Ethiopia | የቆዳ እርጅና |መሸብሸብን፣መጨማደድን፣መበላሸትን ለመስናበትና ለመከላከል | 5 ውሳኝ መፍትሄ

  Рет қаралды 58,934

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

በቆዳ ምርምር ሳይንስ የተረጋገጠ
የቆዳን እርጅና ለመከላከል እና ለመቀልበስ የተዋጣ 5 በቆዳ ላይ የሚቀቡ ውጤታማ መላ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 298
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
በቆዳ ምርምር ሳይንስ የተረጋገጠ |የቆዳን እርጅና ለመከላከል እና ለመቀልበስ የተዋጣ 5 በቆዳ ላይ የሚቀቡ ውጤታማ መላ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@mekbibatresso217
@mekbibatresso217 Жыл бұрын
Hi Daney please ስለ ቴምር የተሰራ ሪሰርች ካለ ብታስተምረን ጥሩ ነው ሁል ግዜ ስለምንበላው ሳይድ ድፊክት ካለው በግዜ እንድናቆም ይረዳናል ብዙ ስወች በጣም ጥሩ ጥቅም እንዳለው ሲናገሩ ይሰማል በሳይንስ የተረጋገጠ ነው? ተባረክ ዳኒ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Egizabher abizto yebarkh !!
@abigiyabekele3611
@abigiyabekele3611 Жыл бұрын
❤❤
@assemike
@assemike Жыл бұрын
Thanks Doc i do appreciate you so much God bless you, I am very picky person, but I trust everything you advise us thank you 🙏
@netsanettesema5377
@netsanettesema5377 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ low blood presser ብትሰራልን ብዙ ትኩረት የሚሰጠው አልመሰለኝም ግን አሳሳቢ ሆኖብኛል 🙏
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ተባረክ ዶ|ር እባክህ ስለ ጡንቻ ህመም ስራልን
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 Жыл бұрын
1 gentle cleanser 2 vitamin C serum,/Lascorbic 3 Retinol /active form of vit A 4 moisturizer creams 5 sun screen
@adenamekonnen1960
@adenamekonnen1960 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮርቸብህአለሁ እድሜ ይስጥህ ።
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!! ቤተሰብህን ለወግ ለመዓረግ ያብቃልህ
@Noemail457
@Noemail457 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዳኒ ስለ መዳኒቱ ስሞች በኮሜን ቦታ ላይ ብትፅፍልን ጥሩ ነበር
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ጥበብ እውቀትም ይጨመርልህ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ
@adanechtena6049
@adanechtena6049 Жыл бұрын
ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 Жыл бұрын
Thank you so much
@genetmk468
@genetmk468 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@tggulelat6826
@tggulelat6826 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን
@hassnaabdella
@hassnaabdella Жыл бұрын
Thank you!
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 Жыл бұрын
Thank you very much 😊
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ተባረክ
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@GENETMINDAYE-ri7sf
@GENETMINDAYE-ri7sf Жыл бұрын
ጌታ ይባረክህ ዶክተረ
@solomonyirgu6062
@solomonyirgu6062 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 Жыл бұрын
God bless you Dr.
@zinetmoha7912
@zinetmoha7912 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክልን
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
Thanks Dr.
@hanemengesha5431
@hanemengesha5431 Жыл бұрын
Thank you sir
@bettyelias7501
@bettyelias7501 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ninu12366
@ninu12366 Жыл бұрын
Dr thank u blessed 🙌
@sarakibrab4414
@sarakibrab4414 Жыл бұрын
Thank you
@missgucci8221
@missgucci8221 Жыл бұрын
Tebarek dr thank you 🙏
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 Жыл бұрын
thank you DR
@aahhj7602
@aahhj7602 Жыл бұрын
THANKS Dr
@romangirma6854
@romangirma6854 Жыл бұрын
Thank you 😍
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከልብ ዶክተር❤🙏
@tsiondejene9936
@tsiondejene9936 Жыл бұрын
Thank you Dr 🙏🏾.
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 Жыл бұрын
Thank you 🙏 ❤❤❤
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 Жыл бұрын
God bless you DR.
@Ethiopialij
@Ethiopialij Жыл бұрын
Thanks dr
@besufekbesu513
@besufekbesu513 Жыл бұрын
wow docter ከተማሩ አይቀር እንዳንተ ነው ምርጥ ሰው ተባረክ
@hanatilahun3277
@hanatilahun3277 Жыл бұрын
Bless you Dr
@tazukassahun
@tazukassahun Жыл бұрын
Thank you Doctor
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Жыл бұрын
Thanks Dr
@bettyw4275
@bettyw4275 Жыл бұрын
Thank you doctor
@bezasofia2966
@bezasofia2966 Жыл бұрын
thanks 🙏
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын
Thanks doktre
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Жыл бұрын
Egzbher ybarkh for sharing
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ምክር ነው
@mattmercy21
@mattmercy21 Жыл бұрын
God bless you Dr
@yeshichalla4651
@yeshichalla4651 Жыл бұрын
መቼም በጣም እምትደነቅ ነህ ተባርክ
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Enamesegnalen 🙏
@bethelhemmesfin7316
@bethelhemmesfin7316 Жыл бұрын
God bless you
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ለሚጠቀም አሪፍ ነው
@salememekonnen1560
@salememekonnen1560 Жыл бұрын
Thank you so much that is good advic
@HanaHana-ho8sc
@HanaHana-ho8sc Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@zerituhabtamu3446
@zerituhabtamu3446 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር ዳኒ
@helenbeck3663
@helenbeck3663 Жыл бұрын
Bless u D/r!!
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 Жыл бұрын
Thank you Dr, Happy Easter 🙏
@abebechkesete6928
@abebechkesete6928 Жыл бұрын
Tebark
@meronfekede3187
@meronfekede3187 Жыл бұрын
ዶክተር ከነቤተሰብህ ተባረክልን
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
Yemesgnekan Ykbrekan.....Dr Dan.
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 Жыл бұрын
Thanks God bless 🙏 you.
@ironlady6478
@ironlady6478 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር መልካም ሰው🙏
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ኑርልን ❤❤❤❤❤
@mahdi2930
@mahdi2930 Жыл бұрын
Thank you dr, God bless you!
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@walkbandtube5220
@walkbandtube5220 Жыл бұрын
Doctor betam Enamsgenalen
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ዶ/ ር
@AbcdEfgh-ny5qf
@AbcdEfgh-ny5qf Жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅክ ተባረክ ሁል ግዜ ነዉ የምክታተልክ
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 Жыл бұрын
Thank you so much Dr. My God bless you
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Thanks
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh Жыл бұрын
Egzabiheir admen tinane ystih 🙏❤🙏❤
@yididyaborsamo2084
@yididyaborsamo2084 10 ай бұрын
We love you!!!!!
@genetsebehat4853
@genetsebehat4853 Жыл бұрын
May God bless you abundantly, Dr. Dani!!
@worqasboabire5759
@worqasboabire5759 Жыл бұрын
Enamasgenalen❤❤
@hehhggd
@hehhggd Жыл бұрын
Tnxs ዶር ስለ የኣፍንጭ አና ዓይን አለርጂክ የሆነ ነገር በለን
@sitoahmed
@sitoahmed Жыл бұрын
Enamsgenilni❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 ай бұрын
Thank woi do much Doctror. God bless you
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነክ, ያንተን መረጃ ብቻ ነው የማምነው
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
በጣም ግራየተጋባሑበትን መልስ ስለገኘው ደስብሎኛል ተባረክ ❤️🙏
@sador_t.7833
@sador_t.7833 Жыл бұрын
Selam Dr. Egziabher yestelen tebarek endante aynetun degag melkam sewochen Egziabher yabzalen. THANK YOU 🙏🙏🌹
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀሌ ተጠቃሚ ነኝ ዶ/ር ዳኒ
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋ ውን ያብዛልህ ዶክተር ❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@azeberena995
@azeberena995 10 ай бұрын
Enamsgnaln ❤
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 Жыл бұрын
በቅንነት ሠዎችን ሰለምታገለግለን እግዚአብሔር አንተንም ዘርህንም ይባርክ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Enamesgenaln ;;;;;
@marthamande
@marthamande Жыл бұрын
Thank you Dr Daniel. ❤️ Happy Easter to you and your family. 🙏 🙏
@sg563
@sg563 Жыл бұрын
Thank u so much!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome!
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Жыл бұрын
What a gentle human being thank you so much, God bless your life and family!!
@tikbnefamily4882
@tikbnefamily4882 Жыл бұрын
Thank you very much ❤❤❤
@senduard1410
@senduard1410 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ
@lovetedashi9308
@lovetedashi9308 Жыл бұрын
Doctor I really learned a lot from you since corona, Thank you so much for your time,
@romandeneke1651
@romandeneke1651 Жыл бұрын
Dr. በየጊዜው ስለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን እስኪ ስለ ጥፍር ጥንካሬ የመሳሳት ምክንያት ብታቀርብልን እናመሰግናለን
@TesfaneshRoba-bv9qh
@TesfaneshRoba-bv9qh Жыл бұрын
You worked hard to get this knowledge and sharing it for free. God bless you Dr and remain blessed
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Thank you Dr Yohannes 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you always dr more bless you !!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 Жыл бұрын
እነናመሰግናለን ዶ/ር
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ተባረክ አሰፈላጊ ነገር መረጃ ።።።ድባይ ነው ያለሁት እድሜዪ 42 ነው ግን የምጠቀመው olay tltal effects 7 in one ከጀመርኩት 15 አመት ይሆነኛል ።።።ግን ገና 30 አመት እመሰላለሁ ።።።።ዶክተር ዳኒ ተባረክ ሰራዎችህን እወደዋለሁ ።።።።
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 Жыл бұрын
We give the Glory to our savear God. Thank you so much. God bless 🙏 you and your Sweet family too.
@meriemweber7401
@meriemweber7401 Жыл бұрын
Allah yestesh Eth yegyal wey
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 65 М.
Новые iPhone 16 и 16 Pro Max
0:42
Romancev768
Рет қаралды 1,7 МЛН
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
23:20
GoldenBurst
Рет қаралды 1,9 МЛН
Rate This Smartphone Cooler Set-up ⭐
0:10
Shakeuptech
Рет қаралды 4,2 МЛН