyetube6279 6 ай бұрын
ሙሉ ትመለስ እሚል እስኪ
@bemhretutassew4528
@bemhretutassew4528 6 ай бұрын
i like the idea behind and the presentation is a pure art and thank you for teaching us about being our self and not to lie . 👏👏 You are the best.
@yemaryam1616
@yemaryam1616 6 ай бұрын
ሰላም ወንድም እህቶቼ በህመም ምክንያት ቤት ውዬ የቤት ኪራይ ቸገረኝ ቀኑ አለፈብኝ ቢጨንቀኝ እናንተን ደጋግ ወገኖቼን ለመጠየቅ ተገደዱክ እባካችሁ በፈጣሪ እርዱኝ 🙏
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 6 ай бұрын
ኧረ የበስንቱን ልጆች አሳዩን ባለፈው ሳምንት ሳይታዩ ዛሬም ናፈቁኝ እኮ በተለይ ወንዱ
@user-sd1pg6cg1i
@user-sd1pg6cg1i 6 ай бұрын
አሜን
@bezialiye5085
@bezialiye5085 6 ай бұрын
ውይ በስንቱ ቀኑን ሙሉ ደብሮኝ ነበር
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 6 ай бұрын
አንደኛነኝ ቦታልያዝብየነው የስዴትጓዶቸ አለናተአያምርም ገባገባበሉ በዛውም ክፍትብሎኛል ንሮሁሉሬትሬትብሎኛል ግንአልሀምዱሊላህ እያልኩ እየከፋኝማልቀሥ ሆኗልስራየ
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ሁሉም በጊዜው ያልፋል
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 6 ай бұрын
The finishing best . I loved it .
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አይ ሙሌ 😂😂😂😂 ❤
@eyuelcharent5465
@eyuelcharent5465 6 ай бұрын
ኑ ኑ ኑ ወደ እየሱስ ኑ
@danielhadgu
@danielhadgu 6 ай бұрын
ዝም በል ኣንተ ውሻ፡ ኑ ኑ ኑ ትላለህ ፡ ምን ኣገባህ።
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 ай бұрын
​@@danielhadgu😂😂😂😂
@mariouset142
@mariouset142 6 ай бұрын
ጂል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 ай бұрын
የእዪ ጩፋ ኮመንት kkkkkkkk
@meadmead8535
@meadmead8535 6 ай бұрын
ምን 😅😅😂😂😂😂😂
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o 6 ай бұрын
የበስንቱን ድራማ ስጠብቅ ማስታወቂያው ከመብዛቱ የተነሳ እንቅልፌ መጥቶ ሳላየው ተኛው ኧረ ባካችሁ ማስታወቂያው እኮ ድራማውን ሸፈነው ማስታወቂያው ወሳኝ ቢሆንም ግን ድራማው ተዋጠ ለማንኛውም ድራማውን እወደዋለው❤❤
@hashtag4675
@hashtag4675 6 ай бұрын
በጣም ያስቃል
@consciousLife777
@consciousLife777 6 ай бұрын
በስንቱ masterpiece ❤❤❤
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወዬዉ ሙሌ ሊገለኝ ነዉ በሣቅ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 ай бұрын
ምረጦች በረቱ❤❤❤
@user-gd8mr3iw9m
@user-gd8mr3iw9m 6 ай бұрын
Bravo
@tube5986
@tube5986 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አረፈ ስራ ነው❤❤❤😅😅😅
@meseretlema9655
@meseretlema9655 6 ай бұрын
ስታምሩ
@Chern6541Ha
@Chern6541Ha 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ besintu
@Habeshabete
@Habeshabete 6 ай бұрын
I can’t stop laughing 😂
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 6 ай бұрын
❤️❤️😅😅😅Good ❤️❤️
@mesietube9562
@mesietube9562 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂የሙሉ ቀን ሚስት እስክትገኝ በድራማ ላይ ድራማ አይ ሙሌ
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
The new Girl needs to come more often she is so amazing 👏
@abenezersisay1522
@abenezersisay1522 6 ай бұрын
በድራማ ላይ ሌላ ድራማ😂😂😂
@user-bg5dn6yx9j
@user-bg5dn6yx9j 3 ай бұрын
😂😂😂😊
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 6 ай бұрын
Wow it’s so funny and realistic
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 6 ай бұрын
Wow የዛሬው 😂😂 በስንቱ ❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
Selam and Muluken get married when S2 ends. S2 EP.50 is a good season ending.
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 6 ай бұрын
Wow yzarewe betam dese,yilale
@getunigussie8442
@getunigussie8442 4 ай бұрын
best
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
😂😂😂 አልሚ ምርቶችን እየበላሁ አየኋችሁ
@user-jd2hu2uj2m
@user-jd2hu2uj2m 6 ай бұрын
ስወዳችሁ
@azebkebede7422
@azebkebede7422 6 ай бұрын
J’adore 😂
@tekedaabera4782
@tekedaabera4782 6 ай бұрын
@Davidm127
@Davidm127 6 ай бұрын
በስንቱ ተመልሷል
@abiygetachew11
@abiygetachew11 6 ай бұрын
አዲሱአ ልጅ አሪፍ ነበረች ትቀጥል
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
ወይ ኂሩትዬን የመሰለች ቆንጅዬ ሚስት😂😂😂😂 አወይ መታዳል❤❤😂😂
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 6 ай бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ሲቄ አላቅም ሆዴ ነው ያመሜኝ በሳቅ ተፈራፈርኩት
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i 6 ай бұрын
በሚገባ ነው የሰራሽው ባድራውን ያምራል
@workutadesse647
@workutadesse647 5 ай бұрын
አይ ቺተሩ ሙሌ 😂😂😂😂በ ሙሉ ላይ ጭራሽ❤❤
@user-dj9md4jb3y
@user-dj9md4jb3y 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birukabrehaabiy4232
@birukabrehaabiy4232 6 ай бұрын
Yeme!! Yarada lijoch😂😂😂
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 6 ай бұрын
❤❤❤
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 6 ай бұрын
የዘሬስ ይላያል ኑሩልኝ ❤ ልጆቹስ ይነፊቁነል እኳ❤❤❤
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan 6 ай бұрын
😂እኔ ብቻ ነኝ ግን ሙሌ የዚህ ሲትኮም ድምቀት እንደሆነ የሚሰማኝ?
@mahdxn3479
@mahdxn3479 12 күн бұрын
It's most of us bruv
@SamuelAbrham-fn6nt
@SamuelAbrham-fn6nt 6 ай бұрын
በስየ ❤❤❤
@anegach9112
@anegach9112 6 ай бұрын
አሃሃሃሃ 😂😂😂❤
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 6 ай бұрын
ከምለው በላይ 👍👍👍👍
@MesiiAlemu
@MesiiAlemu 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂best dirama
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 6 ай бұрын
በስንቱ ምርጥዋን ሂሩቴን እግዜር ሰቶታል:::: ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ ነውና::ሙሉቀን ግን ገና መከራውን ያያል::
@abdiiamaan8313
@abdiiamaan8313 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 6 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@samuel_arse
@samuel_arse 6 ай бұрын
The መወዛገብ😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
ወይኔ ሙሌ ክክክክክክ
@zeinenesro8508
@zeinenesro8508 6 ай бұрын
ሙሉን ለምን ቶሎቶሎ አታቀርቧትም በጣም ነው የምታስቀን.
@wediweyinking
@wediweyinking 6 ай бұрын
በስንቱ እና ሙሌ እና ሁሩቴ 😂😂😂
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 6 ай бұрын
ወይ ሙሌ 😂😂😂
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 6 ай бұрын
"ሰው ጊዜ የሚጠብቅ አውሬ ነው"
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 6 ай бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 6 ай бұрын
በሴ..ባሌ..እዳተ..ቢሆን❤❤❤❤❤❤
@aklilualemu
@aklilualemu 6 ай бұрын
ማታ አይቼው ጠዋት ደገምኩት አይ ሙሌ
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 6 ай бұрын
ሙሌ 😂😂😂
@amechannel4646
@amechannel4646 6 ай бұрын
የዛሬው የተለየ ነው
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 6 ай бұрын
ካካካካካካካ እንደ ዶሮ የምታስካካትን ቀነስ አርጉ ቤናታቹ ባይሆን እንደአህያ አናፉብንንን ቂቂቂቂቂ😂😂😂😂
@hanabelay727
@hanabelay727 6 ай бұрын
ወቅታዊው ይሻላል አደል😂😂😂 አህያው ያናፋልን
@user-po3oz2ib4j
@user-po3oz2ib4j 6 ай бұрын
"Everybody loves Raymond S6 E10"
@user-oe7hn7hf4x
@user-oe7hn7hf4x 6 ай бұрын
በስንቱ
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 6 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤siwdacu😮😮😮
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል 🤣🤣🤣
@FeraolGelan
@FeraolGelan 6 ай бұрын
manew ende ene lemayet yeguwagaw
@merryyederrick
@merryyederrick 6 ай бұрын
Ere mula zare techawetehewal😅😅😅
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ወቹ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 6 ай бұрын
አይ ሙሌ መች ይሆን እሚሳካልህ 😂😂😂😂
@meskimuleta7752
@meskimuleta7752 6 ай бұрын
ኧረ ይጀመር ልባችን ተንጠለጠለ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@gedefawsheferaw7361
@gedefawsheferaw7361 6 ай бұрын
😂❤
@amechannel4646
@amechannel4646 6 ай бұрын
1ኛ ከእስከ አሁኑ
@josejimenez2753
@josejimenez2753 6 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል በጣም ነሳቅ ሞት ኦማይ ጋድ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.15 "ደብዳቤዎች?"
34:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 580 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 827 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 949 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 671 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 400 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 781 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 82 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 3,2 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН