ETHIOPIA | በኪቶጀኒክ ዳይት ውጤት አልባ የሚያደርጉ 7 ስህተቶች እና እርማቶቹ | Top 7 Keto Mistakes

  Рет қаралды 14,469

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

በኪቶጀኒክ ዳይት ውጤት አልባ የሚያደርጉ 7 ስህተቶች እና እርማቶቹ | Top 7 Keto Mistakes
እነዚህን በኪቶጀኒክ ዳይት ሲያደርጉ እነዚህን 7 ስህተቶችን በማረም እነገና ውጤታማ ያደርጎታል ።
ቦርጭ እና ክብደት ለመቀነስ በቀን ውስጥ የምንመገበው ስብ(Fat) በግራም ስንት ይሁን?| how much fat on keto? • ETHIOPIA | ቦርጭ እና ክብደት...
የማግኒዚየም ( magnesium) እጥረት የልብ ድካምን እና የተለያዩ በሽታዎች ያመጣል (እጥረቱንም የመከላከያ መንገዶች} • ETHIOPIA:ERITREA: የማግኒ...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 114
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@yordabeyene6527
@yordabeyene6527 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ የደም ግፊትናየስካር መድኃኒት እወስዳለሁ ሳልበላ እስከ 1:30 እቆያለሁ እና ለውጥ ምንም አላገኘሁ ምን ማድረግ አለብኝ ከዚህ መድኃኒት ለመተው እፈልጋለሁ እባክህ እርዳኝ
@rahelangelo978
@rahelangelo978 4 жыл бұрын
They
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr.Daniel
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እናመስግናለ ብዙ እውቀትን እንድናገኝ ስለረዳህን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr Daniel!
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 4 жыл бұрын
Thank you and God bless.
@ayutamiru4516
@ayutamiru4516 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰገናለን
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 4 жыл бұрын
Thanks Doctor Dani, excellent motivational person!!!, GOD bless you Abundantly!!!
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
Great and respectful person am proud to see u Dr Dani
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you so much !!Dr bless you more🙏
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ዶክተር
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
thank you for sharing
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr
@yeshareggabreselassie1044
@yeshareggabreselassie1044 4 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel
@merryjesus3723
@merryjesus3723 4 жыл бұрын
Thank you Doctor Dani good to have you
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከጉርፑ ልገባ አልቻልኩም
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 4 жыл бұрын
Thanks dr
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Thank you Doctor! Tebarek💕
@yadeshidemisse
@yadeshidemisse 3 жыл бұрын
Can you do meal plan please? Thank you 🥰
@servantofallah9525
@servantofallah9525 4 жыл бұрын
Thank you Doctor
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Enamsegnalen bestam e/r yebarkik
@selamfikir8454
@selamfikir8454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Almaz1870
@Almaz1870 4 жыл бұрын
Tankyou D,r
@emuaya9417
@emuaya9417 4 жыл бұрын
ደስስስስ ብሎኛል ዶክተር ዳኒ ብዙ ግዜ እዴት መቀነስ እዳለብኝ ጠይቄህ ነበር ግን ግን በሁለት ሳምት 6 ኪሎ ቀንሸ ደስ ብሎኛል እህህህ ፈጣሪ ይመስገን በረካሁን ልጅ ይውጣልህ አተም! !!!!!!!
@user-jm4nn4bu2n
@user-jm4nn4bu2n 4 жыл бұрын
እባክሽ በምን ቀነሽ ?
@emuaya9417
@emuaya9417 4 жыл бұрын
@@user-jm4nn4bu2n ይህን ከፃፍኩ 2 ሳምት ሆነኝ እስካሁን 12 ኪሎ ቀንሻለው ያውም ወጣ ገባ እያልኩ ከኪቶ ግን ደስተኛ ነኝ እሱ የሚላቸውን ሁሉ አድርጊ እደዛ አድርጌ ነው የቀነስኩት
@AD-fj8fx
@AD-fj8fx 3 жыл бұрын
@@emuaya9417 enjera beken min yahl tbeyalesh?
@emuaya9417
@emuaya9417 3 жыл бұрын
@@AD-fj8fx አልበላም በሳምት አዴ ነው የምበላው
@abrhamlulseged2933
@abrhamlulseged2933 3 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ዳንኤል የአንተን ቪዲዮ በማየት ምክርህ በመስማት ከ116 ኪሎ ግራም ወደ 99 ኪሎ ገራም ቀንሻለሁ አንድ ሁለት ወር ከግማሽ ይሆነኛል።ሌላ ምን ትመክረኛለህ?
@almaztube5155
@almaztube5155 3 жыл бұрын
Eski nanm negarnya andt btitakm nowu anem 117kg neg
@ayutamiru4516
@ayutamiru4516 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግራለው
@halemamuhammad1918
@halemamuhammad1918 3 жыл бұрын
Iana amsginalene Dr. Xiyaqe alenyi qumata maa camara no mii faligao mini lii xaqama???
@masigosl9411
@masigosl9411 4 жыл бұрын
ሠላምህ ብዝት ይበል
@muntazelan2953
@muntazelan2953 4 жыл бұрын
Keto diet is really best I was 78 and now I Come 65 it works for me but it needs dedication , maybe u will struggle for a week after that u will b fine, and when u start seeing a change u will be strong and u will b proud trust me watch what u eat and stay strong never give up !!!
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Can you share your testimony on Health journey on FB group .
@muntazelan2953
@muntazelan2953 4 жыл бұрын
የኔ ጤና - Yene Tena I will
@hanyj4510
@hanyj4510 4 жыл бұрын
@@muntazelan2953 how long does it take to lose ur weight dear
@muntazelan2953
@muntazelan2953 4 жыл бұрын
Hany J 9 weeks
@AD-fj8fx
@AD-fj8fx 3 жыл бұрын
@@muntazelan2953 Min yahl enjera neber beken mitbeyiw?
@yodittedese7962
@yodittedese7962 4 жыл бұрын
ስላም ዶክተር አድጥያቄ አለን, I am in keto diet Teff is keto friendly please let me know thank you
@Eliastefera45
@Eliastefera45 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ዶ/ር ዳንኤል: Can you give us some information about MTC oil advantages and disadvantages?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
With another video!
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh 4 жыл бұрын
Go watch dr.berg channel
@sols1673
@sols1673 3 жыл бұрын
weha ayegebaleqm begede sexexa melso beshet yewaxal mefetehe kalek doketer
@user-gv9it7vl3u
@user-gv9it7vl3u 4 жыл бұрын
ተባረኪ ዶ.ር እኔ ዶሮዬ አሞኝ ነበረ እና መዳኒት ተገዝቶልኝ የሚወሰደበት ሰሐት አላውኩም ሰንት እንደምወሰደ አላወኩም (Deslor)እባኪህ ተባበረኝ
@mekdelawitberhanu6842
@mekdelawitberhanu6842 3 жыл бұрын
Hi doc, your videos are so informative🙏 Am from ethiopia and started keto diet,but the thing is many things are not available in ethio and can help us reach our goal on the things easily available? Thanks alot
@nuhaminabebenegash4947
@nuhaminabebenegash4947 2 жыл бұрын
Yeah that's my challenge too
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
Thank you for your sharing 🇪🇷
@molumolu3229
@molumolu3229 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ የክርስቶስ አምባሳደር
@mesemese1352
@mesemese1352 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ትምርትህ በጣም ሀሪፊ እከታተልሀለወ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሂ ሰሞኑን የገጠመኝ ሸቴ ይመጣኛ ግን የምሸናዉ ትንሸ ነዉ እና እደከበደኝ ይቀራል ቶሎቶሎ ሽትሽት ይለኛል ጨርሸ ግን አልሸናም ሸት እዳለ ሁኖ ይከብደኛል እና ምን ልዉሰድበት
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 4 жыл бұрын
Dear Dr Daniel hope all is well with you by the grace of God, i have a question about food & blood type. Is there any relation between our blood type and the food we eat . Thank you for your commitment.
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
No scientific evidence to suggeste that !
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ ትምህርት እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አላኝ ማታ ማታ የተፈጨ ተልባ ከሞቀ ውሀ ከሎሚ አድርጌ ብጠጣ ምን ችግር አለው ያሶፍራል ያስቀንሳል መልስልኝ እንዳያበላሽብኝ ዳይቴን ፕሊስ
@genetmamo7697
@genetmamo7697 3 жыл бұрын
በፆም ጊዜ ምን ልቡላ
@tsigeredaabebe6370
@tsigeredaabebe6370 4 жыл бұрын
sle water fast program btazegaj
@sarateensy3086
@sarateensy3086 4 жыл бұрын
ዶክተር ክብደት መቀነሻ መዳኒቶችን ብን ወስድ የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረው ይሆን?
@emushkebede2649
@emushkebede2649 4 жыл бұрын
I lost in 2 months 8 Kilo 🙌Tnx Dr. Daniel
@sadamohamedbader5724
@sadamohamedbader5724 3 жыл бұрын
ዶክተር ምነዉ ጥያቄዬን አልመሰከልኝም?
@jisus641
@jisus641 Жыл бұрын
በታ❤❤❤
@sabadavid9933
@sabadavid9933 4 жыл бұрын
Hi doctor my name is Sama s a ba yalewet Egypt new 2menta lejoch kewledek bewla betam woda telke wonebeg men maderg alebeg please help everyday which video thank you
@yordabeyene6527
@yordabeyene6527 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ደም ግፊትና ስካር በሽተኛ ነኝ የሁለቱም መድኃኒት እወስዳለሁ ምን ማድረግ አለበት
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የዚህ አይነት አመጋገብ ለእሶ በተለይ ትልቅ ጥቅም አለው
@berkamohamad5949
@berkamohamad5949 4 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ በምትሰጠው ትምራት አማካኝነት በጣም ቀንሻለሁ ግን ውሀ 2 ሌትራ እጠጣለሁ ኮኮበራ እና ለይሙን ጂጂ ብል ቀላቅይ አዳዴ ይራበኛል እና ያል መድ ፋሬ በትንሹ በወሰድሰ ወይም ደግ ሞ የተፈጨ ተልባ በትንሺ ማንኪያ ብወሰድሰ ችግራለው መልሰልኝ ዶክተራ እዳይ በላሺብኝ ድካሜ ከቱእዳይሆን
@emayeethio6613
@emayeethio6613 4 жыл бұрын
Advertising ላይ hair re-activating roller እሚባል አያለሁ የእውነት ፀጉር እሚያበቅል ወይም እሚያበዛ መሳሪያ አለ ? እባክ refer አድርገህ መልስ ብትሰጠኝ
@merkebumekdes6342
@merkebumekdes6342 2 жыл бұрын
Hi Doc I am Orthodox Christian I have been following your topics I am overweight so I started Keto .but the difficult part is during fasting Season To Get 75% fat Is not easy Do you have any suggestion ? Thank you in advance.
@hamelmalwoldegebriel9907
@hamelmalwoldegebriel9907 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Can drinking 4L water per day causes harm to our body?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
You do need 4 L's water per day , unless you don't mind to go to restroom several times a day
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
WHat is keto
@modinajanu4725
@modinajanu4725 4 жыл бұрын
እረ እሥኪ ዶክተር እሚያወፍር ነገር ንገረኝ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
With another video!!
@happy_woman2
@happy_woman2 4 жыл бұрын
ዛሬ 24 ሰአት ፆምኩ 18/6 በቀን ሁለቴ ነው ምበላላው ኪሎዬ 70 ነው ቁመቴ 1:55 ለመቀነስ ጥረት ላይ ነኝ 40ደቂቃ በቀን ስፓርት እሰራለው ከጀመርኩ ዛሬ ሳምንት ሆነኝ
@user-oi3dr5er1f
@user-oi3dr5er1f 4 жыл бұрын
ለወጥ አለ ታዳ
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 4 жыл бұрын
የን ቆንጆ ዎሃ METETመተአት ስትርሸይ
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
እና ለውጥ አለው
@user-oi3dr5er1f
@user-oi3dr5er1f 4 жыл бұрын
@@tirhasshishay9199 ውሃ ሀሪፍ ነው ግን ያወፍራል ይላሉ የበ
@haregfasil2703
@haregfasil2703 4 жыл бұрын
በርቺ ኪሎዬም ቁመቴም አንዳይነት ነው እኔ ከጀመርኩ ከፕሮግራሙ እኩል ነው ግን በጣም ቀንሻለሁ 10 ኪሎ እንደውም አሁን በዛው አካባቢ ኪሎዬ እንዲቆም እፈልጋለሁ እናም በርቺ ትቀንሻለሽ በጣም
@taherebtisam4040
@taherebtisam4040 4 жыл бұрын
ቅድሚያ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ዶክተር ዳኒ ስለ ኤች ፓይሎሪ ፖዘቲቭ መሆኔን እና የተሻለውን ተጨማሪ ትሪትመንት ጠይቄቅ ነበር በዶክተር የተሰጡኝንም መድሀኒቶች መውሰዴንንም ነግሬክ ነበር ያው አሁን የተወሰነ ስሜቶች አንደሚሰሙኝም በባለፈው ሳምንት ቪድዮክ ላይ ገልጬልክ ነበር እንዴት ወደ ኔጋቲቭ ውጤት መምጣት እችላለው ባክቴሪያው ሙሉ ለሙሉ ከጨጓራ አይወጣምስ ወይ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
I will bring it with other video
@taherebtisam4040
@taherebtisam4040 4 жыл бұрын
@@yenetena በጉጉት ነው የምጠብቀው ዴቮ ብዙ ግዜ ይቆያል ማለት ነው ህመሙ ከኔ ጋር 4ወር ሙሉ ፊሊንጌ ጥሩ ሊሆን አልቻለም እስፔሻሊ ጉሮሮዬ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
አረዶክተርወላሂበጣምተመቸኸኝእኔበሽትነዉየወጣልኝወላሂከዛደሞ ትፍሸብንብንይልብኛልልቤንሊፍነኝነዉእደእያልኩአሥብኩብንብንእያለትፋሸወላሂልክነህ
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
Dr እናመሰግናለን እባክህን ስለ ኩላሊት ህመም በጎን ላይ የሚከሰት ጠጠር ትንሽ በለን እኔ በጣም ያመኛል አኪም ጋር ተመርምሬ ትንሽ ጠጠር አለብሽ ውሃ ጠጪ ብሎ መድኃኒት አዞልኝ ነበር ግን አልወሰድኩትም በሆነ ምክንያት ተዘናግቼ እና ምን ላድርግ ? መድኃኒቱም ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል ባሁን ሰአት dor ለማግኘት ችግር ሆኖብኝ ነው.።እንደ ምትመልስልኝ ተስፋ አድርጋለሁ አመሰግናለሁ።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው ቪዲዮ!
@user-zr7qk3ex2k
@user-zr7qk3ex2k 4 жыл бұрын
ዶክተር ምግብ ከበላሁ በኋላ በጣም ይደክመሙኛል ። ምን ይሆን ችግሬ? ጭያቄየን እደምትመልስልኝ ተስፋ አድርጋለሁ።።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የሚበሉትም መጠን እና አይነት በመለወጥ ማሻሻል ይቻላል
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 4 жыл бұрын
እኔ። በ15። ቀን። 3። ኪሎ። ቀንሼ። ነበር። አሁን። ግን። አቁሜአለሁ
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 4 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይንሱን የሰማሁት ካንተ ቪዲዮ ነዉ ሁሉንም ተከታተልኩና ሌሎችንም ማንበብ ጀመርኩ ከዚያ ሳይንሱን በደንብ ስረዳው ምግብ እንዴት እንደሚዘጋጅ በዩቲዩብ ተመለከትኩ ከዚያ may 30 ጀመርኩት ስጀምረው 80 ኪሎ ነበርኩ አሁን 72•5 ሁኛለሁ ሸሚዞችን መጣል ጀምሬያለሁ እና በጣም አመሰግናለሁ በተለይ ያየሁት ለውጥ አሁን ሠርቸ አይደክመኝም
@ethiopiahagere3041
@ethiopiahagere3041 4 жыл бұрын
Selam yena ehte esit yegebashna neger negerig ena dekemeg tesifa korechalehu 😅
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Wow good job
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 4 жыл бұрын
@@ethiopiahagere3041 Tesfa mekuretima memot nw neger gin menegager enichilalen
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 4 жыл бұрын
@@ethiopiahagere3041 be telegram mawurat enichilalen
@friekassaw7109
@friekassaw7109 4 жыл бұрын
Ebakshe meredat alchalkum btasrejgne kalaschegerkushe
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
እኔም ጀምሬ ነበር ግን አልቻልኩም ከስራ ጋር ይደክመኛል እውነት ምን ይሻለኛል እራት ግን መብላት አቆሚያለሁ እስፖርት ግን አልሰራም ምሳና ቁርስ ብቻ ነው ምበላው እሱንም ተሳቅቄ ግን ለውጥ የለኝም ኪሎዬ ምንም ለውጥ የለኝም
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የFB group join health journy ቢያረጉ ጥያቄዎት ይመለሳል ብዬ አምናለሁ
@babelohelu707
@babelohelu707 3 жыл бұрын
እንደው ሸለም አለብህ ክርስቶስ ከበረከቱ ይሸልምህ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
ከጀመርኩ2ወሬነዉ ከ82ኪሎ62ደርሻለሁአሁንአልሀምዱሊላ
@hayathusen8405
@hayathusen8405 7 ай бұрын
አረ እንደው በአላህ ለውጥ እንዴት እንዳገኘሽ ንገሪኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
@@hayathusen8405 ነይ እሽ
@user-iu5kc1rk5u
@user-iu5kc1rk5u 4 жыл бұрын
ተምርስ ያወፍራል ወይ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
አዎ ለአምሮት ትንሽ መሆን አለበት
@kidant731
@kidant731 4 жыл бұрын
እባክህ ምስርና ሽሮ እንዴት ነው?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
በጣም በትንሹ ካልሆነ ላምሮት ያክል አይሆንም ብዙ ካርብ አለው
@jisus641
@jisus641 Жыл бұрын
በታ❤❤❤
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 791 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
ውፍረት ለመቀነስ | ኬቶጀኒክ ዳይት
8:01
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Рет қаралды 5 М.
НОВЫЕ ФЕЙК iPHONE 🤯 #iphone
0:37
ALSER kz
Рет қаралды 247 М.