Ethiopia Sheger FM - Chewata - Tewodros Kassahun (Teddy Afro)Interview With Meaza Birru - Part One

  Рет қаралды 43,715

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

4 жыл бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#ShegerFM #Chewata #Teddyafro
Ethiopia Sheger FM - Chewata - Tewodros Kassahun (Teddy Afro)Interview With Meaza Birru - Part One
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 65
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
ጨዋ ሰው ብርቅ ሆነ እኮ። ጨዋው ያገሬ ልጅ ቴዲና ጨዋዋ ወ/ሮ መአዛ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@abmo321
@abmo321 4 жыл бұрын
አንዲህ ሰዎች አብረው ሲያወጉ መስማት እንዴት ደስ ይላል::
@EphrameElyas
@EphrameElyas 4 жыл бұрын
መዓዚ ምርጥ ጋዜጠኛ የምትጠይቀውን ታውቃለች
@yonman9437
@yonman9437 4 жыл бұрын
ይህ ቃለመጠይቅ የቀረበው ታስሮ ከተፈታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአዲስ አበባ ስታዲየም የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ ሲሰናዳ በነበረበት ወቅት ነበር።ከድምጽ ጥራት መጓደል በቀር ምርጥ ቃለመጠይቅ ነበር ማለት ይቻላል ከዚህ በኋላ ጥቁር ሰው የተሰኘው አልበሙ በገበያ ላይ ሲውልና ትዳር ሲመሰርት ሸገር ካፌ ላይም በራሷ በመዓዛ ብሩ ተጠይቆ ነበር ግን ከቻላችሁ ያንንም ጫኑት።
@talegetagirmamimigirma7298
@talegetagirmamimigirma7298 4 жыл бұрын
የልጅ አዎቂ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዉን ያርዝምልን ጤናዉንም ይስጥልን
@salamgenzebe1269
@salamgenzebe1269 4 жыл бұрын
የእውነት ቴዎድሮስ እግዚአብሔር የእቀቱን ፀጋ ያፍስልህ
@naolgezahagn7142
@naolgezahagn7142 4 жыл бұрын
I love you and I respect you guys both long live GBU!!
@derejetlahun3388
@derejetlahun3388 4 жыл бұрын
The right media the right person
@Abaymagna
@Abaymagna 4 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ እጅግ ብልህ ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍
@ephremkassa2871
@ephremkassa2871 4 жыл бұрын
The most 2 icon ethiopian meazi&teddy thx for sharing
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏🏽
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 жыл бұрын
Teddyee good to hear your voice w/cd I mean interview
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 4 жыл бұрын
የኔ ጨዋ እወድሀለሁ ምንም አይንካህ 😍🥰😘🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 4 жыл бұрын
ቴዲ ፈጣሪህን አመስግነው ምርጥ የተለየህ ብርቅየኮ ኢ /ያዊ አድርጎ ነው የፈጠረህ ብየ ነው የምገምተው
@sefiagerassaye8216
@sefiagerassaye8216 Жыл бұрын
anten yemeselu sewech beyezerfu binoron hagerachin yet bederesech egziabhier ybarkh Teddye my legend
@ethiopialove5121
@ethiopialove5121 4 жыл бұрын
ንጉሱ ቴዲ አፍሮ ዘላለም ንገስ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ👌
@debol3814
@debol3814 4 жыл бұрын
I am very happy to share citizenship with both of you
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
መአዚ ቴዶ እንቁ የኢትዬጵያ ብርቅዬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኢትዬጵያን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።
@hareghareg2354
@hareghareg2354 4 жыл бұрын
ቴድዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ayutef9936
@ayutef9936 4 жыл бұрын
ቴዲ ትልቅ የሀገር ሀብት የወገን ባለውለታ አለታችን እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@ephrem19911
@ephrem19911 4 жыл бұрын
legends!
@jabirhassen579
@jabirhassen579 4 жыл бұрын
አሻም ማዓዛና ልጅ ቴድሮስ: ሸጋ ውይይት ነው።ቴዲ!ከብዙ እንግልት በሗላ በትልቁ አደባባይ ከአድናቂዎችህ የመገናኘት ምኞትህ በመሳካቱ እንኳ ደሰ ያለህ።
@fereheyotmulatu9651
@fereheyotmulatu9651 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስም የሚያውቅ እግዚአብሔር አይጥለውም ቴዲ እምላኩን ያውቃል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከነቤተሰብህ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፣🙏🙏🕊️
@workstntwo4306
@workstntwo4306 4 жыл бұрын
king and queen
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
እኛ ኦሮሞች ለቴዲ አፍሮ ሙሉ ክብርና ፍቅር አለን እውነት ለመናገር ቴዲ አፍሮ ታላቅ ሰው ነው
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
መአዛ በጣም ትገርመኛለች ከብዙ ሰዎች ጋር ቃለ መጠየቅ ስታደርግ ተጠያቂዎች በመልሳቸው ውስጥ ደግመው ደጋግመው እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑና ስሙን ሲጠሩ እርሷ ግን በስህተት እንኳን የእግዚአብሔርን ስም አለማንሳት ወይም አለመጥራት ምን ይሉታል? ፕሮፌሺናሊዝም ወይስ ኤትይዝም ?
@tsedability1
@tsedability1 Жыл бұрын
I think she is being professional. she is such an amazing Journalist.
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ሙዚቃ ባላደንቅም ባላዳምጥም ከአንተ ብዙ ተምሪያለው በፅናት መቆም አለማሸርገድ ወደነፈሰው ባለ መንፈስ እኔ ግን አሁን የሰው ቤት ኩሽና ብጠርግም ብሩህ የሆነችውን ነገ ስለማያት የእውነት ጥንካሬህን እወደዋለሁ ሰውን ማክበር ሰው ማለት ሰውው ነው እና በርግጥም አምላክ ሰው የሆኑ አሰሪዎችን ስለሰጠኝም አመሰግነዋለሁ በጎነት ለሰው ሳይሆን ለራስስ ነው የሚጠቅመው አባቴን ታስታውሰኛለክ በቃ ለማኝ ስንል የሚቀጣን የኔ ብጤ እንጃ ለማኝ አይባልም ይለን ነበር ክበርልኝ እግዚአብሔር ልጆችህንን ይባርክልክክ
@birukdegife2761
@birukdegife2761 4 жыл бұрын
mesi respect
@Speed_editz.
@Speed_editz. 4 жыл бұрын
Betam tanadalachu ehe interview 2018 lay nbr
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
Teddy afroo ILOVE YOU ETHIOPIAN
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
Teddy berketachn😊
@colorado2218
@colorado2218 4 жыл бұрын
Yedro?
@jokojoko9395
@jokojoko9395 4 жыл бұрын
የመአዚ የአጠያየቅ ጉብዝና እና ብቃት የጀግናው ደሞ እርጋታና መልሰ እይልኝ
@tesfaye0
@tesfaye0 4 жыл бұрын
is this an old interview??
@samio5896
@samio5896 4 жыл бұрын
its a new interview before his concert in addis
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 4 жыл бұрын
2018 interview
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 жыл бұрын
አባቴ ክበርልኝ
@selamm289
@selamm289 4 жыл бұрын
Isnt this an old enterview?
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 4 жыл бұрын
2018 interview
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 4 жыл бұрын
oh i see
@dw1422
@dw1422 4 жыл бұрын
እንኳን ከብልግና ፓርቲ ወደ ብልጽግና ፓርቲ ኣሸጋገረህ ቴዲ ፡ኣሁን ተፈተሃል እምቦር እምቦር በል
@mesfinfente4037
@mesfinfente4037 4 жыл бұрын
I am purde teddy
@haletahandmade
@haletahandmade 4 жыл бұрын
ቴድዬ ወፈርክ እኮ ምነው ልጄ ጥሩ አይደለም እንሳሳልሀልን እኮ ቀንስ ውፍረት መዘዝ አለው ልጄ ስስቴ
@abiyottesfaye2753
@abiyottesfaye2753 4 жыл бұрын
ቴዲሻ የአዲስ አበቤ ተምሳሌት ❗
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የምር ዘፈን መስማት ካቆምኩ ቆይቷል ግን ላንተ ግን በጌታ ፊት ይዤህ ፀልይልሃለሁ ርግጥ ነው ዘፈን ሃጥያት ነው አንድ ቀን ጌታን የምታመሰግንበት ቀን ይመጣልና እወድሃለሁ
@alemuhaile3477
@alemuhaile3477 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ለራስ ፀልይ ነፈዝ
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
@@alemuhaile3477 ምነው ተከታተልከኝ ተፋታኝ መብቴ ነው ኢትዮጵያን ስንባል ሃሳብን ከማክበር በሠው ሃሳብ ላይ እንወያያለን አትቅና ወንድሜ
@alemuhaile3477
@alemuhaile3477 4 жыл бұрын
@@chinasweet8634 ነፈዝ የሆነ ሰው ማንቃት ደስ ይለኛል
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
@@alemuhaile3477 kkkkkk
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 4 жыл бұрын
ገንዘብሽ ነኝ! በመሀረም ቋጥረሽ ከጉያሽ አስቀምጭኝ፤ ምንም አትሰስችኝ መስሎሽ የምታጭኝ፡፡ እንዳሻሽ አባክኝኝ እኔ ላንች አላልቅም፤ እታዘዝሻለሁ በተቻለኝ አቅም፡፡ አውጥተሽ ክፈይኝ ለፈለግሽው ነገር፤ እኔም አብሬሽ ነኝ እንዳልከራከር፡፡ ጊዜ አልፎብኝ እንኳን ምንም ምን ባልገዛ፤ አንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደ ማርትሬዛ ፡፡ ከቴዲ አፍሮ ግጥም
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 4 жыл бұрын
LELAWU YE TEDDY AFRO INTERVIEWU kzfaq.info/get/bejne/maydptiqmbavc4k.html
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
የአማራ ፖለትከኞች ቴዲን እየተጠቀሙበት ነው፤ ግን እሱ የዋዛ አይደለም!!!
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
ቴዲ ኢትዬጵያዊ ነው ዘረኝነት ይፀየፋል ለዛ ነው አንተን የመሰሉ የሚጠሉት።
@user-gn7gb9db9g
@user-gn7gb9db9g 4 жыл бұрын
ለካ ይሄ ምድያ የናፍጣኛ ምድያ ነው ከዘሬ ጀምራቹ መንኛውም ሌለ ብሄር መለትም ትግራይ ኦሮሞ ሶመልያ ሀድያ ስደመ ከምታ የመሳሰሉት unsbscribe
@johnmichael3559
@johnmichael3559 4 жыл бұрын
Hahaha unsubscribe your ass
@Adot340
@Adot340 4 жыл бұрын
Rip አማርኛ😭😭😭 አንተ ሸዋዬ ከእውቀት ነጻ😡😡🖕🖕
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 4 жыл бұрын
ሃሃሃ በሳቅ🤣🤣🤣
@samio5896
@samio5896 4 жыл бұрын
አንተ ደግሞ ንፍጣም ነህ
@amanyosuf6393
@amanyosuf6393 4 жыл бұрын
King of King 👑 teddy afro
@etalemahutilahun3052
@etalemahutilahun3052 4 жыл бұрын
የእውነት ቴዎድሮስ እግዚአብሔር የእቀቱን ፀጋ ያፍስልህ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 71 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Bilile (Mehbuba) short Love Story. የቢሊሌ (መህቡባ) አጭር የፍቅር ታሪክ።
11:22
ሞሳድ ፡ በእሸቴ አሰፋ መቆያ ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 41 М.
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 14 М.
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,9 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН