Ethiopia Sheger FM - Mekoya /Torjai And Brunei / መቆያ - የሁለት ደሴቶች ወግ

  Рет қаралды 64,392

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya /Torjai And Brunei / መቆያ - የሁለት ደሴቶች ወግ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
youtube channel:bit.ly/2ychCUy
Website:www.shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
Twitter: shegerfm?lang=en
Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
apps.apple.com/app/id847859021

Пікірлер: 32
@ranag1793
@ranag1793 3 жыл бұрын
ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ዎች ይወዱታል። አገልጎሎቱ ግን ረፋድ ነው። ማለቴ ቢያንሰ በሳምን ሁለት ግዜ ፕሮግራሙ ለተደማጭ ቢቀርብሰ???
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
አቀራረብክ በጣም ነው ሚማርከው 👌👌👌
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
Eshete Asefa you are a very gifted story teller. Thank you very much & God bless you
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
ይገርማል እኮ 😰😰😰
@mamebedada4032
@mamebedada4032 11 ай бұрын
What a culture ?🤔
@zelekelegesse9115
@zelekelegesse9115 2 жыл бұрын
How is it good story, with good story teller Eshete Assefa.
@kedestatnafu5709
@kedestatnafu5709 3 жыл бұрын
ወይ እሸቴ እሚገርም ስራዎች ነዉ እምትሰራው አደናቂኀ ነኘ ሁሌም
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ቡራናዬ የምትባል ሀገር መኖሯ
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Histery sinimar yet neberik ? Lol
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
እኛም ኢትዮጵያውያን አንፈራም የሞተውን ወገኖቻችንን ግን በክብር ወደ መቃብር ቦታ ሄዶ ይቀበራል ከዚያም ዝክር መዘከር ነው ሁሉም የተለያየ ስነስርዓት አለ ንጉሱ ይህ ሁሉ ሀብት ንብረት ቢኖረውም ፊጣሪ አምላክ አንድ ያደረገው ሞትን ነው ሀብታም ደሀ የተለያየ ሀይማኖትን በአንድነት የሚወስድ ሞት ነው እድሜ ፆታ ምንም ሳይለይ አለም ካለም አንድ ያደረገው ሞት ነው
@alebelguday888
@alebelguday888 Жыл бұрын
Qq
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
ይገርማል
@tesfayohannis6584
@tesfayohannis6584 3 жыл бұрын
Dear Eshete you are so amazing, but am happy if you tell as about king Teheraka the one you maintained on your program about Balthazar Garcia please please..........
@mametnshu5538
@mametnshu5538 2 ай бұрын
ጅል መብት ነፃነት ትላለህ ሰላሙ ከተጠበቀ የኑሮ መሻሻል ካለ ምን ይፈልጋል እኛ አንዱም የለን ነፃነትም መብትም የኑሮ መሻሻልም ሰላምም ምንም የለን😢
@user-wx2pq4nh7q
@user-wx2pq4nh7q 3 жыл бұрын
ንጉስ ሀሰንን ወደድኩልህ ዛሬ ደግሜ ስሰማው ደግሞ አስቆኛል ደግ አደረጉ ለህዝባቸው ሲሉ የተሸከሙት የስልጣን ብዛት
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
ነጮች መቼም ገብተው ያልዘረፉበት አገር የለም😕
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Ygermal kmnm belay yegermng ye toraja swch gud eko nw😂enamsgnaln🙏❤
@oo-nv7mt
@oo-nv7mt 3 жыл бұрын
ትልቁ ዘንዶ ወይም ትልቁ ኢሉሚናቲ
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 3 жыл бұрын
Wey duniya
@mudaywworku2600
@mudaywworku2600 3 жыл бұрын
ውይ እሸቴ እዴት እደምታስደስተኝ የሚገርመው ግን መልክህን አለማወቄ ነው
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
😂😂😂be voiceu enawqwaln😂
@niletube2777
@niletube2777 2 жыл бұрын
እሸቴ ከታሪኩ ይልቅ የአንተ አቀራረብ ምርጥ ታሪክ ያስመስለዋል
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 5 ай бұрын
🙄🙄🙄
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
እውነቱን ነው መብት ፖለቲከኞች የሚባሉ ጣጣ ነው የአፍሪካን ችግር አላላቅቅ ያላት እሸቴ ሰውዬው አለም ታዋቂ የሆኑትን ሴቶችን እያመጣ ሚሸልመው ነገርስ በዚህም የታወቀ ነው
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
እሼ ይሄ ሁሉ ሰው እያደነቀህ ኧረ መልስ ስጠን። አቀራረብህ ማንም አይሰታከከልህም አድናቂህ ነኝ። የንጉሱ ሀብት ግን የሚገርም ነው ፈረሶች ግን አንሶታል።
@amam5874
@amam5874 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለአድናቆታችሁ እስከ ያልመለስኩት ግዜ ስለሌለኝ ነው
@tINA-gd9oo
@tINA-gd9oo 3 жыл бұрын
Wey Burunay emigerm new Yet akababi new yalechiw? Endihu lemawek enji liseded endayimesilachihu demo.
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 3 жыл бұрын
Malaysia dinber
@faridaaman8875
@faridaaman8875 2 жыл бұрын
Indonesia 🇮🇩akebabe new meteganyow
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
አኛ ጋር ብቻ ንጉሥ የሚዋረደው....... እኚ ንጉሥ እንዲህ ተመፃድቀው እንኩዋን ስማቸው አልጠፋም.... እኛ አገር ንጉሶች በእግር እየሄዱ... ከ ጠላት ተፋልመው እስካሁን ባኮዩልን አገር ላይ አሁን ድረስ በደደቦች እንደተሰደቡ ናቸው.
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ሀብታም ስሙ ራሱ ረጅም ነው።
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 20 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 64 МЛН
Blue🩵+Yellow💛=
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
Соня 🤣❤️
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 385 М.
Крутой сериал🔥#кино #фильм #сериал
1:00