No video

ቀላል ቆንጆ አይናማ የጤፍ እንጀራ ያለ አብሢት👌//Easy Teff injera//

  Рет қаралды 287,736

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

#ethiopian#Eritrea#Teff#injera #ያለአብሲት ምርጥ የጤፍ እጀራ

Пікірлер: 734
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ክላሲካሉ ለረበሻቹ በድጋሜ ሰርቸዋለዉ ያለ ክላሲካልkzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html ልዩ ክላሲካሎችkzfaq.info/love/PNqIqT8Kl5GnC8LYBh-eqA የእርሾ አዘገጃጀትkzfaq.info/get/bejne/g7mUnZeWm5qlnYk.html የእጀራ ላስቲክWowfit 100 CT 18x24 inches 1 Mil Clear Plastic Flat Open Poly Bags Great for Proving Bread, Dough, Storage, Packaging and More (18 x 24 inches) www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_cp_api_i_hgkiFbM2WDWW6
@zeyniaabdu2172
@zeyniaabdu2172 4 жыл бұрын
Thank you! you are so sweet!
@melatalemayehu8814
@melatalemayehu8814 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ነገ ሞክሪ ቆንጆ ከወጣ እዚ ላይ ፎቶ እልክልሻለው እሺ
@iftuutube7841
@iftuutube7841 4 жыл бұрын
❤❤❤❤🤙🤙
@yezichalemfiker9646
@yezichalemfiker9646 4 жыл бұрын
Amsegenalhu
@etsegenetkmariam7412
@etsegenetkmariam7412 4 жыл бұрын
TUBE JJ coke for(c6I7537t j ,cu
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው:: እጅሽ ይባረክ🙏🏾እናመሰግናለን::
@em-il8vt
@em-il8vt 4 жыл бұрын
እናትየ ሞክሬው ሰርቶአል እግዛብሔር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ቅን ሰው ነሽ ለሁሉም መልስ ትሰጫለሽ ይህ ሁሉ ቀናነትሽ ነው አድዱ ዘወር ብሎ አያይም ቀጥይበት አንችን በማየቴ እድለኛ ነኝ ለማቃቸው ሁሉ ሸር አርጌልሻለው የኔ መልካም 😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ በጣም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ሀገሬ ልጆች 💝ያለ ክላሲካል እጀራን ሰርቸዋለዉ kzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html ምርጥክላሲካሎች መለከት kzfaq.info/get/bejne/l9aPkrGZq7GvdKM.html የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/ የእርሾ አዘገጃጀትkzfaq.info/get/bejne/g7mUnZeWm5qlnYk.html የአብሽ አዘገጃጀትkzfaq.info/get/bejne/rNinpbx9rZ60oaM.html
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@mekdessisay7334
@mekdessisay7334 4 жыл бұрын
Hi enat endat nesh ,enjerawecheshen betam wedgachewalehu enam mokraw teru honolegnal gen kegrba endayelat men large ?
@senaytdemek9076
@senaytdemek9076 4 жыл бұрын
ቀይ ጤፍስ እንደዛ ይሆናል?
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 4 жыл бұрын
ምቻ የለለንስ?ይሄ ባይኖራችሁ በዚህ ሞክሩ በይ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Mekdes Sisay ሰላም እህቴ ከጀርባዉ ምን ሀነብሽ አልተነበበኝም
@tyobamohamed4790
@tyobamohamed4790 4 жыл бұрын
ጥሩነው 🍀🍀
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እናትዬ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው በስማም በአብሲት በጣም ያስቸግራል ልክ ነሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
አይኑ ልዩ ነው . Thanks for sharing ❤
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 3 жыл бұрын
እናት በዉነት እግዚአብሔር ይባረክሽ ጨዋ ባለሙያ ደግ ሴት በርቺ 👌💯
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 3 жыл бұрын
ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም አቀራረብሽ አገላለፅሽ አሰራርሽ እርጋታሽ ንፅህናሽ ሌላም ብዙ ታድለሽ በርች ምርጥ ኢትዮጲያዊት እህት
@13ADDIS-jq8ob
@13ADDIS-jq8ob 11 ай бұрын
የ እንጀራ አሰራር ዕውቀትሽና የሙዚቃው ውህደት ቢያዩትና ቢሰሙት አይጠገብም..በርቺ ትልቅ አስተማሪ ነሽ👍💕😀
@explorediscover7773
@explorediscover7773 4 жыл бұрын
I just want to say thank you in advance. It was my first time making Enjera from scratch & you are a pro. We all could not believe our eyes how it turned out by just using 100 % white teff. Your Tips and Techniques works 100 %. Thank you for your time. God bless👏♥️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@user-qg4bm4oq3o
@user-qg4bm4oq3o 4 жыл бұрын
How did you make the dough starter?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Fozia kzfaq.info/get/bejne/g7mUnZeWm5qlnYk.html
@selamawithailu7758
@selamawithailu7758 Жыл бұрын
The same to you 😂
@mekfitube3309
@mekfitube3309 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ባለሙያ👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@tmebratu8911
@tmebratu8911 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: በጣም ቆንጆ እንጀራ ይወጣዋል:: ሞክረነው ተዋጥቶልናል:: አንድ ለውጥ ያደረግነው የዳቦ እርሾውን መቀነስ ነው:: ይሄንንም እንጀራው የዳቦ ጣዕም እንዳያመጣ በማለት ነው:: 1/8 የሻይ ማንኪያ በቅቶናል:: ከዚህ ውዲያ ሌላ አሠራር አያስፈልገንም:: ይሄው ተስማምቶናል::
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Wow eyayehut new gobez yene wud degemo Addis video serchalew share adergilgn enat mar💋❤️😊
@girumwendm9320
@girumwendm9320 3 жыл бұрын
We followed your method and was successful. We thank you for your vodeo.kepp up the good work.
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
Another Amazing Enjera since I started watching you 100% I stopped buying Enjera because of your Amazing cooking methods now I make my own at home and it comes out very nicely ....and this new one I definitely will try it Thank you God Bless you......
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Easy to use, understand and excellent way to make enjera...
@a.jstudios9557
@a.jstudios9557 4 жыл бұрын
Ergtagh neshe yanche wase metade new engagre yalew wase gen btam garbage new chew lalshew betm mokerewalew alhonem.daredru aybeslem
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የኔ ዋስ ነዉ በጨዉ እሰሽዉ ያም ሆኖ ካላወጣ ምጣድሽ ተበላሽቶአል ማለት ነዉ እኔ ሰዉ እንዲጠቀምበት ስለምፈልግ ሳልጨምር ሳልቀንሥ ነዉ የተናገርኩት በጀራ በጣም ደክሜ ነበር ይገባኛል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 жыл бұрын
ጎሽሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ፣ ንፅህና አጠባበቅሽ ፣ አያያዝሽም ሲያምር ። ሲያዩት ራሱ ብሉኝ ብሉኝ የሚል እንጀራ። እኔም በተለያዬ ሞክሬው ሞክሬው እንደሱ የሚያምር ስላላየሁ ጋዝ ያለው ውሃ ጠብ እያደረግሁ ነው የምጋግረው። እውነትም አበባ የሆነ እንጀራ። 👍👌 ጤፉ ግን ዩሮፕም አለ እንዴ? 🤔
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ 🙏🏾💝እስኪ እጠይቃለዉ
@seadahbshawyetseadahbshawy7409
@seadahbshawyetseadahbshawy7409 4 жыл бұрын
gaz balw wha terw yewotal eht ebkeshe nagrg enam 50 50 kilo eygazhu ehel eybalshahu naw saudi naw yagzhut ena hulum tafe ande naw woy
@abbylove4379
@abbylove4379 4 жыл бұрын
You're an amazing woman with lots of knowledge. Thanks for all your recipes and for sharing your ideas . May God keep blessing you and keep you safe🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@almazberhane1345
@almazberhane1345 4 жыл бұрын
Beautiful! I have never seen a beautiful Enjera like this!!! Very good job and so proud of you!!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much 😊🙏🏽❤️
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ያንቺን ሪስፒ ተጠቅሜ በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ በጣም ደስ ነው ያለኝ እጅሽ ይባረክ 🙏❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሰይ ደስ ብለኛል አመሠግናለሁ
@yordanos2546
@yordanos2546 3 жыл бұрын
በጣም ቀል ያለና ቆንጆ እንጀራ ነው በርቺ
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
Wow it’s so Amazing በርቺ ያገር ልጅ🇪🇹
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 жыл бұрын
Ok, I will try & let you know. Thank you for the information.
@yemaneabraha9043
@yemaneabraha9043 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጂሽ አለማንካትሽ በጥም ደስ ይላል አመሰግንስ አለሁ
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚየምር እንጀራ ነዉ 👍🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@azebhagos8255
@azebhagos8255 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@marblegold7011
@marblegold7011 5 күн бұрын
እውነት ለመናገር እንጀራሽ በጣም ያምራል ቁምነገሩ ግን እነደ አገራቺን እንጀራ ባዕድ ነገር ሳይገባበት የጤፍ ብቻ ወይም ጤፍና ገብስ ተቀላቅሎ የተጋገረ በጣም ቆንጆ እነጀራ ማየት ነው የምንፈልገው ምክንያቱም የአንቺ እነጀራ ወስጥ all purpose flour and sparkling water ጨምረሽበት ነው እንዳ ያማረው self rising flourም እኮ እኖጀራ ያሳምራል ለጤና ጥሩ አይደም ይባላል እንጂ.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Looks so good! Thanks for sharing
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Betam yamral enjerash yagere lj gn musicu dmts btkenshibet tru ymeslegnal thank's 👍👍👍👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html
@amyhull754
@amyhull754 4 жыл бұрын
Beautiful and hypnotic. Thank you so much for sharing.
@azebhabtemeskel1728
@azebhabtemeskel1728 3 жыл бұрын
Betam arif enjera new yegagerkut, Betam amesegnalew.🤗
@Me.me1239
@Me.me1239 4 жыл бұрын
Nice job !! I’m so jealous. I’m going to try to make it today!! Wish me luck 💕 Update: it works!! 👏👏
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
The best enjera ever thank you for sharing
@sabi4735
@sabi4735 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው ግሩም ሙያ እጆችሽ ይባረኩ ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽❤️
@menbereferejo8950
@menbereferejo8950 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen enjera megager yegemerikut yanchin vidio kayehu behuala new ...it really helped !thankyou dear!
@felegehiywot5972
@felegehiywot5972 3 жыл бұрын
Thank you for a clear step by step recipe instruction. I tried it and it came out great. because my son has to eat gluten free I used rise flour and it works. Today I am using teff only and hoping that works as well. I will keep watching your channel for more tips. God bless you
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ🙏❣️🤩💖💞💖💖💞💞💞💖💖🤩
@biratug945
@biratug945 4 жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ፣ እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ይመስላል ፣ እንደ አየሁት ጥሩ ምጋገርያ ከሌለ አንቺ እንደጋገርሽው የሚወጣ አይመስለኝም። ምጣዱን(መጋገሪያሽን) ከይት እንደምናገኝ ብትመክሪን እናመሰግናለን።
@banchitube801
@banchitube801 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በርቺልኝ ውዴ
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ እንደሁልግዜው በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@freweinitekie9182
@freweinitekie9182 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ እህቴ ተባረኪ
@hiruthirut9000
@hiruthirut9000 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ታዲያ የእርሾውን አሰራርም ብነግሪን
@hawashait8758
@hawashait8758 6 ай бұрын
GOBEZ 👍
@jonathankebede7931
@jonathankebede7931 4 жыл бұрын
I love the instrumental songs ! And Your voice is prefect.
@nourahashim7637
@nourahashim7637 4 жыл бұрын
Woww endetendmamer eges ybrk ana konjo egaber yetbkes 😍😍😍😍
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 4 жыл бұрын
ጎበዝ አመስግናለው በጣም የተችገርኩት እንጄራ ነበር ገላገልሽኝ ተባርኪ
@addistibebe8644
@addistibebe8644 4 жыл бұрын
I tried once it's so good this is the best I ever tried. I can guarantee you when I repeat I might teach them even in Ethiopia😀. It doesn't mean it was not good exsact the same as yours. Other thing is I make it on sunday until Wednesday it was out on the counter nothing happen still soft and fresh on Wednesday I put in the fridge. Thanks again Tebarekilign
@ethiopiahagere3041
@ethiopiahagere3041 4 жыл бұрын
Ena bebekula betam tesmametogle 😍👍👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@almazgiday9935
@almazgiday9935 4 жыл бұрын
ቆጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እህት
@tsionsolomon7535
@tsionsolomon7535 8 ай бұрын
I don't now how to say u thank u it works for me thank you so much
@user-wn3hr9ge4g
@user-wn3hr9ge4g 3 жыл бұрын
Betam balemoya set betam tegermiyalesh ekesha yibarek nesooooh set wow
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Great educated show for those people got a hard time to make injera
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 жыл бұрын
Wow አልሳካልሽ ያለኝ ነገር ቢኖር ኢሄ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ ደሞ አይኑ ሲያምር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ይሄን ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ 🙏🏽❤️
@TigistNigatu-vq9hj
@TigistNigatu-vq9hj 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ውነትም አበ ባ
@wudmaryam6236
@wudmaryam6236 4 жыл бұрын
ዋዉ።በጣም።ያምራል።
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 3 жыл бұрын
እኔ ከምንም በላይ ታማኝነትሺን እወደዋለሁ። አንዳንዶች ቤኪንግ ሴዳ እየጨመሩ ምንም ሳናደርግ ነው የሚሉ አሉ አንች ግን እግዚአብሔር ይባርክሺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@hanagetu8065
@hanagetu8065 3 жыл бұрын
I love the way you make it engera all so i try make it very good and its get drying too?
@hananebrahim939
@hananebrahim939 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ ባለሙያ ነሽ እኔ አረብ ሀገር ነኝ የኢቶ ጤፍ ሳይሆን የዚሁ ሀገር ጤፍ አለ በሱ ይቻላል ሌላው አቡሃ ግዴታ ነው አቡሃ ሚሸጥ አይመስለኝም ሌሎች ጋዞች መጠቀም አይቻልም አማራጭ ካለ ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
በርችልን ብዙ እንጠብቃለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@fatumamohammed6081
@fatumamohammed6081 4 жыл бұрын
Balmuya egishi yibareke
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
እናት የኔ እናት ምርጥ ስም በርችልኝ የኔ ቆንጆ የሚምር እንጀራ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@merdfh4fn640
@merdfh4fn640 4 жыл бұрын
Betam arif enjera tebarki
@besty6194
@besty6194 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን። የኔ ቆንጆ ምጣዱን የምናሰማው በምን ያህል ሙቀት መጠን ነው?
@rahmaabdelhay7313
@rahmaabdelhay7313 4 жыл бұрын
እጅሸን ይባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ
@wintam3417
@wintam3417 3 жыл бұрын
How can I make yetef ersho? Very desperate. I Love your injera.
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ በርቺ
@belentekle7348
@belentekle7348 4 жыл бұрын
I tried it and it came out really good. Thank you 🙏🏾
@braneshaaaa7451
@braneshaaaa7451 2 жыл бұрын
You🙏🙏👌👌👍👍👍
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራቭ አድርጌያለሁ ቆንጆ እንጀራ ነው ምትጋግሪው እስቲ ነገ እሞክረዋለሁ ። አመሰግናለሁ የአነጋገር ስርዓትሽ ደስ ይላል ጣጣ አታበዢም ጎሽ ሠዓት ትቆጥቢያለሽ ።
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
Thank you so much! You are wonderful Enatye May God Bless you and Keep you safe!
@user-wo7gh8fl2c
@user-wo7gh8fl2c 4 жыл бұрын
አሪፍ. ነውው
@greatjordan7526
@greatjordan7526 4 жыл бұрын
It looks so delicious I try to do like your enjara
@selamawithailu7758
@selamawithailu7758 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@seidtube1123
@seidtube1123 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው
@genetreta6418
@genetreta6418 3 жыл бұрын
በርቺ ብዙ ትምህርት አግኝተናል ካንቺ በተለይ የእርጎ አሰራሩን ወድጄዋለሁ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ሲያምር 👌 ይህን በሚጥሚጣ እምምምም💝
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ ፋስየ 🙏🏽❤️
@rahma4537
@rahma4537 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እዚህ ቤት
@ethiopianmail8500
@ethiopianmail8500 Жыл бұрын
Wow. Thanks for sharing.
@raheltekeste5334
@raheltekeste5334 3 жыл бұрын
Wow It looks good .God Bless you.
@sikosilo754
@sikosilo754 11 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ግን አንድነገር ብትተባበሪኝ አይኑእንደዚህ የሚያምርላችሁ ሚስጥሩን ብትነግሪኝ ስው ሳማክር ቤኪንግ ሶዳ ስታሰፊ በውሃ በጥብጠሽ ጠብእያደረግሽ ጋግሪአሉኝ ማለትየማሰፍው የማሰፍውላይ በርግ ለውአለእ ሶዳው ግን ሊያወፍረን አይችልም እውቀቱ ካለሽ ተባበሪኝ
@martaayele8877
@martaayele8877 7 ай бұрын
can i use food processer instead of what you used?
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Hi I found your vlog the first time. The back ground music is disturbing me other than every thing is perfect 👌 thank you sis 🙏🏿👍🏾
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 4 жыл бұрын
Thank you For all the work you do to educate us Greatly appreciate it🙂I was just wondering if you can make A video how you Prepare your Fenugreek powder (Abish) if possible thanks 🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የአብሽ አዘገጃጀትkzfaq.info/get/bejne/rNinpbx9rZ60oaM.html Thank you so much 😊
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 4 жыл бұрын
Thank you so much for your quick respond 👌
@user-qd7zm4cw6p
@user-qd7zm4cw6p 4 жыл бұрын
ارجو الشرح بالعربي وتوضيح انواع الدقيق
@asmaithadgu820
@asmaithadgu820 3 жыл бұрын
Waww nice injera tebareki my sister
@akmimissu8135
@akmimissu8135 3 жыл бұрын
Betam konjo enjera andneger liteykish yemashinu 3 aynet Brett yimesl alachow beyetichaw now milowesow
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 4 жыл бұрын
ጉበዝ እምታኮሪ ባለሙያ ሴት ወይዘሮ, ጥሎብኝ ባለሙያና ንጹህ ሴት እንዳንቺ እወዳለሁ ተባረኪ የጥሩ እድገት ውጤት እንደዚህ ነው. እኔም እንዳንቺ ባለሙያ ነኝ ግን እምጋግረው በአብሲት ነው . አሁን ግን ነጩን ጤፍ ማግኘት አልቻልጅኩም ሊንኩን ብትልኪልኝ ማለቴ የጤፍን online እንድገዛው ደስ ይልእኝ ነበር :: 😍👌🏽🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ እህቴ🙏🏽😊❤️ የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/
@selamawitgb1571
@selamawitgb1571 4 жыл бұрын
Thank you so much my sister i stop buying engera from market since i saw your system and my kids statr to eat engera. Ejojish yibateku. Tebareki.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@senaitkiros7968
@senaitkiros7968 4 жыл бұрын
Esey tebareki
@bg3810
@bg3810 4 жыл бұрын
I used brown teff and followe your 15hrs process and it diffinently worked for me which I was so sceptical to give it a try at first but once I did it was satisfying to see the outcome. thanks much
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much and it means a lot for me !
@MoenTech
@MoenTech 4 жыл бұрын
Sending you the best wishes yet again from snowy Norway ! 🤗 😊 Teff is getting more an dmore popular in Norway these days, fantastic ingredients!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@netsanetmoges240
@netsanetmoges240 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው ቆንጆ እንጀራ ሆኖልኛል ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሰበጣም ደስ ብሎኛል
@solomemich7976
@solomemich7976 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ። እሞክረዋለሁ እውቀትሽን ስላካፈልሽን ተባረኪ።
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ሳይበሉት እራሱ ለአይን ያጠግባል 👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@sarazewdu9423
@sarazewdu9423 4 жыл бұрын
Mashalah 👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 4 жыл бұрын
I can't hear you because of ur music otherwise good jobbe i love it.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html
@simeneshabrar5383
@simeneshabrar5383 4 жыл бұрын
Woww betam nw miyamierewu
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 2 жыл бұрын
ስላም እንዴት ነሽ ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ልጠይቅሽ ምፍልገው ዋስ ምጣድ ስትጠቀሚ ቁጥርን ስንት ላይ አርገሽ ነው ከሃላው አይን እያወጣ አስቸገረኝ
@asterberhanu6748
@asterberhanu6748 3 жыл бұрын
እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ነዉ ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የገብስ ዱቄት ብቻ እንጀራስ እንዴት እንደሚጋገር አዘገጃጀቱን ብትነግሪኝ
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያያያያያያያያያ😘😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@rahma4537
@rahma4537 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ አንሁን
@zewdiambaye3685
@zewdiambaye3685 4 жыл бұрын
betam konjo enjera new.enameseginalen.
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing, I use to use Absit now I don’t have too, God bless you and your family! What is the temperature you have used?
@sofianu5122
@sofianu5122 4 жыл бұрын
ዋውውው አይኑ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው እጅሽ ይባርክ ብያለው
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
How to make 100% Ivory Teff ingera
18:08
Elsa Kunama Queen
Рет қаралды 44 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН