Ethiopia - የውጊያ መረጃዎች ምሽጎች ተደረመሱ | ወደፊት ‹‹መሃል ደርሰዋል›› ጌታቸው ተደናግጧል | ሶስት ባንኮች ተዘረፉ

  Рет қаралды 185,130

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 303
@chewata1
@chewata1 Жыл бұрын
እባካችሁ አቶ ጌታቸዉ እና አንቱ ብላችሁ ክብር ለማይገባው አትስጧቸው።
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
የሊጥ ጠጪ ብለናቸዋል
@fafayyesuf4859
@fafayyesuf4859 Жыл бұрын
አቶ ጌታቸው ስትል ደሜን እያፈላሀው ነው ሰውየ
@user-uy8ll6hv7x
@user-uy8ll6hv7x Жыл бұрын
ክክክክክክክ ክብር ለማይገባው የቦካ ሊጥ ለመሰለ ሰው አቶ መባሉ ይገርማል
@fafayyesuf4859
@fafayyesuf4859 Жыл бұрын
@@user-uy8ll6hv7x አወ ከምር ክክክ
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g Жыл бұрын
@@user-uy8ll6hv7x ወዮ በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther Жыл бұрын
እውነት ነው ደም ጠጪ ቫንፓየርን እንዴት አክብረህ አቶ ትላለህ????ስንት ሽልጥልጥ አለ በናታቹ
@theincredible779
@theincredible779 Жыл бұрын
Ashebariw belew minew ato
@user-ng6ws3en4b
@user-ng6ws3en4b Жыл бұрын
ፋታ ወች አቶ ጌታቸው የሚለውን ካላስተካከላቹክ አዳማጭ እንዳታጡ
@user-bj4cb6jf4r
@user-bj4cb6jf4r Жыл бұрын
አህለን ፈታየመረጃ ምርጫችን ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-fp1ik2zp2g
@user-fp1ik2zp2g Жыл бұрын
ደግመው እንዳይነሱ ማድረግ ነው
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ ከአላህጋር
@user-fs3nl2oc8m
@user-fs3nl2oc8m Жыл бұрын
ጦርነት አይተነዋል ጭንቀት እንዲሁም የድሃል ልጅ ሞት በቀር ያመጣልን ለውጥ የለም ስላም ለኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለትግራይ ህዝብ ይሁን
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Жыл бұрын
ክብር ለመከለከ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌
@gvh6429
@gvh6429 Жыл бұрын
ፈታ ግን ጌታቸዉ እረዳን አንቱ እያልክ አታዉራ ክብር የሚገባዉ ሰዉ አታዉቅምደ ሆ ድል ለጥምር ሀይሉ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@mustefa_royal313
@mustefa_royal313 Жыл бұрын
አሏህ ስላምና ፍቅር ለመላዉ የኢትዮ ህዝብ ያስፍንልን አሚን በሉ አሏህ የማንን ዱአ እንደሚቀበል አናዉቅምና
@mustefa_royal313
@mustefa_royal313 Жыл бұрын
Amen belu yamanem dua Alahi Endemkebal anakem gays
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
Ameen
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Жыл бұрын
አላሁም አሚን ያረብ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ💕🇪🇹🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹🙏
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
አሜን ትኑር🇪🇷🙏🇪🇹
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
@@leteyletey3923 🇪🇷💖🇪🇹😘😘👍
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ህወሀት ሙሉ የትግራይን ህዝብ ነው ያስታጠቀው ማለት ነው እነሱ አንድ ሲሆኑ የአማራ አንድ አለመሆን በጣም ያናደኛል እኛ አንድ ብንሆን እንኳን ለኢትዮጵያ አፍሪካን መምራት እንችላለን ጀግናና ምርጥ ህዝቦች ነን ትግራይ የማይነካውን ነክታ ምስቅልቅላቸው ወጣ ሌሎቹም ዘረኞች ከትግራይ ይማሩ ለማንም አይጠቅምም
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
አሁንማ አልሀምዱሊላህ አንድ ነን ኢንሸአላህ ወያኔ የጠጣችውን ሊጥ መትፋት ይዛለች
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c መርሀባ ህወሀትንማ እስከመጨረሻው እንቀብራታለን
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@harounmd701 ኢንሸአላህ አላህ ከተበዳዎች ነው እዳስለቀሱን ሳናስለቅሳቸው አቀርም አማራ እሰውም ላይ አይደርስ ከደረሱበትም ጀግንነቱን ያሳየዋል አሁንማ ከኃላም ወጣቱ እየመጣላቸው ነው ከኛ ወረዳ ብቻ አሁለታ ጀምሮ ይጋዝ ጀምራል አይለቃቸውም
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ሰላም ከይር አሰማን ያረብ ደል ለኢትዩጲያ ለአማራ ለአፍር ህዝብ 💚💛❤️💪💪🐅🐅🐅🐅
@lovem7635
@lovem7635 Жыл бұрын
you will never have peace cancers all you know is talk talk Bick ward thinkers 👹
@temesgentemesgen1916
@temesgentemesgen1916 Жыл бұрын
Wellcome Feta Daily 🇪🇷👌🇪🇹👌🇸🇴
@da_ta
@da_ta Жыл бұрын
ምንግዚም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ደም አጥንትና ላብ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ‼ ድል ለጀግናዉ የኢትዮፒያ መከላከያ ሃይል ና ጥምር ጦር ሞት ለወያኔ
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪 ክብር ለአማራ ልዩ ኃይልና ለመብረቆቹ ኩማንዶዎች💪💪💪 ክብር ለሚኒሻዎቻችን💪💪💪 ክብር ለጥምር ኃይላችን💪💪💪 ክብር ለፌዴራል ፖሊሶቻችን💪💪💪 ክብር ለክንደ ብርቱውና ትንታጉ ለግስላው ፋኖዎቻችን💪💪💪 ክብር ሚዛናዊ መረጃ ለምትሰጡን ለጸታዎች💪💪💪 እውነትና ሀቅ ስላለን እናሸንፋለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 Жыл бұрын
ክብር ለአፋር ልዩ ኃይል ማለት ከባድሸ ነው
@lovem7635
@lovem7635 Жыл бұрын
they are dropping like flies .
@lovem7635
@lovem7635 Жыл бұрын
all fake news .
@melikamayal4433
@melikamayal4433 Жыл бұрын
ኢትዮጲያለዘላለምነግሳትኑረ
@anna_gech
@anna_gech Жыл бұрын
Long live Ethiopia 💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹
@alemalem4518
@alemalem4518 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን እስኪ አሜን በሉ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ፈታ ደሊ ጀግናወ ወጣት አምሳያዎቸህን ያብዛለን የማትቀየር አተን ብቻ አየሁ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አርግልን አሸባሪዎች በያሉበት ልቅም ብለው ሀገር ሰላም የሚሆንበት ቀን ናፈቀኝ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
መልካም ዜና የምንሰማበትን ቀን አላህ ያቅርብልን
@rabyarabya4757
@rabyarabya4757 Жыл бұрын
አሚን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
እማማየ 🇪🇹አሸናፊ ነች።።💪💪💪💪💚💛❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@JohnDoe-qz3qi
@JohnDoe-qz3qi Жыл бұрын
Welkait and Humera belongs to Amhara from ancient time and forever. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
የባንኮቹ መምጣት አላማው ሌላ ነው ወገን ጠርጥር 👌👌👌👌
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
ድል ለኢትዩጲያ ሀይሎች ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Жыл бұрын
አቱ የምትለዉ ነገርሳ ጌታቸዉ ምላሶን
@user-pd4vo6tq1f
@user-pd4vo6tq1f Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችነ ሠላም ያርግን ዝሯ መግቢያችንን
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 Жыл бұрын
እባካችሁ ፈታ፣ መረጃ፣ ምናምን የሚባሉትን አትመኑ ተናገሩ ተብሎ የተሰጣቸውን እንጂ ጠብታ እውነት የለበትም።
@mitatube7338
@mitatube7338 Жыл бұрын
This is what people's don't understand still now!!
@mitikumitiku1147
@mitikumitiku1147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይብቃቹህ ይበለን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን
@user-yc6zs8cg6t
@user-yc6zs8cg6t Жыл бұрын
አላህ ሠላሙን አወርድልን ያረብ አገሬ ምነው ሥቃይሸ በዛ ያአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ikramqtr9356
@ikramqtr9356 Жыл бұрын
ጌታቸውን አቶ እሚያስብል ምንም የለም
@esiekwagshumassefa5637
@esiekwagshumassefa5637 Жыл бұрын
Selam le Ethiopia yhun 🇪🇹
@officiallhamer2800
@officiallhamer2800 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሞን ይላክልን 🙏🙏
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ለምን አቶ ጌታቸዉ ለምን ዶክተር ደብረ ፅ እደሚሏቸዉ አይገባኝም ለነዚህ የክብርና የመአረግ ጥሪ እደሚጠሯቸዉ አይገባኝም የሰዉ ዘር ለሆነ ነዉጂ መአረግና ክብር የሚያስፈልገዉ ለነዚህ ለሰይጠኖችና ሀገርን ለማጥፋት በዉጪ ሰዉ እየተነዱ ህዝባቸዉን አስጨረሱት 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
አሜሪካኖቹና ምእራባውያኑ መአት ያምጣባቹ።
@user-qi9qd4so8u
@user-qi9qd4so8u Жыл бұрын
ጌቾ ምላስ እያልክ አቅርብልን ፈታዎች
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ለጥምር አይል ዝም ብለክ ሸክሽክ ጀግኖች 💪💪💪
@mohammedabdulahiabdi2534
@mohammedabdulahiabdi2534 Жыл бұрын
Dil LA Ethiopia!!!!!!
@yilkalmengistie9980
@yilkalmengistie9980 Жыл бұрын
አገራችንን ፈጣሪ ከተንኮለኞች ይጠብቅልን
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ከይር አሰማኝ
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 Жыл бұрын
ፈታ መረጃ የምንግዜም ምርጫ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትህ ፍትህ ለራያ ህዝብ 🙏🙏
@yimenumelaku3044
@yimenumelaku3044 Жыл бұрын
መከላከያ በአዲስ አመት የትግራይ ወንድም እና እህቶቻችንን ነፃ አውጥቶ ታሪክ መስራት አለበት።
@aninumusgondar4427
@aninumusgondar4427 Жыл бұрын
በርታልኝ ወድሜ ለሀገራችን
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 Жыл бұрын
ሰላም ከአለ አንዳችን ለአንዳችን ተረዳድተን ክፉውን ቀን እንወጣው አለን ባይ ነኝ ሰላም ሰላም ለአገር ኢትዮጲያ ይሁን
@tigtadele2424
@tigtadele2424 Жыл бұрын
Dele letegefewo lamara hizebe💚💛❤💪💪💪💪
@egm3752
@egm3752 Жыл бұрын
We havr to push to Tigrai
@zelalemkindu27
@zelalemkindu27 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ፋኖና ልዩሀይል ፍትህ በመከራና በሲቃይ በረሀብ በስደት ላሉ ወገኖቸ ሁሉ🙏
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ጥፋ ከዚህ ቆረቆንዳ ባንዳ
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
ምቅማላም ትግሬ አይናቺሁይጥፋ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
ጦርነት ውስጥ ነን ለማነው ፍትህ ምጠይቀውቁዋንጃውን ማለትእንጅ
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
Mugelyam weyane
@lovem7635
@lovem7635 Жыл бұрын
​@@azebabebe3702 Amhara the cancer all talk back ward thinkers .
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መልካም ዜና የምሰማ ያርገን
@user-lp2ib2os2m
@user-lp2ib2os2m Жыл бұрын
please ጌታቸውን አንቱ አትበል!!!
@yafetberhane4543
@yafetberhane4543 Жыл бұрын
Zem beye gerde
@hawiroba6911
@hawiroba6911 Жыл бұрын
እና አዳሜ usa እንዲገባ ሃገሬ ለያንኪ መገበር አለባት
@nigusekoricho6838
@nigusekoricho6838 Жыл бұрын
የምን ዲቪ ነው ወደግንባር ላካቸው
@desalegnaddisu627
@desalegnaddisu627 Жыл бұрын
Dr yinager Desse bemil yistekakel
@user-sb8hj2ed8u
@user-sb8hj2ed8u Жыл бұрын
አዋጊዎቹ ከብዷቸው ወደ መቀሌ ደብዳቤ ላኩ እና ከመቀሌ የተመለሰላቸው መልስ ሃሃሃሃሃ የጌታቸው እና የህወሓት ቃላቃባይም ሆንክ ጎበዝ ሚስጥር አካፍለን በርታ
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
ሮሜ‬ ‭8:31‬ ‭ “ታዲያ ለዚህ ምን እንመልሳለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ፣ ማን ሊቃወመን ይችላል?”
@ahmedsengatera7321
@ahmedsengatera7321 Жыл бұрын
ፈታ ዴይሊዎች አቀራረባችሁ ጥሩ ነው አንቱታ በኢትዮጵያውያን አጠራር ክብርን ገላጭ ነው ታድያ እራሳቸውን የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ነን የሚሉ ግለሰቦችን አንቱ እያላችሁ ባትጠፘቸው
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Жыл бұрын
ጌችየ እኮ ፍቅር ናት ሚስጥር አትቃጥርም
@hayatmuhammed2501
@hayatmuhammed2501 Жыл бұрын
ፈታችን የመረጃ ምርጫችን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ቆቦ ና ጎብየ መብራት ና ኒቶርክ ተቋርጧልዴ የምታቁ መልሱልኝ በአላህ ደልለጥምር ሀይላችን ሞት ለጁንታው ነቀርሳ
@BilalBilal-xw2bu
@BilalBilal-xw2bu Жыл бұрын
ሰለም ለሀገራችን
@user-fp1ik2zp2g
@user-fp1ik2zp2g Жыл бұрын
Lishenefu sihon ትርቅ ይባላል yihene amhara bishenef UNO zm neber yemil uhhh
@MrEre4ever
@MrEre4ever Жыл бұрын
Don't stop there, keep going all the way......
@yeromshiferaw4402
@yeromshiferaw4402 Жыл бұрын
እባካችሁ በላይነሽ አመዴ ለምን ደብረጽዮንንና ጌታቸውን አትጎበኛቸውም
@yehodenmanaye6916
@yehodenmanaye6916 Жыл бұрын
ዉይ ዉይ ምነዉ አያድርግባቸዉ በሰብልዬ ይመጡ ከዛ ሃይላንድ ፣ ኮዳ ፣ ጠርሙስ እያንጠለጠሉባቸዉ እንዲሁም የተለያዪ ማሰቃያ ዘዴዎችን መጠቀም ከዛ መግደል ይሻል እንጂ በቀላሉ ሞት አረ ተይ ግፍቸዉን በአንድ ጥይት አይሆንም ለሞትም አገዳደል አለዉ ልክ አደለሽም የሮም ተያ !!!
@hchf1907
@hchf1907 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ፈታ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ፣እፍፍፍፍፍፍ
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@yeabserazewdu1180
@yeabserazewdu1180 Жыл бұрын
ኔ/ጀነራል ዘውዱ በላይ ጀግና
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🙏
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 Жыл бұрын
አሁን ምንድነው መጨረሻው ነው ነጻወጣ ከዛስ ከዚህ ሁሉ የትግራይ መሬት ታውቆ ለምን ወሳኔ አይሰጥም
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Жыл бұрын
እልል እልል
@saniyahome6960
@saniyahome6960 Жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌👌
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 Жыл бұрын
ክክክ የማን ምሽግ ነው የተደረመሰው አታደናግር
@abiabi5230
@abiabi5230 Жыл бұрын
በደንብ እሲኪገባቸው መቀጥቀጥ ነው አማራጩ ባንዳን አምነው ከዋጣቸው እናያለን ድል ለኢትዮ ሰራዊት
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Жыл бұрын
እድል ለኢቶቢያ
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 Жыл бұрын
አላህሰላሙንይመልስልን
@ibnmahmud7867
@ibnmahmud7867 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@esmaelmohammed817
@esmaelmohammed817 Жыл бұрын
ሽኔ የተመደበለትን በጀት ወሰደ በለኝ ዘረፋን አልቀበለውም
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 Жыл бұрын
ወያኔ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መጥፋት አለበት ያለበለዚያ ኢትዮጵያን እያደሙ መቀጠላቸው አይቀርም ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የሚፈልግ ሁሉ ወያኔ እንድጠፋ መስራት አለበት።
@wendemagegnkassahun9098
@wendemagegnkassahun9098 Жыл бұрын
ፈታ በሰቆጣ በኩል ያለው አሁናዊ መረጃ የደረሰህ አልመሠለኝም፨ለማንኛውም መልካሙን ነገር ሁሉ በሀዘንና በመከራ ለደማችው ውዷ ኢትዮጵያ 🇪🇹
@gamaalahmed1659
@gamaalahmed1659 Жыл бұрын
እስቲ አንተ አሰማን
@yeadoqueen7977
@yeadoqueen7977 Жыл бұрын
@@gamaalahmed1659 አወ ይንገረን በሰቆጣ የሰማዉን
@MsScarygoat
@MsScarygoat Жыл бұрын
ምን ተፈጥሯል ምን አዲስ ነገር አለ እስቲ ግጣም( link) ላክልን ድል ብሶት ለወለደው ፋኖ &EDF
@blackink9
@blackink9 Жыл бұрын
ላንተ ማን አድርሶህ ነው?
@yeadoqueen7977
@yeadoqueen7977 Жыл бұрын
@@blackink9 ዉሽቱን ነዉ አኮ ምንም የለ
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Жыл бұрын
ትግሪን፡ያመነ፡………………።?
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ጉም የዘገነ ኪኪኪ
@abitube2681
@abitube2681 Жыл бұрын
Ato getachew atbel getachew bel le getachew reda kibr aygebawm
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
ይሄ ዜና አባቢ አልተመቸኝም ለጌታቸዉ ወራዳ አንቱታን ያበረክትለታል ከቶ ለምን ?
@estifanosgetachew3828
@estifanosgetachew3828 Жыл бұрын
ወዳጄ ምንጩን ጥቀስ እንጂ ተብሏል ብሎ ዜና አይከብድም 🤔?
@esiekwagshumassefa5637
@esiekwagshumassefa5637 Жыл бұрын
Thanks feta!
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 Жыл бұрын
ፈታዎች የጠ/ይ ሚንስትሩን ፎቶ ካለጠፋችሁ ጉርሻው ይቀንሳል አይደል። አሁን እኮ ለማን እንደምተሠሩ ተግባብተናል።
@fatimamuhammad7790
@fatimamuhammad7790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍 እኳን ደና መጣህ ፈታየ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ይሄንን ጦርነት ያስከፈለንን ዋጋ ያስከፍለን በፍጥነት ባንዳ ወያኔን ግብአተ መሬቱን መፈፀም አለብን። አሁን ጦርነቱን ካቆምን ጁንታው እንደገና ተደራጅቶ ለወረራ ይመጣል ወያኔን ማጥፋት ግድ ነው።
@yafetberhane4543
@yafetberhane4543 Жыл бұрын
Sekota coming soon teblwal
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Жыл бұрын
ለሠራዊቱ የምተሰጠው ሞራል በበጎ ጎን ብመለከተውም ጉዳዩ በማይመለከት የመከላከያ ዘገባ መዘገብ በሕግ የሚያስጠይቅ በመሆኑ ብትጠነቀቅ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እባሲ ከዚህ ከሱዳን ካርቱም መቀመጥ ብቻ ነው የሚያውቁት ለዜጋቸውም ምንም ደታ የላቸውም ልቦና ይስጣቸው
@user-wu3ox6rg1f
@user-wu3ox6rg1f Жыл бұрын
የውጭ ባንኮች ግን ገንዘብ ለማስቀመጥ ያስከፍላሉ እኮ።
@yohannishailu2839
@yohannishailu2839 Жыл бұрын
አውቀህ ነው መሰለኝ ሰውን ለማናደድ አቶ አቶ እያልክ የምትደጋግመው
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
ሽምልስ ነው የዘረፈው
@mengemulu99
@mengemulu99 Жыл бұрын
መከላከያ ብቻውን ትግራይ ገብቶ በቀን ሃያ ሰላሳ እያረዱ ይጨርሱት:: ያለው ሃይል በሙሉ ጥቅልል ብሎ ገብቶ አፅድቶ መውጣት አሊያም ሲመጡ መልቀምና ለሌላው ያዘጋጁትን እልቂ በራሳቸው ላይ ማድረግ ይሻላል:: ከገባህም አደጋ አለው ከገቡም እንደዛው - በርህ ላይ እየጠበክ መልቀም ብቻ - የወሎ መሬት ማዳበሪያ ማድረግ!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Жыл бұрын
ግብፅ በመቶ ሚሊዮን ዶላር ያደራጀችው የሳምራ ሰራዊት ውሀ በልቶት ቀረ!!
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ክክክክ
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g Жыл бұрын
ይስታህሉ አህሰን
@wdasseandebrhan413
@wdasseandebrhan413 Жыл бұрын
ትግራይ ኢትዮፕያ ኣይደለም እንደ ምን ኣገባቸው ነጭዎች ኣይጦች
@abbytesfa2380
@abbytesfa2380 Жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዬጵያ
@user-lu5vk8he5w
@user-lu5vk8he5w Жыл бұрын
አህለን
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
EMS ዜና Wed 17 Jul 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 384
Can the Conservative party survive defeat? | FT Film
25:04
Financial Times
Рет қаралды 99 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН