MK TV || ልዩ የልደት በዓል ዝግጅት || የአብርሃም እንግዳ || እናቴ ከ 9 ስዓት በኋላ ተኝታ አይቻት አላዉቅም || ክፍል 1

  Рет қаралды 77,625

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 259
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 2 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የተዋህዶ ልጅ መልካሙ ወንድማችን አባታችን እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🏼
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በትንሹ 1000 ቤተሰብ ይኖረኝ ዘንድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ ሆንን እንዴ? ካልሆንንማ አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ??
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 2 жыл бұрын
@@christinatube760 እሺ ቤተሰብ እንሁን
@molokbety6970
@molokbety6970 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲💒💒💒
@habtamukassa168
@habtamukassa168 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም የማከብርህ አገልጋይ ነህ መጨረሻችሁን ያሳምርልን
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
_አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብርቱዬዬዬ የእኔ መልካም ፍጹም ትሕትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም የእኔ ትሑት የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ እስከፈጻሜው ያቆይልን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ልጆቻችሁን ሥሉስ ቅዱስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እንደት ደስስስስስስስ ይላል ግሩም ነው በእውነት ብርቱዬ በድጋሜ እግዚአብሔር ይስጥልን የእኔ ቆንጆ የዓመት ሰዎች ይበለን🥰❤🥰❤🥰_
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን እና ለመድጏኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ😍🙏
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን በእውነት አገልግሎታቹህን እግዚአብሔር ያስፋልን እኳን አብሮ አደረሰን
@derradegaza2060
@derradegaza2060 2 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የጠበቋቹ እሺ ላዳምጥ እኳን አብሮ አደርሰን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በትንሹ 1000 ቤተሰብ ይኖረኝ ዘንድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ ሆንን እንዴ? ካልሆንንማ አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ??
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ እሚል ነፃነት እምነት ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ልጆቹ ፍቅር ናቸው🥰🥰 👨‍👩‍👧 እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ። ዘማሪ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ። ቡርቴ የኔ ብርቱ ምርጥ መንፈሳዊ ጋዜጠኛ 🥰🥰ስወድሽ በርችልን። ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 2 жыл бұрын
በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ረዘም ያርግልን ቀሲስ የእርስዎ መዝሙር የሆነ ሁሉ ደስ ይለኛል ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ጠብቀው የሚዘምሩ ስለሆኑ ። እህታችን ብርቱካን እናመሰግናለን ቀሲስን ስላቀረቡልን መልካም በዓል
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/ አደረሰን እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን እንዲህ የሚያስተምር ሕይወት ስላቀረባችሁን
@misraqawi
@misraqawi 2 жыл бұрын
አሁንም ከክብር አያውርድዎ: ቸሩ መድኃኒዓለም!!! የቅርብ ቤተሰቤ ያህል እስከሚሰማኝ ያህል ነው ከሕጻንነቴ ጀምሮ ሳዳምጠው የኖርኩኝ ቀሲስ ምንዳዬን!!!
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው የማከበር የእግዚአብር ሰው
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እመቤት ምንም ቲቪ ባናይ እድሜ ለዩቱብ እያልን በጉት እምንጠብቀውን የአብርሃም እንግዳ የምንወደው የምናከብረው ዘማሪ ምንዳዬ ጋር በመሆኑ እንኳን አደረሰህ ዘማሪ ምንዳዬ
@fitsum65
@fitsum65 2 жыл бұрын
ይሄ እጅግ ደስ የሚል በጣም አስተማሪ መርሐግብር ነው። በርቱ ቀጥሉበት።
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። በዚህ አጋጣም በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው ዘማሪ ናቸው። ቀሲስ ደስ የሚል እና ፈሪሃ እግዚአብሔር የተሞላባቸው ቤተስብ ስላለዎት እግዚአብሔር ይመስገን።
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮች ስለሰጡን እናመሰግናለን ቀሲስ🙏 ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ🙏🙏🙏
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹💛💛🌻🇪🇹🇨🇬😇🌿📿🌿🌟⛪🍷🤲🎚🇪🇹💟💖💘🕊🎤🇪🇹
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 жыл бұрын
ብርቴ እንዴት እንደምወድሽ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio 🇨🇬🎚🎚🎚🇨🇬⛪⛪
@hanaberhane1178
@hanaberhane1178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰባቸው ይባርክ እና ለማህበረ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመን ይባርካችሁ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
ኦ ቀሲስ እንዴት እንደምወድክ የኢትዮጵያ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
@fanosebelay909
@fanosebelay909 2 жыл бұрын
Enkuan aderesachu arayawochachin Eragm edmena tena yistilign! Zimare melaikt yasamalin babetu yakoyilin!
@adisalem1777
@adisalem1777 2 жыл бұрын
በጣም የምንወድዎት አባታችን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰዎ። እህታችን ብርቱካን በየጊዜው የተለያዩ እንግዶችን እየጋበዝሽ የሕይወት ተሞክሯቸውን ስለምታስደምጪን ከልብ እናመሰግናለን ።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
መህራችን ከነ መላው ቤተሠቡ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን።
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
በጣም የምንውደወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ይሰጥህ ከነ ሞለ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
አሜንአሜን❤️❤️❤️❤️
@bettysolomon5635
@bettysolomon5635 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬን ልጅነቴን አስታወሱኝ ተወልጄ ያደኩበት እናቴም አባቴም ተወልደው ያደጉበት ሰፈሬ ስላሴ ካቴድራል ነው የተማርኩት የልጅነታቸው ግዜ ሲያወሩ ወደኋላ መለሱኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የስላሴ በረከት ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን!!
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
የያሬድ ውብ ዜማ ላመሰግንህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የምንወደው ዘማሪ ምንዳዬ ከነ መላው ቤተሰብህ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ። ለእህታችን ብርቱካንም ዘመንሽ ይባረክ። መልካም የገና በአል 2014ዓ.ም
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
ደሰ የሜሉ ቤተሰብ ናቸዉ ዝማሬ መላእከት ያሰማልንንንን በቤቱ የፀናችሁ አሰከ መጨረሻዉ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደው ተወዳጅ እድሜ ይስጥልን ከሙሉ ቤተሰቡ ጋር
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከልጅነቴ ጀምሮ በማይጠገብ መዝሙሮቹ ፈጣሪዬን አብሬ አመስግኜበታለውና ከልብ እንወዶታለን።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እንኳን አደረሳችሁ።
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ፣ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ዘመን የማይሽራቸውን መዝሙር ስለሚያቅርቡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@abay3517
@abay3517 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ ሁሌም በዝማሬህ እምባዬን የማፈስ በተሰጠህ ሀበተ ዝማሬ የነፍስ ምግብ የምትለግስ ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀንዲል ብራኬ ይድረሰን አድራሻ ቢገለፅ ኢትዮጵያ ስንመጣ መጥተን ቤተሰቡን ለመጠየቅ እንጓጓለን
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን የዓመት ሰው ይበለን።
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም የማከብሮ የኦሮቶዶክስ እና የቤተክርስቲያናችን ታማኝ አገልጋይ ኖሆት ስለአገልግሎቶ እመቤቴ ትባርኮሆ ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰቦዎ ።
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን አበባ መስለሻል እናመሰግናለን
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ እግዚአብሔር ያበርታልን ቤተሰቦችክን ይጠብቅልህ ደስ ይላል ልጆችክንም ያሳድግልህ ደስ የሚል ቤተሰብ
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ እረጅም የአገልግሎት እድሜ ከቤተሰቡዎት ጋር
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎን ያባርክልን እህታችን ብርቱካን በርቺ በጣም ጥሩ ትምህርት እየወሰድነበት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ልጅቱ ኮንፍደንሷ ደስ ይላል እና ዘማሪ ዘውዱ ኑርልን
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቀሲስ ዘማሪ ምንዳዬ ብርሀኑ መዝሙሮችህ ያደኩበት ስሰማው ሁሌም ደስ የሚያሰኘኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በሠላም በጤና አደረሳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለአባታችን ከነ መላ ቤተሰቦእድሜ ይስጥልን
@woineshetmollaassemu7492
@woineshetmollaassemu7492 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከነቤተሰብዎ ይስጥልን ደስ የሚል ቤተሰብ ክፉ አይንካችሁ
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 2 жыл бұрын
ብርትየ ስወድሽ የኔ ውድ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ አገልግሎትሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ።።።።።።።። ስትዘምሪ ግን ሽብሻቦ ላይ እንዴት ነሽ ለማንኛውም '''''' የማህበረቅዱሳን መዝሙር ክፍል አባላት '''''' እንዳያዩሽ ።።።።። በተረፈ ምርጥ ትህትና ከምርጥ ስነምግባር ጋር ትክክለኛ የአብርሀም እንግዳ አቅራቢ ነሽ ።
@taladesta9903
@taladesta9903 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከመላዎ ቤተስቦት ጋራ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀስስ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ የምል ነው
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከነ ቤተሰቦት እድሜን ከና ጋር ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን🙏
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ ቀሲስ ዘማሪ ምንዳዬ ብርሃኑ እረጅም እድሜና ጤናን ከበረከት ጋር እስከ መላው ቤተሰቦችህ አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን🙏
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ውዱዱዱ ወንድሜ አባቴ ቀሲስ ምንዳዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል::
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
በእውነት የማከብረውና መዝሙሮቹንሁሉ የምወድለት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 2 жыл бұрын
Amen 🤲❤💒🇪🇷👍💗🍀
@fabroniyafentaw989
@fabroniyafentaw989 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ እንዲህ ሁላችሁንም ጌታ ይሰብስባቸሁ በመንግስቱ እግዚአብሔር ን በሕይወታችሁ እንድትሰብኩ ይርዳችሁ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 2 жыл бұрын
Temesgen endhi aynet wendimochin yeseten amlak yikber yimesgen. Mahbere kidusan ye Orthodox tewahdo fertochachin tebareku bertu.🤗❤
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 2 жыл бұрын
እንኳንም ለለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ልደቱ ከነ መላው ቤተሰቦቾ አደረሶት ቀሲስ በጣም ምወዶትና ማከብሮት አባቴ ኖት አገልግሎቶን እመ አምላክ ትባርክሎት
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
*ደስስስስስ የሚል ቤተስብ ግሩም ድንቅ ነው እውነት እግዚአብሔር ቤቶን ይባርኩሎት አባታችን የተዋህዶ እቁ ዝማሪዎት የማይጠገቡ ናቸው አባታችን ከነ መላ ቤተስቦት እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቀሲስ ምንዳዬ ሺ አመት ኑሩልን💕🕊*
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ የማደንቀዉ ዘማሪ ከነቤቸሰቦቹ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አባታችን ናቸው መዝሙራቸውን በጣም ነው የምወደው ከመላው ቤተሠቦዎት ጋር እድሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 2 жыл бұрын
እኳን አደረሰን ኦርቶክሳዊያን ለጌታችን ለመዳሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ቀሲስ መንዳዬ ብርሀኑ ፀጋውን ያብዛልን ክብረትን ይስጥልን ያብርሀም ቤት
@soliyanasoliyana4705
@soliyanasoliyana4705 2 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ዘማሪ እመብርሐን እስከ ህይወትህ ህቅታ ድረስ በቤቷ ታፅናህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
@bemnetakele4966
@bemnetakele4966 2 жыл бұрын
በጣምነው የምወድህ ቃላት የለኝም መዝሙሮችህን ስሰማ እንባ ነው የሚቀድመኝ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሃበረ ቅዱሳን ተባረኩልን በርቱልን
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🎤🇪🇹⛪✝️📿
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ቤተሰብ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ከናተ ብዙ መማር ይቻላል ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
ቀሲስ ዝምታው ብቻ በቂ ነው ብዙ ነገር ይና ገራል
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ዝማሬ ማላክን ያሰማልን የግዝቤር ቤተሰቦች ይሄ ፕሮግራም በዚሁ ይቀጥል ብዙ ትምህርት አለው።
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም የማከብርህ አገልጋይ ነህ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@Tube-oh1ki
@Tube-oh1ki 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የምንወድህ የምናከብርህ ውድ ዘማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Thanks God bless you and your family.
@zonephone4208
@zonephone4208 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድህናታችን ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ
@tsedibebti4273
@tsedibebti4273 2 жыл бұрын
እንኳን ለአምላካችን ልደት በአል አደረሳችሁ፣ የአባታችን እርጋታቸው በጣም ክርስትናን አስተማሪ ነው ፀሎቶት ትጠብቀን
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
መምህር መልካም በአል ከመላው ቤተሰቦት
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 жыл бұрын
የማከብርህ የምንወድህ የተወህዶ ልጅ ነህ፣ ዕድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ልጆቻቸውን በጥበብ በእውቀት ያሳድግልን።
@user-sv5je1rq3n
@user-sv5je1rq3n 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልን
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
የተባረኩ ቢተሰቦች አምላክ እኒንም ባሪህን አስብ🙏🙏🙏💞💞💞
@sinoa859
@sinoa859 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ጥሩ ዝግጅት ነው በመኪና ስትሄጅ ግን ቀበቶ አላሰርሽም
@selamtesfa2251
@selamtesfa2251 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያረዝምልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በትንሹ 1000 ቤተሰብ ይኖረኝ ዘንድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ ሆንን እንዴ? ካልሆንንማ አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ?
@bezubezu8685
@bezubezu8685 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቀሲስ ምንዳዬ ከነቤተሰብዎ!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Adorables familles Egziabher yitebkachu segawun yabzalachu kumnegr yadersachu 🙏🙏🙏
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ሁላችሁንም የተዋህዶ እንቁዎች 😍😍
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 жыл бұрын
Amen egziabher ybarkachihu
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen.
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ዘማሪ ምንዳዬ እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦችህ❤️
@rahealabraham3819
@rahealabraham3819 2 жыл бұрын
መልካም ባዓል ከውድ ቤተሰብዎ ጋር ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክ!!!
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 жыл бұрын
እህት ብርቴ ክስተድዮ ባልደረቦችሽ ጋር እንኳን አደረሳችሁ
@user-cg7gz8eh3j
@user-cg7gz8eh3j 2 жыл бұрын
የምንወደውና የምናከብረው ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ ስለጋበዛችሁልን በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር በሁሉ ነገር የባረከው ቤተሰብ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ቀሲስዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን 😘😘😘
@EW-qt9oc
@EW-qt9oc 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የማከብርህ የተከበርክ የጌታ መንፈስ ያደረብህ ብዙ ድንቅ እና ለነፍስ ማረፊያና ማለፊያ ድንቃ ድንቅ መዝሙሮችን በእውነት በብዙ መጻናናትና ማለፊያ ሆነውኛልና ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ለአገልግሎትሆም ጌታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@yibeltalamlak2569
@yibeltalamlak2569 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የምከብርህ የተዋህዶ ልጅ መልካሙ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፡፡
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ብዙ እናተርፋለን ግሩም ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላዘጋጃችም ቃለ ህዎትን ያሰማልን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ እጅግ በጣም የማከብርዎት የቤተክርስቲያናችን እንቁ ኖት፡፡ መላ ቤተሰብዎን እግዚአብሔር ይባርክሎት፡፡ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ፡፡
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በትንሹ 1000 ቤተሰብ ይኖረኝ ዘንድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ ሆንን እንዴ? ካልሆንንማ አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ?
@nardinardi9385
@nardinardi9385 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ቡዙ አመት ኑሩልን🤲🤲🤲 ልጅነት ግልፅነት እሚባለው በምክንያት ነው ባዬዬዬ የኔ ጌታ ሳድግ ተደባዳቢ መሆን እፈልጋለሁ🤣🤣🤣🤣
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
@almefikr7849
@almefikr7849 2 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ አባታችን እንኳንም አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dirsantube235
@dirsantube235 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን። ድንቅ ስክን ያለ ስርአቱንም ትእዛዙንም ጠብቆ ፀንቶ የኖረ አባታችን። አንተ የምለው የልጅነት መዝሙራቸውን እየሰማሁ እንደ ቤተሰብ እንደ ወንድም ቆጥሬአቸው ስላደኩ ነው።
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
እንኳ አደረሳችሁ ቀሲስ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያሉት እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በትንሹ 1000 ቤተሰብ ይኖረኝ ዘንድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ ሆንን እንዴ? ካልሆንንማ አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ??
@lulitdesta475
@lulitdesta475 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@helenhelu1530
@helenhelu1530 Жыл бұрын
አባቶ እወደወታለሁ እድሜን ከጤናጋ ያድለወት
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
ማኀበረ ቅዱሳን የምንወደው ማህበር ነው ለሀገር ህልውና የቤተክርስቲያናችን አይን ነው _አዘጋጂ ብርቱካን እናመሠግናለን የኔ ትሁት በርቺልን💓💓💓_
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእትን ያሰማል ቀሲስ እንኳ አደረሶት ከመላ ቤተሰቦት ጋር ስለታሪኮት ሰለሰማን ደስ ብሎናል ስለቀረብ
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት
34:07