ETHIOPIA| ማድያትን እስከ መጨረሻው መገላገል ከፈለጉ ውጤታማ መፍትሄ እነሆ

  Рет қаралды 412,378

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

ማድያትን እስከ መጨረሻው መገላገል ከፈለጉ ውጤታማ መፍትሄ እነሆ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease

Пікірлер: 1 500
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 3 жыл бұрын
ዶ/ር።ሌዘር ብንጠቀም ችግር የለውም። መጥፎ ነው ስለሚሉነው።መልስለኝ
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 жыл бұрын
"ጀግና "ብዪሃለው የስላም የፍቅር የጤና አዲስ አመት ይሁንልን
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ዶክተር ከይቅርታ ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም እባክዎትን የማህፀን ፈንገስ መፍትይው ምንድነው ከንድም ሁለት ጊዜ ናሙ ውስደው እክምና አድርጌለው አሁን ከምስት ወር ተመልሱ መጣ እመሙ ያለውት አረብ አገር ነው እክምና ድጋሚ እንደልሄድ ኮርና ነው አሰርየ ዶክተር ጠይቃ FIUOMIZIN Dequalinium Chiorde 10Mgበማህፀን የመውሰድ እና FASIGYN 500 mg TINIDAZOLE በቀን አንድ የሚወሰድ ሰታኝ እየውሰድኩ ነበር ምንም ለውጥ ላገኝ አልቻልኩም በግሪና በቀኝ በኩል ከብርታቴ ጎን እና ጎን የመም ስሚት ይሰማኝን ዶክተር እባክዎትን ምፍትይው ምንድነው የማህፀን ፈንገስ ?
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
አማራጭ ሰለጠው ነው በዚህ ጥያቄየን ያቀረብኩት አመሰግናለሁ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ የእርቅ እና የሰላም ያድርግላት አሜን!!!
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።
@honor8max663
@honor8max663 3 жыл бұрын
Amen
@bissrattaye817
@bissrattaye817 3 жыл бұрын
Betam thank you
@user-nh8gv1tv6v
@user-nh8gv1tv6v 2 жыл бұрын
Hhhhhhhh ewntsh new ehta
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ውይ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቴን ባየሁት ቁጥር በጣም እበሳጫለው እስኪ እሞክራለው ፡
@abebat3946
@abebat3946 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ😢😢😢😢😢
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው አንተ የምትሰጠን ኢንፎርሜሽን በእውቀትና በትምህርት የዳበረ ስለሆነ l accept thanks
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን በነፃ ይህን ሁሉ መላ አካፍለህ ወገንን የምትረዳ እጅግ መልካም ወገናችን እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትንከጤና በእድሜ ከፍፁም ሰላም ጋር ይስጥህ ። ብሩህ አድርጎ የፈጠረህ ጌታ ይክበር ይመስገን ። አሜን።
@seadatasew2941
@seadatasew2941 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ፀሀይ አገኜቼ አላዉቅ ግን ተስፋ አስቆርጠኝ ፊቴ ተበላሸ መላጠፍቶኝ ነዉ ብዙ አመት ሆነዉ ስደት ከጀመርኩ ጀምሬ
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y Жыл бұрын
ሻይ የምትጠጭከሆነ ተይው ለውጥአግኝቼበትአለሁ አሁንሌላ በእቅልፍእጥረት ማድያት ወጣብኝ አላህይገልግለን ከበሽታያረብ በተለይ የፊት ውበታቸንን አይፈገን ሀቂቃ
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ አላህ አብዝቶ አብዝቶ ሰላምህን ጤናህን ይስጥልኝ ከእነመላቤተስብህ ትምህርቶችህና ምክሮችህ እጅግ ለውጥ አስገኝተውልኛል ሹክረን ብያለሁ
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
በሂወቴ ያሠለቸኝ ነገር ቢኖር ማዳት ነዉ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን
@ayshabaheru1640
@ayshabaheru1640 3 жыл бұрын
አይምሮአችን በዘረኞች ተጠምዶ ነበር ወላሂ ስሰማዉ የአይምሮዬ ሸክም ለቀቀኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ::
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 2 жыл бұрын
በረታ ወንድማችን እኛ ስደት ላይ ያለነው ሁላችንም ፊታችን ተበላሺቶ አብዛሀያዎቹ የተመጣጠነ ምግብ አናገኝም እና ይመስለኛል ከውስጥ ነው ችግራችን ከላይ ብንቀባው ለውጥ አያስየንም አመጋገባችን ነው በስውነታችን ብዙ የጎደሉ ቫይታሚኑች ይኖራሉ
@AaBb-yz5pf
@AaBb-yz5pf Жыл бұрын
እውነትሽን 😢😢😢😢😢
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ትክክል
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 жыл бұрын
ዳነወዬ ወንድማችን በእውነት ዘመንህ ይባረክ እንዳከበርከን ጌታ ያክብርህ ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር እንዴት እየጠቀምከን እንደሆነ ልትገምት አትችልም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጨመርልህ ይብዛልህ እኔም ጥያቄ ካቀረቡት ነኝ ደግሞ ፈጥነህ ስትመልስ እጅግ ተገረምኩ መልካም አዲስ አመት ለቤተስብህ ጭምር በድጋሚ :: ይልቅ የምትዘረጋበት የምተርፍበት አመት እንዲሆንህ እመኛለሁ እፀልያለሁ በርታልን
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 3 жыл бұрын
ማዲያት መስታዉት እንዳላይ አድርጎኛል 😥
@hiluyeshewalij319
@hiluyeshewalij319 3 жыл бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
እህህህ እኔም
@mekditube3432
@mekditube3432 3 жыл бұрын
Enm😭😭😭😭😭😭
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
Inem batem ba 17amte fite tablashtowal😢😢😢
@meseretbayu6064
@meseretbayu6064 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ከልቤ እወድሃለው አከብርሃለው ብሮ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ 🇪🇹መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ በርታ❤️🙏
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Thanks a lot for the help Dr Daniel! May God bless you and your family.
@mekidtadese5400
@mekidtadese5400 3 жыл бұрын
Thxs Dr daniel
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
I can’t wait to try thanks dr Dani
@user-rd6qo1bo5v
@user-rd6qo1bo5v 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ካገኘነው እገዛለን እኔ ስደት ከወጣው ጀምሮ ተበላሽቷል ማስታወት አይቼ ማለቅስበት ጊዜ አለ ቀይ ነኝ በቀዩ ፊት በመጀመሪያ. ሽፍታ ወረረኝ ቀጥሎ በማዲያት ዞረ ሁለቱም ፊቴላይ በስፋት ይገኛል 4 አመት ሞልቶታል አኪቤትም ፋርማሲም ሄጃለው ግን ለውጥ የለውም
@mahderk8288
@mahderk8288 3 жыл бұрын
Thanks Dr we appreciate it.
@zoufanbelaynewu7312
@zoufanbelaynewu7312 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
Thank you Doc.this issue is very sensitive to a lot of women in our back home. I've never heard all this alternative's. God bless you more!!
@amiramohamed6059
@amiramohamed6059 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@shemsiakemal7098
@shemsiakemal7098 3 жыл бұрын
Fitache lay tenansh ferewoch eyeetu bemuwet gize betam ymiqelswen ende enatefa
@shemsiakemal7098
@shemsiakemal7098 3 жыл бұрын
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
@shemsiakemal7098
@shemsiakemal7098 3 жыл бұрын
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
@shemsiakemal7098
@shemsiakemal7098 3 жыл бұрын
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
@sh4_st195
@sh4_st195 3 жыл бұрын
ይገርማል እስከ አሁን ድረስ ትክክለኛ ያመድያት መድኃኒት አልተገኛም
@marthygirma3886
@marthygirma3886 3 жыл бұрын
Thank you for your knowledge
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው የብዙዎቻችን ችግር ይመስለኛል
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ዳኒ እንደምን ሰነበትክ ሰለጠቃሚ ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩኝ እንኳንለአዲሱ አመት አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 жыл бұрын
እመሠግናለሁ ዱክክክተር በርታ
@yordanossurafel9552
@yordanossurafel9552 3 жыл бұрын
thank you doc.
@lidiazewdie6915
@lidiazewdie6915 3 жыл бұрын
Thanks so much Dr Danal
@tigistdemekedebero9186
@tigistdemekedebero9186 3 жыл бұрын
ደ /ር በምትሰጠን መረጃ ብዙ ተጠቅሜአለው እጅግ በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ።ስለ ጥፍረ መጥምጥ መፍትሔ ብትነግረን?
@user-qk3yc3di9j
@user-qk3yc3di9j 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ዶክተር ግን እኔ በጣም ማዲያት ባጣም ተቸገርኩ ሁሉንም ሞክሬው ነበር እባክህን የሚቀባ እኔ ሀኪም ቤት መሂድ አልችልም አረብ አገር ነው ያለውት አንዳንድ ጊዜ እራሴን እጠላለሁ ተስፍ ቆረጥኩ በመስታውት ሳይ እራሴን እባክህ በግሌ ከፈርማሲ ገዝቼ የምጠቀመው ነገር ካላ እርዳኝ ዱክተር ሀኬቤት መሂድ ስለማልችል ነው 🙏
@tadessefaji9521
@tadessefaji9521 10 ай бұрын
Blessed Dr. Danial, i am following your video.
@sehenna1
@sehenna1 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ግን ስትናገር በጣም ትፈጥናለህ አንዳንዴ I have to keep reply the video. Thank ya so much keep up a good job
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ ሠላምህ ይብዛ በነካ እጅህ የብብት ጥቁረትን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ብትጠቁመን ዶክተርዬ በጣም ተሣቀቅኩኮ ብብቴ በጣም ጥቁር ነው እባክህ መፍትሄውን ጠቁመኝ ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ዳኒ።
@Health750
@Health750 Жыл бұрын
thank you!
@tigistabebe2155
@tigistabebe2155 2 жыл бұрын
thanks Dr for this expration
@Kukin168
@Kukin168 3 жыл бұрын
ፊት በማድያት አይበላሽ ሌላ ሁሉ ቀላል ነው ፊት ከተበላሻ ምንም ጥቅም የለውም በመስታወት እራስን ማየት ያስጠላል አሏህ ያንሳልን ጤነኛ ፊት ይስጠን ሳናረጅ አስረጀን
@sosinasosina4962
@sosinasosina4962 3 жыл бұрын
Waye ehtie enam betam merogale
@user-mv6uz9it4j
@user-mv6uz9it4j 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔን ብታይ
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻 please can you make a video about sensitivity skin & acne face. We need help brother.
@nola_pt2226
@nola_pt2226 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ተባረክ
@Fatima-cm5cp
@Fatima-cm5cp 3 жыл бұрын
Thank you Dr Dane
@seadiloveseadilove7212
@seadiloveseadilove7212 3 жыл бұрын
ዶክተር ሥራህ በጣም ጥሩ ነዉ ግን በተረጋጋ መንፈሥ አሥረዳን ማለቴ ቀሥብለህ ካጠፍሁ ይቅርታ
@Engudaytube21
@Engudaytube21 3 жыл бұрын
ዶክትር የምታቀርባቸው በጣም ምርጥ ናቸው። መልካም በመሆንክ ነው ይህንን የምታደርገው። ስለዚህ እስኪ ስለ ቀይ እንጉዳይ ጥቅም ስለ ስፒሩሊና ንገረን
@chuchusebsibe3669
@chuchusebsibe3669 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@mrslick2542
@mrslick2542 2 жыл бұрын
ማዲያት መነሻው ብስጭት ነው
@yarebimarege5876
@yarebimarege5876 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ዶ/ር .ማዳት የስራህን ይስጥህ ቤቱን ስራብኝ .
@rosated8354
@rosated8354 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ
@ijaasalim813
@ijaasalim813 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j Жыл бұрын
ሰላም እህቶች እንዴት ናቺሁ አይዞቺሁ አትጨነቁ መጨነቅ ማዳቱን ያብሰዋል ይቱብላይ ያያችሁትን ሁሉ ስለተጨነቃችሁ ብቻ ፊታችሁን እየለቀለቃችሁ እዳይባባስ እኔበራሴ ስላየሁት ነው የእያንዳንዳችን ፊት ይለያያል አንዳንድ ሰወች ላይ የእሬት ጄል በትንሹ ይሰራል እኔ ሎሚ ለጠቆረ ቆዳ ኮልጌትና ፋዝሊን ፊትን ለማጥራት ሲሉ ስቀባው ከጥቅሙ ጉዳቱ እኔ የምለዉ ነገር ለውጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በመስተዋት እያያችሁ አለማልቀስ አለመጨነቅ ውሀ ስራየ ብላችሁ መጠጣት ፍራፍሬ ቅጠሎችን መመገብ እና የሎሚ ውሀ መጠጣት አቃለሁ ብየ ሳይን እነዚህ ቢያን ስ ጉዳት የለውም በተረፈ አላህ የሚስማማችሁ መዳኒት ጋር ያጋጥማችሁ❤❤
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 9 ай бұрын
አሚን ውዴ እኔስ ፊቴን ማየት ተሳቀቅኩ
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876 6 ай бұрын
betm tikikl neshi wude inem alegbim gin kamliqsi Ina macanqi nw unatishi nw
@user-xg6uv5kb2m
@user-xg6uv5kb2m 3 ай бұрын
አሚንእህትፊቴንለማየትጭንቀትእየጨመረብኝነውመስታወትእንያያችሁአለማልቀስያልሽኽነገርአልገባኝምይጨምራልእንደ
@rewdamudesir5257
@rewdamudesir5257 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው ትምርት ኘው ወንድ ከቻል ረጋ ብለህ ብትሥተምር የበለጠ መረዳት ይቻላል
@haregehuluka9056
@haregehuluka9056 3 жыл бұрын
thank you so mach very helpful.
@astertakilu6065
@astertakilu6065 3 жыл бұрын
Thenks.Dr
@hareragere7856
@hareragere7856 3 жыл бұрын
Ene dr Tibebe Yemane Brhan nachew yadanugn betam gobez nachew🙏😍
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 3 жыл бұрын
Selam ..yet new yemigegnut ebakishin nigergn
@haymanot3147
@haymanot3147 Жыл бұрын
በጣም ነውየማመሰግንህ በማዲያት በጣም ተቸግሬ ነበር፡
@eyobwondimeneh7350
@eyobwondimeneh7350 Жыл бұрын
ena fix hone
@alemsabir
@alemsabir Жыл бұрын
ጠቅሞሻል ዉዴ
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@emandaamdom4610
@emandaamdom4610 3 жыл бұрын
Thanks Dr be blessed
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ ኧር እኔስ ፊቴ ባሠበት ማድያት
@meskerembikila2783
@meskerembikila2783 3 жыл бұрын
Thanks Dr dani
@abebafentaw5184
@abebafentaw5184 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በጣም ታፈጥናለህ
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
የኔማ ሰልጠቀም የቀራዉ የለም እናመሰግናለን ደሞ ፕሬዴም የለም በምን ምክንያት እንዳሆናም አለወኩም ዶ/ር እባክህን ማላ በላኝ
@janetbeyene2743
@janetbeyene2743 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr !
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Thank You Dr.
@qal211
@qal211 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን !!! መልካም አዲስ አመት !!!
@r.6155
@r.6155 3 жыл бұрын
እደዉ በአላህ ከፊቴላይ ማዳት ጠፍቶ አየዉ ይሆን ኢሻ አላህ ስልክህን አስቀምጥልን
@rabialove753
@rabialove753 3 жыл бұрын
Ehtyy qutrun kagnshw lanm lklng ballah
@rabialove753
@rabialove753 3 жыл бұрын
Ehtyy qutrun kagnshw lanm lklng ballah
@kamelaakter231
@kamelaakter231 3 жыл бұрын
እሕቴይሕያለዉ፡ክሬምያጠፋል፡እኔእጠቀመዋለሁ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
@@kamelaakter231 እህቴ ምን ክሬም ነው
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
@@user-yv2kf8gx9d እሺ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ዶክተር
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 3 жыл бұрын
Laser treatment ሞክርያለሁ 4 ግዜ ያህል ግን it is expensive ለውጥ አለኝ አሁን hydroquinone cream, Niacamin and vitamin c serum እየተቀባሁ ነው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ sunscreen እጠቀማለሁ
@danasalem4452
@danasalem4452 3 жыл бұрын
Chger yilwem eny limokerwe never plus tell me
@seneworktaye8577
@seneworktaye8577 3 жыл бұрын
Yet new yemgegnew ager west negne bezu bota flege atahut
@mdmisri8342
@mdmisri8342 3 жыл бұрын
ዶ/ር ማልከም አድስ አማት ብለነል
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 Жыл бұрын
Thanks for sharing. This is interesting
@getegebeyehu6747
@getegebeyehu6747 3 жыл бұрын
Thank you very much again. I like the explanation that you give on specific subjects as i find it reassuring. I may say that I am one of the beneficiaries of your thoughtfully presented videos.
@user-xq8rm9mb2j
@user-xq8rm9mb2j 2 ай бұрын
እደማዳት የሚያሣቅቅ ነገርየለም
@ethiopiawi2471
@ethiopiawi2471 2 күн бұрын
ጤና ካለሽ ማዲያት ጌጥ ነው
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
ተረጋግተህ ብትነግረን በይበልጥ ይረዳናል
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 3 жыл бұрын
Tikikil
@user-do2pq7qe5w
@user-do2pq7qe5w 3 жыл бұрын
እኔም ከመዳም ኩሽና ስወጣ ይለቀኝ ይሆን ያልሞከርኩት የለም
@tjmahalsinshaw3739
@tjmahalsinshaw3739 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ጌታ ከዝህ የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ ተቦረክ
@zainabinabila5024
@zainabinabila5024 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲም
@hellaa5619
@hellaa5619 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ዶክተር ይሄ ሁሉ ቅባቶች የ ኢትዬጵያ ፋርማሲ ይገኛል ወይስ በውጭ አገር ነው?
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 3 жыл бұрын
Please sitawera qes bal
@evaaragie4270
@evaaragie4270 3 жыл бұрын
you are doing great job.
@kukuhagoss8487
@kukuhagoss8487 3 жыл бұрын
Thanks sir
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 3 жыл бұрын
ጭንቀት ማስወገድ ውሃ መጠጣት ድንች መቀባት በጣም ጥሩ ለውጥ አለው።
@shamokhalenzii8845
@shamokhalenzii8845 3 жыл бұрын
ድንቹንቀቅየነው/ምን
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 3 жыл бұрын
እኔ ጥሬው ድንች ነው የምቀባው በአመት ለቀቀልኝ
@yodit
@yodit 3 жыл бұрын
Yenie konjo sent gzie besament lkebaw?
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 3 жыл бұрын
@@yodit 3ግዜ ምንችግር የለውም
@yodit
@yodit 3 жыл бұрын
@@aaasd123alketbi7 eshi yenie ehet amesegnalew
@SarahSarah-jo4hs
@SarahSarah-jo4hs 2 жыл бұрын
ያልቀባሁት የለም ወዲያው ባሠበት
@aidabelay9842
@aidabelay9842 3 жыл бұрын
Thanks Dr Dani
@yoditbure9106
@yoditbure9106 3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you more 🙏
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 3 жыл бұрын
አድራሻህን በዬት ላግኘው ዶክተር
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 3 жыл бұрын
ስትናገር ረጋ ብትል ጥሩ ነው
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንኳን ከዘመነ ወደ ዘመን አሽጋገረህ እንወድሀለን ኑርልን!!!
@mesihailu1493
@mesihailu1493 3 жыл бұрын
thanks Dr
@mixmix6708
@mixmix6708 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔን ብታየኝ አሳዝናለሁ ቤተሰብ እስከሚቆጣ ድረስ ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም ፊቴ ተበላሸ እዳለ😭😭😭😭😭
@eristarmelaher7241
@eristarmelaher7241 3 жыл бұрын
Me too
@mekditube3432
@mekditube3432 3 жыл бұрын
Me too 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rj9gt2yk3e
@user-rj9gt2yk3e 3 жыл бұрын
Erid be ergit eyaregish hule tekebi satiselchi
@kadeejamustafa9653
@kadeejamustafa9653 3 жыл бұрын
እኔን ብታይኝ ትሩጭለሽ 😥😭
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በቤት ውስጥ የሚዘጋጁትን ተጠቅመንም የጸሐይ መከላከያው ያስፈልገናል ማለት ነው? ሌላው ደግሞ ለማዲያት የምንጠቀመው ክሬም ወይም ቤት ውስጥ ያዘጋጄነው ነገር ስቀባ ፊቴ የማቃጠል ስሜት ካለው ምን ማድረግ አለብኝ እኔ እንደዛ ስለማያቃጥለኝ ነው ዶክተር ምን ይሆን ችግሩ? በተለይ በአረብ ሃገር ለምንኖር የቤት ሰራተኞች እባከዎ ዶክተር
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 3 жыл бұрын
ቆዳሽ በጣም ስለሳሳ ነው እሚያቃጥልሽ
@haregehuluka9056
@haregehuluka9056 3 жыл бұрын
Thank you God bless you.!!
@user-er9zn1fd7r
@user-er9zn1fd7r 3 жыл бұрын
ዳኒ እህቶቻችን ተገላገሉ በለኛ።
@tube3052
@tube3052 3 жыл бұрын
እዳየሁህ ሰብ አደረኩህ ዶክተር እኔ አሁን አሁን ጀመረኝ ማድያት አያውቀኝም ነበር አሁን ግን በስሱ ጀመረኝ ኡፍፍፍ ምን ላደረግ?
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 3 жыл бұрын
Dr. Dani you are blessed. Thank you and may God bless you !!
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 2 жыл бұрын
Dr thank u
@bethlehemgurmessa5669
@bethlehemgurmessa5669 2 жыл бұрын
Endet nwe enzihn product apply mnargw morning new night ? And alpha hydroxy acids apply kargen bhala sun screen klaye enkbaw I am confused 🤔
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 3 жыл бұрын
Thanks dokter Dani God bless you
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ጥቋቁር ነጠብጣብ አሰቸግሮኛል
@amharawittube588
@amharawittube588 3 жыл бұрын
ዱባይ ያለን ሴቶች ከምቶው ዘጠና ፐርሰንት ማዲያት አለብን ከባድ ነው እኔም ሁለት አመት ሆነኝ 💔ፊቴ ይቀናበት ነበር አሁን ግን
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 жыл бұрын
አይዞሺ አው ዱባይ ሙቀትነው
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 3 жыл бұрын
እኔም ድባይ ነው የወጣብኝ ይሄው 4አመቴ አልቅ ብሎ
@user-rz3hs2zj6m
@user-rz3hs2zj6m 3 жыл бұрын
እህቶች እኔ ተጠቅሜ ለቀቀልኝ ፈጣሪ ይመሥገን
@user-rz3hs2zj6m
@user-rz3hs2zj6m 3 жыл бұрын
ደክተር በጣም አመሠግናለው ልጂ ይውጣልህ ይህን ቪድወ አይቸ መድሀኔቱን ገዝቸተጠቅሜ በ፫ሣምንቱ ጠፋል በራሥ መተማመኔ ተመለሠ አንገቴን አሥደፍቶኝ ነበር
@user-rz3hs2zj6m
@user-rz3hs2zj6m 3 жыл бұрын
@@user-pw4sy4pz3p 05529437658 ዋትሳፕ ግቢ መድሀኒቱን ልላክልሺ
@shockingdiscovery7741
@shockingdiscovery7741 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ተባረክ!!! እንደ አንተ ያለውን ቅን እና ምሁር ሰው ያብዛልን።🙏 መልካም አዲስ አመት ወንድምአለም💚💛❤
@selamaycheh3613
@selamaycheh3613 3 жыл бұрын
Yet new medehanitun yemagegnw?
@alemwold5150
@alemwold5150 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርክህ ለህዝብ ለትውልድ ስለምታስብ
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 3 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel for information 👍
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
НОВЫЕ ФЕЙК iPHONE 🤯 #iphone
0:37
ALSER kz
Рет қаралды 130 М.
Телефон-електрошокер
0:43
RICARDO 2.0
Рет қаралды 1,3 МЛН
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 443 М.
BEKMOBILDA Tecno Camon 30 smartfoni🔥🤩 #bekmobil
1:01
Bekmobil shorts
Рет қаралды 2,3 МЛН
КРУТОЙ ТЕЛЕФОН
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 6 МЛН