ምን ሰማህ ዮሐንስ የቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር

  Рет қаралды 24,449

Yilma Hailu

Yilma Hailu

17 күн бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

Пікірлер: 91
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 15 күн бұрын
መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ልብሴ በሃጥያት ተቀዶብኝ አለቀስኩ ምልጃህ ትርዳኝ 😭😭😭😭
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 14 күн бұрын
ኣሜን ቅዱስ ዮሐንስ ይረዳናል ተስፋ አንቆርጥም😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 14 күн бұрын
@@Maron-ry5uiአሜን ❤❤❤
@user-me3bs2gl7k
@user-me3bs2gl7k 15 күн бұрын
በዝማሬ የእገዚአብሄርን ድንቅ ሰራውን ሰለሰበከን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ልጅ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 14 күн бұрын
" ምን ሰማ ዮሐንስ በማኀፀን ሳለህ " ህፃን ሆነህ ነብይ ለክብር የተጠራህ " በማኀፀን ሳለ ተመርጦ በጌታ ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ (2) ሊቀ መዘምራን እንደ መዝሙረኛው ዳዊትና እንደ ወንጌላዊው ቅ/ዮሐንስ ሁሉ ስለ መጥምቀ መለኮት መዘመር መቻል መታደል ነው ። በበረሀ ያደገ የመላዕክትን ፍቅር እንጂ የሰውን ጊዜአዊ ፍቅር የማያውቅ በጌታ ከማኀፀን ጀምሮ የተመረጠ የከበረ ነብይ ፣ ካህን ፣ ድንግል ፣ የጌታችንን መንገድ ጠራጊ ንስሀ ጠሪ ጌታውን ያጠመቀ በእረፍቱ ጊዜ እንኳ ጌታችን በጣም ያዘነለት ፃድቅ ዛሬ ልደቱ ነውና በዝማሬ ስላሰብከውና እኛም በረከቱን እንድንሳተፍ ምክንያት ስለሆንከን በረከቱ ይደርብህ ይደርብን እንኳን የሱ እርሱን ያስገኘች የአባቱ የካህኑ ዘካሪያስ በግፍ የተገደለውና የየዋሂቷ የእናቱ ቅ/ኤልሳቤጥ ረድኤት በረከት ይደርብን ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@Yehens
@Yehens 15 күн бұрын
አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ የቅዱስ ዮሐንስ ረደኤ በረከቱ ይደርብን ምልጃ ፀሎቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን ያመት ሰው ይበልን
@user-rm6oh3xs2y
@user-rm6oh3xs2y 15 күн бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሓንስ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 11 күн бұрын
አሜን
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 12 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ዝማሪ መላአክት ያሰማልን የመጥምቆ ቅዶሰ ዮሐንሰ ምልጃው በረከአቱ ፍቅሮ ይደረብን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@tesedeykassie5574
@tesedeykassie5574 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 14 күн бұрын
ዘማሪ መምህር ሰአሊ ወንድማችን አባታችን ይልማ ሀይሉ ለመጀመሪያ ጊዜ Dallas ቅዱስ ሚካኤል ሳየዉ የተሰማኝ ስሜት መቸም አረሳዉም...ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተም ለመላው ቤተሰብህ የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሚካኤል የመጥምቀ መለኮት እንዲሁም ያዛኝቱ የወላዲተ አምላክ ልጆ ወዳጆ ያአድልልን..ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..🙏🙏🙏
@TigistEshetu934
@TigistEshetu934 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ረድኤት ይክፈልልን
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 14 күн бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሊባኖስ ናፍቃሀለች ዘማሪ ይልማ ኃይሉ
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 4 күн бұрын
ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏.
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱስዮሀንስ እአዴት በረከት ይደርብን ክበርልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማዕቱ ነቢይ ቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ ምልጃ እና በረከቱ አይለየን 🤲❤😭
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 14 күн бұрын
የመጥመቀ መለኮት በረከቱ ይድረስን ዝማሬ መልአክ ያስማልን አባታችን👏👏👏
@TsediGuade
@TsediGuade 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ይሁአንስ ከሬደትህ አካፍለን 🙏
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 14 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yohannesadamu4568
@yohannesadamu4568 14 күн бұрын
Zemary yilma egzabhern bemezmur lemamesgen yetfitere sew zemare melaket yasemalen tsgawen yabzalhe!!!!!!
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን አባታችን
@hibrettekle8641
@hibrettekle8641 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 14 күн бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 12 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 14 күн бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 14 күн бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማል ❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 12 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 11 күн бұрын
ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏
@Prskila_Tube
@Prskila_Tube 15 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@betelalemu4178
@betelalemu4178 15 күн бұрын
This reminds me of my childhood times ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትያሠማልንአሜን❤አባቴ በምልጃህ አሥበኝ እሥከቤተሠቤ ❤❤
@tymordoha
@tymordoha 14 күн бұрын
ዝማሪ መላአት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@KedestMersha
@KedestMersha 14 күн бұрын
😢😢😢😢ዝማሬ መላህክት ያስማልን
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 15 күн бұрын
Amen zemare melaiket yasemalen abatachen❤❤❤
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 14 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Abatachn Kidus Yewhans Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇🥰🥹😍💕🙏🏾✝️✝️✝️
@mulugalaxum6009
@mulugalaxum6009 14 күн бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 15 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@FilmHouse-fs2lw
@FilmHouse-fs2lw 15 күн бұрын
egzyaber yimesgen❤
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 14 күн бұрын
Kale hiwet yesmalna
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 14 күн бұрын
Zemare melakete yasemalne yemtemku yoanse erdte berkte yedrebne ❤❤❤
@NehaiMan
@NehaiMan 14 күн бұрын
❤❤❤❤ዝማሬመላክያሰማልን አባታች
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 14 күн бұрын
Zemare meka ektn yesemak be edemena tena yetabkln❤❤❤❤❤❤❤
@bethelhemworkneh2308
@bethelhemworkneh2308 15 күн бұрын
Zimare melaektn yasemaln edme ke Tena chemro yisth
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 14 күн бұрын
Zimare melaeat yasemalin
@kenandinku439
@kenandinku439 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 15 күн бұрын
❤❤❤ አሜን !!!
@user-qf3vi9um7p
@user-qf3vi9um7p 15 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 14 күн бұрын
አሜን
@KeradionTrainingcenter
@KeradionTrainingcenter 13 күн бұрын
FETARI YEAGELGELOT ZEMENACHUN YABZALEN, TENA ENA TSEGAWU YISTELEN
@merimeriya5073
@merimeriya5073 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 14 күн бұрын
Zmare Melaek't yasemaln👏
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 15 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@merymery1619
@merymery1619 14 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Biniamfutsum6861
@Biniamfutsum6861 14 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@heremelawesene
@heremelawesene 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@hannamekonnen3531
@hannamekonnen3531 14 күн бұрын
እልልልልልልልል 🎉🎉🎉
@DebelaDebela-k3z
@DebelaDebela-k3z 8 күн бұрын
Kidus yewhans endet endemewedeh ante tawkaleh. Wedaje, ye kifu Kene neh eko.
@bizubizu379
@bizubizu379 12 күн бұрын
Thank you.
@hanogg8115
@hanogg8115 15 күн бұрын
Zemare meleaketen yasemalen 🙏 ye Ye Metemeke Yohans meljana bereketo tagegnen 🤲🤲🤲❤❤❤
@HamereNoh-21
@HamereNoh-21 15 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@bethelhemterefe-e2t
@bethelhemterefe-e2t 15 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 15 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EthioAddis82
@EthioAddis82 14 күн бұрын
🙏🙏🙏
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏❤
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንንንን
@hanogg8115
@hanogg8115 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@jfdy3618
@jfdy3618 15 күн бұрын
አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤😭😭😭
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalkal21898
@Kalkal21898 14 күн бұрын
❤❤❤
@hanaini
@hanaini 8 күн бұрын
ስዕሎቹን ተዋህዶዊ ብታደርጉት
@gamerdudestube838
@gamerdudestube838 15 күн бұрын
Qalehiyot yaemalin❤❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 14 күн бұрын
🎤. ምን ሰማህ ዮሐንስ በማህጸን ሳለህ (2) ህጻን ሆነህ ነብይ ለክብር የተጠራህ (2) እንደ እንቦሳ ጥጃ ያዘለለህ ደስታ (2) ምን ዓይነት ድምጽ ነው ምን ዓይነት ሰላምታ (2 ) እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 14 күн бұрын
በመዝሙር፡ አታሳብ፡ የበላኽውን፡ የሕዝብ፡ ገንዘብ፡ መልስ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስጥክ
@user-bj8hk6mt9z
@user-bj8hk6mt9z 14 күн бұрын
ባለጌ አይባልም
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 12 күн бұрын
ሰላሴ ልብ ይሰጥሸ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 10 күн бұрын
ስድ ባለጌ
@user-ht9of5zr3c
@user-ht9of5zr3c 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@hellinabebe424
@hellinabebe424 10 күн бұрын
ዝማሬጠመላእክት ያሰማልን ለይኩን
@merimeriya5073
@merimeriya5073 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@yashica5085
@yashica5085 14 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤😢😢
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 56 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 4,7 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2 МЛН