ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች | Good Fats

  Рет қаралды 180,552

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች (Good Fats ) ።
በዚህ ቪዲዮ እነዚህ ተጠቃለዋል
1. ጥሩ ስብ(fat ) መጥፎ ስብ ( bad fat) የኞቹ ናቸው ለምንስ እንዲህ ተብለው ተጠሩ
2.ቦርጭና እና ተጨማሪ ስብ እንዲጨር የሚያደርጉት እና ቦርጭ ለማጥፊያ የሚረዱ የስብ አይነቶች የትኞቹ ናቸው
3.የትኞቹ የስብ አይነቶች መጥፎውን ኮለስትሮል(bad cholesterol)እዲቀንስ የሚረዱ
4.የትኛው አይነት ስብ ነው ጡንቻችንን ለማሳደግ የሚረዱት
የሚሉት ጥያቄዎች በብዙ ጥናት የተደገፈ መረጃ ያገኛሉ
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በመኖሪያ ቤታችን በሚገኘው ማብሰያ ቤታችን ጤናማ የሆኑ እና እጅ ዩሚያስቆረጥሙ ብግቦችን አብረን መስራት እንጀምራለን
እኔ የማበስልበትን ያቦካዶ ዘይት መግዛት ከፈለጉ ሊንኩን ይከተሉ| amzn.to/3h1ljhy
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 783
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
@abdunuri7409
@abdunuri7409 4 жыл бұрын
ሰላምሰላም ወድም እኔ በጣም ወፈራምነኝ እናበቀኝጉወንየ በኩል በጣም ያመኛል በተለይቁሜ የዋልኩቀን ያመኛል
@fwsakfsweet941
@fwsakfsweet941 4 жыл бұрын
የምታቀርበው ነገር ጥሩ ነው ከቻልክ ኮሮና እና እርግዝናን በተመለከተ በቀጣይ ብታቀርብ ደስ ይለኛል
@mesfin8094
@mesfin8094 4 жыл бұрын
ጉበትክ ላይ ስብ አለብክ ተብዬ ነበረ አሁን መጋገቤን በነገርከን መሰረት ሞክራለሁ ብዙ ነገርም እየጠቀምከን ነው
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም ነው እማመሰግንህ ባለህበት ይጠብቅልን በርታልን በጣም እየጠቀምከን ነው ትምህርቶችህን በጉጉት ነው እምጠብቀው ለብዙ ሰዎች ጠቃሚም ስለሆነ ወድያውን ነው ሼር እማረገው ዶክተር እኔ ጨጏራዬን ያመኛል ብዙም ጠግቤ አልበላም ግን ምግብ ስበላ ሆዴ ይነፋል ምን እንዳረግ ትመክረኛለህ
@Liya-lz9hp
@Liya-lz9hp 4 жыл бұрын
Dr can you plz add me in your fb frinds brorhet😊🙏🏽
@naomikatze5598
@naomikatze5598 3 жыл бұрын
በርታ በርታ በርታ እኔ የምኖረው ጀርመን ሀገር ነዉ ከማንም ያላገኘሁትን ለጤናዬ የሚበጀኝን ከአንተ ተምሬያለሁ ። መቶ ጊዜ ላይክ ይገባሀል
@hawamohammed1964
@hawamohammed1964 11 ай бұрын
Tikikl me too
@avisghe7818
@avisghe7818 4 жыл бұрын
ቡዙ ግዜ የሀበሻ ዩቲዩቦረች ለማበራታት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ካገኛኋቸው ምርጥ ሰዎች አንተ ትመደባለህ ። በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳንኤል እግዚአብሔር ኑርህን ይባርክ ።
@Saron202
@Saron202 4 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን ሰዎች የስድብ አስተማሪና ተማሪ ሆነው ክፉ ዘር ትውልድን የሚገድል ነገር እየሰሩ ሲውሉ የተማሩ የሚባሉት ሳይቀር በሚያሳዝንና በሚያሳፍር መልኩ አንተ ግን ይህን ምርጥ ትምህርት በመስጠት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በርታ ተከናወን ድመቅ ስፋ በኢየሱስ ስም ተከናወን።አሜን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
Dr Daniel እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በእውነት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ከነ ባለቤትክ ከነልጆችክ ተባረኩ በኢየሱስ ስም አሜን
@user-gy9qy3yt2l
@user-gy9qy3yt2l 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በጣም ትልቅ አገልግሎት ህዝህን እያገለገልክ ነው እግ/ር ዘመንህን ይባርከው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ💚💛💖
@esquidarackjian2581
@esquidarackjian2581 3 жыл бұрын
,
@hareggeda7758
@hareggeda7758 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ የምግብን አይነት ዘርዝረህ የሚጠቅመውን እና የማይጠቅመውን ምግብ አይነት በስም ብትነግረን አመሰግናለሁ
@kingmike1253
@kingmike1253 4 жыл бұрын
Dr you are doing amazing job please please don’t give up ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም ጠቃሚ የሆነ በገንዘብ የማይተመን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በዚሁ ቀጥልበት እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም በራሳችን ቆንቆ አብራርተህ በማቅረብህ ትመሰገናለህ በዚሁ ቀጥልበት ሌላ ግዜ ደሞ መጠቀም ያለብንን እና የሌለብንን product ብታሳየን ደስ ይለናል ምክንያቱም ብዙዎቻችን grocery ስናደርግ መርከሱን እንጂ ጉዳቱን አስተውለን የምናቅ ብዙ አይደለንምና በዚህ ላይ ብትረዳን ጥሩ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@ehitegizaw8267
@ehitegizaw8267 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታካፍለን እጅግ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ያብዛልህ ወላዲተዓምላክ ትደግፍህ!!!
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 4 жыл бұрын
Dr. Can you give some summary at the end of your show. Most viewers don't need that much discussion on the chemistry down to molecular level. It would be helpful to say 'eat this, dont eat that'. I know you are trying your best to 'compress' all this vast knowledge of medicine. Thank you.
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 4 жыл бұрын
ጊዜ ህን አጣበህ እኛን ለመታደግ ለምታደርገው ጥረት በጣም እናመሰግናለን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ካተ ብዙ ተምረናል በእውነት እጅግ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን በድጋሚ🙏
@senitesahile5727
@senitesahile5727 3 жыл бұрын
ዶክተር እመቤቴ ከነ ልጅ ትጠብቅህ ይህን የመስለ ለኛ የሚጠቅመንን እውቀትህን ግዚ ስተህ ዋጋ ከፍለህ ስለምታቀርብል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 жыл бұрын
እረ በደንብ በደንብ ነው የጠቀምከን እግዛብሄር አንተንም ይጥቀምህ ይባርክህ ወንድማችን ዶር ዳኔ
@tegistborga6689
@tegistborga6689 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብርታ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠኽን ተባረክ።
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 4 жыл бұрын
Dr tebareki ur a blessing
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 4 жыл бұрын
Dr Daniel egziabhere yebarkhe. melkame Sawe nehe..THANK Y.
@bertukanbelayberhane7117
@bertukanbelayberhane7117 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህ ይብዛ
@almaztesfagaber2506
@almaztesfagaber2506 4 жыл бұрын
Dr dani tebarek betam enamsgnalen
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Be blessed
@mehretabbelay3016
@mehretabbelay3016 4 жыл бұрын
Thank you Dani brother. May God bless you.
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. nurelein !
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ ር ዳንኤል🙏🙏
@martabelete8607
@martabelete8607 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ተባረክ
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ስለመልካም ትምህርትሰጪነትህ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ።
@samguangul9756
@samguangul9756 4 жыл бұрын
Thank you very much. More blessings to you.
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶ/ ር
@marshetgijan8048
@marshetgijan8048 4 жыл бұрын
Thank you Dr.Dani God bless you.We will wait.
@vicariocell4404
@vicariocell4404 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
@gmalmu650
@gmalmu650 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Danie appreciated your excellent advice
@habenerihabeneri
@habenerihabeneri 3 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ: :
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 4 жыл бұрын
Thanks. May God bless you.
@zeleke3635
@zeleke3635 4 жыл бұрын
Very helpful thank you, may God bless you!!!
@abecherk823
@abecherk823 4 жыл бұрын
Thank you, God bless you.
@derejereta5824
@derejereta5824 4 жыл бұрын
Thank you doctor Daniel for you to help!!!
@DM-ht8us
@DM-ht8us 4 жыл бұрын
Thank you Dr.
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 dr betam enamesegnaln 🙏🙏🙏🙏
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሃለን በእዉነተት ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 4 жыл бұрын
Thank you!!! Dr,Dani
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you so much!!! Dr I respect you 🙏
@helenberhane4390
@helenberhane4390 4 жыл бұрын
Thanks your videos inspiring!!
@hanisadik2926
@hanisadik2926 2 жыл бұрын
Thanks Doctor May God bless you!!
@zebenay4788
@zebenay4788 4 жыл бұрын
Thank you so much doctor for your explanation.
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ይሙቻል ትምሕርቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ
@karyhasan215
@karyhasan215 4 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel.
@serkadisassefa4085
@serkadisassefa4085 4 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel
@rahwa6750
@rahwa6750 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel. I can't wait next video
@agide550
@agide550 4 жыл бұрын
Thanks Dr. great job keep going!!!
@genethana1145
@genethana1145 4 жыл бұрын
Thank you very much Dr.
@rahelalem4740
@rahelalem4740 4 жыл бұрын
God bless you Dr.You are a great inspiration for many of us.
@mebeacake
@mebeacake 4 жыл бұрын
ዋው ፣ በጣም የምፈልገው ፕሮግራም ፣ አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል፣ በእውነት በቋንቋችን ማግኘት ለኛ የነፃ ህክምና ማለት ነው፣ ተከታታይህ ነኝ።
@frayg6560
@frayg6560 4 жыл бұрын
Thank you so much doc so helpful 👍🏽
@sababerhanu4286
@sababerhanu4286 4 жыл бұрын
Thank you very helpful
@ruthmime73
@ruthmime73 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ዶ/ር እናመሰግናለን።
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 3 жыл бұрын
How wonderful is that good .I love it.thsnks.
@yosephmuluneh992
@yosephmuluneh992 2 жыл бұрын
Very useful lesson. Thank you Doc.
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Thanks a lot Interesting lesson !!!
@abigiyaabataw2731
@abigiyaabataw2731 4 жыл бұрын
God bless. Thank you.
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Thank you Dr for this wonderful explanation it helps a lot
@24Reem
@24Reem 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr ዳኒ
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 4 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel God bless you !it is a very useful information.l
@marssemay69
@marssemay69 4 жыл бұрын
Dear Dr. thank you so much 🇪🇷🙏🏽👍🙏🏽🇪🇹
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 4 жыл бұрын
Thank you Dr dani
@biznillah3179
@biznillah3179 4 жыл бұрын
It is so helpful thank you Dr.
@hanaabate9365
@hanaabate9365 4 жыл бұрын
Thank you very much Doctor!
@tewabechsenbate1558
@tewabechsenbate1558 4 жыл бұрын
Thank you God bless you
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 4 жыл бұрын
God bless you Dr.Dani🙏🏼
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 3 жыл бұрын
Thank you Dr. very essential for our health ,May God bless you.
@elizabethtesema56
@elizabethtesema56 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን
@kedijaahemed
@kedijaahemed 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr.
@lovely3174
@lovely3174 4 жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለከው ከራስህም ተሞክሮ ጭምር በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ👌👍
@hayatnajib1250
@hayatnajib1250 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@rosynegash405
@rosynegash405 3 жыл бұрын
Thank you D.r Daniel.
@sultanseifedin6421
@sultanseifedin6421 3 жыл бұрын
Thank you brother!.
@meazalemma6343
@meazalemma6343 4 жыл бұрын
hi dr. It is nice you advice thank you
@minageorgo5855
@minageorgo5855 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ 🌹🌹
@browngirl7355
@browngirl7355 4 жыл бұрын
Thank you Dr Dani
@myyoutube4764
@myyoutube4764 3 жыл бұрын
Thank you so much again you are blessed
@tsiongebru959
@tsiongebru959 3 жыл бұрын
Thanks Docter
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Doctor. Your videos are very useful. God bless you
@misrakeregte8280
@misrakeregte8280 4 жыл бұрын
Thank you so much D.r
@weyniawethagan7016
@weyniawethagan7016 4 жыл бұрын
ዶክቶር ያንተን ትምህርት በመከታተልየ በጣም ጥሩ የሆነ ጤነኛ አመጋገብ ለእኔም ለቤተሰቤም ጥቅም አግቸአሎህ ጌትይ ይጨምርልህ አንተና ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@mikehailu5674
@mikehailu5674 4 жыл бұрын
Thank you doctor it's helpful
@safyaahmed3766
@safyaahmed3766 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም
@mesilove1387
@mesilove1387 3 жыл бұрын
Thank you Dr for always important videos May God always protect you
@genetyilma5736
@genetyilma5736 3 жыл бұрын
Tnx a lot Dr , the way you explain things convinces me to practice as much as pos. I love yr. vedeos
@orionchristian8837
@orionchristian8837 4 жыл бұрын
Thank you docter bless
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Thank you Doctor Dani !
@zebibayemer844
@zebibayemer844 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው አላህ እድሜህን ያርዝመው ተባረክ
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 3 жыл бұрын
Thank you Dr Dani 👍
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 4 жыл бұрын
እናመስግናለን። ወድማችን
@tsenatworku
@tsenatworku Жыл бұрын
Thanks for your help
@newsyes2445
@newsyes2445 4 жыл бұрын
Thank so much I can’t wait to the almond flour bread and burger have a good day
@getegebeyehu6747
@getegebeyehu6747 4 жыл бұрын
Amezing. Thank you very much for the useful information you always give is for free. They are priceless .
@mahlethailu6155
@mahlethailu6155 3 жыл бұрын
Thank you so much
@selamegebermedhin5994
@selamegebermedhin5994 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳኔ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እግዚአብሔር ።
@mimibella6367
@mimibella6367 4 жыл бұрын
Betam tnk u brother egezabher yebarak with all ur family
@BT-om1zl
@BT-om1zl 4 жыл бұрын
Dr Dani Thank you!
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 151 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 2 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 84 МЛН
Easy Art with AR Drawing App - Step by step for Beginners
0:27
Melli Art School
Рет қаралды 8 МЛН
ИГРОВОВЫЙ НОУТ ASUS ЗА 57 тысяч
25:33
Ремонтяш
Рет қаралды 345 М.
Samsung Galaxy 🔥 #shorts  #trending #youtubeshorts  #shortvideo ujjawal4u
0:10
Ujjawal4u. 120k Views . 4 hours ago
Рет қаралды 2,2 МЛН