No video

MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || “የነገረ ክርስቶስ“ መጽሐፍ ዓላማን አስመልክቶ የተደረገ ወይይት ክፍል - ፩

  Рет қаралды 7,796

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Ай бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 117
@roomiki95
@roomiki95 13 күн бұрын
መምህር ዘበነንም እነ ዲያቆን ያረጋል ብዙ መምህርን ይባላል እያሉን ነው ❤❤❤❤
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
በእውነት ግሩምነው ለአሳቾች ቦታ የለንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ፡ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በርቱን እግዚአብሔር ይስጥልን✝️✝️✝️
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2 ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው። ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
​@@habeshanmoviesበእውነት ግራ ተጋባን እኛም እግዚአብሔር ማተዋሉን ይስጠን 😢ትክክል የኔታ ገብረ መድህን እንየው እኔም አያይሁት ነበር የተናገሩትንም ኑፋቄ ሲሉ አይሁት !!
@myhb1219
@myhb1219 Ай бұрын
@@vjgu7406 ye hulum hasab 1nd new ehet atecheneki yaw zem blo tenesto abatoch yemiteqemuten ayebalem maletu nw cheger yametaw
@wegene2056
@wegene2056 29 күн бұрын
ምንም መቸገር አያስፈልግውም፡፡ ለመጽደቅ ሊቅ መሆን አይጠበቅብንም መምህራኑ ይጨነቁበት፡፡
@yikunuamlakteshome4241
@yikunuamlakteshome4241 13 күн бұрын
Hulum mawok alebet,What do you mean,
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p Ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን
@solomonbefkadumr
@solomonbefkadumr Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር። እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።
@2016dileale
@2016dileale Ай бұрын
What ever the case, i am orthodox w/c is the best, Church of #God
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@olderisgoodworldisbad9070
@olderisgoodworldisbad9070 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 Ай бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንን❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@TigsetAsefa
@TigsetAsefa Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@EndalewGebire-vo4jd
@EndalewGebire-vo4jd Ай бұрын
ለኔ መጽሐፉ ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርጎኛል ያላነበባችሁ እንድታነቡት እጋብዛለው ለወሬኛዎች ቦታ የለንም ጥያቄ ካለም በቀጣይ ህትመት እዲስተካከል መጠየቅ አለብን እንጂ በጎራ መነታረክ ጥቅም የለውም!
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
ትክክለኛ ሐሳብ የበሰልክ ነህ ለቤተ ክርስቲያን የሚያስብ እንዲህ ይላል።
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2 ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው። ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።
@EndalewGebire-vo4jd
@EndalewGebire-vo4jd 27 күн бұрын
ቆይተህ ሁለት ባህርይ እንዳትል ተጠንቀቅ ?
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 26 күн бұрын
sint br gezahew wendme SintNew?
@yikunuamlakteshome4241
@yikunuamlakteshome4241 13 күн бұрын
Is one composite nature of christ created or uncreated ?
@henaorth
@henaorth Ай бұрын
አንደ ማህበር ለቤተክርስቲያን የምትሰሩትን ሥራ አለማድነቅ አይቻልም:: በእንደዚህ አይነት ጊዜ ግን ስማችሁን ለመደገፍ ከምታደርጉት ጥረት ይልቅ ቁ'ርጥ ያለ እና ሚዛናዊ ልባችንን የሚያሳርፍ ቤተክርስትያናዊ ምላሽ ነው የሚያስፈልገው
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅንን ራሳቸውን ስልጠናዎች እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋምን የምንፍቅና አራማጅ ነው ብለው የሚጮሁት፤በዚያ video ላይ ራሳቸው ቁጭ ብለው አልነበር ሌሎች ሲናገሩ የዚያን ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸውን ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ይሆን?
@user-en7zt6sc6w
@user-en7zt6sc6w Ай бұрын
ይህ መልስ አይደለም ትምህርቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም ነው ጉዳዩ ደግሞ እነሱ ሳይጠየቁ በስማቸው መጽሐፍ አይታተምም ነውር ነው​@@InnocentSakura-nc2gz
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Ай бұрын
መስማት የምትፈልገውን ነው እንዴ የምትጠብቀው አለቃ?በጥሞና መከታተል ነው።ለእውቀት ማድመጥ ስንጀምር መልስም እናገኛለን።
@SmegnatMarelign
@SmegnatMarelign Ай бұрын
በደንብ ስሙ እንጂ ወገን ለጀሮአችሁ የተመቻችሁን ብቻ እየሰማችሁ አትሳሳት የገለጹት ነገር ምንም ችግር የለበትም
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@LalaSehekuri-pd1cw
@LalaSehekuri-pd1cw Ай бұрын
አሜን ቃልሒወት ያሰማልን አባቶቻችን
@FikerteAsres
@FikerteAsres Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@febenwelatmedim8016
@febenwelatmedim8016 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@haimanotmekedese9006
@haimanotmekedese9006 28 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@senaithailuwondimu4672
@senaithailuwondimu4672 24 күн бұрын
ቃለ ህይትወት ያሰማልን
@PostiveImprovement-gs2yo
@PostiveImprovement-gs2yo Ай бұрын
የልብ ሰዎች! keep it up.
@letsee3616
@letsee3616 Ай бұрын
አጏጊው ላይ ዘጋኸን ጋዜጣው😂😂😂😂 ማህበረቅድርሳን የምንፍቅና መዶሻ በርቱ❤❤❤
@alemefetere233
@alemefetere233 Ай бұрын
ስለ መጽሐፉ ማብራሪያ መስጠት ያለባቸው ጸሐፊዎቹ ናቸው እንጂ ኤዲቶሪያል ቦርድ ስለ ኅትመቱ ጥራት ነው መነጋገር ካለበትም። እነዚህ ታላላቅ መምህራን በጻፉት መጽሐፍ ላይ የእናንተ መብራሪያ መስጠት ድፍረትም ነውርም ነው።
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx Ай бұрын
አይ አላማወቅ ድንቁርናችሁ😂 ሙሉ ባለቤትነቱ የማኅበሩ ነው እነሱን መጠየቅም አይጠበቅበትም እኮ ህጋዊ መብት አለው ዱዝ ነገር
@HabeshaEthiopia-v8d
@HabeshaEthiopia-v8d Ай бұрын
በሥጋው ፍጡር መሆኑን ከካዳችሁ የለየለት የአውጣኬን ኑፋቄ በስውር እያስተማራችሁ ነው። የቀራችሁ ሃይማኖተ አበው ስሕተት ነው ማለት ነበር። የዶግማ ማስተማሪያ ትውፊትን ካልተቀበላችሁ''መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ'' የሚለውን የፕሮቴስታንትን ትምህርት እንደምታስተምሩ ነው የገባኝ
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
አንተም ክርስቶስ ፍጡር ካልክ ንስጥሮሳዊ ነህ።
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
አንተም ክርስቶስ በሥጋ ፍጡር ካልክ ንስጥሮሳዊ ነህ።
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
​​@@InnocentSakura-nc2gzሃይማኖተ አበው 35፥2 ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪ ነው።
@myhb1219
@myhb1219 Ай бұрын
@@InnocentSakura-nc2gz kerstos frtur meche ale ere tew
@user-kt2qs2zo5n
@user-kt2qs2zo5n 29 күн бұрын
🖊ክርስቶስ የሥሉስ አካል #የቅድስት_ሥላሴን አንዲት #ባሕርይ በአካለ ወልድ በኩል ከወረሰ በኋላ - ከወረሰው #መለኮታዊ_ባሕርይ ተነጥሎ የዕሩቅ ብእሲነት መደብ የለውም !! ፍጡርነቱን አለቀቀም ብሎ በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ክርስቶስን በሥጋ መደብ ዕሩቅ ብእሲ ነው እንደማለት ነው!! [ይኼ በገሃድ ያልተገለጠ ክርስቶስን የሚያብል መንፈስ ተሸክሟል]
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
ለምንድነው እዛ እዛ ከመርገጥ ስህተት ከሆነ ተሳስተናል የማትሉት ? ኑፋቄ ከሆነ ደግሞ "በሙቀጥሉት ህትመት ይስተካከላል። የሰራችሁት ስራ ስህተት ካልሆነ ደግሞ " አልተሳሳትንም " በማለት ለምን አትመልሱም ? ዋናውን ጉዳዩን ትታችሁ የማህበሩን ኢሜጅ በመጠበቅ ፕሮግራሙን ጨረሳችሁት።
@kifletesfaye5809
@kifletesfaye5809 Ай бұрын
ማብራሪያው በሰማያን ዘንድ ስለዝግጅቱ ሂደት ለሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ ሰጥቷል። ከመታተሙ በፊት እንድናየው አልተጋበዝንም ለሚሉ መምህራን መልስ ተሰጥቷል። በቀጥይ በአስተምሮ ዙሪያ የሊቃውንቱን ሃሳብ እንሰማለን። እስከዚያው ያልታረሙ ንግግሮች ነቀፋወችን ብንተዋቸው መልካም ነው። የነገረ ክርስቶን አስተምሮ ለመረዳት መጻህፍትን ማንበብ፣ መራቀቅ ፣ ለቂ መሆን ብቻ አይበቃም ከሁሉም በላይ እምነት እንጅ!!
@genetbelew8964
@genetbelew8964 Ай бұрын
ይ መጻፍ ትክክል ከሆነ ሀይማኖት አበዉ ትክክል አይደለም ማለት ነው አልገባኝም ልገባኝ አልቻለም አንድን የቤተክርስቲያን ትምህርት ንገሩን 😢😢😢
@user-en7zt6sc6w
@user-en7zt6sc6w Ай бұрын
ምንም አይነት ማብራሪያ አያስፈልግም ማስተካከያ ይደረግ!!!
@kasahunwelela2787
@kasahunwelela2787 Ай бұрын
ቆይ መምህራኑ አይሳሳቱም ማለት ነው ? ነው ወይስ ሃይማኖት አበው ስህተት አለው ?
@MitkuYenet-mo9nd
@MitkuYenet-mo9nd 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ግን ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች ይህንን መጽሐፍት ወይም ሌሎችንም አዳዲስ መጻሕፍትን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው?
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
ያሳዝናል ነገረ ክርስቶስን በሚያክል ትምህርት ላይ እንደዚህ አይነት ለ ልዮነት እና ጭቅጭቅ የሚጋብዝ ጥንቃቄ ይጎደለው እና ወቅቱን ያልዋጃ ስራ በመስራታችሁ አዝናለው:: በዚህ በነገረ ክርስቶስ አንዳንድ እርሶች ላይ ወጣቶች በሚከራከሩበት ጊዜ መሀበረ ቅዱሳን በሁለት ፅንፍ የቆሙትን የሚያቀራርብ ትልቅ የውይይት እናየምክክር መርሀ ግብር አዘጋጅቶ እፎይ እንላለን ብየ ሳስብ እናንተው ቤንዚን አርከፍካፊ ሆናችሁ አረፋችሁት:: ግር ያላችሁ መታችሁ ጠይቁን ምትሉት እንዴት ነው እዚህ ውይይት ላይ ያሉ መምህር ሚዲያ ላይ አንድ ፅንፍ ይዘው ክርስቶስን በሥጋው ፍጡር ማለት ኑ**ፋ ቄ ነው ሲሉ እየወሉ እንዲህ መጋበዙ አይከብድም አንዴ አቆም ከያዛችሁ በሆላ? ሌላ ጥያቄየ ደሞ ለምንድነው መፅህፍት ከ ኦዲዮ የተገለበጠ ሆኖ ሳለ ሦስቱ መምህራን ተገናኝተው እንደፃፋት ተደርጎ ሲትዋወቅ የነበረው?
@hailearaya9816
@hailearaya9816 Ай бұрын
መስሎዎት ይሆናል።ጉዳዪ ጽንፍ የለውም አረዳድ ነው።ስለ መጽሐፉ አዘገጃጀት ሌላ ።በውስጡ ስላለው doctrine ሌላ ነው።መጀመርያ ክፍል 1 እና 2 ሙሉውን የመልከቱ አስተያየቱን በኃላ የሚደርስ የሚሻል ይመስለኛል
@FikerteAsres
@FikerteAsres Ай бұрын
እኔ ደሞ አሁን ባነበብኩት ኮሜንት አፈርኩኝ። በመጀመሪያ ሀይማኖት የምትሞትለት የምትከተለው የምትድንበት እንጂ እየቀባባህ የምታልፈው አይደለም። ሲቀጥል በመፅሐፍ ለመውጣት 6አመት ነው የፈጀው አሁን ቲክቶክ ላይ ለተነሳው ጥያቄ ሊመልስ አልተፃፈም። ከቲፎዞ ወጥተህ ሙሉውን አንብበህ ሀሳቡን ተረዳ እናም በቅንነት ያሉትን አዳምጥ የሚቀጥለውንም ፖርት ጠብት እስከዛ ዝም አይነቅዝም።
@2016dileale
@2016dileale Ай бұрын
ምንም ጭቅጭቅ የለም ወንድም እናስተውል፡፡ ልዩነትም ቢሆን ይታረቃል፡፡
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2 ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው። ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።
@abebawmulat
@abebawmulat Ай бұрын
እናያለና እንግዲህ😂 ከዚህ በኋላ ክርስቶስ በሰጋው ፍጡር ነው እላለሁ ካለክ መጨረሻህ እንደ አባቶችህ አርዮስ እና ንስጥሮስ ይሆናል። ውጉዝ ከመ አርዮስ ወ ንስጥሮስ ብለናል።
@habeshanmovies
@habeshanmovies 28 күн бұрын
@@abebawmulat ለእንዳንተ አይነቱ መሃይማን አይደለም ሃይማኖተ አበው የተረት መፅሐፍ አይመከርም መጀመሪያ ፊደል ቁጠር ብሮ
@PlRATE
@PlRATE 16 күн бұрын
ለምን ምዕራፉን ሙሉ አታነበውም አንድ ጥቅስ ይዞ የሚከራከረው መናፍቅ ነው። የጠቀስከው ቁጥር ላይ በግልፅ አንድ አካል አንድ ባህርይ እያለ ሌላ አላማ ከሌለህ ስጋና መለኮቱን ነጥሎ ፍጡር ማለት ለምን አስፈለገ? እዛው ቀጥር 2 ላይእና 3 ላይ "አለም ሳይፈጠር የነበረ ለዘለዓለሙ የሚኖር ያለውን ሁሉ የፈጠረ እርሱ ነውና ስለርሱ ስንናገር ያልተፈጠረ ነው እንላለን። ሰው ነው ያልነውም ስለ እኛ ባደረገው ተዋህዶ ደካማ ባህሪያችንን ስለተዋህደ ነው" ከተዋህዶ በኋላ መነጣጠል ግልፅ ምንፍቅና ነው። በግልፅ ቁጥር 6 ደግሞ "እርሱ ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር በሰጋ እንደታየ በስራው ጌትነቱን ገለጠ" እያለ ስጋው መለኮቱ እንዲህ ነው ማለት የካቶሊክን ሁለት ባህርይ ኑፋቄ ማራመድ ነው።
@yikunuamlakteshome4241
@yikunuamlakteshome4241 13 күн бұрын
Is One composite nature of Christ is created or uncreated ?
@myhb1219
@myhb1219 Ай бұрын
Yeneta gebremedhn gn sehtet temhert yeyaze endehone asawekwal.mnm almelesum adebabsew lemalef yemokerut yemeslal
@amirsad4113
@amirsad4113 Ай бұрын
ኑፋቄ የሞላበት መጽሃፍ ነው ሊቃውንቱ ሊቀበሉት አይችሉም
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸው ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ነው።
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት ሌላ እንዲስፋፋ የተፈለገ አስተምህሮ አለ?
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
​@@InnocentSakura-nc2gz ዳህጸ ልሳን ሚባል ነገር አለ በአንደበት ንግግር ስህተት ሊኖር ይችላል ያንን እንደወረደ ወደ መፅሐፍ አይደረግም ።
@myhb1219
@myhb1219 Ай бұрын
@@InnocentSakura-nc2gz yeneta gebremedhn bezu githe be sega fetur yebalal blew astemrewal
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla Ай бұрын
መጽሐፉ የታተመ በ3ቱ ሊቃውንት ስም ነው። ለምን እነሱ ራሳቸውን አቅርባችሁ ስሕተቱ ከመጽሐፉ ከሆነ መጽሐፉ እንድታረም። ከመምህራኑ ከሆነ ሰው ሁኖ የማይስት ብረት ሁኖ የማይዝግ የለም። ስለዚህ ስሕተትም ከመምህራኑ ከሆነ መምህራኑ እንዳስተካክሉ ለምን አይከረግም። ቪድወው አለ ስለዚህ ቪድውን እያያችሁ በዛው ለምን አትተራረሙም። አንዱ ልክ አንዱ ስሕተት እያላችሁ የሌላ እምነት ከሚሳለቁብን። በዛላይ ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አሉ ለምን አይቀርቡም ለምን ጉባኤ እንደ አባቶቻችን ተዘጋጅቶ ፫ቱ መምህራኑም ሌሎች ሊቃውንትም አይሰባሰቡም? አሁንኮ ሁሉም የግሉን እየተናገረ ነው ምንም የማያቅ ምዕመን ላይ ጥርጣሬ ለምን ትዘራላችሁ። አባቶቻችን 318ሊቃውንት እንዳረጉት አድርጉና ልባችንን የሚያሳርፍ ነገር ሥሩ።
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx Ай бұрын
ፍቃደኛ ሆነው ከቀረቡ ያርሙ ተብለዋል እኮ ጥግ ተቀምጠው fb ላይ በሚጽፉ
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-kt2qs2zo5n
@user-kt2qs2zo5n 29 күн бұрын
በመጽሐፍ መልክ ሲዘጋጅ ለማሳየት መሞከራችኹ እና ከሦስቱ አንዱ ማየቱ - ከተጠያቂነት (ያውም የሚያስጠይቅ ከኾነ) ነጻ ናችኹ........!!
@antenehtesfaye8674
@antenehtesfaye8674 Ай бұрын
የቤተክርስቲያንን ትምህርት በአውጣኬ ትምህርት ማረም ምን ይሉታል? ኧረ ዘንድሮስ ይገርማል 🙈🙈
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx Ай бұрын
አንተ ወሬ አመላልስ ስለ ነገረ ክርስቶስ ምን ታውቃለህ😅
@Abel377
@Abel377 Ай бұрын
ካፈርኩ አይመልሰኝ። የክህደት መጸሐፋችሁን ለማጽደቅ እንዲህ ወርዳችሁ ለየላችሁ። ያ የምንወደውና ለተሃድሶ መናፍቃን መዶሻ የነበረው ማህበር ክህደት ውስጥ ገብቶ እንደማየት ያለ የሚያሳዝንን ነገር የለም። ለስማችሁ እንጂ ለትምህርተ ክርስትና የምትቆሙበትን ጊዜ ለማየት እጓጓለሁ። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቅ።
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸውን ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ነው?
@user-kt2qs2zo5n
@user-kt2qs2zo5n 29 күн бұрын
🖊ክርስቶስ የሥሉስ አካል #የቅድስት_ሥላሴን አንዲት #ባሕርይ በአካለ ወልድ በኩል ከወረሰ በኋላ - ከወረሰው #መለኮታዊ_ባሕርይ ተነጥሎ የዕሩቅ ብእሲነት መደብ የለውም !! ፍጡርነቱን አለቀቀም ብሎ በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ክርስቶስን በሥጋ መደብ ዕሩቅ ብእሲ ነው እንደማለት ነው!! [ይኼ በገሃድ ያልተገለጠ ክርስቶስን የሚያብል መንፈስ ተሸክሟል]
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@zetrewengel
@zetrewengel Ай бұрын
ወንድሞች እንዴት ናችሁ ከተቻለ የቪዲዮ ሊንክ አስቀምጡልን የዛሬ ሰባት አመት የተናገሩት ነው የተባለውን
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Ай бұрын
ቃልይወት ያሰማን
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo Ай бұрын
መምህራኑን በ45 ደቂቃ በሉ ረዘም ያለ ጊዜ አዘጋጁላቼው። ቢሆንም ግን ካለ ወቅታዊ ጉዳይ አተያይ እንዲ የጣፈጠ ነገርን መጀመሩ መልካም ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@FikerteAsres
@FikerteAsres Ай бұрын
ይቀጥላል እኮ
@dafna4027
@dafna4027 Ай бұрын
አሁን ቃሉን ከምን አንፃር እንተጠቀሙ ግልጽ ማድረግ በስጋው ፍጡር ነው አይደለም የምለውን ሀሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከክርስቶስ ባህሪ ከአባቶች ትምህርት አንፃር የቤተክርስቲያን አቋም እሄ ነው የምለውን ግልፅ ማድረግ ነው መብተው አሁን ምክንያት እያስቀመጣችሁ ከሆነ ምን አይጠቀምም የሰዎችን አቋም ተረዶታችሁ የቤተክርስቲያን አቋም አስቀምጡ በቃ ሌላ አያስፈልግም።
@edensolomon4387
@edensolomon4387 Ай бұрын
ከማህበሩ እማይጠበቅ ድርጊት ነው። እንበል እና በቪድዮ ላይ የተናገሩት አባት ተሳስተው ቢሆን እሳቸው ስለተናገሩ እውነት ወደመሆን ይቀየራል ሁለቱ አስተማሪዎች በተቃራኒው ነው የምናምነው ካሉስ ማነው ሚዳኘው ሲቀጥል የማያምኑበትን ነገር በግድ ስለፃፍነው እመኑ ልትሉ ነው ሲጀመር እምነታችውን እንጂ እነርሱ እሚያምኑበትን አይደለም የፃፋቹት። ምክኒያቱም ቃሉ ትክክል እዳልሆነ ብታምኑ ኤዲቶርያል ቦርዱ ባላሳለፈው ነበር። አሺ ከመምርሀኑ አንዱ አላምንበትም ካለ ተመልሶ መፀሀፉ ላይ መወያየት ለምን ከበዳቹ በቃ ቪድዮው ላይ አለ ብላቹ ችክ ምትሉት። ስለዚ ግልፅ የሆ ውይይት እና እርማት ይደረግበት ወደከፋ ክፍፍል ከመኬዱ በፊት።
@Alemayehuzerufael
@Alemayehuzerufael Ай бұрын
ግን በአብዘኛው ማዕከላት የለም መጽሐፉ
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Ай бұрын
ቃልይወትያሰማልንፀጋውንያብዞላቹውአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🧡🧡🧡🧡🧡
@emebettadesse3706
@emebettadesse3706 Ай бұрын
ቆም ብላችሁ ብታስቡበት መልካም ነው!
@MitkuYenet-mo9nd
@MitkuYenet-mo9nd 29 күн бұрын
ማለት /ለምን?
@bekiman6067
@bekiman6067 13 күн бұрын
ዲን ብርሃን አድማስ እና ይኔታ ገብረ መድኀን አናውቅም ለምን አሉ? ልትሸውዱን ለምን ትሞክራላችሁ
@amirsad4113
@amirsad4113 Ай бұрын
አረ ወደዛ ይሄ በተአምር የቤተክርስትያናችን መጽሃፍ ሊባል አይችልም "በስጋው ፍጡር አይባልም" ማለት በጣም ኑፋቄ ነው እነ ቅዱስ ቄርሎስ እንዳይሰሙን ለዚህ መጽሃፍ ብሬን ማውጣቴ ነው ሚቆጨኝ ለስማችሁ ሳይሆን ለእውነት ደፈር በሉ በቃ በስህተት አልፏል ማለት እየተቻለ ስህተትን እንዲ ማሽሞንሞን ያሳፍራል
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
ማን ግዛ አለህ ? የእንተና ዘመድ ከሆንክ በዛው ክህደት ቀጥል
@InnocentSakura-nc2gz
@InnocentSakura-nc2gz Ай бұрын
መር ገብረ መድኅን ራሱ ቁጭ ብለው ሲወያዩ አልነበር የዛን ሰዓት የት ነበሩ። ወይስ ዛሬ ነው የተገለጠላቸው።
@amirsad4113
@amirsad4113 Ай бұрын
@@InnocentSakura-nc2gzየገዛውት በፈቃዴ መምህራኑ የጻፉት መስሎኝ ግን ውሸት ነበር መች ነው በሃሳብ መሞገት ምትችለው? የኔታ ገብረመድህን በስጋው ፍጡር አይባልም ብለው አያውቁም። እነ ቅዱስ ቄርሎስ በግልጽ ያስቀመጡትን አንተ ከካድክ የነዛ ዘመድ አንተ እንጂ እኔ ልሆን አልችልም ሃይማኖተ አበው አንብብ
@Sebat27210
@Sebat27210 Ай бұрын
አመስግነህ አታውቅም አባ ቢሳሳት እንኳ እንደዚህ አይነት ትችት አይገባም.....መምህራኑ ከምን አንጻር እንደተናገሩ አልመለሱም.....እኛ ከቃል ጋር አይደለም ውጊያችን
@HabeshaEthiopia-v8d
@HabeshaEthiopia-v8d Ай бұрын
መምህር ገብረመድኅን መከራከር ነበረባቸው ያኔ? ተቀምጠው የራበረውኮ የራሳቸውን ቃለመጠይቅ ሊሰጡ ነው የሌላኛውን ተናጋሪ ሊነቅፉ አይደለም። ወይስ ካሜራ ላይ ሆነው እንድከራከሩ ነበር የምትፈልገው? ​@@InnocentSakura-nc2gz
@user-yr5ou6vk5d
@user-yr5ou6vk5d Ай бұрын
አሁን ይሄ ፕሮግራም የበለጠ ለማደናገር ነው ወይስ ለማጥራት??ጥያቄው ግልፅ ነው።ተራው ምዕመን እንኳ ክርስቶስን በስጋው ፍጡር ማለት እንደማይገባ አውቆ እየሞገታችሁ ነው!!ከተዋህዶ በኋላ በስጋው በመለኮቱ እያሉ መክፈል እንደሌለ እየታወቀ...ምዕመኑን ግራ ማጋባት ይገርማል።ታዲያ በስጋው ፍጡር ከተባለ አማላጅ የሚሉትን ፕሮቴስታንቶች ለምን መናፍቃን ይባላሉ???ክርስቶስ የባህርይ አምላክ ነው እያለች ለኖረች ቤተክርስቲያን በስጋው ፍጡር የሚል ሲሰሙት የሚሰቀጥጥ ጆሮን ጭው የሚያደርግ መርዝ እንዴት ይታለፋል???አረ እፈሩ!!
@ayalkbetesubalew3074
@ayalkbetesubalew3074 Ай бұрын
ቀድማችሁ ማስተካከል ስትችሉ እናንተ አሳትማችሁ እናንተ ወቃሽ ገራሚዎች ናችሁ።
@user-rh1bo9qo6m
@user-rh1bo9qo6m Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-rh1bo9qo6m
@user-rh1bo9qo6m Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
MK TV ደጉ ዓለም // ሙሉ ዘጋቢ ፊልም
59:44
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 38 М.
ነገረ ክርስቶስ
37:40
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.