Enchewawot Season 6 EP 8: Interview with Frehiwot Tamrat

  Рет қаралды 253,764

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 жыл бұрын

Пікірлер: 343
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 7 жыл бұрын
ውይይይይ ስታምሩ ደስ ይላል እናት መሆን እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ታብቃን አሜን
@SolomonAlemu-zs5ef
@SolomonAlemu-zs5ef 7 жыл бұрын
ይእንጨዋወት ፕሬግራም አዘጋጆች ምርጥ ተዋንያን የሆነችውን ፍሬ አቅርባችሁ ቃለ መጠይቅ ስላደረጋችኋት አመሰግናለሁ እኔ ፍሬን በጣም የማደንቃትና የማከብራት ባለሙያ ነች በይበልጥ ዘመን ድራማ ላይ እጅግ በጣም ታዋቂ እና አንጋፋ አርቲስቶች አሉ ፍሬ ግን የተሰጣትን ካራክተር በብቃት የተወጣችው ይመስለኛል ሌላው አሁን ከቃለ መጠይቁ እንደሰማሁት ለሙያው ያላት ፍላጎት ፍቅርና እንዲሁም ለዘመን ድራማ የከፈለችው መስዋዕትነት የሚያስደንቅ ነው ምክንያቱም ከቤት ተነስቶ ሄዶ ለመስራት እንኳን የምንሰንፍና የሚያቅተን ሰዎች ነን እንኳን ከአሜሪካን ድረስ መመላለሱ ይቅርና ስለዚህ ፍሬ ለሁሉም አርአያ መሆን የቻለች ድንቅ አርቲስት ናት እና ልጇም በእርሷ እግር እንደምትተካ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ። ምልእክቴን አድናቆቴን አድርሱልኝ UK /MANCHESTER ባይ
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 жыл бұрын
አረተወኝ
@user-eo7wt4np1p
@user-eo7wt4np1p 7 жыл бұрын
ውይይ ሚጣዩ የኔ ማር ስታምሪ እኮ ልጅ መውለድ እንዴት እንደ አማረኝ አምላኬ ሆይ አደራህን ከስደት ተመልሰን ልጅ ወልደን ለመሳም አብቃን አሜን
@soliyanchuchu9325
@soliyanchuchu9325 7 жыл бұрын
ሲገርም የፊልም ባለሞያዎች በመልክ ነበር ሰይፊ ፋንታሁንም ላይ የደወለችው ልጅ እንደዚህ ባለጌ ባለሙያዎች አሉ እድሜ ለፍፁም አስፋው የማለዳ ኮኮብን አመጣልን እያንዳንዱ የድሮ አርቲስቶች ቢፈተኑ የማለዳ ኮኮብ ላይ ያሉትን አያክሉም ጎበዝ ሉሌ(ፍሬ)
@HD-dr1cy
@HD-dr1cy 4 жыл бұрын
Please bring her back 🙏🙏🙏🙏 ask her about her “DAD”..
@letsbereal9432
@letsbereal9432 3 жыл бұрын
Bring her back for what? She’s ashamed and hide!
@eleni311
@eleni311 7 жыл бұрын
መልካም ፍሬ ከመልካም ዛፍ ይገኛል ምን መፅሀፍ ትወጃለሽ ሰትባል መፅሀፍ ቅዱስ አለች እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ
@haregnahome5046
@haregnahome5046 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለብሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፡ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግልሽ እንዴዚህ ስራዓት ያለው ሰው ነው የናፈቀኝ ፈጣሪ ካንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 7 жыл бұрын
Hareg Nahome አሜን
@joshkeb3471
@joshkeb3471 5 жыл бұрын
Trust me not really,
@bethlehemh1966
@bethlehemh1966 7 жыл бұрын
Well spoken, confident , beautiful I use to like you but now I love you and ur beautiful girl God bless you more and more yene konjo
@user-ef1do9fr3u
@user-ef1do9fr3u 7 жыл бұрын
ፊሪታ እኔም እዳች አንድ ልጅ ነኝ እህትም ወድምም የለኝም ፈጣሪ ልጆችሽን በቤቱ ያሳድግልሽ ሳዶር የመሰለ ልጅ ስለሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ዉድድ አደርጋችኋላሁ እናትና ልጅ
@tadkanawanegst4747
@tadkanawanegst4747 7 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ ሁለመናሽ ሳዶርዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@fanotube6056
@fanotube6056 5 ай бұрын
የምር ይችንልጅ በጣምነበርየምታናድደኝ አደይላይ ስሰራ ግን በጣም አይናፋር ጥሩሰውናት ደስስትል
@mikkyjonny4440
@mikkyjonny4440 4 жыл бұрын
please, re-interview her due to recent incident of her dad that involved rape case.
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 жыл бұрын
mikky jonny yap I am really upset abou it !! so sad ! Aferrrrr yabbbllaattt ! Echiii labbaaa !
@mikkyjonny4440
@mikkyjonny4440 4 жыл бұрын
@@imanhussein4547 it is a shame act.
@mikkyjonny4440
@mikkyjonny4440 4 жыл бұрын
@@tezetanishan8866 it is a shame act if he lives in us or Ethiopia they can report to Rape hotline 1-800-656-4673 or us embassy at entoto.
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 4 жыл бұрын
mikky jonny she is not her Father..... 🤔🤔
@mikkyjonny4440
@mikkyjonny4440 4 жыл бұрын
@@blackbeauty6306 It is not about maternity. media is the third estate and she can clarify the situations.
@coredbekele4189
@coredbekele4189 7 жыл бұрын
Yeni konejo yeni tafache setameri sadoryi sewdeshe bereche feri betam edelengea nshe ❤❤❤❤🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@hananhanan4647
@hananhanan4647 7 жыл бұрын
Mashallah ልጅሽ ናት fb ታሞቅልናለች እድግ ትበልልሽ አንችንም አላህ ሁለት ያርግሽ ታምራላቹ መልካሙን ሁሉ ከነቤተስቦችሽ ።
@abuemayiabuemayi5132
@abuemayiabuemayi5132 4 жыл бұрын
የፍሬህይወት ልጅ ናት ሳዶር እውነት በጣም የምወዳት ህፃን ናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 7 жыл бұрын
ፍርዩ አንድበትሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው እንግዛብሄር ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@kayneok9626
@kayneok9626 4 жыл бұрын
Zimbeyi bekash yeabatishgn tegbar remember leba
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
weyine yene tafachi betam sitebikew yenaner entervi new tnxs marochi sadoriye wedddd
@yordanosghirmay9034
@yordanosghirmay9034 4 жыл бұрын
Please Bring Her To Speak About Her Dad Rapes Case . 😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ እና የማደንቃቹ እንዴት ደስ እንደምትሉ ስወዳቹ እኮ
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n 7 жыл бұрын
OMG she is soooo adorable 😗 Mum & daughter you guys are cute stay blessed
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ "ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ማርርር የሆንሽ ነገር '"ሃገሬ ዱሩ አረ እንዴነሽ ባንቺ እድሜ ስለ ሃገርሽ መዝፈንሽ ወልደው ካሳደጉ አይቀር ሃይማኖትና የሃገርን ፍቅር እያስተማሩ ነውና
@user-nd7wx5wp6f
@user-nd7wx5wp6f 3 жыл бұрын
ይቺ አስመሳይ አርቲስት ነች አባቷ አንዲት ሚስኪን ልጅ ደፍሮ አስይ ብላለች
@user-vv8hy3en5k
@user-vv8hy3en5k 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመ አምላክ ታሳድግሽ ፍሬ አንችንም እግዚዓብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
ሃብታም ነሽ በጣም ከአሜሪካ በየሁለት ወሩ መመላለስ
@kifelemilena4013
@kifelemilena4013 7 жыл бұрын
Teru betesb yasadegesh nesh fertay I love your confidence keep up girl😘
@zenized1071
@zenized1071 7 жыл бұрын
እናት እና ልጅ በእውነት እንደት ደስ እንደምትሉ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ ማር የሆንሽ ። ሉሌ የአንችን ብቃት ዘመን ድራማ ላይ ነው ማየት አነጋገርሽ ምክርሽ ስልትሽ ከሳሮን ጋር ያለሽን ፍቅር ትብብር -ደግሞ ኢቢሲ ላይ ስትጠየቂ እርግት ብለሽ ሁለ ነገርሽ ደስ የምታይ ፈገግታሽ ወዘተረፈ.. ...።
@hadramohammed9269
@hadramohammed9269 7 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ በስሙ ብዙ የፌስ ቡክ አካውንቶች አሉ ብዙ ሰውም እየተሳሳተ ነው ይሄን ለማስቀረት የራሱን አካውንት መክፈት አለበት
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 7 жыл бұрын
በጣም የምታስቀና ልጅ ናት!! ዕድሜና ጤና ይስጣት!!
@user-cp5gr6pu4v
@user-cp5gr6pu4v 7 жыл бұрын
ፊሬታ ጎበዝ በርቼ እግዝሃብሄር እድሜ ጤና እስከመላ ቤተሰቦችሽ
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 7 жыл бұрын
እናትና ልጅ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@selamyemaryamliji3749
@selamyemaryamliji3749 7 жыл бұрын
ሳዶር እማምላክ ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ ፍሬህይወት እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ።
@orthodoxtewahedoyoutube4629
@orthodoxtewahedoyoutube4629 7 жыл бұрын
ጣፍጭ ልጅ ናት እግዛብሄር ያሳድግሽ ሳዶር
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 4 жыл бұрын
Frehewot anchi I yedefari lij zereshw yetefa
@cringeness1268
@cringeness1268 4 жыл бұрын
ይችን ባለጌ ከቻላችሁ መልሳችሁ አቅርቧት። የደፋሪ ልጅ በደፈሩሽ ። አፍሽን ቢደፍሩሽ ጥሩ ነበር።
@behailudesalegn2801
@behailudesalegn2801 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ሀበሻ ..ስታምር የሎሌ ልጅ..ፈጣረ ያሳድግሽ.🇪🇹
@Ms-uy8eo
@Ms-uy8eo 7 жыл бұрын
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እድህ ነው ሴት.ልጅ
@MBG-en6qr
@MBG-en6qr 7 жыл бұрын
The best interview!!
@abyesolomon5662
@abyesolomon5662 7 жыл бұрын
This woman raises a great child, KUDOS to the mother and the father who raised this kid
@mulualemkahssay6833
@mulualemkahssay6833 7 жыл бұрын
I love the kid. She is absolutely adorable
@jaynata7301
@jaynata7301 7 жыл бұрын
የዳኒና የፍርዬ ቅመም ሳዶርዬ ውድድድ እናቱ እድግ በይልኝ ተባረኪ
@netsanetshekor8278
@netsanetshekor8278 7 жыл бұрын
ወይይይይ የኔ ልእልት ፈጣሪ ያሳድግሽ♥♥♥
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 7 жыл бұрын
yena weddddd egziabehar bemoges yesedegshe betam new yemewedeshe segirem yenech lij mehonen alikem nebr
@sirakerobert6741
@sirakerobert6741 4 жыл бұрын
Ati talofon ansi setnetsh yekadsh e atsh yekadsh
@urgodebele4178
@urgodebele4178 7 жыл бұрын
Egzaber tidarishin lijochishin yibarkilish betam new miwedachu
@user-cc6gw3xl1h
@user-cc6gw3xl1h 7 жыл бұрын
Wowwwwww feritaya yan Konjo sewadshe sadro mare e/her yasdgate
@SalamSalam-cc9jn
@SalamSalam-cc9jn 7 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስስትል እግዚያብሔር ያሳድግሽ አንችም በሰላም ማሪያም ትፍታሽ
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 7 жыл бұрын
wowww yen mar Egziabher yasedigeshi
@mimiyishak6443
@mimiyishak6443 4 жыл бұрын
Werengaaa nesheee Egzihbher yferdal anchim honshe Abateshe ye serachuhen Egzihbher yisetachuhal defar genzeb yemiyasetelshe meselosha Egzihbher tsadek feraje Amelak naw anchim ye sete lije Enat neshe gin sew yezerawun yanenu yachedal yichin hetsan leje defere Abateshe be netsa yeminor yimeselshal????? Helena yemibare nger eko!!!!!!!!!
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 7 жыл бұрын
wow betam dis yelele Emebet bselam tglageleshe
@genetshibeshe8835
@genetshibeshe8835 7 жыл бұрын
አንቺም ልጅሽን ትዳርሽም ጌታ ይጠብቃቹ
@hananethio5537
@hananethio5537 7 жыл бұрын
Wow
@letsenanabe1327
@letsenanabe1327 7 жыл бұрын
sadoreye wuddddddd
@momjmgik7828
@momjmgik7828 7 жыл бұрын
@nataneynatey4525
@nataneynatey4525 7 жыл бұрын
እግዝአብሄር ትዳርሽን እና ልጆችሽን ይባርክልሽ ፊሬታ።
@user-kz7xy3nv2e
@user-kz7xy3nv2e 7 жыл бұрын
እድግ በይ ከአይን ያዉጣሽ love you
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 7 жыл бұрын
ሚጣየ የሆንሽ ማር ነገር አላህ ያሳድግሽ ቆንጆ እናት ቆንጅየ ልጅ ኡፍፍፍ
@rajabrajab8554
@rajabrajab8554 7 жыл бұрын
Sefya Ayalew wawwww
@farooqmirza7012
@farooqmirza7012 7 жыл бұрын
birk
@emeraldminecartalghafri7617
@emeraldminecartalghafri7617 7 жыл бұрын
Sefya Ayalew ሚጣዬእድግበይልኝ
@chvhfgcv6870
@chvhfgcv6870 7 жыл бұрын
በጣም
@lazizamhommedumor6657
@lazizamhommedumor6657 4 жыл бұрын
ያእህታችን ናገር በጠም ውስጠችን ደምቶዋል
@user-ux8xs1vx3w
@user-ux8xs1vx3w 7 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ከሰው አይን ያውጣሽ ማር የሆንሽ ልጅ
@eyerus2144
@eyerus2144 4 жыл бұрын
If she is really did something like her rappist father, the truth will come back to her life and children again.
@meronaseged4744
@meronaseged4744 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን.ታድለሽ ያንቺን አይነት ትዳር ይስጠኝ
@user-xv8gv7oc9t
@user-xv8gv7oc9t 7 жыл бұрын
ሣዶር ማር እግዚአብሔር ያሣድግሽ ጣፋጭ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 7 жыл бұрын
Yene konjo Egziabher abzito yibarkachihu
@ddddggcdd9926
@ddddggcdd9926 3 жыл бұрын
በናታችው ይቺን ልጅ አታቅርቦት የዛሬ አሥራ አምስት አመት አካባቢ ቁስሌን ያመኛል አባቶአ የሰራውን ሥራ
@atsede6354
@atsede6354 3 жыл бұрын
ምነው እህቴ ምን አጋጥሞሽ ነው?
@AbCd-cw4wd
@AbCd-cw4wd 3 жыл бұрын
ደፈርሺ አንዴ ሰውየው ህፃናትን መድፈር ሰራው ነው
@samu2673
@samu2673 7 жыл бұрын
Beautiful family 😍
@user-vg4iv3if9k
@user-vg4iv3if9k 7 жыл бұрын
በጣምነዉየምወዳቹልጅናእናት😍😍😍😍😍
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 7 жыл бұрын
ሉሌ ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽም ትዳርሽም
@amhara1576
@amhara1576 7 жыл бұрын
Good bless Frehiwot an intelligent mother and actress! God bless Intelligent little queen Sador!
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ፍርዬ ስውድሽ ዳዶርዬን ሳዶርዬን አብሶ በጣም ነው ምወዳት ሁለተኛ ልጅሽን ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ ቲጂና ሳይመን እናመግናለን
@henokt3206
@henokt3206 7 жыл бұрын
Oh Lord she is so Sweet Sador.hope if she has (Frehwiot) a KZfaq account I can follow her !
@selamshibeshi6395
@selamshibeshi6395 7 жыл бұрын
Big respect yena konjo 👏🏼♥️👌🏼
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ደስ የምትይ ኢትዪጲያዊ ነሽ ሀያቲ አላህ ይጠብቅሽ ውይ ታድለሽ ስለትዳርሽ ስትናገሪ ያረቢ
@mhmsou4636
@mhmsou4636 7 жыл бұрын
እድግ በይ ከአይን ያውጣሽ የኔ ቆንጆ
@halahala2229
@halahala2229 3 жыл бұрын
ፈጣሪእስካባትሽ ይዞሽይህድ
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
ክክክክክክ እግዚአብሄር ይማራችሁ አይ ሳዶር ማር ነሽ እድግ በይ
@meseretmarega6242
@meseretmarega6242 7 жыл бұрын
ወይኔ ማር ነግር ነሸ እድግ በይ አፍሸ ሰኮር አለ
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 7 жыл бұрын
ፍርዬ ዉድድ ነዉ ማረግሽ ልጅሽም ሳዶርን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@gechbadi6090
@gechbadi6090 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ያሳድግሽ ማር የሆንሽ ልጅ
@filiteylove5602
@filiteylove5602 7 жыл бұрын
Batam Ygermal Bewste Eshin lij Bakerebawat bye sasb Des mtl lij nat E/her yasadgat.
@heleneshetu2645
@heleneshetu2645 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ።
@believeyourself1903
@believeyourself1903 4 жыл бұрын
Frehiwet Kebr Leset YeLeshim , Abatish Wesha new.
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ere u km 3 amet befet eko.new
@user-oh7xd4pv5s
@user-oh7xd4pv5s 7 жыл бұрын
ስወድሽ አምላክ ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ
@letsenanabe1327
@letsenanabe1327 7 жыл бұрын
Thanks enicawot
@richardmengistab4158
@richardmengistab4158 7 жыл бұрын
We proud of you God bless you
@sileshics
@sileshics 7 жыл бұрын
woyne sador,ere endet endemiwodish.ene hitsan betam ewodalehu,ye sador degmo wuy liyu new.
@MmMm-gi9qm
@MmMm-gi9qm 4 жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቅልሽፉርየአችምበስላምተገላገይ
@emmyemmy1566
@emmyemmy1566 7 жыл бұрын
ሉሌ ስወድሽ የኔ ማር እርጋታሽ ድምፅሽ ሣዶር ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቃቹ nice fam
@ayatgirma7229
@ayatgirma7229 7 жыл бұрын
Wey yeney mar stamri
@emebetayele9492
@emebetayele9492 7 жыл бұрын
Konjye Keayne yawtashe Edege beye.
@hiluhelii8943
@hiluhelii8943 7 жыл бұрын
Yne konjo fetarye yasdegch ufffa yehonch fikerrrr eko nech 😘😘😘
@kidistyohannes4310
@kidistyohannes4310 3 жыл бұрын
anche balege set mietasdefierie esua mieteserawen film anayem anfeliegatem
@henokt3206
@henokt3206 7 жыл бұрын
Betam Betam Gobez nesh.kemr Ltdenek Ygebatal.le Tbebe Yalat Fikir Ejig Endakebrat Aregne.
@debbebedebebe5228
@debbebedebebe5228 7 жыл бұрын
❤ Tebareku!
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
She is beautiful very Reserved Yung lady she have nothing to do with her father being Accused so don't expect her to say anything 👈
@adisiemandefro7540
@adisiemandefro7540 7 жыл бұрын
ያሳድግሽ
@user-yi8gv1xs2k
@user-yi8gv1xs2k 7 жыл бұрын
Yane marrrrrrrrrr setitafiche eko sardoriyee edige baye le enat ena abatishe edime ene tsaga yesitachawu
@selmonayechewinjerusalemay9746
@selmonayechewinjerusalemay9746 7 жыл бұрын
ስለ የፓለቲካ ተቋዋሚዎች ነን የሚሉ የተናገራችሁት ትክክል ናችሁ ግን በጣም አሳፍሪ ናቸዉ በነሱ ሃሳብ እና ስራ እንደነብርሃኑ አይነት ዘፍኝ ሲመጣ እኛ መከልከል አለብን ማለት ነው ይህ ደሞ ደደብነት ነው ሁሉ የራሱ መብት አለው መደገፍ እና መቃወም ስለዚህ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ስለ ስው መብት እማያቅ ነው ስለ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ እምያወሩት ለነገሩ የታማኝ ብጤ አይደሉ ትምህርታቸውን ሳይጨርሱ በመድርክ ልምድ ወደ ፓለቲካ የገቡት ብቻ የናተ ሃሳብ ቆንጆ ነው
@user-ku8vc8hc2n
@user-ku8vc8hc2n 7 жыл бұрын
ሳዶርየ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ስወድሽ
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 7 жыл бұрын
የኛ ፍርየ አምችም መልካም ሴትብነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጆችሽን ኑሮሽን ይባርክ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ ይጠብቅሽ በጣም ነው ውውውውውውውውድድድድድየማርግሽይ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 7 жыл бұрын
ewy sador ke ayn yawtash frta allah beselam ygelaglish ye enchewawt azegajoch enameseginalen
@getnetkassie457
@getnetkassie457 7 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@user-xf3is7gc7r
@user-xf3is7gc7r 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆጆ ፍሬየ ታድለሽ እግዚአብሔር ትዳርንም ልጅሽንም ይጠብቅልሽ አሜን ምን መፀሀፍ ይመችሻል መፅሀፍ ቅዱስ የኔ ውድ ምን አባቴ ላርግሽ
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 7 жыл бұрын
በቃ ቤቢ ነው የምንላት ስንት ጊዜ ልንገራችሁ አለች ምርጥ ልጅ ናት እደጊ ተመንደጊ ብያለሁ
@mimiabera4235
@mimiabera4235 7 жыл бұрын
fikr neshi geta yasadgshi yene konjo endanchi aynetu twuld ybzaln hagerun behal weg yzo yemiyadg geta ybarkshi lenatshim labatshim kurat neshi betam mamesgen efelgalew yh new ethiopiawinet lebzu bewuchi hager leminoru tmhrt new betam adnakiyachu negn
@New-sy7rl
@New-sy7rl 7 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል። ውድድድድድድድድ
LTV WORLD  LTV SHOW   Getachew Reda Interview Part One
25:41
Ethiopian Breaking News
Рет қаралды 28 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 48 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Enchewawet Interview with Singer Sintayehu Tilahun (aka Hibongo)
56:19
Interview with Designer Sara Mohamed Yezemen Kibibilosh
33:27
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 13 М.
🔴"እንደ ማር ይላሱሽ"  @comedianeshetu @-tigistgirma #ethiopia
24:38
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 73 М.
Kaleb Show interview with Helen Berhe
27:14
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 59 М.
Полицейские проучили парня 🤯 @itsappie
0:28
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,9 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН