እየተጠመኩ ሲጋራ አጨስ ነበር.....ለመለወጥ መነሻ የሆነኝ ስብከት። ወጣት ሚሊዮን

  Рет қаралды 96,644

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

11 ай бұрын

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 401
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
እኔ ጭፈራ ቤት እየጨፈርኩ ጌታ ሆይ አንተ እዚሀ ቦታ የለህም እኔ ምን እሰራለዉ አልፈልገውም አዉጣኝ እለዉ ነበር 😭😭😭 ስቅምም ሣጨስም እንደዛዉ እለዉ ነበረ ይህዉ አሁን እግዚአብሔር ደርሶልኝ; እራሴን ባዋረድኩት መጠን አክብሮኝ በትዳር በልጅ ባርኮኝ የ 2 ልጆች እናት ሆንኩኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ 🙏ሱስ አይኑ ይጥፋ
@user-lz2kl7vq9x
@user-lz2kl7vq9x 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 11 ай бұрын
አንተን የረዳችህ እመቤት እኔንም ካለሁበት መአት ታወጣኝ ዘንድ ፀልዬልኝ
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q 11 ай бұрын
ቃልኪዷኗ በቃሏ ታውጣሽ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 11 ай бұрын
​@@user-jx4cj8qj6qአሜን
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 11 ай бұрын
እናቴ ጭንቅ አማላጂቷ በምልጃዋ ታዉጣሸ
@selamtube7601
@selamtube7601 11 ай бұрын
አሜን
@edomedom4858
@edomedom4858 11 ай бұрын
emebete tirdash ehite..le abune echege yohannes tesay yihonlshal ene misikir negn
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 11 ай бұрын
የጻድቃኔዋ እመቤት ድንግል ማርያም ለወንድማችን የደረስሽ እኔንም ባርያሽን አስቢኝ
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 11 ай бұрын
Ameeeeenx3
@almealme3051
@almealme3051 11 ай бұрын
Amen
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 11 ай бұрын
❤❤❤amen (3
@mimiayele8337
@mimiayele8337 11 ай бұрын
አሜን ሁሉንም ታስበው
@giftidamena
@giftidamena 11 ай бұрын
Amen
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 11 ай бұрын
አሁንም በርታ በጸሎት ❤ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን መጨረሻህ ይመር ወንድማችን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 11 ай бұрын
ወጣቱ ይሄንን የመሰለ የነፍስ ምግብ ከማዳመጥ ይልቅ የፍቅረኛሞች ፕራንክ ላይ ተለክፎ እነሱ ሲያይና ላይክ ሲያደርግ ይውላል ለዚህ ግን ማየትም ላይክ ማድረግም እይፈልግም ልቦና ይስጠን
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 11 ай бұрын
ምርጥ ትምህረት ነው ሸር አረጉት የተዋህዶ ልጆች♥♥🙏🙏🙏🙏
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 ай бұрын
ወንድሜ እመቤቴ በእምነትህ ጽናትና ብርታት ትስጥህ ባንተ ብዙ ተምረናል
@user-yz1qi6hi5z
@user-yz1qi6hi5z 11 ай бұрын
I used to be heavy smoker for 14 years but after I get baptized in Bermilu Georgis , it has been almost a year now that I don’t even think about smoking. I tried patch, dip , gum …. but none of them worked. I’m grateful for Gods mercy and Saint George blessings
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 11 ай бұрын
በጣም ቁንጆ ፕሮግራም ነው ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ 😊
@elsanurye5843
@elsanurye5843 11 ай бұрын
አንተን የሰማች እመቤቴ ለሁላችን ትድረስልን
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 11 ай бұрын
አሜን
@yoditmulunhejesuschristisl6123
@yoditmulunhejesuschristisl6123 9 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔንም ከዝይ ስቃይና መከራ አውጭኝ ላንች ምን ይሆን የምሳንሽ ❤❤❤❤❤❤
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 11 ай бұрын
ጠፍተህ ነበር ወንድሜ እንኳን ወደ አባትህ ቤት መጣህ አባትህ ፍሪዳውን አርዶ ተቀብሎሀልና ደስ ይበልህ ዳግም ወደ ስህተት ጎዳና እንዳትሄድ በፀሎት ትጋ ወንድሜ በቤቱ ያቆይህ አሜን።
@rahelrahel2285
@rahelrahel2285 11 ай бұрын
ሚሊዬ እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃክ የሰፈሬ ልጅ ተክልዬ አባቴ ክብርና ምስጋና ይግባው ተመስገን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሄር ታጋሽ ነው ከእንግዲህ ይብቃህ ወጣትነትህን ሳይጠወልግ ከሱስ ነፃ ሆነህ ተጠቀምበት ፈጣሪ አብሮህ ይሁን 🙏🙏🙏
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 11 ай бұрын
ብዙ ተምረንበታል ወንድማችን እመቤቴ ፍፃሜህን ታሳምርልህ በተለያዩ ሱሶች የተጠመድነውንም እመቤታችን ታርቅልን እህታችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏👏
@meronalazar1770
@meronalazar1770 11 ай бұрын
Be Medaniyalem Abune Zeraburk Gedam tetmeku le 41 ken ...Mariamn Tarikachu yekeyeral.
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 11 ай бұрын
አሜን
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 11 ай бұрын
ወንድምነቴ የእኔ ጀግና ወንድም አንተ ትለያለህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እህት ትወድሀለች❤❤❤❤❤❤
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 11 ай бұрын
እሚገርም ታራክ እናቴ እመቤቴ ወለላይቱ እመ ብርሐን እንኳን እረዳችህ ወንድሜ ብዙ ተምረናል 😥 አሁንም በርታለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️
@Zufan2421
@Zufan2421 11 ай бұрын
አብርሽ የሰፈሬ ልጅ መቼም ከዉስጤ አይወጣም ነብሱን ይማርልን 😢ላንተ ደስ ብሎኛል ወንድሜ❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ለእኔም ለቤተሰቦቼ ድረሽልን እህቴን ፈውሽልኝ
@mimiayele8337
@mimiayele8337 11 ай бұрын
እመብርሀን ትለመንሽ በምልጃዋ እህትሽን ትማርልሽ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
@@mimiayele8337 አሜን እህቴ
@user-jr2gr5ol6w
@user-jr2gr5ol6w 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው አቅራቢዋ አለባበስሽ እርጋታሽ ስነስርዓትሽ ሁሉ ደስ ይላል ይቀጥል ይሄ ፕሮግራም ብዙ ሰው ይለውጣል ET ART በርቱል
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
ወድሜ አተን ያተረፈች እናታችን እኛንም በምረቷ ትዳብሰን ከዛ ሁሉ መከሬ ያወጣችህ እመብርሀን የጌታኤ እናት ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesihome5939
@mesihome5939 11 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በምን መንገድ ህይወታችንን እንደሚያስጌጥልን አናውቅም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🥰🥰🥰☦️🙏🙏🙏 ማርያምን የሚገርም ታሪክ ነው አስለቀሰኝ😥😥😥
@mtefera7
@mtefera7 11 ай бұрын
አንተን የረዳችህ የፃድቃኗ ንግስት ወንድሜን ትርዳልኝ ካለበት የጨለማ ህይወት ታውጣው በፀሎት አስቡልኝ
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 11 ай бұрын
አሰለከስቀኝ ደስ የሚል ታሪክ አመቤቴ ሁሌም ካንተ ጋ ትሁን 🙏🙏🙏
@betremekonnen5707
@betremekonnen5707 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። የፈጣሪን ፍቅሩን፣ የመቤቴን ምልጃ ለመግለጽ ቃል አጠረኝ። ፍቅሩን ካለገደብ ሰጥቶ ከጠፋንበት የሚፈልገን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ። በቀኙ ቆማ ካለመታከት ስለኛ ለልጇ የምታማልድ፣ ሳንነግራት ችግራችን ገብቷት ቀድማ ለምትጠይቅ የሁላችን እናት እመቤታችን ማርያም ክብር ለሷ ይሁን።
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 11 ай бұрын
የጻድቃኔዋ እመቤት ድንግል ማርያም ለወንድማችን የደረስሽ እኔንም አስቢኝ
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 10 ай бұрын
ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኔ ለሀጥያተኛዋ ትድረስልኝ። ፀጋዋን ያብዛልህ።
@tediwon
@tediwon 11 ай бұрын
ትልቅ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በሱስ ለሚቸገሩ ሁሉ ይድረስ ካሉበት የጨለማ ህይወት ያድናቸው
@tigigetu3792
@tigigetu3792 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ሲጠራ እንደዚህ ነው ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እዘጋጆችም በርቱ ወጣቱ ባለማወቅ መልካም ወጣት እየተባለ እንዳይጠፋ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀጥይትን እንጀ ሀጥያተኝን አይጣልም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
በጣም ደስ የላል እመቤቶ መስገና የደረስት እሶን ጥርቱ ምን ያፈራል ቤዛዊት አለም ❤❤❤
@tigist19
@tigist19 11 ай бұрын
ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ቸር ነው ላንተ የደረሰች ማርያም ለኛም ትድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም 🙏
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 11 ай бұрын
በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፥ አይጥልህም፥ አይተውህም፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ አለው። ኦሪት ዘዳግም 31:8
@firansh1115
@firansh1115 11 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ድንግል መላዉ በሱስ ዉስጥ ያሉ የተዋህዶ ልጇችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስ አሜን
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወድሜ ጋዘጠኛዋ እነሱ እየተናገሩ ባታቆረጫቸዉ ትሩ ነዉ
@salmakhan3464
@salmakhan3464 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አንተን የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን አሜን❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለእናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ይድረሳት❤❤❤❤❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያተን ፀሎት የሰማች እመ ብርሀን የኛንም ትስማን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክን ያሳምረው በቤቱ ያፅናክ ወጣቶች ከአንተ ተምረው በሱስ የተያዙት ሁሉ የመፈወስ ቀን ይሁንላቸው 🤲✝️❤
@markonjo7263
@markonjo7263 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አንተ ያርድ ለሎችንም ይርድቸው😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 11 ай бұрын
_ላንተ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ ለኃጢያተኘዋ ትድረስልኝ🙏🥺 ምን አይነት እድለኛ ልጅ ነህ?_
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው እማምላክ እመብዙሃን በመጎናፀፊዋ ትከልልህ ትሸፍንህ 🙏🏼
@impelhabesha632
@impelhabesha632 11 ай бұрын
እንዴ ሚላዬ "የኔ ቅን ሰው"...አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ!
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 11 ай бұрын
የምገርም ታሪክ ነው በእውነት ብዙ ተማርኩበት የምር ፈጣሪ የጠፊትን ይመልሱልን በርታ ጎበዝ መንገድ ይዘሃል ፈጣር ይወድሃል❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መመለስ ያለባቸው ብዙ ወጣቶች አሉ በሱስ የተወጠሩ መድሀንያለም በምህረቱ ይጎብኘን
@eishi503
@eishi503 11 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አንተን የሰማች ወላዲተ አምላክ ሁላችውም ትስማን🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤️🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 11 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ለዚ ቀን አብቃ ፈጣሪ ቤበቱ ያፀና ግን ለሞድንዉ ለይኪ ማታድርጉት ብዙ ሰው አይቶታል ልይኪ አድርጉ በሉ
@y9gh956
@y9gh956 11 ай бұрын
አንተን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እመብርሃን ትጠብቅህ በቤቱ ያፀናህ❤❤
@mimilovemimilove8520
@mimilovemimilove8520 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ላተ የደረሰልህ ለወንድሜ ይድረስለት አንድ ወንድሜነው በሱስ ተጠምዶ ሂወቱ እየተበላሸ ነው ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ለወንድሙ ፀልዩለት🙏
@meronalazar1770
@meronalazar1770 11 ай бұрын
Be Medaniyalem Abune Zerabruk Gedam le 41 ken yetemek wendma Tariku yekeyeral Mariamn .
@user-il7wi1cr6h
@user-il7wi1cr6h 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ከቤቱ አያውጣህ እግዚአብሔር ባንተ ብዙ ነገር ይሰራል የጠፈቱን ወንድም እህቶቻችንን እግዚአብሔር ይመልሰልን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አንተን የቀይረ አምላክ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን ❤❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዚህ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤
@GebrelaTed
@GebrelaTed 11 ай бұрын
አንተን የለወጠ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ይለውጥ ፋፃሜህን ያሳምርልህ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 11 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃህ💙
@user-qj2nd7mp8k
@user-qj2nd7mp8k 11 ай бұрын
ደስታህ ደስታችን ነው ወንድማቻን እንኳን እመቤቴ መለሠችህ አሁንም ካተጋር ትሁን መጨረሻህን ታሣምርልህ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆች ከጣፉበት መንገድ ይጠራል ምክንያቱ እርሱ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል
@mekdi8871
@mekdi8871 11 ай бұрын
💖እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን 🙏🙏🙏💖
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 11 ай бұрын
ላንተ የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን😢
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 10 ай бұрын
አንተን የጎበኘች እመ አዶናይ እምዬ ማርያም በተለያየ እስራት ውስጥ ለአለነው ለኛም ትድረስልን በፀሎተ ማርያም አስበን ወንድማችን!
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 11 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ከባድና ፈታኝ ነው በጤናዬ በትዳሬ በልጆቼ የወደፊት ህልም ትልቅ ፈተና ያለሁት ግን በእመ ብርሀን ሀይል በመድሀኒአለም ሀይል ነው 1ቀን ይሄም ቀን አልፎ ጨለማው ተገልጦ ለምስክርነት ከነ ልጆቼ እመጣለው :: ቅድስ ድንግልን የያዘ ያመነ ተስፋ አይቆርጥም ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ዳግም መወለድ ነው ላንተ የደረሰች ለኛም ለተጨነቅነው ትድረስልን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናክ ❤❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ልብ የመለሰ እኛንም ይጎብኘን
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ያንተ ታሪክ የቀየረ ኣምላክ የኛም ይቀይሪልን ደስ ስለ እግዚአብሔር በብቱ ያፅናህ ዎድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 11 ай бұрын
ፍፃሜውን ያሳምርልህ ይህች ህይወታችን አጭር ናት ላንተ የደረሰችየአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ማርያም ለእኔም እንድትድረስ ምኞቴ ነው
@Haregi849
@Haregi849 11 ай бұрын
በእግዚአብሔር ፊት ማንኛችንም ንጹህ አይደልንም አምላከ ቅዱሳን ያንተን ልቦና እንደመለሰ የኔንም ልቦና ይመልስልኝ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone 11 ай бұрын
የእውነት ወላዲተ አምላክ እረድተሀለች የእውነት ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
@sunnyday5353
@sunnyday5353 10 ай бұрын
ክብሪ ምስጋናን ነዴና አመብርሃን ይኹን 🙏🏽
@wagitame9564
@wagitame9564 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💕🙏💕
@AlemAdonya-gr1eu
@AlemAdonya-gr1eu 11 ай бұрын
እግዝአቤሐር ይመስገን አንተን የጎበኝ❤ እኛንም ይጎብኔን❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 11 ай бұрын
አንተን የሰማች እመብርኃን ለኔም ለጎስቋላ ባሪያዋ ትርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ መጨረሻህ ይመር ወንድም አለም
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
አተን የሰማችህ የጌታዬእናት እማፍቅር በዚህሱስያሉትን ወጣቶች ትድረስላቸው ስትግራየገባቸው ወጣቶችአሉ ክብር ምስጋናይግባው የድግልማሪያም ልጂ የአለምቤዛየሆነው
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ሌላው ፍጣሪ አምላክ ለቅዱስ ሰጋው እና ደሙ ያብቃክ ውንድሜ 🙏
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 11 ай бұрын
የድግል ልጅ እግዚአብሔር እንኳን እረዳክ መጨረሻክን ያሳምርልክ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ወንድሜ መሀሪና ቸር አባት አለን እሱ ይቅር ባይ ነው አንተ እንክዋን ያንን ክፉ ጊዜ በሰላም አለፍከው ለቤተሰቦችክም ቀሪው እድሜህ አምላክህን ደስ የምታሰኝበት እንዲሁም ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ያድርግልህ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 ай бұрын
አመብርሃን ከነልጇ ክብር ይሰጋና ይድረሳት ወንድማችን አሁንም ከዚህ በላይ በቤቷ ታፅናህ መድሃኒአለም ካሰብክበት ያድርስህ እናቴ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ እምዬ😢😢😢
@EmebetKora
@EmebetKora 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳ ለዚአበቃክ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 11 ай бұрын
አንተ ብቻ ሳትሆን እናትና አባትህ ቤተሰቦችህ በጣም እድለኞች ናቸው ታድለው
@staypostive6611
@staypostive6611 11 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል። ዋናው መመለስህ ነው። አይዞህ በርታ! የሰው ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ። ደስ የሚል ልጅ። Try try try until you die! ሱስ ከባድ ነው። ተስፋ እንዳትቆርጥ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 11 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ቻሌጅ ነበር እኳን ከዛ የጨለማ ህይወት እድትወጣ ፈጣሪይ እረዳህ በዘመንህ ሁሉ የድንግል ማሪያም ምልጃዋ የልጇ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ ዘመንክን ሁሉ በበረከት በረዴት በመልካም ነገር ሁሉ ያስፈፀምህ በቤቱ ያበርታ ሚሊዬ ወንድሜ ❤🙏🙏🙏
@sableqatar673
@sableqatar673 11 ай бұрын
በጣምትምሕርት ያገኘሁበት ኢቲአርቶች በጢምአሰግናለሁ ሚሊዬ በርታ እግዚአብሔርይርዳሕ🎉🎉🎉
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f 5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ:: ሁላችንንም ካለንበት የሃጢያት ሱስ እግዚአብሄር በቸርነቱ ያዉጣን:: አቅራቢዎች እናመሰግናለን::
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 8 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ያንተን ልብ እደለወጠ እኛንም አምላከ ቅዱሳን ይለውጠን
@selammergia173
@selammergia173 11 ай бұрын
እግዛብሄር ህይወትን ይቀይራል . እኔ በስደት ስኖር እግዛብሄር አልተለኝም ውለታው ድንቅ ነው . ለ እግዚአብሔርእንገዛ ወንድማችን ጨርሶ ወደ መንገዱ ይምራህ እግዛብሄር አስብ . እግዛብሄር ጨርሶ ይፈውስህ በረከቱ ለሁላችንም ይድረስ እድለኞች ናችሁ እኛ በሰው ሀገር ምንም የለንም ከፈጣሪ በቅር ከ እመብረሀን በቀር.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 ай бұрын
በቤቱ ይጽናህ ዘንድማች እመቤቴ ትጠብቅህ
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@ymariambzuyahu8538
@ymariambzuyahu8538 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የሰወ ልጀ መጨረሻው ሳያምር ነወ እነ እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሰማርልን
@Rakb553
@Rakb553 11 ай бұрын
በጣም የእግዚአብሔር ተአምር ብዙ ነው የእመቤቴ ወላዲተ አምላክ ተአምር ክብር ምስጋ ይግባት ከነልጇ በርታ እግዚአብሔር ከቤቱ አያውጣህ ወንድሜ ክርስትና በፍቅር ነው የምትስበው እናም ጠንክር እናመሰግናለን ፈተና ለበጎ ነው
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 11 ай бұрын
የፃድቃኔዎ እመቤት እባክሽ እርጂኝ በሱስ ተጠምጃለው ልጅሽ አየሞትኩ እንደሆነ ይሰማኛል እባክሽ እጄን ሞልተሽልኝ ለፍስለታ ከደጅሽ አድርሺኝ
@አሴር3204
@አሴር3204 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን amen አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-gu4np7ww1u
@user-gu4np7ww1u 6 ай бұрын
ላንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ካለውበት ነገር ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ትድረስልኝ ወንድሜ ላንተ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 11 ай бұрын
እማምላክ በእምነትህ ታጽናህ በጣም የሚያጽናና ህይወት ነው ያሳለፍከው ለወጣቶች ወንድሜ
@liliytom7588
@liliytom7588 11 ай бұрын
እመቤቴ እኔንም በቃሽ በይኝ 🙏😭🥺😭🥺😭😭
@orth-qE6mr3en7x
@orth-qE6mr3en7x 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለእሱ ምን ይሳነዋል ❤
@danidhabesha
@danidhabesha 4 күн бұрын
የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ተገርሜ ያየውት በብዙ ነገራችን ያመሳስለናል እኔም የመርካቶ የሚካኤል ልጅ ነኝ በጣም በብዙ መንገድ አልፌያለሁ እያለፍኩ ነው። ለሱ የደረሰች የፃድቃኔዋ እመቤት ለኔም ትድረስልኝ በነገሮች ሁሉ ሁሌ አስባታለሁ እሷ ነች መዳኛ እና ተስፋዬ 😢 ደሞ ከእመቤቴ ጋር አንድ ቀን እኔም መጥቼ ታሪኬን መማሪያ አድርገው ይሆናል 🙏🏽
@sableqatar673
@sableqatar673 11 ай бұрын
አንተን የረዳችሕ እመቤቴ የአሁን ወጣቶች በጣም የሚያሳዝኑ ከኔወንድም ጭምር የራሳቸው ሕይወት ጨልሞ የቤተሰብንም ሕይወትየጨለሙ ቤት ይቁጠረው እባክሽ እመቤቴ ሁላችንንም አስቢን እናቴ ልቦና ስጭን
@yakobalemu-lw2lj
@yakobalemu-lw2lj 11 ай бұрын
የፃድቃኔዋ እመቤት ድንግል ማርያም ለወንድማችን እንደደረሰች ለእኔም ድረሽልኝ
@user-gy6li4up3u
@user-gy6li4up3u 11 ай бұрын
እኔንም ከማልፈልገው ሱስ እወጣ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለት ጊዮርጊስ😢😢😢😢😢
@konjokonjo6857
@konjokonjo6857 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው አንተን የረዳ ልዑል እግዚአብሔር በዛ ስራ ውስጥ ላሉ ይለውጥልን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አተን የጎበኛ ትዉልዱን ይጎብኝ አሜን አሜን አሜን ሰዉ ከጥፋቱ ሲመለስ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልል
@user-hp1ks8oe1r
@user-hp1ks8oe1r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@Amenmasresha
@Amenmasresha 11 ай бұрын
የኔ ጌታ አስለቀስከኝ፡፡ አሁን እንዴት በፀጋ ውስጥ እንዳለህ ያስታውቃል፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነው፡፡ ከቤተክርስቲያን ለዘለአለም አይለይህ፡፡ ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት የሆኑ ወጣቶች በበዙበት በዚህ ጊዜ አንተ ደግሞ ለብዙዎች መዳንና መመለስ ምክንያትና ምሳሌ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን፡፡
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,4 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 24 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 2,9 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 2,8 МЛН