MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልአከ ጽዮን ቀሲስ በላቸው ወርቁ || የጽዋ ማኅበር የጀመርነው ዩንቨርስቲ ዶርም ውስጥ ነው || ክፍል ፩

  Рет қаралды 5,782

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልአከ ጽዮን ቀሲስ በላቸው ወርቁ || የጽዋ ማኅበር የጀመርነው ዩንቨርስቲ ዶርም ውስጥ ነው || ክፍል ፩

Пікірлер: 26
@mesaykebede9058
@mesaykebede9058 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራውን የሰራበት፣ ሁሌም ቢሰማ የማይጠገበው የማኅበረ ቅዱሳን ምስረታ! እግዚአብሔር አምላክ በጉዟችሁ ሁሉ አልተለያችሁም ነበር። እረጅም እድሜን ያድልልን አባታችን! ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Good morning Mamayie Ethiopia 🇪🇹 ✨️ God bless you all!Keep praying 🙏 🤲 We 're all praying for you and It's people 🙌 🙏 Long live EOTC 🙏 Have a blessed morning our beautiful Ethiopia and Ethiopian Orthodox Tewahido Christians ✝️ ✝️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታች ፀጋውን ያብዛልሽ መታደል ነው የአባቶቻችንን ፍኖት መከተል መባረክም ነው ተመሰገነ አምላካችን የተዋህዶ ልጅ ያደረከን
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿🕊✅⛪️
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እህታችን በርችልኝ ትህትናሺ ግሩም ነው
@frew.6083
@frew.6083 Жыл бұрын
ኹል ጊዜ እንደ አዲስ የምንሰማው ታሪክ! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአባቶቻችን ያድልልን። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን።
@tigistworku-re9qf
@tigistworku-re9qf Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን።
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
የሚደንቅ ትጋት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን መታደል ነው
@user-iq8uf9ob8c
@user-iq8uf9ob8c Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመሰገን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል አመጣጥ ነው አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲🤲🤲💚💛❤️
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እጅግ በጣም መሳጭ ትሪክ ነው። በተለያየ ጊዜ የቀረቡትን መሰል ታሪኮች በመፅሐፍ ቢታተሙ ጥሩ ይመስለኛል።
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
ይህን መርሀግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነዉ ፤ እግር ማጠብ❤️🙏 ልጅነቴን አስታወሰኝ፤ ማህበረቅዱሳን TV በርቱልን 🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
ግን ግን የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ? ላይክ እንኳን በማድረግ ቤ/ክንን እንርዳጂ ጎበዝ!? በቀጥታ ስርጭት ያያችሁ ሁሉ ላይክ ለማድረግ ብቻ ጎራ በሉ እባካችሁ።
@elsat5567
@elsat5567 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይደርብን አባታችን!!!
@davdav1797
@davdav1797 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አባታችንቃለይሆትያሰማልን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን አየሆት በረከቶት ይደርብኝ ከሴራክዩስ ኒዮርክ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኮንደናመጣቹልን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እውነት በነበር ቀረ አሁን እንኳን ሀይማኖት እንዲሰፋፋ እሚያሰድብ ትውልድ ነው ያለ በየ ዩኒቨርስቲው
@sufevuna2249
@sufevuna2249 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ቡርትዬ የት ጠፋሸ???እንኳንም በደህና መጣችሁ።
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ያቆይልን እሕታችን ብርቱኮን እንኮንደሕና መጣሽ
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f Жыл бұрын
እሺ አዳምጣለሁ!
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
ቀሲሲ በላቸውን ከረዥም ጊዜ በኃላ አየኋቸው።
@lookforward498
@lookforward498 Жыл бұрын
#ማጣፊያው .......? 🔒.ከሸገር ባሻገር .....? 🔒.ያለሽው #መውጫ_በር.....? እንዴት ነሽ ? እንዴት ነሸ ? እንዴት ነሽ ? #ሸዋ_በር🔒🔒🔒 ከፍ ሲሉ እንጀራ ፤ ዝቅ ሲሉ ዓይነት ነው ፤ #ማጣፊያው ያጠረው #በየዓይነት ብቻ ነው ።
@danielgidey4258
@danielgidey4258 Жыл бұрын
No an option without Jesus christ, I am the way and the truth and the life. 👆👉Jesus christ, Would you like to accept Jesus christ? Don't call Mary or angels,
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН