ETHIOPIA | የወረሽሹ ክትባት እንግዳ የሆነ የደም መርጋት በሽታ እያስከተለ ስለመሆኑ | እውነታው እነሆ

  Рет қаралды 79,879

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

የወረሽሹ ክትባት እንግዳ የሆነ የደም መርጋት በሽታ እያስከተለ ስለመሆኑ : እውነታው እነሆ
ሁሉ ማወቅ ያለበት መረጃ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 436
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ የወረሽሹ ክትባት እንግዳ የሆነ የደም መርጋት በሽታ እያስከተለ ስለመሆኑ : እውነታው እነሆ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@raheltesfasion7595
@raheltesfasion7595 3 жыл бұрын
Thank you Dr I am really scare I never had have flu shot. This is an important to me I appreciate dr God 🙏 bless
@jesusisking3565
@jesusisking3565 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ የአንተን ፕሮግራም በመከታተል ብዙ ተጠቅሜያለሁ የአጥንት መሳሳት ችግር አለብሽ ተብያለሁ እና ምን አይነት Vitamin መውሰድ እንዳለብኝ እባክህ ላስቸግርህ በ2ቀን ውስጥ የሚገዛልኝ ሰው ስላገኘሁ ከቻልክ picture ላክልኝ አሜሪካ የሚገኘውን የተሻለውን
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእኔ ጥያቄ ጆንሰን ጆንሰን የሚባለው ክትባት ከስንት ግዜ ቡሀላ ነው ከሰውነት ውስጥ የሚወጣው እባክህ መልስልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@zewditubekana902
@zewditubekana902 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ለወገን የቆምክ ድንቅ ሰው ነህ ሰለምታረገው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@edenlij5965
@edenlij5965 3 жыл бұрын
ለመላው የ አስልምና እምነት ተከታዮች ለርሞዳን ፆም አንከአን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች ደሞ ለ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን ዘንድ አግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏
@FIKERish
@FIKERish 3 жыл бұрын
Amin🙏🌹💕
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 жыл бұрын
Amin enamesegnalen
@hkok376
@hkok376 3 жыл бұрын
Ammeen ammen ammeen ammen Tabraki
@teddyorthodox
@teddyorthodox 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጥህ ። እውቀትህን ተጠቅመህ ያላወቀውን ለማሳወቅ የምትጥር የተባረክ ዶክተር ። እንዳንተ ያለውን ለመልካም አላማ የቆሙ ሰዎች እድሜያችሁን ባርኮ ያብዛልን ።
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንዔል ዮሐንስ : - ስለ ምትሰጠን መልካም ትምሕርትና ልዩ ዜናዎች" እግዚአብሔር ይባርክህ ;; እኔ በበኩሌ ሁሌም አመሰግንሃለሁ √√√ ።
@mohamadbiwta167
@mohamadbiwta167 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ዮሃንስ ስለምትስጠን መልካም ትምህርት እጅግ ደስ ይላል አንድ የምጠይቅህነገር ነበር በውስጥ መስመር ስልክህን ከይቅርታጋር?
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 3 жыл бұрын
Thanks dr God bless you ur our blessing
@hassettewodros.ms8gh
@hassettewodros.ms8gh 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ከልብ እናመሰግናለን ሌላው ሁሌ የምትቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ላይ ወዲያው ወደ ጉዳይ ነው የምትገባው ዋና ነጥቡን ተናገራለህ ስለዚህ አትሰለችም በዚው ቀጥል
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 3 жыл бұрын
Stay blessed Dr
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
ተባረክ። dislike የምትሉ ግን ገራሚዎች ናችሁ።
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Dani Nurelin !
@tbimerew6109
@tbimerew6109 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏🏾ስለሁሌም ጠቃሚ መረጃዎችህ !!🤛🏾🙏🏾
@abbaytrufat
@abbaytrufat 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 жыл бұрын
ልዩ ነህ እኮ ዶክተርዬ በጣም ስታስፈልገን ከች ነው የምትለው ስለዚህም ልናመሰግንህ እንገደዳለን ከቤተሰቦችህ ጋር መልካም ነገር ሁሉ ይሁንልህ
@kelembiru2758
@kelembiru2758 3 жыл бұрын
ተባረክ የጊዜዉ መልእክት ነዉ
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን
@hagerenuriy3504
@hagerenuriy3504 3 жыл бұрын
Dokiteriye betam ameseginalehu tebarek
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you for sharing., Dr Daniele.
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@yoforjesus6263
@yoforjesus6263 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳኒ
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 3 жыл бұрын
Thankyou doctor Daniel. ❤️🙏
@warkalembiargo7161
@warkalembiargo7161 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@meseretkassa2476
@meseretkassa2476 3 жыл бұрын
ውንድሜ እናመሰግናለን ድንቅ ኢትዮጵያውያዊ ከነ ቤተሠብህ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ስለሰጠኸን መረጃ በጣም እናመሰግናለን።ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነቱን ምሁር ፈጣሪ ያብዛልሽ ።የሚያጠፋሽን ያጥፋልሽ።
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርካቹ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 3 жыл бұрын
Tebareki yeabati Liji
@meskeremhumo1133
@meskeremhumo1133 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምትሰጠን መልካም ትምህርት!
@DR-io9qq
@DR-io9qq 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 3 жыл бұрын
Dr. Daniel: I thank you. You are really gifted. I am convinced, this profession is truly your calling.
@muluayelign5744
@muluayelign5744 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@yahoo4888
@yahoo4888 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@g_abebe3657
@g_abebe3657 3 жыл бұрын
Thank you so much doctor Daniel Many blessings 🙌🙏
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
እናመሰግማለን
@bethlehemabreham4626
@bethlehemabreham4626 3 жыл бұрын
Bless you! Very important message.
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Danielle💚
@yordi1683
@yordi1683 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏾
@azebdibisa1450
@azebdibisa1450 3 жыл бұрын
ወድ ደ/ር ለሕዝብ የሚጠቅም መረጃዎችን ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ።
@user-bz7qc1hz8h
@user-bz7qc1hz8h 3 жыл бұрын
You are blessed Doctor. Thank you
@yegileact689
@yegileact689 3 жыл бұрын
May The Lord bless you for this information and all your programs. Thank you
@rahelmebrahatu1438
@rahelmebrahatu1438 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
Thanks a lot.
@elsademssie3262
@elsademssie3262 3 жыл бұрын
Good blessing my brother. Thank you for teaching me and our community.
@orionchristian8837
@orionchristian8837 3 жыл бұрын
Thanks doctor lemtadergew hulu wagah besemay new tebarekln
@workgold7796
@workgold7796 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏😍
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@amentemesgen1263
@amentemesgen1263 3 жыл бұрын
Thank you Doctor!
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@hananha3836
@hananha3836 3 жыл бұрын
Egzabher yebarkeh Dr 🙏
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 жыл бұрын
Thank you
@solianathomas6877
@solianathomas6877 3 жыл бұрын
Thx FYI dr dani.
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 3 жыл бұрын
ለመልእክቱ እናመሰግናለን :ተባረክ
@chelsea4307
@chelsea4307 3 жыл бұрын
Thank you Dr.Dani 🙏
@yohnneshunde8261
@yohnneshunde8261 3 жыл бұрын
Thank you dr.Danial
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹👍
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
You are such a blessing Doctor, it's obvoious you love helping people.
@lemlemromalet7624
@lemlemromalet7624 3 жыл бұрын
የማከብርህ ልጄ አማረኛ ትንሽ ይከብደኛል፡ እኔ የ59 ዓመት ዕድሜ ሴት ነኝ ፡በዛ ላይ ኮምፕሊከይትት በሽታዎች ኣሉኝ 1ኛ የሳንባ በሽታ ( chronic bronchitis) ለላ ደሞ high blood pressure,) ከሁሉም የከፋ ደሞ ( Polycythemia) የተባለዉ kind of blood cancer, በነዚ በሽታዎች እየተሰቃዮህ ነኝ፡በዚህ ቫይረስ ከተያዝኩኝ ኣበቃልኝ! እባክህ ዶክተርየ በጣም ስለ ፈራሁ እንቅልፍ የለኝም እንዳልከተብ ደሞ ፈራሁ ፡ካንተ ምክር እፈልጋሎህ በ!ቫይበር መልስልኝ ሞባይል 00393512366295 ( ኩሉ ሓልፍ) thank you.
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም 🙏
@kidantube5397
@kidantube5397 3 жыл бұрын
Dr, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ .
@romanregeb343
@romanregeb343 3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 3 жыл бұрын
Very helpful video. You deserve a lot of respect and credit for your amazing efforts to help your community.
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 жыл бұрын
Thank you very much
@almazwudneh4785
@almazwudneh4785 3 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 3 жыл бұрын
Thank you dr dane
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን
@kebedeabeba2226
@kebedeabeba2226 3 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel ,we love you and God 🙏 bless you!!
@yoditbure9106
@yoditbure9106 3 жыл бұрын
Thank you brother God bless you 🙏
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@tesefalove3586
@tesefalove3586 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደክተር
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 3 жыл бұрын
Thank you so much it is important information 👍😊
@finishlaban8940
@finishlaban8940 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@nigistygheresus6895
@nigistygheresus6895 3 жыл бұрын
Thank you Dr For your concern and information.
@senaitkidane630
@senaitkidane630 3 жыл бұрын
Bless you
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
Edmena tenan ystih bro.
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏በጣም ጠቃሚ ተመክሮ ነው👍
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 жыл бұрын
Enamesegnalen dokter
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 3 жыл бұрын
Thanks for ur information God blessed 🙌🙏
@hirutheehee6789
@hirutheehee6789 3 жыл бұрын
Thank you so much Do
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 жыл бұрын
Thank you for sharing may God bless you.
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ey7295
@ey7295 3 жыл бұрын
Thank you Dr 🙏🙏🙏
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 3 жыл бұрын
Tank you so much I appreciate you 🙏🙏👍🏽
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
THANK you for Formation GOD BLESSED YOU 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dir204
@dir204 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ምን የተባረከ ልጅ ነው እናመሰግናለን ስለ ምርጥ መረጃህ♥
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
እናወሰግናለን
@kidiestadugan348
@kidiestadugan348 3 жыл бұрын
Thank you danie
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶ፡ር ዳኒ
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 3 жыл бұрын
Tank you
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 3 жыл бұрын
Thank u 🙏
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 жыл бұрын
Thank you Dr Dani
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
I always press like button before I watch the video😀 b/c I know you always bring amazing topics. Thank you DR.🙏❤️
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Same here
@etabezgebretsadik688
@etabezgebretsadik688 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለው እድሜ ይስጥህ!!
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Thank you for your helpful information Dr.
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 3 жыл бұрын
Thank you so very much!
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 3 жыл бұрын
EGZIABHER YBARKH WENDME 🙏🙏🙏❤️
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እናመስግን አለን ዶክተር
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
ታበረክ እናመሰግናለን ዶ/ር ደን
@luhamyoni814
@luhamyoni814 3 жыл бұрын
Betam enamseginaleni
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 Doctor Dani, very relevant information!!!.
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 3 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ከሁለት ወር በፊት ኮሮና ይዞኝ ሀኪም ቤት ከገቼ ነበር የደም መርጋት እንደያዘኝ ሀኪሞቹ ነግረውኝ መድሀኒት የ6 ወር ነው የምወሰወደው. መቼ መከተብ አለብኝ የምኖረው አትላንታ ጆርጂያ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርህ
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 3 жыл бұрын
Thank you so much
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
Thanks Dr. Danial !! Good news.
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 3 жыл бұрын
You're the good example for Ethiopia. I proud of you . You helping your people's thanks doctor
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 89 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 27 МЛН
📱магазин техники в 2014 vs 2024
0:41
djetics
Рет қаралды 603 М.
Проверил, как вам?
0:58
Коннор
Рет қаралды 303 М.
КРУТОЙ ТЕЛЕФОН
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 6 МЛН
ноутбуки от 7.900 в тг laptopshoptop
0:14
Ноутбуковая лавка
Рет қаралды 3,5 МЛН
Что делать если в телефон попала вода?
0:17
Лена Тропоцел
Рет қаралды 3,3 МЛН
Это - iPhone 16!
16:29
Rozetked
Рет қаралды 203 М.