No video

EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | የቅዱ ሲኖዶስ አምስቱ ቀነ ገደብ

  Рет қаралды 10,576

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 54
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ በቅድስና የተሞላ ይሁንልን እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናን ያድልልን አንደበተ ርዕቱ ናችሁና እስከወዲያኛው ይህ ፀጋ አይለያችሁ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር🙏🙏🙏💚💛💗
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላካችን ፍፃሜያችን ያሳምርልን ቃለሕይወት ያሰማልን አግልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
1ኛ ዮሐንሰ 4=8 ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያዉቅም እግዚአብሔር ፍቅር ነወና ፍቅር የለለ አምልኮ ክንቱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቾ💒💒💒💒💒💒💒💒☝☝☝
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እውነት ግን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፈረደረ 💔😭🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመልሳቸው ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒
@elshadaykidane1612
@elshadaykidane1612 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@achamyeleshdgafi
@achamyeleshdgafi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንንን
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር በቃችሁይበለን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን በቃ በለን
@negussieadale8921
@negussieadale8921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ውይይት ነውና ለሀገርም ለህዝብም የሚጠቅም ስለሆነ ለሎች ዝግጅቶች ለሁሉም በምደርስ መልኩ መልካም ነው
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
በርቱ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ያስበን መልሱ ከቸሩ መድኃኔዓለም ብቻ ነው እንጂ የዘንድሮ ይከብዳል ✝️
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን🙏🙏☝️☝️
@fekedewhailemariam5979
@fekedewhailemariam5979 Жыл бұрын
Thanks
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Жыл бұрын
እውነት ነው እንደሾሟቸው ሰብስበው ለቅዱስ ሲኖዲወሱ አቅርበው ስህተት እንደነበረ ይንገሯቸው
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ ይበለ✝️😭💔🙏🙏🙏🙏
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃል ይበለን
@meronabera7558
@meronabera7558 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን💔🙏
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@mintesnottadesse4712
@mintesnottadesse4712 Жыл бұрын
እነዚህ አባቶች ተመልሰው ድጋሚ ተሾሙ ቢባል መስቀል እንዴት አድርጌ ነው ከእጃቸው የምሳለመው
@120Mil
@120Mil Жыл бұрын
ይቅርታ ማድረግ በደልን ሳይቀጡ ይሆናል እዴ? ባጠፉት ያልተቀጡ ደግመው ላለማጥፋታቸው ምን ዋስትና ይኖራል? እነዛ ያልተመለሱት ዋናዎቹ በተሰጣቸው የይቅርታ አይነት ለነሱም እንዲሆን ስለሚፈልጉ መሰለኝ:: ሰው የገደለ በሞት እንዲቀጣ ቢፈረድበትና በሞት መቀጣቱ ቀርቶ በእድሜ ልክ እንዲቀጣ ቢወሰን ያ ይቅርታ ነው:: ሞቱ በእድሜ ልክ ተቀይሮለታል ለጥፋቱ:: ሦስቱ ግን ምን የጎደለባቸው ነገር አለ ካመጡት ቀውስና ከፈጠሩት የሰው መሞት አንጻር?
@samsathirteen2916
@samsathirteen2916 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gashawgebereyes1862
@gashawgebereyes1862 Жыл бұрын
Can you read the full letter and give explanation please?
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን
@meseretabebe4482
@meseretabebe4482 Жыл бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰
@solomonfenta
@solomonfenta Жыл бұрын
1
@danielgidey4258
@danielgidey4258 Жыл бұрын
Hi everyone I have a good news about Jesus christ, If you accept Jesus christ now, you will not die forever,otherwise no a chance to the heaven,John 3 (አማ) - ዮሐንስ 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። Don't worship Mary,otherwise you will go to the devil forever, You have to worship Jesus christ only,
@eliassami3808
@eliassami3808 Жыл бұрын
በDstv ለምንአመጡ ቤተክህነት ወጭማውጣት ዛሬም አይወዱም አለም ጥሎንሔደ ታላቋ ቤተክርስቲያን ታላቅነቷን ለአለም አሳዩ ሀይሏን ግለጡ
@solomontedla3861
@solomontedla3861 Жыл бұрын
በነሱ ደብዳቤ የተሾሙትን በነሱ ደብዳቤ መመለስ ኣለባቸው ትክክል
@asdfasdf8659
@asdfasdf8659 Жыл бұрын
WHEN YOU SEE SOMEONE BURNING 🔥 THE CHURCH FIRST YOU HAVE TO STOP THEM YOU DONT KEEP WATCHING HIM WHEN HE KILLS . YOU SAY FORGIVING UR JUST SCARED TO STAND UP FOR TRUTHS. YOU ARE HELPING THE EVIL WORK
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
ኸረ እንደው ስለፈጠራችሁ : እንደው ስለእምነታችሁ : ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሺ ሚሊዬን ጊዜ ማመስገን ሰይጣንን ለክፉ ስራው መመረቅ ነው :: ደሜ ተንተከተከ : ከኦርቶዶክስ ዜና መራቁን መረጥኩኝ :: እውነታውን በመደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም :: ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሰይጣንን የሚያስንቁ የሰይጣን ወላጅ አባት ናቸው :: በኸግ አምላክ ሰይጣኑን ማሞጋገስ ማመስገን ሊቆም ይገባል
@caaltuutube4360
@caaltuutube4360 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 Ganaa Gubatuu Ortodoksin Ethiopia Warii Abbaa Garaa🥸🥸🥸 oromoo orthodox Tawehidoo 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿⚫🔴⚪✝️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👈
@beleguhailu1764
@beleguhailu1764 Жыл бұрын
አይመለከትሽም ከዚህ ውጪ እዚያው ጥቁር ውሃሺን አምልኪ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
የሬቻ ዘር ከንቱ ለሆዳቹ ለጥቅም እንጂ መች ለሀይማኖታቹ ቦታ አላቹ ሁሉ ኬኛ እራቹ ከፍ እዳደርጋቹ እግዚአብሄር ዝቅ ያርጋቹዋል ደመ ጠጪ ሸኔ እናተ ከመሆን ሞት ይሻላል
@dawitroba5962
@dawitroba5962 Жыл бұрын
@caaltuu Tube መቼስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩ እንጂ ልክሽን እነግርሽ ነበር ግን ልንገርሽ በማያገባሽ አትግቢ የራስሽን ሃይማኖት ያዥ እኔ ግን እልሻለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ከዘር በላይ ነች እና ዝምታ ፍራቻ ወይም ሞኝነት ለሃይማኖት ግድ ሳይኖረን መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ይልቅ ኦሮሞ ከሆንሽ እንደ ኦሮሞ ልጅነቴ ልምከርሽ ኦሮሞን በሃይማኖት በነገድ አንቺና መሰሎችሽ አትከፋፍሉ በተለይ የሸዋ ኦሮሞ ሌላውንም ጨምሮ የከፋ ጊዜ ቢመጣ በተዋህዶ የምንደራደር ይመስልሻል??
@caaltuutube4360
@caaltuutube4360 Жыл бұрын
@@dawitroba5962 Jasbaa
@caaltuutube4360
@caaltuutube4360 Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n uuuuufffffff Waraa a Garaa
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን 🙏🏿
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን💔😢😢
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН