Tewodros Kassahun (Teddy Afro)Interview on Sheger ቴዲ አፍሮ ለአድናቂዎቹ የጋበዘው ዘፈኑ !16th_Year_Anniversary

  Рет қаралды 61,881

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

9 ай бұрын

#TeddyAfroInterview #ShegerFM #teddyafromusic
ድንቅ ጨዋታ ከወንድሙ ኃይሉ ጋር…
አንድ ሰው የተፈጠረበት መንገድ ሲያገኝ ትልቅ ስኬት ነው ብዬ አምናለው”
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 123
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 9 ай бұрын
ቴዲያችን የኢትዮጵያ ፍሬ ፣ የሀገር ሰው፣ የሀገር አድማቂ....አንዳንድ ጊዜ አድናቆታችንን ቃላት ፈልገን እና መርጠን ላናገኝ እንችላለን። በጣም እንወድሃለን። እናደንቅሃለን። በርታልን።
@whoami3711
@whoami3711 9 ай бұрын
አቤት ማቃጠር
@peledosantos
@peledosantos 9 ай бұрын
​​@@whoami3711አድናቆትን እና ማቃጠርን እንኳ ለይተህ የማታውቅ ገልቱ ነህ!
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 9 ай бұрын
እኔ እኮ UNESCO የሚዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ ይመዝገብልን አልኩ።ቴዲዬ ይበዛበታል?
@Funnyshits1470
@Funnyshits1470 9 ай бұрын
​@@jerusalemheven1535 atashkabt
@akrem6351
@akrem6351 9 ай бұрын
​@@jerusalemheven1535yansibetal ymr❤❤❤
@wordsarematter5191
@wordsarematter5191 9 ай бұрын
ቴዲ ዘፋኝ ድምፃዊና የጥበብ ሰው መሆኑን ብቻ ሳይሆን ህይወትን የሚያጠና ተመራማሪ መሆኑን ያረጋገጠ የዘፈን ምርጫና አመክኖ:: ድንቅ ፕሮግራም 💚🙏❤️
@BashaTame
@BashaTame 9 ай бұрын
ንጉሱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነሁሉ ቤተሰቦችህ
@user-pb1pu8xr4c
@user-pb1pu8xr4c 9 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በሃላ ብቸኛው ንጉሳችንን ለኢንተርቪ አቅርባቹ ድምፁንና መልካም አንደበቱን ስላሰማችሁን በጣም እያመሰገንን ቴዲያችን የኢትዮጵያ የሙዚቃው ንጉስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ከልባችን እንመኝልሀለን ፍቅር ያሸንፋል
@matusala8322
@matusala8322 9 ай бұрын
የቆየ ቃለምልልስ ነው
@user-vl6xc3xo8h
@user-vl6xc3xo8h 9 ай бұрын
ሸገሮች ክብር ለሚገባው ክብር ስለምትሠጡ ክበሩልኝ ቴዲ በትክክል ለኪነጥበብ የተሠጠህ መሆን እንጂ መምሠል የማትችል በመሆንህ ክብርና አድናቆቴን ሳልሠጥህ አላልፍም ሠላም እና ጤናን ከነመላው ቤተሠብህ እንዲሠጥልኝ እግዚኣብሔርን እለምናለሁ
@abidaseman3918
@abidaseman3918 9 ай бұрын
ሸገሮች እኳን አደረሳቹ አደረሰን ቴዲሻ የሙዚቃ ንጉስ ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብህ
@seblewengelbelete4727
@seblewengelbelete4727 9 ай бұрын
I am so proud to share the same era with you, Tedye.❤ You are a true king of our generation❤
@Djbob28
@Djbob28 9 ай бұрын
ወይኔ ድምፁን በመስማቴ ደስ ብሎኛል
@mirttimes-898
@mirttimes-898 9 ай бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሀለን❤
@workuassefa6481
@workuassefa6481 9 ай бұрын
ቴዲአችን ምንእንበልህ ሰው ለማድነቅ ቀላል ነው አንተግን ድምፅህን ስሰማው ሰውኔቴ ይንቀጠቀጣል ቴዲ አንተ ትለያለህ ዝምታህ እራሱ በቃ መልስ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@Guresha1
@Guresha1 9 ай бұрын
ቴዲን ስሰምው ያችን የምትጣፍጠዋን ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል ሁሌም እንደከበርኩ ከነ ቤተሰብህ ኑርልን ❤
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 9 ай бұрын
እንኳን ለ16ኛ አመት አደረሳችሁ ሸገሮች ለመላው የሸገር ሬዲዬ አዘጋጆች ሰራተኞች በሙሉ ወንድሙ ሀይሉ የሀሙስ ዝግጅትህ እጅግ ተናፋቂነውና እኛም በጉጉትነው የምንጠብቀውና በርታልን ሽመልስና ጓደኞቹ ከ ዶሀ ኳታር
@samiyemen7369
@samiyemen7369 9 ай бұрын
ዘመን የማይሺረዉ ስራ ስለአበር ከትክልን እንወደሀለን ስራወችህ ሁሉ ከደም ስሮቻችን ጋር ተዋህደዋል ምንም ማርግአይቻልም ቀሪዘመንህ ይባረክ ከነመላዉ ቤተሰ ብህ
@befage616
@befage616 9 ай бұрын
ሙዚቃን ስሰማ የእሱን ብቻ እንዲሆን ያደረገኝ÷ በመልእክቱ የሚሊዮኖችን ቀልብ የሳበ .... እድሜህን ያርዝመው።
@abel8835
@abel8835 9 ай бұрын
ቴዲ አንደበተ ርዕቱ ጨዋ አስተዋይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤
@firehiwotmezgebu5989
@firehiwotmezgebu5989 9 ай бұрын
Thanks Sheger for bringing the legend Teddy❤❤❤
@dungedunge7226
@dungedunge7226 9 ай бұрын
💚💛❤️ ቴዳችን 💚💛❤️
@woine123
@woine123 9 ай бұрын
ዋው የአባቴን ፀባይ አስታወሰኝ! ሁሉም አባቶች አንድ አይነት ባህርይ ነበራቸው! (እየወደዱን መውደዳቸውን እንድንፈራቸው እያረጉን ሲያስወድዱን) ሁሉም በቦታውና በግዜው ማማሩ::
@enattube9911
@enattube9911 9 ай бұрын
ክቡርነትዎ አድናቆት የሰው ጭብጨባ ካለህበት ከፍታህ ማዕበል ሊያናውጥህ ያልቻልክ የከፍታ የአንድነት የአብሮነት የኢትዮጵያዊነት ልኬት የፍቅር ቁንጮው ቴዎድሮስ(ንጉስ)❤🔥
@Halemu_mo
@Halemu_mo 9 ай бұрын
ክቡር ንኡድ ቴዎድሮስ ካሳሁን ኑርልን ታላቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና!!!
@erhiopis9565
@erhiopis9565 9 ай бұрын
ታላቅ ሰው ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ❤❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 9 ай бұрын
*ቴዶ!* *የማይነጥፍ ሥራዎችህ ትውልድን ይሻገራሉ~* ❤❤❤🙏🙏🙏
@walelgnbayu2473
@walelgnbayu2473 9 ай бұрын
ሚስቴን እራሱ እንዳተ የምወዳት አይመስለኝም ጀግናው😅😅😅
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 9 ай бұрын
አቡጊዳ አልበም ተደማጭነት እዲያገኝ የኤልያስ መልካ የእጅ አሻራ አለበት ቴዲ ኤሉ🙏
@ismaelyusuf8741
@ismaelyusuf8741 9 ай бұрын
ቴድዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አቢሲኒያ
@Rahel371
@Rahel371 9 ай бұрын
we love sheger FM and teddy afro ❤❤❤
@dawitahadu2667
@dawitahadu2667 9 ай бұрын
tadda anteko telyalh we love you
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 9 ай бұрын
በጣም የምንወደው አስሬ በሚዲያ መስኮት የማይቀርብ እንደተወደደ ያለ ❤ ምሁርም ዘፋኝም ከጥበብ ጋር
@mujibjemal8549
@mujibjemal8549 9 ай бұрын
❤❤ ቴዲ ምርጥ
@harerdanse12
@harerdanse12 9 ай бұрын
ንጉሰ ነገስት ሳልሳዊ አርቲስት ዶክተር ሎሬት ቴዎድሮስ ካሣሁን ገርማሞ ❤️❤️❤️👍👍👍 እንወድሃለን እናከብርሀለን
@Dere-news-ethiopia
@Dere-news-ethiopia 9 ай бұрын
teddy my love
@aklesiya
@aklesiya 9 ай бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ሰው
@martingezahegn3472
@martingezahegn3472 9 ай бұрын
Let God bless you !!!! Teddy Afro
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 9 ай бұрын
Proud on you TEDDY the GREAT !!!!💚💛❤💯🦁🦁🦁🦁🦁
@awolmaruf6200
@awolmaruf6200 9 ай бұрын
Tedi Afro the one and the only.
@TewodrosIsrael-vl6pt
@TewodrosIsrael-vl6pt 9 ай бұрын
Teddy Afro...እጅግ የላቀ የጥበብ ሠው
@Black-lioness
@Black-lioness 9 ай бұрын
We need a podcast from sheger special episode with Teddy.. Happy birthday sheger fm
@OrangeFreeMusic1621
@OrangeFreeMusic1621 9 ай бұрын
ኧረ Please Please አዲሱ አልበም መቼ ነው ?
@seyifekibru4028
@seyifekibru4028 9 ай бұрын
ቴዲያችን ዝምታህ እራሱ single ነው
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 9 ай бұрын
❤❤❤❤Wayne teddy des yenil seat . Thank you .
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 9 ай бұрын
Bless you and your family ❤
@AbduSeid-ti2cy
@AbduSeid-ti2cy 8 ай бұрын
Tediye❤❤❤❤❤demtsehin selsemaw betam des bilongal edme ena tena yisth 👑
@ephremmorka9972
@ephremmorka9972 9 ай бұрын
ቴዲአችን❤
@honey48757
@honey48757 9 ай бұрын
Wuy Teddiye Mirt Ethiopiawi 😍😍🇪🇹🇪🇹 Ye Ethiopia Television enna Leloch Mediywoch kesu Yanesu Zefagnochin Asire Eyakerebu Teddin Gin Ayakerbum. Yihe Degimo Silemikenubet Enna Mikegna Silehonu New. Esu Gin Mediawoch lay Saykerb Eskahun Simu Kef Endale New. Simu Min gizem Be Hizbu lib Wust Ale 😍😍😍 Yegna Tewedaj Fetari Edmenna Tena Yistik 😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@yohanneshailu273
@yohanneshailu273 9 ай бұрын
Jah Man
@biniyamaklilu1152
@biniyamaklilu1152 9 ай бұрын
Tedisha! Long live big man!!
@antenehyosef
@antenehyosef 9 ай бұрын
I just love you so much my king
@TareTare.
@TareTare. 9 ай бұрын
keep it up the king the legend and the real man
@abaleadisu8735
@abaleadisu8735 9 ай бұрын
Teedo my king❤
@point1212
@point1212 9 ай бұрын
ቴዲ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለው ❤
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 9 ай бұрын
neguse negest teddy afro ye ethiopia ye kurt ken lej❤❤❤
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 9 ай бұрын
ምርጥ ስው ስው....!!
@michealzerihun1621
@michealzerihun1621 9 ай бұрын
የኢትዮጲያው ልጅ
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ teddy mirt sew 😍 💕 👌 💖 💓 ❤️
@WooSkankBeats
@WooSkankBeats 9 ай бұрын
Legend !!!
@mitiafro963
@mitiafro963 9 ай бұрын
Negusachin hulam nurilen kebarilen❤❤❤
@YaredZemedikun-mn5jl
@YaredZemedikun-mn5jl 9 ай бұрын
Lene Ethiopia new Teddye❤❤❤❤❤
@yaredgizachew-kw7km
@yaredgizachew-kw7km 9 ай бұрын
ቴዲ ማለት ቃላት፣ቴዲ ማለት ግጥም፣ቴዲ ማለት ስንኝ፣ቴዲ ማለት ግጥም፣ቴዲ ማለት ዜማ፣ቴዲ ማለት ሙዚቃ ፣ቴዲ ማለት ሙዚቃ፣ቴዲ ማለት ፍቅር ነው!!!ቴዲዬ ሉዑሌን ታስታውሰዋለክ መርካቶ??
@BeKii21
@BeKii21 9 ай бұрын
teddy our king
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 9 ай бұрын
THE BEST IS TEEDY AFRO 💚💛❤️
@alitemam-un5xj
@alitemam-un5xj 9 ай бұрын
ቴዲአችን ዋናችን
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 9 ай бұрын
Yene Anbesa yezemene Jegina edme yestiln
@garchotub4652
@garchotub4652 9 ай бұрын
Elias melkan enamesegnalen antem Teddy jegna neh Bryan gobez ena nurlin ❤
@12mengistu
@12mengistu 9 ай бұрын
tedo❤
@eyoba_sol
@eyoba_sol 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤KING
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 9 ай бұрын
It is an old interview before 8 or 9 years ago. ቴዲ ናፍቆናል we need a new interview with him.
@rahelliben8379
@rahelliben8379 9 ай бұрын
❤❤❤
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 9 ай бұрын
❤❤❤❤ ንጉሱ እንወድሃለን
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@workunihne2048
@workunihne2048 9 ай бұрын
💛💛💛
@AntonioMartial1921
@AntonioMartial1921 9 ай бұрын
Tedo ❤❤❤
@user-xp3qf4lw3b
@user-xp3qf4lw3b 9 ай бұрын
tedy king
@mubarektofek1640
@mubarektofek1640 9 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@soliyana6111
@soliyana6111 9 ай бұрын
ቴዲዬ 💛
@dontube9486
@dontube9486 9 ай бұрын
king
@user-sp9yx4ry7c
@user-sp9yx4ry7c 9 ай бұрын
King Of King
@user-yr1ml7nw3o
@user-yr1ml7nw3o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 9 ай бұрын
ንጉሳችን እናመሰግናለን
@yohannesayalew9637
@yohannesayalew9637 9 ай бұрын
ቴዲ ፈጣሪ ንጉስ ያርግህ ንጉስም ነሕ
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 9 ай бұрын
ተጠንቀቅ በሉልኝ እያሟርቱበት ነዉ
@erminadew7087
@erminadew7087 9 ай бұрын
የቆየነዉ ኢተርቪዉ አደለ ወንዴ? ሰምቸዋለዉ
@birukadane8022
@birukadane8022 9 ай бұрын
ምርቅዬው
@btbt4487
@btbt4487 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mickymac1207
@mickymac1207 9 ай бұрын
first to comment, love you to death teddiye
@hemenamen8710
@hemenamen8710 8 ай бұрын
ቴዲ ን ከምቀኝነት እና ከተንኮል ገለል ብለን ከሰማነው ኑኖአችንን እና አኗኗራችንን ያስተካክልልን ነበር ?
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የኢትዮጲያ ንጉስ❤❤❤❤❤❤
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 9 ай бұрын
Ere Teddy mndenew tefah
@orionmakaveli
@orionmakaveli 9 ай бұрын
🦋🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️
@Yonana16
@Yonana16 9 ай бұрын
ቴዲ ይለያል
@chinocubano5496
@chinocubano5496 9 ай бұрын
Fikir yelelew Ayinama witotal ena Chelema
@romanasrat8038
@romanasrat8038 9 ай бұрын
Teado ye Ethiopia Diamomd leji
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e 9 ай бұрын
ንጉሱ ኢትዮጲያን ባንተ ዉስጥ አያታለሁ
@ethtube8872
@ethtube8872 9 ай бұрын
ቴዲ ግን አልጠፋም?
@djetmmixremix8087
@djetmmixremix8087 9 ай бұрын
teddy mirtachin
@henokt3206
@henokt3206 9 ай бұрын
Kfu Aynkah Teddiachin !
@user-hm3wn8wc9m
@user-hm3wn8wc9m 9 ай бұрын
Ewedeh neber gn Elias Melkan u didnt mention shame on you teddy Ante batamesegnewm he will always be a legend
@amanuelreda859
@amanuelreda859 9 ай бұрын
ካሣሁን ገርማሞ
@sefedemedia4461
@sefedemedia4461 9 ай бұрын
ንጉስ ቴዲ
@eyoba_sol
@eyoba_sol 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤KING❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomontaa3555
@solomontaa3555 9 ай бұрын
ቴዲ መዝፈን ይችላል 🙏🙏ማንም አይችለውም 😍ሲያውራ ግን አሩን የወጠረው ጭንቅ ያለው ነው የሚመስለው ድምፁ 😍😍😍😍😍
@dailyshow9389
@dailyshow9389 9 ай бұрын
ምን አይነት ቀፋፊ ሰው ነህ? ከሰው ጋር ነው የምትኖረው?
@richo5983
@richo5983 9 ай бұрын
ደነዝ ባትፅፍስ ቢቀርብክ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 9 ай бұрын
የሠው ትንሽ👎👎
@MensurHD
@MensurHD 9 ай бұрын
Mesaleh betam nw mizegaw eshi ante nefez
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x 9 ай бұрын
አግድም ስታድግ እንዲህ ለዛቢስ እና ስድ ትሆናለህ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 161 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 33 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 67 М.
ስለ ቴዲ አፍሮ - አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ
8:27
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 5 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 60 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,2 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 35 МЛН