Ethiopia - ሰበር - የአፋሮች ጀግንነት | ወሎ አፋር ሸዋ | የጅቡቲ አታስቢው መልዕክት ለአሜሪካ | የወለጋ ነገር | የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች

  Рет қаралды 115,091

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 600
@jenafhasan5890
@jenafhasan5890 2 жыл бұрын
ክብር በየግንባሩ ለሚዋደቁት ወገኖቻችንና ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 2 жыл бұрын
በአንድነታችን ልዩነታችን በማጥበብ ኢትዮጵያዊነታችን 🇪🇹እናጸናለን💛💚❤✊
@wondwosengete9933
@wondwosengete9933 2 жыл бұрын
50ioirtt6ì
@wondwosengete9933
@wondwosengete9933 2 жыл бұрын
6
@user-hh1wm2eg3g
@user-hh1wm2eg3g 2 жыл бұрын
ወደማችን አለህ ሚድያ ላይኮ ስር ቤት እደሆክ ሰምቸ አላህ ይጠብቅህ ለሀገርህ የቆምክ ነህ
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
ፈታየ መጣህልን 💚💛❤ ድሉ የኛ ነው አማራየ በርቱ አይዟችሁ
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ጅቡቲ ከጎናችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@adenjamac2296
@adenjamac2296 2 жыл бұрын
Nooo
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 жыл бұрын
እዉነተኛና ታማኝ መረጃ ከፈለጉ ፈታን ምርጫ ወዳጆዎ ያድርጉ ትክክለኛ ያልተዛዛ መረጃ ስለምታቀብለን ከልብ እናመሠግናለን ☝️💚💛❤️ እዉነት ታሸንፋለች
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 жыл бұрын
ክብር ለአፋሮች 🇪🇹❤☝ ድል ለፋኖ🇪🇹💪 ድል ለአፋር🇪🇹💪 አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም❤☝✊
@FatmaFatma-nt9zp
@FatmaFatma-nt9zp 2 жыл бұрын
Amiiinn
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 жыл бұрын
امين
@fatmafatma2601
@fatmafatma2601 2 жыл бұрын
በጉጉትየምጠብቅህ❤❤❤👍☝☝👈💪💪ዲልላማራኢሻአላህ☝
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@adenjamac2296
@adenjamac2296 2 жыл бұрын
Tell me how do you wish. Sister muslimah.
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-tn4vj6vo1s
@user-tn4vj6vo1s 2 жыл бұрын
አሚን
@fatmafatma8360
@fatmafatma8360 2 жыл бұрын
ሰላምወድምያረብድሉንየኛአርግልን
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
ለእነሱ ካለ እኛ ለእኛ ካለእነሱ ማንም አይቀርበንም አይቀርባቸውም
@tube7245
@tube7245 2 жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞
@user-zl2mt7xt3o
@user-zl2mt7xt3o 2 жыл бұрын
አትሰብ ከጎንህ ነን ፋኖ ደሜ ነው
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💚💛❤
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 жыл бұрын
ለሀገራችን ለኢትዮ ሰላሙን አላህ ያውርዲላት
@haileyimer3528
@haileyimer3528 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን!!
@AppleApple-sw9be
@AppleApple-sw9be 2 жыл бұрын
ኃይል ከተጨመረ እኮ በ አፋር ወይም በ ሰቆጣ በቀላሉ መቀሌ ይገባሉ ከኃላ ኃይል የለውም 🇪🇹💪💪💪
@aklilmekuria5251
@aklilmekuria5251 2 жыл бұрын
If we manage to cut gashena,then the only life line for woyane will be the afars corridor,now we must work to cut both lines it will be the beginning of the end for TPLF! Don't you see it that way?
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ጅቡቲ አንድነታችን እግዚአብሔር ያጠንክርልን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያዬ!!
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ፈታዴሊ እናመሰግናለን እኔም ለሀገሬ እዘምት ነበር እዛ ብሆን😥 ድል ለአማራ ወገኔ ድል ለኢትዮጰያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍
@user-cb2jp5ok1s
@user-cb2jp5ok1s 2 жыл бұрын
ድሎ ለአፋር ህዝብ ጀግንነትአቸውን አወሣለሑ ለመከላከያ ለፋኖ ለልዩ ሐዮል ለሚኒሻ ምስገኘየን ደል ለይቶጵያ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
በጣም የምናከብረዉና የምንወደዉ ጀግናዉ ታጋያችን አልአሚን ከዚህ አለም መለየት ጥልቅና መሪር ሐዘን ላይ ነን ነብሱን በገነት ያኑርልን።ለሰራዉ ጀግንነት በያንዳንዳችን ኤርትራዊያን ልብ ለዘላለም ይኖራል።ክብርን ሞገስን ንሰማዕታትና አወት ንሐፋሽ።ሰማዕታትና ወትሩ ይዘከሩ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-jt9py7uz1v
@user-jt9py7uz1v 2 жыл бұрын
ክብር በዚህ ክፉ ቀን ከጎናችን ለሆኑት የእምየ ኢትዩጵያ እህቶች/ሀገራቶች ይሁንልን አማራ አንድ ሲሆን ኢትዩጵያ እደምትገነባ ይታወቃል ድልን እምናገኘው አንድነታችንን ስናጠናክር ነው💚💛❤
@kidusbiruk3986
@kidusbiruk3986 2 жыл бұрын
እንኳን በደኅና መጣችሁልን! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይመለስልሽ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🤲አሜንንን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ፈታ ሰፈልጋችው እንኩዋን ደህና መጣችው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ፋኖነት ይለምልምልን ክብር ለጀግናው መከላከያችን ክብር ለጀግናው ፋኖዎቻችን ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይሎቻችን ክብር ለጀግናው አየር ሃይሎች ክብር ለጀግናው የክልሎች ልዩ ሃይሎች ክብር ለጀግናው ባለ ሽርጡ ሚኒሻና ገበሬዎች ክብር ለጀግናው የአማራው ሚኒሻውና ገበሬዎች
@euey1815
@euey1815 2 жыл бұрын
ድል ለምዬ ኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ድል ለፋኖ ለአማራህዝብ ለምስኪኑ ያረብ በቃበለን ነቀርሳወች አንተ ብላት አለህ አላህ አንሳቸው ሞትን ለጁንታው ለጥላቶች
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
ጅብቲ እና መሰግናለን እደኤርትራ የኩፉ ቀንናችን የሃዘን ተካፋይ ለሆናቹህ እናመሰግናለን
@user-bc8ky9oq3p
@user-bc8ky9oq3p 2 жыл бұрын
አምላኬ ኢትዮጵያ ጠብቃት💚💚💛💛❤❤🙏🙏ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@adenjamac2296
@adenjamac2296 2 жыл бұрын
Nooo
@user-nq5nw4zo4j
@user-nq5nw4zo4j 2 жыл бұрын
ወይ ፍታ ደይሌ በመከራ ነዉ ያገኘሁት በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ 🥰
@adenjamac2296
@adenjamac2296 2 жыл бұрын
What why who
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 2 жыл бұрын
እውነተኛ ታማኝ ነክ ሰላምላገራችን እማማ ኢትዮዽያየ የደፈረሽ ይውደም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
ይመችሽ ሀይሚዬ መረጃ ይመቸናል
@jameelajameela3679
@jameelajameela3679 2 жыл бұрын
አላህ መልካም ዜና እምንሰማ ያዲርከን ድል ለኢትዮጲያለእናት ሀገራችን
@idrisethiopia2379
@idrisethiopia2379 2 жыл бұрын
Wel come feta daily fareset Ethiopa
@user-hh1wm2eg3g
@user-hh1wm2eg3g 2 жыл бұрын
ደል ለልዩ ሀይል ደል ለአፋር ደል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 жыл бұрын
ፈታዎችዬ ድጋፋችን መቼም አይቆምም ይቀጥላል ግን አትጥፋብን እናስባለን !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ne2pb7uk6h
@user-ne2pb7uk6h 2 жыл бұрын
ሸመልስ አብደሳ የኦነግ ጨፈጨፊ ቡደን ነው ወለጋ አማራ ብቻ ነው እሚጨፈጨፉ ፍትህ ለወለጋ😭😭😭
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እግዚአብሔር ይታረቀን ይህን ጦርነት መጨረሻው ይድረስ ኡፍ ሰው ይፈጃል ንብረት ይወድማል ሰው በርሀብ ይሞታል ምንም አይጠቅም ሰላሙን የኢትዮጵያ ተንሳኤ ይቅረብልን በቃ በቃ ይበለን የኢትዮጵያ እናት እስከመቸ ታልቅስ
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
ሂዊ ይህኮ ከግማሽ ክፍለ ዘመናት በከፋፍለህ ግዛው ስረአት ሲሰራበት የከረመ የአንድን ሀገር ወንድማማች ህዝብ በዘር በጎሳ በክልል ከፋፍሎ በመካከላቸው የጠብ እሳት ለኩሶ እና አናክሶ ሲያቀጣጥል የነበረ የአንድ የሰይጣን ቤተሰብ እኩይ አላማ ስለሆነ መሸወድ የለብንም ። ከተነደፍን ቆይተናል መድሀኒቱን ብናገኘውም መርዙ ከውስጣችን እስኪወጣ ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ። ሰላምሽ ይብዛልኝ ድል ለምስኪን እና ለየዋሁ የሀገሬ ህዝብ!!!
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 2 жыл бұрын
እንተን ስሰማ ይሻለኛል ሌሎቹስ አሳሳኝ ሠበር እያሉ ቅስሜ ተሰብሮ አለቀ ያረብ ኸይር
@habtambelete6633
@habtambelete6633 2 жыл бұрын
ድል ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ደስ ስለሚለው አቀራረብህ ከልብ እናመሠግናለን
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 жыл бұрын
ጅቡቲ እናመሰግናለን ሀሳብሽን አትቀይሪም ብለን ተስፋ እናደርጋለን
@shitufikir6817
@shitufikir6817 2 жыл бұрын
እውነት ነው በአንድነታችን እናጸናለን አንድ ኢትዮጲያትሁንልን አንድ
@tsige8516
@tsige8516 2 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስኪኖቹን አይተዋቸውም👍
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
እንደውም ይግቡ ያንኪዎች የአድዋን ድል እናድስባቸዋለን!!
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍረድ 🍀🍋❤️ እነዚህን አውሬዎች አጥፋልን ኢትዮጵያ ሀዘን ይብቃት🍀🍋❤️
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
አሜን ደሱ ወያኔን ከምድረ-ገፅ ያጥፋልን
@esmailseid8872
@esmailseid8872 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ፈታዎች መረጃችሁ በጣም ይመቻል በርቱ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ውዷ ሀገራችንን አንተ ጠብቃት 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💖🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@saudibelewe7792
@saudibelewe7792 2 жыл бұрын
ግፋ በለው አማራን ድል ከኢትዮጵያ
@user-pv7sn4rz3c
@user-pv7sn4rz3c 2 жыл бұрын
ደል ለኢ/ያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@user-hh1wm2eg3g
@user-hh1wm2eg3g 2 жыл бұрын
ፈታ ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aleyy7381
@aleyy7381 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላትሽ ይዉድም💚💚💚❤❤❤💛💛💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mediaalaziziy7167
@mediaalaziziy7167 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة وبركاته 🇪🇹
@saudisaudi2250
@saudisaudi2250 2 жыл бұрын
ፈታ እናመሰግን አለን ሁሉም ለበጎነው ከፈተና ጀርባ በጎነር እዳለ አይዘነጋም እና ሰላም ለሀገራችን እድ ሁም ለኢቶዮጵያን እናሸንፍ አለን አብሽሩ ሁሉ አገር ወዳጆቸ ሀሉም ለበጎነው
@almazamede278
@almazamede278 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ የኔ ልጅ ፈጣሪ የተባረክ ያድርግህ
@emuamira6706
@emuamira6706 2 жыл бұрын
ያርብ አንተ በቃ በለን እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት
@tube3785
@tube3785 2 жыл бұрын
ሠሜን ሸዋ ሀይል መጨመር አለበት ልክ እደ አፋሩ 🙏🙏🙏 አቢቹ የኛ ጀግና
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ትክክል የሰዉ ሀይል እና የመየሳሪያ እጥረት አለ ፍትህህህ
@jemilaamira1955
@jemilaamira1955 2 жыл бұрын
በርታ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
ድል ለኢቶ ማብራት ይለቀቅላቸዉ ለደሴዙሪያና አከባበዉ
@poi2469
@poi2469 2 жыл бұрын
እናመስግናለን🇪🇹💛💚❤🇪🇹🇪🇹
@fartunjama6789
@fartunjama6789 2 жыл бұрын
ethiopia afrika enate nesh 🇪🇹🇩🇯🙏🏻
@adnanmohammedmukhtar8225
@adnanmohammedmukhtar8225 2 жыл бұрын
Enameseginalen welaashey
@martafeker4997
@martafeker4997 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@mengeshaweldie3420
@mengeshaweldie3420 2 жыл бұрын
እውነተኛ መረጃ ስለምታደርስ እናመስግናለን
@user-qb4ly8oy7d
@user-qb4ly8oy7d 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ያረቢ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 2 жыл бұрын
ፈታየ በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 🇪🇹🥰
@abduzdr7609
@abduzdr7609 2 жыл бұрын
ሠላምለሀገሬ ፍቅርን ለወገኔ🇪🇹🇪🇹
@marifamuhammed4926
@marifamuhammed4926 2 жыл бұрын
ፍተሻ ይጥበቅ አላሁመ ያሰላሙ ሰላምህንእንሻለን
@sadatube4743
@sadatube4743 2 жыл бұрын
ፈታየ ሰላም ኢትዮጽያውያን ድል ለእምየ አላሆይ ፈረጃውን ቅርብ አድርግልን
@betelihemwoldeyohannes9458
@betelihemwoldeyohannes9458 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎረቤት ጅቡቲ🙏🙏🙏
@user-er6ju6dp6e
@user-er6ju6dp6e 2 жыл бұрын
ጎበዝየኔጀግና
@user-ee3tk4vv3m
@user-ee3tk4vv3m 2 жыл бұрын
ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪ደግሞም ታሸኒፉለሽ
@jemilabintbaba7676
@jemilabintbaba7676 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ሰላም ለሀገራችን ውድቀት ለጠላታችን አሁንም ከዴሴ አልወጡም ማለት ነው ፈጣሪ እነዚህን ወሮ በላዎች ያንሳልን ፈጣሪ ገራችን ሰላም ያድርግልን
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 жыл бұрын
ያረብ እኛስ አችልልህም በረህመትህ በቃ በለን
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላምዋን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adenjamac2296
@adenjamac2296 2 жыл бұрын
No to to oppreseez
@masterseattlea
@masterseattlea 2 жыл бұрын
welcome back feta, Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 will have a great future,
@user-de1si5pu3r
@user-de1si5pu3r 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ በ።ጣሪ ስም ልጠዪቅህ ለወለጋ ህዝብ ድምጥ ሁኑልን አለቁ ቤቴሴቦቼቼቼ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ምንንሁን ኸረ ስለወለጋ ዝምምምታታ በዛ አይ ወገኔ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
@@user-ic6lb2bt3r አዎ ቡዙ ሠዉ ሥለወለጋ ሢናገር አልሠማም☝️ በወለጋ ህዝቡ እየተሠቃዩ ነዉ ሀስብዬሏህ☝️☝️☝️😰😰😰
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
አብሺሪ ማሬ አላህ ከእነሱ ይሆናል ኢትዮጵያ መንግስት የለንም አላህ ነው የፍርድ ቀን እሚስጠው
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
@@hayatislam8513 😰😰😰😰☝️
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 жыл бұрын
@@hayatislam8513 ማማየ ኢትዮጲያ ሳይሆን መንግስት የለለው ለአማራ ሰወች ቦታ ስለለለው ነው አሉ እሚባሉትም የአማራ ጀግኖችን አስገድለ እማናውቅ ይመስለዋል ግን ደማችን በከንቱ አይቀርም የአማራ እናቶች አባቶች አልቅሰው አይቀርም ሁሉም የዝራውን ያጭዳል
@lijshebelawtube4255
@lijshebelawtube4255 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@rahemaabdul1537
@rahemaabdul1537 2 жыл бұрын
ለመረጃህ እናመሰግናለን ፋታየ
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
ነጮች ከሡዳን አይማሩም ተቀሠፈች እኮ ሡዳን👈 ቢዘገይም እነሡጋር እደሚደርሥ ተሥፋ አለኝ ድል ኢትዮጵያ ድል ፋኖዬ ድል አፋር🇨🇬🇨🇬💔💔💔🇨🇬🇨🇬💔💔💔
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም አለም እንደት ነህ አላህ ይጠብቅልን በርታ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahletnathan735
@mahletnathan735 2 жыл бұрын
ወይኔ አገሬ ቤተስቤ ጨነቀኝ ተፈናቃሊዎች ቁጥር እጅግ በዛ እስከመቼ ነው እንደዚህ ፍትህ ለኢትዮጵያኖች ጁንታው ወደፊት እየገስገስ ሲሄድ ኢትዮጵያኖች እየተጎዱ ስለሆነ ባለበት በብዙ ሃይል መደምስስ አለበት እንጂ ከቦታ ቦታ እየተሽጋገረ እስከመቼ መጨረሻው ጌታ ሆይ ወደ አንተ እንጩህ መፍትሄ ያለህ አንተ ነህና
@habibasauid7756
@habibasauid7756 2 жыл бұрын
በርቱ ፋታዋች
@Arke_afar
@Arke_afar 2 жыл бұрын
አፋር እያለ Ethiopia አትፈርስም 👍🇪🇹👍🙏
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ድል ለኢ🇪🇹ትዮ ጀግኖቻችን ኢትዮጲያ🇪🇹 ዐላህ ከሳጋርይሁን🤲
@kzd1605
@kzd1605 2 жыл бұрын
የብስራት ዜና አስማኝ ያርብ
@abaysewnet98
@abaysewnet98 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን 🙏😭🙏😭🙏😭 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
ፈታህ ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ
@addey8653
@addey8653 2 жыл бұрын
ፈታ በርቱ እናመሰግናለን
@mulerdp2346
@mulerdp2346 2 жыл бұрын
ሁሌም አንተን በጉጉት ነው ምጠብቀው
@jamalomar23
@jamalomar23 2 жыл бұрын
wel come feta daily እንኳን ደህና መጣህ ድል ለሀገራችን
@aminatahmed
@aminatahmed 2 жыл бұрын
አሜሪካ አላህ ያጥፋሽ ኢንሻአላህ
@yehabeshalij7720
@yehabeshalij7720 2 жыл бұрын
ክብር ሀገራቸውን ለማዳን ለሚዋደቁ ሁሉ
@aminatyimer9372
@aminatyimer9372 2 жыл бұрын
ፍታየ እናመሰግናለን
@mahlte486
@mahlte486 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ይህ ጦርነት የሚልቅበት ቀን የናፈቀው😔😔
@umiahidayoutube1850
@umiahidayoutube1850 2 жыл бұрын
ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@selethio6023
@selethio6023 2 жыл бұрын
ክብር።ለአማራ ፍኖ።ክብር ለአፍር
@samira5619
@samira5619 2 жыл бұрын
አለህ ወይ የኢቶቢያ ሠላሟን መልስልን ያረብ እኳን ደህና መጣህ ወድሜ
@jonnoba1728
@jonnoba1728 2 жыл бұрын
ፈታየ እናመሠግናለን ወንዲሜ በርታ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃ ብለህን ቸር አሰማን
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
ሰይጣኖቹን ያጥፋልን
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ፍትህ በሰውዳ አራቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ Ethiopian አራ ያወገን ያለ ወገኔ በበሽታ አለቃ 👉🚔😭🇸🇦😭🇪🇹ሀገራችን አለህ ሠላም አርግልን ለህዝበችንም ፍቅር ለግሰን 🕌👆⛪️🤲🚔😭🇸🇦😭🇪🇹 ድል ለእትዮጵያ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
አሚን ዉዴዋ በስር ቤት እሚሰቃዩትማ ተረሱ አላህ በራህመት አይኑ ይያቸዉኡፍፍ ዘንድሮ ይህ ሁሉ ያልፍ ይሆን😭😭
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ድልለተገፈው አማራ ጌታሆይ መቸነው የአማራን ስቃይት የምታቃልለው
@aniyibrahim1095
@aniyibrahim1095 2 жыл бұрын
ይመችህ ፈታ
@yririi865
@yririi865 2 жыл бұрын
የወረባቦን ና የሀይቅን ዜና ንገረን
@tube3785
@tube3785 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለሠሜን ሸዋዋዋዋዋዋ
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 2 жыл бұрын
#ፈታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ky2qf9ue3v
@user-ky2qf9ue3v 2 жыл бұрын
ሰላም ለኔ መረጃችሁ እየደረሰኝ አደለም
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 509 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 33 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН