Ethiopia: “ፍራሽ አዳሽ” በተስፋሁን ከበደ - ክፍል4| አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር [ጎህ የኪነ ጥበብ ምሽት]

  Рет қаралды 529,844

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

#One_man_show #Comedy

Пікірлер: 118
@dessiearega2052
@dessiearega2052 5 жыл бұрын
ብዙሃን ይፅፋሉ ብዙዎቹ ይናገራሉ ግን ሰሚ እንጂ አዳማጭ ጠፋ ጆሮ እንጂ ልቦና ዛለ አቦ ልብ ይስጠን ነው አንተ ግን የጥበብ መረቅ መሆንህን ሹክ ባልል ነገ የነ እትዬ አልጣሽን እና የጠጅ ቤቱን ከፖርላማችን የተሻለ ወግ ማን ሹክ ይለኛል ደስ ትላለህ በርታ
@imukek
@imukek 5 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ይሄን ፕሮግራምህን ስወደልህ ወንድሜ ምክር አዘል ቁም ነገር ያለው ምርጥ ኮመዲ ነው
@mamush2245
@mamush2245 5 жыл бұрын
በጣም ደ የሚል አስተማሪ መካሪ በቃልህ ሁሉንም አዳረስከው አባዬ ተባረክ
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 4 жыл бұрын
አይቼ ማልጠግበው ሰው በጣም ደስ ትላለክ እውነት በጣም ትችላለህ የኔ ፍራሽ አዳሽ
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 жыл бұрын
😂😂😂ውይ ስወድህ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ቀልድና ቁም ነገር አለው💞💞💞🙏🙏🙏
@tofikehaile6647
@tofikehaile6647 4 жыл бұрын
በርታልኝ አንቴ የኢትዮጵያ ልጅ እንዳንቴ አይነቶቹን ያብዛልን
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር። እንዴ አይነት ሰው አንድ በቂ ነው። ለኢትዮ ምርጥ ሰው ነክ በርታ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ በዚ በዚ እንኳን የልባችሁን ተናገሩ።።ሚስኪን ኢትዬዸያዊኖች። 😍
@user-iq4bl8uy1i
@user-iq4bl8uy1i 5 жыл бұрын
አንተ እራስህ የመንፈስ ምግብ የሆንክ ልጅ ነክ እኮ ውይ ስወድህ እኮ
@lulu9788
@lulu9788 5 жыл бұрын
እሄን ልጅ ስወደው😙
@gedionbersie6928
@gedionbersie6928 5 жыл бұрын
Great man ur all comedy's are transferred deep message I appreciate.
@yutb1050
@yutb1050 4 жыл бұрын
በታዋረደ በረከሰ ሀገር እንዳንተ አይነት አእምሮ ምጡቅ ሰው መገኝቱም ይገርማል ያንት ጭንቅላት የሀገራችን ዘረኝነት ማጥፊያ መደሀኒት ልትሁን ትችላለክ በርታ
@bilatab1969
@bilatab1969 5 жыл бұрын
Honestly!!!
@sofebiruk9996
@sofebiruk9996 4 жыл бұрын
በዚህ የማረሳ ቀን በቤቴ እጅግ በጣም ያዝናናኝ መልክቱ ምርጥ የሆነ ፕሮግራም እጅግ አመሰግናለው
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 3 жыл бұрын
YOU'RE VERY GOOD. THE MOST CUMEDIAN IN ETHIOPIAN HISTORY. THANKS BROTHER FROM ERITREA
@yade332
@yade332 Жыл бұрын
in Ethiopia to be best comedian you need to humiliate government. done ስድብ ብቻ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ። የጠጅ ነገር ግን አቦ ይመችህ በጣም ስለምወድ ነው ።
@semay9048
@semay9048 5 жыл бұрын
Wow wow wow. Yamral. Frashikin adis!!!. Semtewal
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 4 жыл бұрын
በርታልኝ ያገሬ ልጅ .............
@selamta783
@selamta783 4 жыл бұрын
Wow Ethiopian lezelalem tenure 💚💛❤
ፍራሽ አዳሽ v  ከድር ሰተቴ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
29:33
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 533 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 34 МЛН