ETHIOPIA | ከባድ የጤና ቀውስ እዳንፈጥር ፣ በውሃ ፃም ለማድረግ እንዴት እንዘጋጅ ? እንዴት ፃሙን እንፍታ?| ቦርጭ ለማጥፋትና ለጤነት PART 3

  Рет қаралды 79,627

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

ከባድ የጤና ቀውስ እዳፈጥር ፣ በውሃ ፃም ለማድረግ እንዴት እንዘጋጅ ? እንዴት ፃሙን እንፍታ?
በውሃ ፆም ለማድረግ እንዲህ እንዘጋጅ፣ እንዲህ ፆም እንፍታ
በውሃ ፆም ቦርጮን ለማጥፋት ክብደት ለመቀነስ ብዙ የጤና ጥቅም ልፕማግኘት ከወሰኑና ፆሙንም ለመጀመር ከፈለጉ። እንዴት ለፆሙ መዘጋጀትና ፃሙን እንዴት እንደሚፈቱ ማወቆ ከሚመጣው ከጤና እክል ራሶን ሊጠብቁ ስለሚያስፈልግ ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይመልከቱ ።
ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
• ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ(...
Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
• Water fasting ( በውሃ ፆም...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 277
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 3 жыл бұрын
ቦርጭን ለማጥፋት ቀዝቃዛ ውሃ በረዶ የሆነ ጠጡ ye ቱርክ dr ሰምቼ ነበር dr ምን ትላለህ የምትለቃቸውን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለ አመሰግናለሁ
@user-vv9bl4uq4u
@user-vv9bl4uq4u 3 жыл бұрын
ዶክተር በወተት መፍታት ይቻላል
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
አሜን!
@Hayatmohammedgamilcom
@Hayatmohammedgamilcom 3 жыл бұрын
ዶክተር ለሰጠኸን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ # ጥያቄ አለኝ ላስቼግርህ ለስላሳ መጠጦች በብዛት መጠቀም ጉዳት ያመጣል ወይስ አያመጣም? መልስልኝ ዶክተርየ በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ።
@rd3968
@rd3968 3 жыл бұрын
Oat memegeb yimekeraloy keto lay
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 3 жыл бұрын
የኦርቶክስ ተዋህዶ ልጆች መፆም በጣም ቀላል ነው እኔ በጣም ተስማቶኛል ምን ማለት ፈልጌየነው እኛ በፆም ሳአት 18 ሳት ያለውሀን እንፆማለን አደል ውሀ እየጠጣን ደግሞ በጣም ቀላል ነው
@marhdmarhd8076
@marhdmarhd8076 3 жыл бұрын
Thnku somuch!"
@teruworkbarcho1047
@teruworkbarcho1047 3 жыл бұрын
Tebarek:
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
Thank yes
@bezabebe805
@bezabebe805 3 жыл бұрын
Thanks for remind us
@zufiabraha9865
@zufiabraha9865 3 жыл бұрын
Thank you!
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
❤❤❤❤ Tebarek
@sebleseble5431
@sebleseble5431 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 3 жыл бұрын
እናመሥገናለን ዶክተር ዳኒ
@nejatbeharu2349
@nejatbeharu2349 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርለህ 1000👍
@luvluv8500
@luvluv8500 3 жыл бұрын
Thank you Dr
@abelabebe3117
@abelabebe3117 3 жыл бұрын
Thank you so much !
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እነሠሰግናለን ዶክተር
@jalejembere2911
@jalejembere2911 3 жыл бұрын
Tabareke
@sofioffical
@sofioffical 3 жыл бұрын
God Bless you
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
Thank you👍
@honeycooking9088
@honeycooking9088 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@tewodrosalemu-pastor7465
@tewodrosalemu-pastor7465 3 жыл бұрын
Thank you
@bezabebe805
@bezabebe805 3 жыл бұрын
Hey thanks for remind us
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@sma2920
@sma2920 3 жыл бұрын
ዶክተር በርታ
@hqjnk9016
@hqjnk9016 3 жыл бұрын
Thank.you.doctor.so.mach
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ Dr Daniel 🙏🙏🙏👍
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !
@helinasam3216
@helinasam3216 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
gracias
@xman24k
@xman24k 3 жыл бұрын
Good Thank you
@munaali2129
@munaali2129 3 жыл бұрын
Thanks Dr. Very helpful 👌
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 3 жыл бұрын
Much respect Dr Dani.
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ስጠብቀዎት ነበር ፡አመሰግናለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 3 жыл бұрын
Thank you you help me a lot
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እናመስግናልን ዶክተር ዳኒ
@wogeneestifanos8207
@wogeneestifanos8207 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
God bless you Dr Daniel
@tigisttessemabereda79
@tigisttessemabereda79 2 жыл бұрын
እግዛቢሀሔር ይጨምርልህ
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 3 жыл бұрын
Fetary yebarke... enamesagenalen.....
@tegiestmesfin8235
@tegiestmesfin8235 3 жыл бұрын
ደኩትር በጣም እናመሰግናለን
@tirsitkidane6318
@tirsitkidane6318 3 жыл бұрын
Good bless you my dear brother
@jessegizaw755
@jessegizaw755 3 жыл бұрын
Thank you so much doc God bless
@molumolu3229
@molumolu3229 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር 😍😍😍😍
@sem4451
@sem4451 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr🥰
@senaithaile2824
@senaithaile2824 3 жыл бұрын
ዳኒየ ጌታ ይባርክህ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 жыл бұрын
Thank you Dr realy I appreciated.
@ethioestif9445
@ethioestif9445 3 жыл бұрын
Thank you dr. We appreciate it
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 жыл бұрын
Thank you Dr ! Bless you more🙏🙏🙏
@fatimahf4161
@fatimahf4161 3 жыл бұрын
Good job Dr.
@masreshutadesse5581
@masreshutadesse5581 3 жыл бұрын
ተበረክ ስለሁሉም
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
በጤም ጥሩ ሞክር ነዉ እናመሰግናለን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ለአንቨርሰሪያችሁ
@Sellu5956
@Sellu5956 3 жыл бұрын
Thanks a lot Dr Dani🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇦🇨🇦🇨🇦💗💗💗
@mmss4878
@mmss4878 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሀ ዶክተር በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትህ
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 7 ай бұрын
ተባረክ ልዬ ምክር ነው
@blessedb4104
@blessedb4104 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ! ለእኝ ለሁላችን በረከት ነህ።
@birkealinama5081
@birkealinama5081 2 ай бұрын
Thankyou
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 3 жыл бұрын
Enamesegnalen d.r
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
የተባረክ በጣም የሚገርም ምክርህን እናደንቃለን ተባረክልን 🙏🏿
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Thank you so much, I really appreciate your help!!
@alganeshwolday4866
@alganeshwolday4866 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear brother 🙏! God bless you!!!!!!
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር በሞገስ ይሸፍናቹ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልናውቀው በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ስላሳወቅከን።
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ።
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you Dr. Always on the point !
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ያለምንም ክፍያ ይህን ያለ አይነት ትምህርት ስለምታስተምረን
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዶር እናመስግናለን
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
የባለፈውን ቪዲዮ ይመልከቱ ስለ ውሃ የተሟላ ግንዛቤ ያገኛሉ
@becalm1645
@becalm1645 3 жыл бұрын
ስላንተ ቃል የለኝም በጣም ነው የምናመሰግነው አላህ ያበርታህ ቀጥልበት ጎበዝ ነህ በጣም
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 3 жыл бұрын
Selam Doctor
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 жыл бұрын
ኑርልን ተባረክ አቦ በርታ @ማለፍ የሌለብኝ ኮመንቶችን ሁሉ ታያለህ አደንቅካለው ለተመልካቾችህ ያለህ ክብሮት ነው100%
@tzetam6869
@tzetam6869 3 жыл бұрын
Yemiseraw kitchen wist sile one yikebdal gin gid yilal silezih betam iyamesegenin imokrew witetunim sameta lenantem le lelochim lemakafel imokeralew.. Tebarek.
@user-vv9bl4uq4u
@user-vv9bl4uq4u 3 жыл бұрын
Enamesegnalen d/r melsen hulu agchalew snfeta be milik meftat ychalal
@rome2089
@rome2089 3 жыл бұрын
እዴትነህ እናመስግናለን
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 3 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ የእድሜ ገደብ አለው
@meandyouyou3515
@meandyouyou3515 3 жыл бұрын
Congratulations 15 years anniversary brother yes I know what is by the Grace of God
@hannagetachew9024
@hannagetachew9024 3 жыл бұрын
D.r dani geta yebarkeh berase lay egig betam bizu lewt agegnechalehu. Geta yebarkeh benesa eyesetehen selalew tentena meker,egzeabher yebarkeh🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 3 жыл бұрын
Dr. Daniel, you are a brilliant and very kind humble intelligence. Thank You very much for your sharing
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾❤️❤️❤️ አንተ ከልብህ ጊዜህን ወስደህ እያስተማርከን እኛ like & share ካላደረግንማ ንፉግነት ነው❗️ Thank you for sharing your amazing experience👍🏾❤️
@ssara3326
@ssara3326 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በKZfaq ትንሽ ግዜ ነው ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በጣም በሚገርም ሁኔታ ለውጥ በራሴ እያየው ነው 🙏🏼
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ስለምትሰጠው መረጃ አመሰግናለሁ እባክህ ስለነርቭ ህመምና መፍትሄው ብትነግረን
@sentayehualehu836
@sentayehualehu836 3 жыл бұрын
ሰላም
@user-bu7xz7sd7m
@user-bu7xz7sd7m 11 ай бұрын
❤❤❤❤👍Tahnk
@sofinasofina694
@sofinasofina694 3 жыл бұрын
I had intermittent fasting for 20 hours for two months only I break my fasting weekends only during my fasting I drink water coffee and tea only but I didn’t lose weight is because I eat big meal after now I know why thank you doctor
@yifat1236
@yifat1236 3 жыл бұрын
ዶር ጤና ይስጥልኝ ዶር በምን ያህል ደቂቃ ወይም ሰአት ምን ያክል የውሃ መጠን መውሰድ እንዳለብን አልገለፅከውም በድጋሚ የምጠይቀው የውሃው አወሳስድ መጠን ከአንዱ የውሃ መጠጣት ሁለተኛው የውሃ መጠጣት በምን ያህል ደቂቃ ወይም ሰዐት ልዩነት ነው የሚወሰደው ይብራራልን መልክቴ ነው አመሰግናለሁ
@Romaflorist
@Romaflorist 3 жыл бұрын
Thank you my brother, I have joined your channel this week and it is very useful. I am ready to start the water fasting I think I've got enough information to start safely, is there any limits on the amount of water we have to drink? God bless you abundantly 🙏🏿😍
@user-yr8dy9un2v
@user-yr8dy9un2v 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሄር ይስጥህ እኔ ዶክተር እባክህን በሠራይሠስ (psoriasis) ምክንያት ሠውነቴ በጣም እየተበላሸ ነው ብዙ መድሀኒቶች መኮርኩኝ ምንም አልጠቀመኝም እና የተለያዩ ምግቦችን ዝም ብዬ አልበላም በጣም እጠነቀቃለሁኝ እባክህን እርዳታህን ማለትም ምክርህን እፈልጋለሁኝ ።
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yonisfuad5986
@yonisfuad5986 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
👍
@merrymerry4897
@merrymerry4897 3 жыл бұрын
Enekan dena met she Dr danin selemelekam temehertehe Kleenex enamesegenalen eseke mulu betesebeke tana ena enema yeseten enedanete Yale kene lebe yalachewe sewech yabezalen
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@tirhasteklaytekle8818
@tirhasteklaytekle8818 3 жыл бұрын
👍👍💥
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 3 жыл бұрын
Tnx dr Danny 🙏🙏🙏
@user-vf4md2tr6x
@user-vf4md2tr6x 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@salamkassa4068
@salamkassa4068 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 3 жыл бұрын
🧡🙏👏
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 3 жыл бұрын
im ready dr pls lets do it
@mdriad8216
@mdriad8216 3 жыл бұрын
Hi how are your vedro nice
@tadiladesalegn8482
@tadiladesalegn8482 3 жыл бұрын
Doc. thank u for all your videos! what about Ethiopians especially during fasting time ? because during fasting we can't drink animal product of syrup!
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 85 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
0:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
0:56
صدام العزي
Рет қаралды 62 МЛН
Какой ноутбук взять для учёбы? #msi #rtx4090 #laptop #юмор #игровой #apple #shorts
0:18
Самые крутые школьные гаджеты
0:49