Ethiopia Sheger FM Mekoya - Omar al-Bashir -ያማለለቻቸው ስልጣን የከዳቻቸው ፕረዝደንት መቆያ

  Рет қаралды 121,394

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

5 жыл бұрын

Ethiopia Sheger FM Mekoya - Omar al-Bashir -Former President of Sudan ያማለለቻቸው ስልጣን የከዳቻቸው ፕረዝደንት ሰሞኑን ከሥልጣናቸው ስለወረዱት ኦማር አልበሽር: መቆያ በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM#Mekoya#OmarAlbeshir

Пікірлер: 96
@sisumh2433
@sisumh2433 5 жыл бұрын
አሸቴ አሰፋ ድምፅህ ቢደመጥ የማይጠገብ አና የማይሰለች ድንቅ ጋዜጠኛ አረጅም አድሜና ጤና ለአንተ ይሁን, ሸገር ሬዲዮ 1st
@mikeweldu8116
@mikeweldu8116 5 жыл бұрын
እሸተ ኣሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ፡ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ!!
@mordecai4675
@mordecai4675 5 жыл бұрын
የማይጎረብጠው እንደወንዝ ጅረት ኩልል እያለ የሚወርደው፦እንደ ዘይት የሚያረሰርሰው የእሸቴ ድምጽ ውስጤ ነው፦ ለአይምሮ ምግብ ለመንፈስም እርካታን ይሰጣል፦... እንደወትሮ ሁሉ ዛሪም እላለሁ ብዙ ምስጋና እረዥም እድሜ ለእሸቴ።
@loveyou-lu6bh
@loveyou-lu6bh 5 жыл бұрын
I love his voice my God blues him
@samitade4478
@samitade4478 5 жыл бұрын
Betam enji
@tameratdergu8459
@tameratdergu8459 4 ай бұрын
| . l ​@@loveyou-lu6bh
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 5 жыл бұрын
Who ever is reading this, you are awesome, beautiful, strong, unique fight life like crazy. No loss , No weakness , No negativity. Remember everyday is a new day to start over ! Don't give up! Never! keep fighting for you dream. Hustle! 👊
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 5 жыл бұрын
እንዲያው እንደስምህ "እሼት ነህ" አትጠገብም አቀራረብህ ምርጥ ነው እድሜ ለዘመኑ ስልጣኔ ከርቀት ሆኘ አዳምጥሀለሁ √√√
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
የአፍሪካ መሪዎች ብዙ ነገር ያያሉ ግን አይማሩም
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 5 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ተባረክ ‼
@yohanneskassie7428
@yohanneskassie7428 5 жыл бұрын
Sheger fm is always my #1choice
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 5 жыл бұрын
አሽቱ ዕድሜ ይስጥህ።
@faithmoore7486
@faithmoore7486 5 жыл бұрын
Beautifully presented by the best journalist Eshete Asefa. Hope the Sudanese people restore there peace soon.
@yewlsewgibe1769
@yewlsewgibe1769 5 жыл бұрын
Number one journalist in Ethiopia
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 5 жыл бұрын
የሚገርም አማሪኛ አጠቃቀም የአነባበ ዘይቤህን እንደ ጥሩ ዘፈን ነው የምሰማው። እሸቴ ከልብ አድናቂህ ነኝ።
@nardoseyeziaykonenasbifida2071
@nardoseyeziaykonenasbifida2071 5 жыл бұрын
One of the greatest in history of jonralist I love eshete asefa voice
@abebatesfaye4513
@abebatesfaye4513 5 жыл бұрын
✌✌✌✌✌✌✌✌👍👍
@minyaheltadele4042
@minyaheltadele4042 5 жыл бұрын
Thank you Eshete Assefa
@samueleyob4690
@samueleyob4690 5 жыл бұрын
I like this journalist.His voice enforced me to listen everything.Brief explanation.Thank you
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
መሪያቸዉን ይዘዉ ያስራሉ ይገድላሉ መጨረሻ ሀገሪቱ ምቅርቅሯ ይወጣል።ሞኞች ምንም አመፀኛ መሪ ቢሆን ታገሱ በሱ ላይ አመፅ አትዉጡ።ችግሩ የባሰ ነዉና ነብያችን ሱለላሁ አለይ መሰለም
@abebeayalew7777
@abebeayalew7777 5 жыл бұрын
እሸቴ እባክህን ወጣቱን ትዉልድ ሊያነሳሱ የሚችሉ ነገሮችን አቅርብ ለምሳሌ እንደ jack ma የመሳሰሉትን ሀገርን ሊቀይሩ የሚችሉ አመሰግናለሁ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ወይ ግዜ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@aklile7691
@aklile7691 5 жыл бұрын
I appreciate your reporting and your choice of background music. Keep it up
@makibarock5
@makibarock5 3 жыл бұрын
መምህሬ❤❤
@ghirmaihaile4419
@ghirmaihaile4419 4 жыл бұрын
Professional journalist l love your programe.wish long life for all sheger mequya
@viptaxi1914
@viptaxi1914 5 жыл бұрын
Your voice is very understandable.
@Grass.God111
@Grass.God111 5 жыл бұрын
ሲሞቱ እና በጥፊ ተደብድበው ስልጣን የሚለቁት የአፍሪካ ከንቱዎች መርዞች!!
@qafartriangle216
@qafartriangle216 5 жыл бұрын
ወንድም እሽተ በጣም ምርጥ ነው፡፡ መደረግ የነበረበት፡ ትርጉም መቀረብ ነበረበት፡፡ ትዝ የሚለኝ ግን "80 ግዘ መፈንቅለ መንግስት በለሎች ኣገሮች ያድረገች የድሞክራሲ ኣባት ነኝ"ባይ ኣገር ኢጅ'ሳ? ዑመር ሃስን ኣልበሽር በህዳስ ግድብ ላይ ያስዪት ኣቀሙ በጣም ከሚወድለት 1 ነውና ኣህላ(ሱ ወ)መጨረሻቸው ያሳምርላቸው፡፡
@geremewashenafi8576
@geremewashenafi8576 5 жыл бұрын
Excellent Report!!!!
@yusufasfaw165
@yusufasfaw165 5 жыл бұрын
Thank you to hear you feel relief
@hoodkingful
@hoodkingful 4 жыл бұрын
ከኃላ የሚጫወተውን ሙዚቃውን የሚያውቀው አለ?
@yohannesdk4332
@yohannesdk4332 5 жыл бұрын
ይህ ድምጽና አንደበት በስልጠና ብቻ የሚገራ ሳይሆን ከላይ የሚሰጥ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ። እንዴት ያሉ ጋዜጠኞች ምድራችን አፍርታ ነበር ። ለምሳሌ ያህል አቶ አሰፋ ይርጉ ጥቂት ተፈጥሮ ከለገሰቻቸዉ ጋዜጠኛ አንዱ ነበሩ ። ዛሬም በአገራችን የበዙ ባይሆንም እንደ ማዕዛ ብሩ እና እሼቴ አሰፋ ታፈጥሮ ከአደለቻቸዉ ድምጸ መረዋ / ድምጸ- ሸጋ / ሸገር ሬዲዮን ካስመረጠበት ምክንያት እንሱ ናቸዉ ። ሌሎች ሬዲዮ ጣቢያዎች የሚያወርቡ ጋዜጠኞች ግን : ለማን እንደሚያቀርቡ የሚያቀርቡበት ቃንቃ ጉራማይሌ አለመሆኑን የተረዱት አይመስልም ። አንዳንዱ ጭራሽ በሚዲያ መቅረብ የሌለብት እንቶ ፈንቶ ሲለቀቅ ታዝበናል ። ወሲባዊ ቅስሳ ሲለቀቅ ሰምተን ጆሮአችንን እስክንጠራጠር ድረስ ተለቆብናል ። ለማናኛዉም ሌሎች ጋዜጠኛነኝ ባዮች ከማዕዛና እሸቴ ትምህርት ብትወስዱ እመክራለሁ ። ዮሐንስ ደመላሽ ነኝ ከፓሪስ ።
@jemalmohamed8297
@jemalmohamed8297 5 жыл бұрын
Thank you
@robrob1146
@robrob1146 5 жыл бұрын
Legazetegnaw enamesegnalen
@alexmambo3245
@alexmambo3245 5 жыл бұрын
የአፍሪካ መሪወች ጭንቅላታቸውን ለኮፍያ ወይ ሠው ለመግደል ነው እርግማን ወይስ አ ለመታደል የዘመኑ ጉዶችስ ከዚህ ይማሩ ይሆን? መልሡን ለጊዜና ለታሪክ ሠጥተን መጠበቅ ይጠበቅብናል ምን አማራጭ አለን።
@viptaxi1914
@viptaxi1914 5 жыл бұрын
Unequivocally you are the best ever
@zerozero4247
@zerozero4247 5 жыл бұрын
The Golden Man Asefa, I hope you are training yonugers we need people like you. "Abet Amahrgia, abet tarate! " Hove you wrote any books your own? If not, I am encouraging you I have story to tell.
@zelekashabera1379
@zelekashabera1379 5 жыл бұрын
የመለስን ታሪክ እንደዚህ አድርጋችሁ ብታዘጋጁ ጥሩ ነበር
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 3 жыл бұрын
ህዋኣት ይጠቅመኛል ብለው ግብጽን በእጅ አዙር ስትገዛቸው አሸርግደው በሙሰኝነት ተዘፍቀው ይኸው ፍርድ ቢዘገይም ፍትህ የት ይቀራል
@sisaytesfay9657
@sisaytesfay9657 5 жыл бұрын
እሸቴ አሠፋ ጀግና
@jonibereket6007
@jonibereket6007 5 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜና ጤና እመኛልሀለሁ
@berhanudessu988
@berhanudessu988 5 жыл бұрын
What goes up, comes down. He should have listened to the people grievance. He deserves to go to prison
@futsummekonnen8750
@futsummekonnen8750 5 жыл бұрын
Sudanese are very good people,
@gebrhiwotashebr2259
@gebrhiwotashebr2259 5 жыл бұрын
1989 i remember he said for his military keep saved all habeshas in Sudan from strangers and i thanks him for that
@danieleyob8369
@danieleyob8369 5 жыл бұрын
በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ እንደ እሸቴ አሰፋ አይነት ጋዜጠኛ በፊትም አልነበረም ወደ ፊትም አይፈጠርም !!!
@user-wo6ns9tt5v
@user-wo6ns9tt5v 10 ай бұрын
እስር ቤቷ መቀሌ ሆነችብህ የወያኔ ሎሌ😂
@bizaddis3606
@bizaddis3606 5 жыл бұрын
Who is next? Uganda's Museveni or Afeworki? definitely both !!!
@solomonmulugeta7482
@solomonmulugeta7482 5 жыл бұрын
After releasing the Arabic speech in between, direct translation of it in Amharic is expected, but not the case in your narration. I suggest if you do that way. Otherwise your reading and narration is very interesting. Tnx.
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 5 жыл бұрын
ትልቁ እስር ቤታቸዉ ኮቨር ይባላል ነገር ግን ብዙ ድብቅ እስር ስላለ ቤትኛው እንደታሰረ አይታወቅም
@firstisrael5131
@firstisrael5131 5 жыл бұрын
ትርጉሙ ለምንድነው የማይተሮጎመው
@netsanetfereja7309
@netsanetfereja7309 3 жыл бұрын
እሼ የታሪክ ማህደር ነህ
@yohannesdk4332
@yohannesdk4332 5 жыл бұрын
አቶ አሰፋ ይርጉ አባትህ ናቸው ወይ? ምክንያቱም ድምጻችሁ ስልሚመላለስብኝ ነው :: የሁለታችሁንም ድምፅ እወድሃለሁ :: መልሱን እንደምትሰጠኝ እተማመንብሃለሁ :: አመሰግናለሁ :: ዮሐንስ ነኝ ከፓሪስ
@tewodrostadesse3898
@tewodrostadesse3898 5 жыл бұрын
people have won.
@dlegess7450
@dlegess7450 5 жыл бұрын
keep it up what you doing it hope one day you will report about DICTATOR Isaias Afewerki
@selamtesfa3600
@selamtesfa3600 5 жыл бұрын
Never happen in your life time....but Keep on daydreaming , that is how beggars such as agama roddents and bugs ride a hourse in the bed. Filthy-Stinky Agama😷
@qeyehbahri2980
@qeyehbahri2980 5 жыл бұрын
President Issayas is the only one pure from any faults in the world. It is hard to believe for some people, but it's true.
@dlegess7450
@dlegess7450 5 жыл бұрын
@@selamtesfa3600 you will see soon ati bagame etmrah sb donkoro halayt zey hzba
@selamtesfa3600
@selamtesfa3600 5 жыл бұрын
@@dlegess7450 komal AGAMA Askutt☝️
@dlegess7450
@dlegess7450 5 жыл бұрын
@@selamtesfa3600 ati gefah esu endi mihurukum goytakum donkoro ageme kem asmera adi eu dnkurnaki eki tgeltsi zeleki shetatit
@TINATO73
@TINATO73 5 жыл бұрын
አቦ አቀራረብሽ ሲጥምኮ ፣
@leba22
@leba22 5 жыл бұрын
Ye Africa meri hulum werdeten yemegnalu
@colorado2218
@colorado2218 5 жыл бұрын
Ketelo ደሞ FERENJE lebelaw ነው !!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 3 ай бұрын
Addis Ababa metew yetenegagerut gondern lesudan slemeshet new esum tefetsmual
@biniamyemane9740
@biniamyemane9740 5 жыл бұрын
እሸቴ አስፋው የኤርትራ መንግስት በቅርቢ ጊዜ አህያ መንግሥት የኤርትራ ህዝብ በልብያ ሃገር የስቃይ ህይወት ያለፍ ኖው
@giogiovani7033
@giogiovani7033 5 жыл бұрын
Amhara Orthodox Sunday will celebrate 'Fasika' means Fasting means FOOD, listen them carefully they said "Melkam Fasika". But Christian Celebrities The Resurrection of Jesus Christ from Dead, they said "Melkam Tinisa'e". Try to understand please!!!
@loveandcrime2053
@loveandcrime2053 5 жыл бұрын
አንተን የመሰለ ለሞያው ክብር የሰጠ ለሞያው የሞገተ ብዙ ብዙ ሰዎች ያለበት ቤት በዛ ተወዳጅ ጣቢያ 911 የሚል የቆየ ያውም ከፖሊስ እና ርምጃው ጋዜጣ የተወሰዱ የወንጀል መረጃዎችን ልክ ራሱ የሰራው ያውም የሰዎች ስም ባለበት ሁኔታ ወንጀልን የሚያክል ነገር አግንኖና ጭካኔ የተሞላበትን ተግባር አፈፃፀሙን እያሳየ /እያስተማረ/ ነውረኛ የሆነው የጭካኔ ወንጀልን እንደዝና በነውረኝነት መቅረቡ ያሳዝናል ያሳፍራል፡፡
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
ሁመር ለሀበሻ ባለውለታ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 жыл бұрын
አሜን አልኩኝ ዛሬም ጌታዬ men adergelte ???denber kemgefat ena ke weyanea gare abro ye ethiopian hizeb kemwegat wechi selmatawekut gudat atbetreku le tekmu enji le ethiopia hizbe andachem alfeydem!
@user-sx9xn5pg3q
@user-sx9xn5pg3q 5 жыл бұрын
May be but He was the back bone of shabia& Tplf from the day one.Any way it depends what is very important matter to you.
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 жыл бұрын
Guys note my words, the next leader to fall from grace is Issayse Afworki and it will happen within the next 18 months! But his downfall will be very dramatic, followed by ciaos sending the country into a bloody civil war because Issyase is very stubborn dictator who refuses make way for the new generation.
@Abdul-ne5fu
@Abdul-ne5fu 5 жыл бұрын
Ye sudan hzb miskin new ahunm slerabachew new yetenesut andetachew yasdestegnal egnam kenesu memar aleben
@youalteshome8290
@youalteshome8290 5 жыл бұрын
የበሽር ውሽሞች ትግሬዎቹስ ሊውጣቸው ነው የትግራይ ህዝብ ለዑመር አልበሽር ቆንጆቆንጆ ሴቶችን ሳይቀር ያቀርቡለት ነበር
@redd88
@redd88 5 жыл бұрын
youal Teshome ትግሬዎች ከ አልበሺር ጋር ምንድነው ግኑኝነታቸው
@benana2574
@benana2574 4 жыл бұрын
ትግሬዎች ሱዳን ሀገር ላይ ከሱዳናዊያን በተሻለ መብት እንደነበራቸውና ትርዒት እንደሚደረጉ አውቃለሁ
@biniamyemane9740
@biniamyemane9740 5 жыл бұрын
ዳክታቶር ኢሰያስ አፉወርቂ አብርሃ ተምቤናይ ወዲ መድህን በራድ በቅርቢ ጊዜ አህያ መንግሥት የኤርትራ ህዝብ በልብያ ሃገር የስቃይ ህይወት ያለፍ ኖው
@user-dt8ik4nn9y
@user-dt8ik4nn9y 4 жыл бұрын
*መቸም እንደምንሊክ በቂጥኝ ከመሞት፣እንደ ኃይለ ስ. በትራስ ታፍኖ ከመሞት የአልበሺር የወንድ ልጅ ቅጣትን እስር መግባት ይሻላል😂ዝንጀሮ የቂጧን.....*
@worke7270
@worke7270 4 жыл бұрын
የሴተኛ አዳሪ ልጅ ታሪክ የት ታውቂያለሽ ክፍት አፍ
@hermonpatros3
@hermonpatros3 Жыл бұрын
Ethi eri. Ena haki new tafno kemut kmelki kem haxey yewhns. Yeshal
@bettytube2
@bettytube2 5 жыл бұрын
የኤርትራው ፕሬዝዳንት መች ነው እጣፋንታው
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ም ን አገባህ
@teardrop3240
@teardrop3240 5 жыл бұрын
Shut up idiot
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
ኢሱ አንተን ነካህ?100 አመት ይገዛል ገና....
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 5 жыл бұрын
ህልመኛ
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Wedaje eshte enkwan dmxkn seman Ye Malcolm x demo entebkalen kzfaq.info/get/bejne/qbJoe855376WpWg.html
@angleangle1875
@angleangle1875 5 жыл бұрын
አይይይይይ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በስልጣን እያሉ ታሞካክሳላቹ ከስልጣን ሲወርዱ ትዘረጥጣላቹ
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
ትክክል
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 5 жыл бұрын
ትንሽ ልጅ እያለሁ ጀምሮ በዓለም ላይ እንደ ሳዳም ሁሴን ደስ የሚለኝ መሪ አልነበረም።ሳዳም ጥቁር ሙሉ ልብስ ለብሰው የአገራቸውን ባንዲራ ከጀርባቸው አድርገው በቴሌቭዥን ሲቀርቡ የነበራቸዉ ግርማ ሞገስ ዛሬም በአይኔ ላይ አለ። የሳዳም ሁሴን የፖለቲካ እምነት በግል ባይመቸኝም ሳዳም በአሜሪካን ወታደሮች ከተደበቁበት ጉድጓድ ውስጥ ተይዘው ሲወጡ ተጎሳቅለው ፂማቸው እና ጸጉራቸው አድጎ እና ተንጨባሮ ተጎሳቁለው አፋቸውን አስከፍተው ባትሪ ሲያበሩባቸው አይናቸው ቁልጭ ቁልጭ ሲል ሳይ ማርያምን አልቅሻለው።ያስለቀሰኝ ምክንያት ምን እንደሆነ ግን ዛሬም አላውቀውም።ሳዳም ፍርድ ቤት ቀርበው የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው የመጨረሻ ንግግራቸውን ሲያደርጉ ከዛም አንገታቸው ላይ ገመድ ገብቶ በስቅላት ሲገደሉ አይቻለው።በጣምም አዝኛለው።በሌላ ግዜ ጋዳፊ ሜዳ ላይ ሲጎተት የአይቮሪኮስት መሪ የነበሩት ሎረን ባግቦ በወታደር በጥፊ ሲመታ አይቻለው መለስ ዜናዊ በአበበ ገላው ጩኸት ሲሳቀቅ አይቻለዉ።አሁን ከቀናት በፊት ደግሞ ፕሬዝዳንት አልበሽር ከቤተመንግስት ወደእስር ቤት ሲወርዱም እንዲሁ።እኔ ክርስቲያን ነኝ በመጽሐፉ ቅዱስ ውስጥ በሰው ላይ መልካም ተጽእኖ የሚያሳድሩ ታሪኮችን አንብቤአለሁ ሆኖም ትህትናን ሰው ማክበርን እና አስተዋይነትን የተማርኩት ከመጽሀፍ ቅዱስ ሳይሆን ከአምባገነኖች አሳዛኝ የህይወት መጨረሻ ነው።
@redd88
@redd88 5 жыл бұрын
yeabsera Yeabsera ዋው እኔም እንዳተ ነበርኩ በጣም ነው ሚገርመው
@user-ly4un7mv4i
@user-ly4un7mv4i 5 жыл бұрын
Ahun ye ኢሳያስ ተራ ነው
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 5 жыл бұрын
Eritrea never attacked Sudan. Stop lying.
@luelhab
@luelhab 5 жыл бұрын
Damn !!! Think properly
@jualians8822
@jualians8822 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ለ 2 ኣመት?
@Tube-xl4uz
@Tube-xl4uz 5 жыл бұрын
ኮበር ኩባር አትበል
@mehlukhassan7458
@mehlukhassan7458 5 жыл бұрын
ዝም በል
@ahmedayelign3106
@ahmedayelign3106 Жыл бұрын
Denkoro
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 68 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 1,9 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН