📌የቡና ውህድ ለተጎሳቆለ ቆዳ📌ለቆዳችን ጥራት እና ውበት📌በአለም የተመሰከረለት‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 764,417

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

2 жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu

Пікірлер: 1 100
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
ቡና ጥቅሙ ብዙ ነው ለደረቅ ለወዛም ቆዳ ይሆናል።።exfoliating our skin..we can use as a scrub..ፊት ፈካ ያረጋል በሜካፕ በቅባት በአቧራ የተደፈነውን ቆዳ ይከፋፍታል።።thank u 4 sharing with us💕💕💕much love
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 2 жыл бұрын
Wow elsu
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Ruthye thank you for your confirmation 🙏 በተለይ እየደጋገምን ስንቀባው የበለጠ ውጤቱን እናያለን ወገኖቼ እመኑኝ ምንም ሳትጨምሩ 👉ቡና በተቀቀለ ተልባ ተቀብታችሁ ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ብትጠብቁት በፉታችሁም ላይ በገላችሁም ላይ ትልቅ ለውጥ ነው የምታዩት‼️ሌላው ብዙዎቻችሁ ባኞውን አይደፍንብንም ወይም ለማፅዳት አያስቸግርም ወይ ላላችሁኝ 👉👉በጭራሽ ተልባ እንደቅቤ ልድፍ የሚል ወይንም ሽታ ያለው ነገር አይደለም በሞቀ ውሀ ጥርግር ብሎ ይሄዳል ውዶችዬ🙏♥️🙏
@ummaraym9688
@ummaraym9688 2 жыл бұрын
ቪዲዩ ስሪ በአማርኛ የተሰራ የለም
@ummaraym9688
@ummaraym9688 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ውዴ ስለ Mactha tea
@happyeri7015
@happyeri7015 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 thank you for sharing all the beauty secrets dear,. As I can't wait to try this relaxing look treatment can use the one I brought from my country Eritrea roasted flaxseed or I should order from Amazon the raw one please help beautiful.
@bettyk215
@bettyk215 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ አመሰግንሻሁ ግን ስለነፍስሽም አስቢ አደራ ስጋ መሬት ይቀራል የዘለአለም ህይወት እንዳለሽ ቆም ብለሽ አስቢ ድነሻል ? ዳግም ተወልደሻል ? የዘለአለም ህይወት አለሽ? ይህ ህይወት ደግሞ ክርስቶስ እየሱስን ነው ወልድ ያለው ህይወት አለው ወልድ የሌለው ህይወት የለውም ጌታ ይወድሻል ልብሽን ስጪው ጌታ በቃሉ በልብሽ ይወለድ
@selammic4377
@selammic4377 Ай бұрын
ከጥበብ የጎደለ ሞስክርነት
@user-bh3nq7xe1k
@user-bh3nq7xe1k Ай бұрын
ወሬኞች ቀንታችሁ ነው
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 2 жыл бұрын
ኤልሲ ሳትቀቢም ሳትቀባቢም እንደዚሁ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ቆንጆ ውብነሽ, ስታወሪ ስታስረጂ ሁሉ ነገርሽ ስታምሪ እግዚኣብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽም
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
የኔ ውብ የሴት ልክ አንች ነሽ እግዛብሄር ፅድት ያለ ኑሮ ይስጥሽ
@martafashionworldwide735
@martafashionworldwide735 Жыл бұрын
እውነት ሴት 1000%ኤልሲ
@emanahmad1484
@emanahmad1484 10 ай бұрын
እራቁቷንስለመጣይነው. ሴትልይአደብአላት. ቆጅናተሰትሮነውማንምወድአይፈግም. ሀይማኖትምአይፈቅድም
@fikerkebede1932
@fikerkebede1932 Жыл бұрын
ተልባ አልሞከርኩም ቡናና ማር ተጠቅሜ እሚገርም ለውጥ አይቻለው ቆዳችን አፀባራቂና ልስልስ ያለ ይሆናል በዛላይ ጥርት ፍክት ያረጋል ተልባውንም ጨምሬ እሞክረዋለሁ ተጠቀሙት ሴቶች እራስን መንከባከብ ደስተኛ ያረጋል ኮፊደንስ እድኖረን ይረዳል ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ እዳየሁሽም ሰብስክራብ አርጌሻለሁ በተረፈ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ተንከባከቡ አረብ አገር እምትኖሩ እህቶቼ እናተ በጣም ጀግና ናችሁ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን 😍😍😍😍😘😚😘
@user-lk9fi3rl9r
@user-lk9fi3rl9r Жыл бұрын
ነይማ ስሞትልሽ መልሽልኝ በፈጠረሽ የኔ ውድ እህት ምንም ፊት የለኝም እዴት አርጌ ልጠቀመዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
እህቴ ጋሀዋ ቱረኪ ጥቁሩው ይሆነልደ
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምክርሸን ለሴቶች ያለሽን ቅንነት በጣም አደንቃለሁ።እኔም ያየሁትን የቀመስኩትን የዘላለም ህይወት ፣እረፍት እና ሰላም የሆነውን ክርስቶስን የህይወትሽ ጌታና አዳኝ አድርገሽ ተቀበይ። ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነው !!!!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እኛን ሴቶች እህቶሽን እንዲህ ስለምታነቃቂን ማለቴ ለራሳችን ዋጋ እንዲኖረን ስለምታደርጊን እናመሰግናለን በተለይ ያገባን የወለድን ሴቶች ካንቺ ብዙ እንማራለን ተባረኪ
@nessibajemal8264
@nessibajemal8264 Жыл бұрын
>ii
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እኔ አለሁ በ24አመቴን ማንም አምነኝም ሰላሳ ነው የሚመስለው እናም እናመስግናለን ሰቶች ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ እውነት እኔ በጣም እንደዚህ አልነብሩኩም ራስን ስጥል ነው የተቀይሩኩት ስትበሳቆሉ ደግሞ መመለስ አትችሉም ሰው ደግሞ አይሪፍም ምን ሆነሽ ነው አፈቀሪሽ ለምን አትበለም ለምን ታስብያለሽ እያሉ በበለጠ ይጨምሪላችኃል እናም ራሳችሁን ጠብቁ።
@maseriedemisse6113
@maseriedemisse6113 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመንሽን ከነ ሙሉ ውበትሽ ከረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እውነትሽን ነው እየበረታን ዝም ብለን እንኑር 💖💖💖እግዚአብሔር ያውቃል ሌላውን
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጠቃሚና በቀላሉ የሚዘጋጅ ውህድ ነው ተባረኪ የኔ ጎበዝ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ባለፈው የባህል ልብስ አለባበስ ስታሳይን ጫማዎች ምን ከምን እንደሚሄድ ማለት ከጥለቱ ጋር በጣም ወድጄዋለሁ ጥያቄዬ ግን አንድ ወጥ ጥለት ለምሳሌ ቢጫ ብቻ ሊሆን ወይንም ሌላ ከለር እሱን ብትችዪ ኤልሲዬ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
White black brown beige and yellow that’s what I know
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እህት በቅንነት ደምሪኝ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Yemisrachye ክሬም ከለር ቦርሳ እናጫማ የመጨረሻ ኤለጋንት ነው ጥለቱ ደማቅ ከሆነ እንደየጥለቱ ግን ይለያያል ቢጫ ከሆነ ጎልደን ቀይ ጥለት ከሆነ ነጭ በጣም ያስውበዋል ማሬ 🙏♥️🙏
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ የኔ ትሁት
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 жыл бұрын
@@alganeshbahre8598 thank you.
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ምርጧ! በጣም ኦናመሰግናለን😘 ይገርምሻል እንዳቺ ያለች ጨዋ እና የጨዋልጅ ባለሞያ ራሷን የምጠብቅ ደርባባ ሴት ውስጤ ናት! እና በርችልን ጎበዝ ሴት ነሽ።
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ኤልሱዬ እንዴት እንደምታነቃቂ እኮ ሰውን በጣም ታነቃቂያለሽ ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
ለዚህ ሳመር እንግዲህ በዚህ ውህድ ፏ ብልጭ እንላለን thank you for sharing elsaye ❤️😘
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ወይ ኤልሲ 😅😅እኔ ምን ጉድ ነው እስክል ቆዳዬ ከለሩ ዝብርቅርቅ ያለ ነው
@jesuslord9621
@jesuslord9621 Жыл бұрын
Thank you dear i will try it
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
አቤት ኤልሲየ የጨመርሽው ቡና ስንት ጎረቤት ያጠጣ ነበር 😃😃😃
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@banjaminseid569
@banjaminseid569 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sablasa9914
@sablasa9914 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ነይ እኔጋ ሌፍላልሽ ዛሬ ቆልቻለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የኔ ማር 🤣🤣🤣🤣🤣 ልክ ነሽ ከልቤ አሳቅሽኝ 🙏♥️🙏
@SaraSara-mt8sq
@SaraSara-mt8sq Ай бұрын
እኮ ለቡጭቃ ይሄንእየትጋቱቡጭቃ😂😂😂
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን አንቺ ግን በተፈጥሮሽም በጣም የሚያምር ማንነት ነው ያለሽ ከውስጥም ከውጨም
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 жыл бұрын
እንደ አንቺ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅን ደግና አስተዋይ ብንሆን የት በደረስን ሀገራችን ኢትዮጵያም ሰላሟ በበዛ ነበር ሳትሰስች የምታውቂውን ስለምታካፍይን እመብርሀን የህይወት ዘመንሽን ብርሃን ታድርግልሽ ከጎንሽ አትለይሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@soliyana4931
@soliyana4931 2 жыл бұрын
tnx
@abenezerasrat519
@abenezerasrat519 2 жыл бұрын
ለስንት ደቂቃ ተቀብተነው እንደሚቆይ አልነገርሽንም ኮመንት መስጫው ላይ ብታስቀምጭልን አሪፍ ነው።
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን ከሚገርምሽ ሰሙኑን የቡናን ውህድ ለገላየ ለማድረግ እያሰብኩ ነበር ግን በስራ ምክንያት ሀሳብ ብቻ ሆኖ ቀረ ለማንኛውም አንቺ ትለያለሽ አድናቂሽ ነኝ ነሽ ሰለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ኘሊስ ቀጥይበት
@zahara4564
@zahara4564 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@bisrattsegay5957
@bisrattsegay5957 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ🌺🌺🌺
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 2 жыл бұрын
ትክክል መአረይ Thanks you
@mdibintali9604
@mdibintali9604 9 ай бұрын
ከምር በጣም አደንቅሻለሁ እራስን እሚከባከብ እራሱን እሚወድ ሰው ደስ ይለኛል የኔ ቅምም ስወድሽ❤❤❤❤ በረች
@fatumafafi6122
@fatumafafi6122 Жыл бұрын
ቡና በማር ተጠቅሜ ባአንድ ቀን ፍክት አደረገኝ ግን ሠነፍ ነኝ አልደጋገሙክትም የመዳም ስራ አሠነፈኝ
@ahashi7828
@ahashi7828 2 жыл бұрын
Maasha Allah
@azebtafere3032
@azebtafere3032 Жыл бұрын
I can’t wait to try it ❤
@JesusChristLovesUs4ever
@JesusChristLovesUs4ever 2 жыл бұрын
Am kenyan and I love your channel I don't understand the language but your action I understand I will definitely try this remedy I do coffee scrub alone without flaxseed but I have learned new remedy thank you girl. Love you♥︎
@salmasaado9694
@salmasaado9694 2 жыл бұрын
Only two ingredients 1 flaxseed gal Coffee powder Than well mixed
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 Жыл бұрын
U right. U did. Thanks
@marwaouswan7414
@marwaouswan7414 2 жыл бұрын
Thank you bataam desteyalesh
@pomifek3611
@pomifek3611 2 жыл бұрын
Else next time try Black seed for face After doing that, just add 1 tablespoon of black seeds powder with 1 tablespoon of milk(adding milk to your bath). Mix them nicely and apply the paste over your skin. Then leave it on for 15 minutes and rinse with cold water.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Thank you ማሬ I will definitely try it and I will let you know 🙏♥️🙏
@azebassefa270
@azebassefa270 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እኔ ቡናውን ከማር ጋር ለፊቴ እጠቀመዋለሁ አሁን በተልባ ተጠቅሜ ለውጡን እፅፍልሻለሁ ተባረኪ❤️😘
@mariamawytandhana.arsema523
@mariamawytandhana.arsema523 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@kalkidankali8116
@kalkidankali8116 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@rahelgoshu250
@rahelgoshu250 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤሊሲ እኔ ደግሞ ቡና በማር በጣ በጣም ነው የተስማማኝ ፊቴን ፅድት ነው ያረገልኝ
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 2 жыл бұрын
I will try it, I'm interested & thanks
@krkrirkrkrkrkrkrr4991
@krkrirkrkrkrkrkrr4991 2 жыл бұрын
Wawwww btam turu tnx
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 2 жыл бұрын
I will try it ❤
@fevenandarge2388
@fevenandarge2388 2 жыл бұрын
Elsy thanks 🙏 for your help
@elsagebredingle5315
@elsagebredingle5315 9 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ማር ነሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@user-xs4fl1hg6q
@user-xs4fl1hg6q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባርኪ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ የኔውድ👍👍👍👍👍😍😍
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ
@elsabezhu3634
@elsabezhu3634 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆኖጆ ከስራሽ ምክርሽ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 жыл бұрын
ይዘሽ የምትመጫቸውን ሀሳቦች የምትሰሪያቸ ነገሮች ድንቅ ናቸው ተባረኪ ጥያቄዬ ከታጠብሽ በሃላ ፊትሽንም ገላሽንም ምን ተቀባሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ፊቴን መውጣት ስለነበረብኝ ሰንስክሪን ገላዬን ምንም አልተቀባሁም ልስልስ ስላለ ስለነበረ ማሬ 🙏♥️🙏
@mhretandebrhan5567
@mhretandebrhan5567 2 жыл бұрын
Thank you so much Elsiye geta abzito yibarkish ewedshalehu
@hannayilma7541
@hannayilma7541 2 жыл бұрын
ተባረኪ!! Creative and highly motivated. Will do my level best to follow your advice.
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
I will definitely try it👍🏾 Thanks Elsy for the tip, …as usual !!!🙏🏾😍
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 жыл бұрын
የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ ያሥደሥታል በጣም እናመሠግናለን 🙏💖❤💓
@user-ol3jp9bv1r
@user-ol3jp9bv1r 2 жыл бұрын
enamsegnalen bershe
@selomeatnafu8640
@selomeatnafu8640 2 жыл бұрын
Much appreciation 💛 great job I'm definitely trying this, thank you
@abayneshzewdu9696
@abayneshzewdu9696 2 жыл бұрын
የኔ ቁንጆ አነጋገርሽ በጣም ደስ የሚለው
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
@zelalemsisaye9988
@zelalemsisaye9988 10 ай бұрын
Thanks alot
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 Жыл бұрын
Thank you for sharing. Can’t wait to try it. You’re beautiful!
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
የማዳም ቡና አለቀለት በቃ 🙆😂😂😂😂
@bintahimadbintahimad4008
@bintahimadbintahimad4008 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-hu7yt2gd7l
@user-hu7yt2gd7l Жыл бұрын
ክክክክክ
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
#ኤልስዬ 💖እኔም እምጠቀመው ምርጥ ተፈጥሯዊ ስክራፕ ነው በጣም አሪፍ እኔ ደግሞ #ቡና #ስኳር አንድ ላይ ፈጭቼ #በኦሊብ #ኦይል በጥብጪ በ15 ቀን አንዴ እንደጉድ ቤተስቤ ሁሉ እንጠቀመዋለን ሞክሪው ይሄንንም እኔም #በተልባ እሞክረዋለሁ 🙏🙏🙏👌👌👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እናትዬ አንቺ ያልሽውም በጣም ቆንጆ ነው ከስኳሩ ይልቅ ማር አርጊበት ስኳር ሰውነት ይፍቃል ይሄ የተልባው ደግሞ ሰውነት ሲያለሰልስ በተለይ እየደጋገምሽ ስትቀቢው የልጅነት የሚያንፀባርቀው ወዝ በዛ ላይ ፍክት ነው የሚያረገው ልነግርሽ አልችልም 🙏♥️🙏
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 no ኤልስዬ ስኳርበጣም አሪው exfoliater ነው ፈጭተሽ ነው እምትጠቀሚው እኮ አይፍቅም ለእጅሽ ራሱ ከኮከናት ኦይል ጋር ፈጭተሽ ከተጠቀምሽው የሌለ ነው ማር ግን ደግሞ እኔ ብዙ አይመቸኝም እንደልብ ለማሸት አያስችልም
@marthasimuye4673
@marthasimuye4673 2 жыл бұрын
ተባረኪ!
@mekdesendaleendale751
@mekdesendaleendale751 2 жыл бұрын
Tebareky
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.ታዳ ቡና እኳን እምንቀባዉ እምንጠጣዉም ተወዶብናል ዉዴ የድሀ መዋቢያ አሳይነ
@sumeya-endris
@sumeya-endris 4 ай бұрын
😂ተልባ ተቀቢ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
I love your energy
@hanaethio8555
@hanaethio8555 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@liyahyle9881
@liyahyle9881 2 жыл бұрын
Yene konjo betam enamesegenalen
@zemarithelenhailetube4165
@zemarithelenhailetube4165 2 жыл бұрын
እንደ አጋጣሚ ገብቼ ተመስጫ ቀረው በውነት እናመሰግናለን ውዷ
@enatfantaregassa6496
@enatfantaregassa6496 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ እኮ በቃ አንቺን ሳይ ጠንካራ ያደርገኛል ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድ🥰🥰
@terrym4116
@terrym4116 2 жыл бұрын
Thankyou sis
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
Great video! Thank you for sharing Elsa!
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ሞክሬው ደግሞ ለውጤን እነግርሻለሁ።
@umuhuda4401
@umuhuda4401 2 жыл бұрын
ቆንጆ ምን ትያለሽ አሁን ደግሞ በህምነት መተውብናል አንዱን ስንለው አንዱን የአሁኑ ፖለቲካ ደግሞ በማይመጣው መጣ አይደል ብቻ አላህ ያውቃል አሁንም አንድ ከሆንን ይህንንም ማሸነፍ አያቅተንም ባይ ነኝ
@coyegb473
@coyegb473 Жыл бұрын
Gin betam tamachiteshignal💞💞
@judyshiferaw3699
@judyshiferaw3699 2 жыл бұрын
Love it 😍 thanks hun
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 2 жыл бұрын
ኤልሲ ለልጆች ቆዳ እባክሽን ምክርሽን
@meazagetachew486
@meazagetachew486 Жыл бұрын
God bless you and your family. Gobez. I like your show. I join at the end of 2022. This is my first one. I have never try Ethiopian show.
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 2 жыл бұрын
Thank you🌸💕🌸💕
@Addis948
@Addis948 2 жыл бұрын
I can’t wait to try 🥰😘😘 Thank you 🙏🏽
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እባክሽ ካወቅሽ እና ካጋጠመሽ ላስቸግርሽ ብቻ የሆነ ነገር በይኝ ፡እግሬ በጣም ይደርቃል ተረከዜ ከልጅነቴ ጀምሮ ደረቅ ነው እስቲ የሆነ ችግር ይኖርብኝ ይሁን እስካሁን ያወኩት የቫይታሚን ቢ 12 ችግር አለብኝ አይረንም ግን የተረከዜ ነገር ተይ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
የኔም የተለያየ ነው ሠውነቴ ቀይ ፊቴ ፀይም ባሌ እራሡ ይገርመዋል😂😂😂የፈጣሪ ሥራ
@ElifeKaderi
@ElifeKaderi Жыл бұрын
😂😂😂😂😂yens yikafa new
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉ ነገርሽ ነው ደስ የሚለው እኔ የሰራሽውን ውህድ እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ተጠቅሜ አላውቅም እናም እስቲ ያንችን ውህድ ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንሽ በምታደርጊያቸው ነገሮች ውሎሽ ይባረክ
@lemitamirat6785
@lemitamirat6785 7 ай бұрын
berci yene wud nice advice
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ስሜ ተዋቡ ነው ኤልስዬ ስሜ ይበቃኛል 🤣🤣 ግን ስላወኩሺ ደስ ብሎኛል
@adisbelete4387
@adisbelete4387 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ጌታ ይባርክሽ።
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Wow Betam Arife Enamseginalen
@sintanaarsema455
@sintanaarsema455 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
you are classic modern and cultural Thanks❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ቡና የ ጋህዋ ይሆናል ያረቦቹ የሚጠጡት መልሽልኝ ማማየ የኔ ቆዶ ተጎሳቁሏል
@user-vj4fc2kk9e
@user-vj4fc2kk9e Жыл бұрын
Ayihonim yenesu wezi yelehum
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
@@user-vj4fc2kk9e እሽ 🌹
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Yhonal
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
@@jesusking3536 ok
@fikerkebede1932
@fikerkebede1932 Жыл бұрын
ጥሬውን ቡና ግዙልኝ በያቸው የኢትዮጵያ ቡና ናፍቆኛል ልጠጣነው ብለሽ ጠይቂያቸው ሁሉም አረብ አገር የኢትዮጵያ ቡና አለ ውዴ ብር ሰተሽ ይገዙልሻል እራስሽ ቆልተሽ ፍጭት አርገሽ ክፍልሽ ማስቀመጥ ትችያለሽ ሳውዲ ከሆሽ እሪያድ እኔም ብሆን ገዝቼ ላቀብልሽ እችላለሁ እህቴ 😘😘😘
@user-wr7oq4bs1l
@user-wr7oq4bs1l 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@bezienashbelete2771
@bezienashbelete2771 2 жыл бұрын
Wow it works great! Thank you for sharing Elsy 🙏
@ZahraEbrahim-tu3jj
@ZahraEbrahim-tu3jj 5 ай бұрын
ቡና ቤት ውስጥ ቆልተን ፈጭተን መጠቀም እንችላለን ወይ? ከሌላንስ ነስካፌ ብንጠቀምስ
@user-wj6iv2hh3s
@user-wj6iv2hh3s 5 ай бұрын
Awo betsh koltesh metekem tchyalesh
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Awesome 👏
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
በጣም ታነቃቅያለሽ
@tigisttarkegne2784
@tigisttarkegne2784 2 жыл бұрын
Elsy Thanks 👏🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Enamesegnalen elsye❤️
@liyuliyu6663
@liyuliyu6663 11 ай бұрын
ውደ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ በላይክ ተቀበሉኝ ግን ገላችን ላይ ስንት ደቅቃ ነው ምናቆየው? ?????
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
እኔም እቀባዋለሁ ኤልሲ በጣም ቆንጆ ነዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አስነግሪኝ እስከዛሬ ማሬ 🙏♥️🙏
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍👈👍👍👍🙏
@rahelnigusse7356
@rahelnigusse7356 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 😘😘😘
@tsigesium6268
@tsigesium6268 2 жыл бұрын
Thanks Eliasina 🍇🫒🇪🇷🇪🇷🇪🇹😍
@user-ti9bq1yk6x
@user-ti9bq1yk6x 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድሺ ሙስሊም ነኝ እህትሺነኝ በጣም ትመችኛለሺ የኔቆንጂየ
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ እህቶሽ ምን አረጋት
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
ጉድኮ ነዉ እና ያንቺ ሙሰልሚ መሆን ሆ😜😂😂
@darmyeleshbeyene25
@darmyeleshbeyene25 Жыл бұрын
Thank you my sweet .
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 118 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 27 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 51 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 630 М.
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН