ሰበር ጀነራል ሃሰን ከረሙ በሃራ መልካም ዜና | የተኩስ አቁም እድል እንዳለ ኬንያ ገለጸች | ጀ/ሉ ለህወሃት መረጃ አቀበሉ የተባለው

  Рет қаралды 147,577

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 742
@zed4395
@zed4395 2 жыл бұрын
ሥለ አባታችን ጀኔራል ሐሠን ከረሙ ደሕንነት ስለሠማሑ እዴት ደሥሥሥሥሥሥ እዳለኝ🇪🇹🇨🇬🇪🇹🇨🇬
@ergoyemohammed7831
@ergoyemohammed7831 2 жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ እድል ለኢ/ያ ኢሻ አላህ በአላህ ፍቃድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጲያ ለፋኖ ለሚኒሻ ለአባታችን ለጀግናዉ ሀሰን ከረሙ ለአፋር ለመከላከያ እግዚአብሔርይርዳቹህ የኛጀግኖች
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 жыл бұрын
ሀሠን "ከረሞ 🥺አባታችን እረዠም ጤና ይስጠልን💞💞🇪🇹
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 жыл бұрын
ጀግናዉ አባታችን እድሜና ጤና ለአቶ ሀሠን ከረሙ ⌛️💪
@halima.7679
@halima.7679 2 жыл бұрын
ድል ለአማራየ ድል ለአፋር ጀግኖች የኢትያጵያ ልጆች ሀገሬ ለዘላልም ትኑር እማየ
@mahiyedengellij865
@mahiyedengellij865 2 жыл бұрын
ማን ነው ግን እንደ እኔ የፈታ መረጃ ለመስማት የሚጓጓ ስወዳችሁ ምርጦች በርቱልን💚💛❤🥰
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 жыл бұрын
በርቱልኝ ጀግኖቸ ድል ለኢትዮጵያ አማራ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 жыл бұрын
አባታችን ጀኔራል ሀሰን ከረሙ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኛ ጀግና አባት
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m 2 жыл бұрын
ጀግና አባታች ሀሰን ከርሙ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከጥላት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-en2iu3pz2c
@user-en2iu3pz2c 2 жыл бұрын
አባታችን ሀሰን ከረሙን እድሜያቸዉን ያርዝምልን
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን ኤርተራዊያን እና አፍሮች እጅግ ብጣም ነው እምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍ሀገሬሰላምሽ ይብዛልን
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
ድል ለእማየ ኢትዮጵያና ለኤርትራ
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 жыл бұрын
አበሳ ጀግና የኛ አባት እድሜወትን አላህ የስርዝመው ድልለአማራ ድል ለአማራ ወርቀድሞት ለወያኒ ለሸይጧኖቹ
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 жыл бұрын
እደኔ ፈታን የሚወድ ይህችን ፁህፍ አንብቦ ሀገራችንንሰላም ይሁን በሉ 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@user-sx9in2kw4m
@user-sx9in2kw4m 2 жыл бұрын
የዚህን ጀግና ሀሰን ከረሙ አካውት ስጡኝ አቦ የሚፈልገውን እዳደርግ በትንሹም ቢሆን ሁሌም ከጎኑ ነኝ የዚህ አይነት ሰው በትልቁ ሊበረታታ ይገባል ማሻ አላህ ከክፍ ይጠብቀው ቤቱን ሁሉን ትቶ በማረፈያው ውጊያ
@jemilaabate9530
@jemilaabate9530 2 жыл бұрын
ሜሪ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 жыл бұрын
አማራን ፋኖን መደገፍ የምትፈልጉ እኮ ሁሉም ነገር ተመቻችቷል
@user-sx9in2kw4m
@user-sx9in2kw4m 2 жыл бұрын
@@haymanotamare6747አዎ ግን የዚህ ጀግና ተለየብኝ
@user-ut3dd1md7q
@user-ut3dd1md7q 2 жыл бұрын
ቁጥሩን አቀብልሻለሁ አገር ነፃ ስሆንልን እንሸልመዋል ቤተሰብነን
@user-sx9in2kw4m
@user-sx9in2kw4m 2 жыл бұрын
@@user-ut3dd1md7q በተስፍ እጠብቃለሁ ኢንሻ አላህ
@yenuislamtube673
@yenuislamtube673 2 жыл бұрын
ጄ ሀሰን ከረሙ የዘመኑ ምርጥ ጀግና
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 жыл бұрын
የኔ አባት ጀግና ሀስን ከረሙ አላህ ከዝህ ወሮበላ አላህ ይጠብቅልን ኑርልን ጀግናው ሽልማት ያስፈልገዋል
@seadamuhamed2091
@seadamuhamed2091 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጺያ ጀግናዉ ጀኔራል ሐሠን ከረሙ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግናው አባታችን ለሀሰን ከራሞ።
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
አርበኛ አባታችን ሀሰን ከረሙ እግዚአብሔር እድም እና ጤና ይስጣቸው
@user-um5xy5se9o
@user-um5xy5se9o 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ መከላከያወች ድል ለአባታችን ለባለሽርጡ ለባለ ታሪኩ ተከታትለው በገቡበት እንደ ዝንጀሮ ያሣዷቸው
@user-zl2mt7xt3o
@user-zl2mt7xt3o 2 жыл бұрын
ፋኖ ደሜ ነው ፈታ ውሰጤ ነው
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
ግን ውነት ነው አጣየና ሰበቴ መለቀቁ ???
@user-li2ro9jn1j
@user-li2ro9jn1j 2 жыл бұрын
ጉሽ ተኩስ አቁም ባላገራዎቻችንን ሳንደመስስ የምን ማቆም💪💪💪💕💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደምስስ🇪🇹💪ደምስስ።//አማራዬዬዬዬዬ🇪🇹💪💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@tube8465
@tube8465 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጰያፍኖ ለጀግናው አፍር ይሁንልን በቅርብቀን የቤተሠቦቻችንን ድምፅያሠማን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
ስለ ሀሰን ከረሙ እደ አባቴ ነበር ሳስበው የነበረው አሏህ ይጠብቀው ታረብ
@Joseph-vt9fr
@Joseph-vt9fr 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 жыл бұрын
አባታችን ሀስን ከረሞ እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያ የቁርጥ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍👍👍ክዳችሁ ይበርታልን
@user-cn1cc1zb4l
@user-cn1cc1zb4l 2 жыл бұрын
ድልለሀገራችን ኢቶጵያ ዳል ለአማርእና ለአፋር
@hikmatube106
@hikmatube106 2 жыл бұрын
ጀግናው አባታችን ሀሰንከረሙ የኢትዩጵያ የቁርጥ ቀንልጅ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቃላት የለኝም ድል ለአማራ ድል ለአፋር ድል ለኢትዩጵያ🇪🇹🇪🇹🙏💪
@omerhussen655
@omerhussen655 2 жыл бұрын
Aswrwb
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ጀነራል ሀሰን ከረሙ ጀግና አላህ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጠዎት ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖች ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ ከአላህጋር
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአፋር ልክ ሀይል ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለአገር ወዳዱ መከላከያ ሰራዊት ድል ለኢትዮጲያ ወፋጆች ውርደት ለካሀዲው ጁንታ በጁንታው መቃብር ላይ የኢትዮጲያን እድገትና አንድነትን እንበስር አለን እንሻህ አላህ
@hawahawa1791
@hawahawa1791 2 жыл бұрын
አማራምን ሰዉ አለዉ ያሉትነም አሰሩቸዉ
@ksaksa8548
@ksaksa8548 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ልዩሀይል ድል ለአፋር ጄግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን ለተፈናቃይ ቤተሰቦችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiya9833
@sofiya9833 2 жыл бұрын
ሰጠብቅህ ነበር የምርጦች ምርጥ ፈታ በርታልን ዲል ለአማራ ዲል ለፋኖ ዲል ለአፋር ዲዳ ለመከላከያ ዲል. ለ ኢትዮጵያ ለ ኤርትራ ሺፍት ሞት ለህውሀት ለሽኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 жыл бұрын
ከፍተኛ ማስጠቀቂያ ለመግስት አድርስልን ከዚሁሉ ከሳራና እግልት በኽላ ድርድር የሚባል ነገር የለም ይደመሰሳሉ አለቀ
@jamalabdu371
@jamalabdu371 2 жыл бұрын
ድል ለኢዮትጵያ ደል ለልዩ ሀይላችን ለፋኖ
@addishussen4903
@addishussen4903 2 жыл бұрын
ጀግናዉ ሀሰን ከረሙ እና የሰዶማ የቁርጥ ቀን ልጆች!! ኮርተንባችሗል።
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@awalehmohamed2884
@awalehmohamed2884 2 жыл бұрын
ጠክር ወድማቺን በርታ
@abedebairu1886
@abedebairu1886 2 жыл бұрын
Ayyyee
@user-qo7sy8xc8f
@user-qo7sy8xc8f 2 жыл бұрын
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ብቻ ነው ሰላምን አውርድልን አባታችን ሀሰን ከረሙ ኢላሂ ረጅም እድሜ ከሙሉጤና. ጋ ከመልካም ስራ ጋ ያድልልን
@fatumayusep4090
@fatumayusep4090 2 жыл бұрын
አሚንንን የረብ
@ss-cc8ox
@ss-cc8ox 2 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@temre5046
@temre5046 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍ያርብ አተ አበርታቸው ድል ለኢትዮዽያ ጉልበትም ብላትም አተ እገዛቸው የአላህህ
@Mesi823
@Mesi823 2 жыл бұрын
አይዞህ ወገኔ ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦችዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አይዞሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ተፈና ብበዛብሽ ድል እንደሚሆን አትጠራጠሩ እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል ሌሊቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ፈታዬ የምርጦች ምርጥ አባታችን አንበሳችን ሀሰን ከረሙ እድሜወትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 2 жыл бұрын
አሜን
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 2 жыл бұрын
እስኪ ዛሬ እንኳን ልፃፍ አባቴን የሚመስለኝ ጀግናው ሀሰን ከረሙ አሏህ ይሄን ክፉ ቀን አሏህ ያንሳልን እና ለአባታችን ድጋፍ ይገባዋል ለጀግንነቱ 🍃🍃🍃🍃☝☝
@dreeemdubqi7016
@dreeemdubqi7016 2 жыл бұрын
ፈታዬ አብሽር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 жыл бұрын
ኤረትራና አፋሮች💞💞💞ውድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
@serklmal6341
@serklmal6341 2 жыл бұрын
የኔ አባት በሰላም ለቤተዎ ያብቃወት ሽበታቼውን ስመለከት አባቴን ይመስሉኛል እድሚ ከጤናጋ ተመኘሁ
@seadalove2566
@seadalove2566 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ድል ለእማማ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እና ለአፍር ህዝብና ለመላው የአማራ ህዝብ ድል ተመኘሁላችሁ
@mehemmdyusuf702
@mehemmdyusuf702 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ሀይሎች ክብር ለፋኖ ክር ለአፋር ጀግኖች ክር ለሀገርመካለከያ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
ጀግናው ሀሰን ከረሙ አላህ እድሜና ጠናውን ይስጥህ ያረብ!!
@abumeryem4026
@abumeryem4026 2 жыл бұрын
የኛ ጀነራል አላሕ ይጠብቀው ሰላም ለኢትዮጵያችን
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤️🧡💛💚💙💜💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 2 жыл бұрын
General Kindu, You are Hero of Ethiopian people!! You don't have to have to give attention for the fake news!!
@lekeleke2081
@lekeleke2081 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ውድ ልጅች ድል ለአማራ ፈኖ ልዩ ሀይል 💕💚💚❤❤💛💛ድል ለአፋር ጀግኖች🙏🇪🇹🇪🇹👈
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 2 жыл бұрын
@Gojo Quotes እውነት ነው ድል ለጀግናው ፋኖና አማራ ክልልል
@andohabc5311
@andohabc5311 2 жыл бұрын
@Gojo Quotes ,, , 100oka
@tebah1247
@tebah1247 2 жыл бұрын
ጀግና የወለዴ ዘሩ ጀግናይሁን ጧት የወጣዉ ልቤ አልገባም እስካሁን የኛ ጀግና አባት ኑርልን ይጠዉል ኡምርህ ያረብ እኔስ ያተጎረቤት ሁኚ በቆይ
@ksaksa8548
@ksaksa8548 2 жыл бұрын
ሽርጣሙ ጄነራሌ ሀሰን ከረሙ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xj9co7jx5y
@user-xj9co7jx5y 2 жыл бұрын
ፈታዳ በርታ ወድሜ 😭😭😭😭ሀራዬ አገሬ እደምን ከርመሻል😔😔😔
@user-uv8sv5vc3y
@user-uv8sv5vc3y 2 жыл бұрын
ዲል ለኢቶ ለአማራ ፈኖ ለአፋር ጀግኖች🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aishamom3627
@aishamom3627 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-cq3bb8kn9o
@user-cq3bb8kn9o 2 жыл бұрын
የአላህ አገሬቸነን ስላም አድርግልን ያረብ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Hayath-mj2zi
@Hayath-mj2zi 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን አንተ ጠብቅልን በቃችሁ በለን ያረብ ሰላሙን ያውርድልን
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 2 жыл бұрын
ኑሩልን እናከብራችሆለን ኢትዬጵያ ከደናንተ አይነት ጀግና ጋር ታሸንፋለች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰውድ እራኞች ድል Ethiopia ❤️🇪🇹💪🇪🇹❤️🇪🇹💪🇪🇹❤️
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i 2 жыл бұрын
አሰን ከረሙ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ዲል ለእናት ሀገረ🇪🇹💞💞💞💞ዉርደት ለጁታ ያረብ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያችን ክብር ለጀግናው አየር ሃይላችን ክብር ለጀግናው በየ ደረሰበት ድልን አብሳሪው ፋኗችን ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይላችን ክብር ለጀግናው የአፋሩ ልዩ ሃይል ክብር ለጀግናው የክልሎች ልዩ ሃይሎች ክብር ለጀግናው ባለ ሽርጡ ሚኒሻውና ገበሬው ክብር ለአማራው ሚኒሻውና ገበሬው💚💛❤💪💪💪💪
@user-ke2dc8oq7r
@user-ke2dc8oq7r 2 жыл бұрын
ያአላህ አገራችንን ሰላሟን መልስልን ፍትህ ለከርታታዎቹ ወሎየዎች
@user-ki8cq4fy8k
@user-ki8cq4fy8k 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለእናት ሀገራችን ኢትዮጽያ ደል 🇪🇹👍አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
ሀሰን ከረሙን በአካል ማገኝት ተመኘሁ እረጅም እድሜ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
እኔም ወርቅ እሸልመዉ ነበር ያዉም የዉጭ ወርቅ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ የኢትዮጲያን የቁርጥ ልጆች አተ ሀይልና ብርታቱን ይስጣቸው ያረብ
@user-ws5mw8sg3e
@user-ws5mw8sg3e 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ያረብ ያረብ
@fahadandmoonira3861
@fahadandmoonira3861 2 жыл бұрын
ማር ትመቸኛለህ እደአፋ ያድርገው
@rohamazelalem4250
@rohamazelalem4250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብብ
@ss-cc8ox
@ss-cc8ox 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 жыл бұрын
አፋሮች የኢትዮጵያጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m 2 жыл бұрын
ያረብ መልካም ዜና የምንሰማበትን ጊዜ አቅርብልን 😣😣🇪🇹🇪🇹💪
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-jh3zy7cy9u
@user-jh3zy7cy9u 2 жыл бұрын
አሚን
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ታሸንፋለች እግዚአብሄር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን💚💛♥
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 2 жыл бұрын
ያአላህ ኢትዮጵያ አብርታት ድሉ የኢትዮጵያ እና ያአማሃራ ነው ኢንሻ አላህ
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 жыл бұрын
ፈታዮ💞💞🥰ይመችህ ወድሜ ኸይር እያሠማኸንነው ኸይሩንም ያብዛልይ🤲🤲
@heyatershad5023
@heyatershad5023 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ በቃ በልን እስኪ መልካም ዜና አስማን ያርብ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 жыл бұрын
ሀሠንከረውየኔጀግናአላህይጠብቀወት
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያችን ይሁን አባታችን ሀሰን ከረሙ እድሜችሁ ይርዘምልን የህጦር መቋጫ አግቶ የወሎ ስቃይ አልፎ ቤተሰብን ድምፅ አሰማን ፈጣሪይ
@user-jl4hx3xb4w
@user-jl4hx3xb4w 2 жыл бұрын
ጀግናው አባታችን ሀሰን ከረሙ አላህ ይጠብቀው 💚💛❤
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አርበኛው ሀገር ወዳድ ጀነራል ሐሰን ከረሙ
@sadaali4695
@sadaali4695 2 жыл бұрын
ይነጋል አይዞሽ ኢቶጲያየ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fantafanta3408
@fantafanta3408 2 жыл бұрын
ፈታችን እደዉ ብዋሺም በጣም ነዉ እምከታተልህ ደምጾህ ደሥ ሤል ፈጣሪየ የኢትዪን እቁ ያሢን ከረሙን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
እናሸንፋለን *ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️*
@hayouhayiktube1649
@hayouhayiktube1649 2 жыл бұрын
አወን ውዴ ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ደምሪኝ ውዴ
@terngo
@terngo 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-vf5wj6yv7j
@user-vf5wj6yv7j 2 жыл бұрын
ኢንሻአሏህ እናሸንፋል
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ☝️🤲
@You-pf8mg
@You-pf8mg 2 жыл бұрын
ካተ ዉጭ ዜና አልሠማም ጭራሽ አይመጣጠኑልኝም 100% አድናቂህ ነኝ
@user-kl6mx2cx1z
@user-kl6mx2cx1z 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አለይኩም አባቴ ሀሠን ይጠውል ዑምረክ
@Sarah-934
@Sarah-934 2 жыл бұрын
ድል ለእማማ ኢትዮጵያ እንሸአላህ
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 2 жыл бұрын
ሰላም ፍታችን እንኳን ደህና መጣህ እምየ ሀገሬ አላህ ሰላም ያድርግልን ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዩጲያ ድል ለጭቁኑ አማራ
@medinaahmed3134
@medinaahmed3134 2 жыл бұрын
ኧረ ፈታየ ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ ለኔቶርክ ፍትህ በሉልን ቤተሠቦቻችን እደት አደሆኑ እንወቅ ፍትህ ለወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fe7cq8hj3r
@user-fe7cq8hj3r 2 жыл бұрын
አወ ወድማችን ኸዝብ ተቆጥቷል። ኢትዮጵያ። አገራችን። ለዘላለም ትኑር። ለወሎ ኸዝብ ይድረሡላቸው። ከምን እዳሉ። አናውቅም። ዘመን አሥቆጠሩ ፍትኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 жыл бұрын
ጀግና አላህይጠብቃቸው የኔትወርክ ያለህ የቤተሰብ ነገር ናፈቁን ከቶ ይኖሩይሆን ያረቢ አላህ ይጠብቅልን ጁታ አላህጭጭ ያርጋችሁ ይጨርሳችሁ
@fatuma.butajratube6351
@fatuma.butajratube6351 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን አይዞአቹ ሁሉም ያልፋል
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 2 жыл бұрын
እግዛብሔሮይ አገራችን ሠላም አርግልን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cl1ms3zs2q
@user-cl1ms3zs2q 2 жыл бұрын
በርታ ፈንታችን ድል ለሀገራችን
@eexx3787
@eexx3787 2 жыл бұрын
አሏህ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን ሃራ ነጻ ከሆነች ወደ መርሳም ገጠራማውን ነጻ እንደሚሆንልን ተስፋ አለን እናቴን ድምጽ ከሰማሁ 4 ወር እያለፈኝ ነው
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም የመርሳ የቡሆሮ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቸን እንዳችው አራት ወር አለፈኝ ወገጠሩ አልሄድም ብለዋል ኢንሸአላ በሰላም ያገናኘን
@eexx3787
@eexx3787 2 жыл бұрын
@@nooranoora7839 ኢንሻ አሏህ የቤተሰብ ክፉ እንዳያሰማን ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን እህቴ
@user-wx7zt9mx7d
@user-wx7zt9mx7d 2 жыл бұрын
አላህ ከይሩን ያሰማሽ እህትየ
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 жыл бұрын
ድል ለሀገራችን ለእናት ኢትዮጺያ
@tsehaykebede2308
@tsehaykebede2308 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ነው
@user-um1bw7yo8w
@user-um1bw7yo8w 2 жыл бұрын
ያአላህ ያረብብ በእዝነትህ እዘንልን ሀግራችንን ጥብቅልን ፍትህካንተ ነው አረያአላህ ኔትወርክ ይለቀቅ
@user-tm7cz2pt4i
@user-tm7cz2pt4i 2 жыл бұрын
ያለሐገር እና ያለቤተሰብ ሒወት ባዶናትና አላሕየ በእዝነትሕ በራሕመትሕ አገራችንን እና ቤተሰቦቻችንን አተው ጠብቅልን🙏🙏 አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች
@omanwar2096
@omanwar2096 2 жыл бұрын
እሚንንንንን ያረብብብብብ
@milonbd308
@milonbd308 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግል ያረብ
@hjhjrhjhjr9524
@hjhjrhjhjr9524 2 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላሟን መልስልን የቤተሰብ ድምፆ ናፈቀነ መቸ ነው ኒቶርክ የሚከፈተው
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ጀግና አባተችን ሀሰን ክረሙ አላህ አዳሜና ጤና ይስጣሁ አባ
@zd820
@zd820 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁንል
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 101 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 53 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 50 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
“ባለሽርጡ ጀኔራል” ሃሰን ከረሙ ጀብዱ
3:10
AddisWalta - AW
Рет қаралды 91 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 101 МЛН