Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 7 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 7

  Рет қаралды 830,978

Addis Movies

Addis Movies

5 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 7 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 7.
Google+ : plus.google.com/1158013064612...
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 550
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 5 жыл бұрын
እንኳንም ሰላም መጣችሁልን ይሄን ዘጠኛው ሽ ስወደው እውነት እፍፍ የምትወዱት ላይክ አርጉኝ
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
ዋዉ እያዝናና እሚያስተምር አቦ ይመቻችሁ ፊልም እያሉድራማ ሴራ ከሚያሳዮን እናተ የሀገራችን ችግር በቀልድ በሚያምር ሁኔታ ስላቀርባችሁልን እናመሰግናለን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
እሄ ድራማ በጣም ነዉ እሚያስቀኝ እዉነት ሲያዝናና
@AVplayesYT
@AVplayesYT Жыл бұрын
Go in
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ድራማ ይመቻል የተመቸው በላይክ ያሳየኝ
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እኔ
@eyobwondimu9917
@eyobwondimu9917 3 жыл бұрын
f
@tsehayhromen8358
@tsehayhromen8358 5 жыл бұрын
በእዉነት ምርጥ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት እንዲ ንገሩን እንጂ መች ይገባናል
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 5 жыл бұрын
ከኃላ ያለውን ሳቅ አጥፎልን በእናታቹ 😭😭😭😭 በጣም የሚምር ድራማ ነው ሳቁን ግን እኛ እንስቃለን 😔
@abdrhemnitube5247
@abdrhemnitube5247 3 жыл бұрын
ውሮዬ
@yitayaladamu7574
@yitayaladamu7574 Жыл бұрын
ጩባው
@user-xi8to3ht3r
@user-xi8to3ht3r 5 жыл бұрын
ድራማው የተመቸው ሰው ላይክ ያድርግ 👍👍👍........ (እኔ ተመችቶኛል)
@samerasamera4036
@samerasamera4036 5 жыл бұрын
@user-qz6zk5yq7h
@user-qz6zk5yq7h 5 жыл бұрын
አቦ ተመችቶኛል ይመቻቹህ
@user-xi8to3ht3r
@user-xi8to3ht3r 5 жыл бұрын
@@user-qz6zk5yq7h ይመችህ ያራዳ ልጅ
@bayeee9642
@bayeee9642 5 жыл бұрын
ይመቻቹ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂 ወይ ይሄ ቤተሰብ ደስ ሲሉ😃😃 ስናፍቅሽ ተስፋዬ ስወድሽ የኔ ውብ ከሬዲዮው ወደ ቲቪ መጣሽልን😍
@memetelahun9626
@memetelahun9626 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ
@amsaluamlak9833
@amsaluamlak9833 4 жыл бұрын
@@memetelahun9626 kkkkkkkkkkk😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@amsaluamlak9833
@amsaluamlak9833 4 жыл бұрын
@@memetelahun9626 fgyrs tommand haunt rnshrgtkr Jenny emit fjubd shui fun 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
*ኦርቶዶክስ ወገኖቼ ነገ እኮ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የስደት ጓደኞቼ ገባ ገባ በሉ ብቻ መብላት ይደብራል*
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asteralamu2848
@asteralamu2848 5 жыл бұрын
እምን እምንእምን
@Enat1999
@Enat1999 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
amen amen amen
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ enekone habero hadarasane mare
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ይህን ምርጥ ድራማ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉልን😂😂😂😂
@zekaryasbekele7573
@zekaryasbekele7573 5 жыл бұрын
ረዱ ትያትርሽም ድራማሽም ውድድድድ ነው የማደርገው በርቱ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
እኔ ታሪክ በማያውቅ መምህር ስለሆነ የተማርኩት አላውቀውም አለ አቡሽ እውነት ነው ታሪክን ሳያውቁ ትውልዱን ታሪክ አልባ አደረጉት
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እዉነት መጣም ነዉ ያሳቀኝ እኔም እደዚህ ድራማ እሚያስቀኝ የለም
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
@NajibahEbrahim
@NajibahEbrahim 4 жыл бұрын
@@user-xq9gq5hh1fھجھججھھھھ
@NajibahEbrahim
@NajibahEbrahim 4 жыл бұрын
میں
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት ፈታ ዘና እያደረገ ጥሩ አስተመሪ ፊድራማ ነው በስራችሁ ሁሉ አማኑኤል ይቅደምላችሁ
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 5 жыл бұрын
አድክሞች😂 love u all😘 የእውነት ፈታ ነው የምታረጉን እናመሰግናለን በርቱልን🙏
@user-gr6tt9qq6l
@user-gr6tt9qq6l 5 жыл бұрын
የነረዱ ወንድም ላቦሮው ደስ ሲል ቁርጥ ላቦሮ😅😅😘😘
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
I love redu she's so beautiful and the talented queen😘👑❤
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
እሳተ ገሞራ ያለዉ አፋር ነዉ 💝💝❤❤
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው እኮ ስወደው
@abialemu2969
@abialemu2969 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችህ
@magifikr1324
@magifikr1324 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ አቡ ፎቃዬ አብረን እንሰርቃለን😂😂😂
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 5 жыл бұрын
*wellcame ዉዶች ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን ነገር መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው 💒እንኮአን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ሌሊት* 🙏
@user-mv9zc2nw4h
@user-mv9zc2nw4h 5 жыл бұрын
Welcome
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ ውሩ የምትመቸው
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 4 жыл бұрын
እኔ
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 2 жыл бұрын
እኔ
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Ene
@yitayaladamu7574
@yitayaladamu7574 Жыл бұрын
እኔ
@MissaleSolomonYohannse-zr3yi
@MissaleSolomonYohannse-zr3yi 11 ай бұрын
Me
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
ከዚህ ቀይ ልጅ ፎንቃ ሊገባልኝ ነው መሰለኝ ብርድ ብርድ አለኝ😜
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ሻይ ጠጭ
@Enat1999
@Enat1999 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ😆😆😆😆
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
@@user-mt3eb4ek2o ይሻላል 😂😂
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 5 жыл бұрын
😂😂😂😀
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
ሻይ ጠጪበት
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውሮዬ ስወድሽ ቀበጥ የሆንሽ ልጅ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
አቡዬን ስወደው እሟ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ሚሊም እንደዛው ባጠቃላይ አሪፍ ቤተሰብ ናቸው በዚህ ቀጥሉበት ያምራል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kb2tm3gm3u
@user-kb2tm3gm3u 4 жыл бұрын
ወይኔ ልቤ😁😁😁
@raskassa139
@raskassa139 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ አዝናኝ አስተማሪ ነው፱ዘጠነኛው ሺ
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 жыл бұрын
የኔ ድብርት ማባረሪያዎች እንኳን በሰላም መጣችውልኝ👍👍👍👍👍👍
@mesi3803
@mesi3803 4 жыл бұрын
ትክክል
@masratmas1423
@masratmas1423 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ የሳቅ ምንጭ ሁለተኛው ቤቶች ናችሁ
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 жыл бұрын
ወይ 9ሺ ፈጣሪ ከዚስ ጠብቀን ምን አይነት ትውልድ እንደሚመጣ ሳስበው ይገርመኛል እሱ ያስበን
@yonimesiyonimesi3126
@yonimesiyonimesi3126 5 жыл бұрын
ስወዳቺው በጣም አዥና እና አስቂ ትምርት ሰጪ ነው ዋውውውውው
@freeabraham3397
@freeabraham3397 4 жыл бұрын
በውሀ አሪፍ ነው ኩላሊት በሽታ ደና ሰንብት
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ይች ሀገር ነዳጅ አወጣለሁ ካለች ጀምሮ ፀባይዋ ተቀያይሯል😂😂😂😂😂😂
@user-vx9qp9nr7r
@user-vx9qp9nr7r 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ልገዱልኝ ነው
@amsaluamlak9833
@amsaluamlak9833 4 жыл бұрын
@@user-vx9qp9nr7r Kingman hunt Crum gums jfmyr eggs Groh htm tommand vngn fjubd fjubd 😴😴😴😴😴😴😴😴
@amafutsum479
@amafutsum479 5 жыл бұрын
Wow betam new yamewadawe yehen drama pls atecoyu tolo tolo lekakulen ❤️❤️👍👍👍👍❤️❤️
@allahisone2808
@allahisone2808 5 жыл бұрын
ስወዳቹ ፈታ ነዉ ምታረጉንኮ😍
@yadamawachole557
@yadamawachole557 5 жыл бұрын
በጣም ትመቹኛላችሁ ቀጥሉበት
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ ወይ አኔ ክክክክክክ የዘድሮ ጎርፍ ዱርየ ሆኖል በቱቦ መሄዱን ትቶ ባስፓልት ነው መንገዱ
@zainabalo4267
@zainabalo4267 4 жыл бұрын
እረበሳቅገደላችሁኝ
@aynifikaduaynimike7806
@aynifikaduaynimike7806 5 жыл бұрын
ùuuuufffffff sewedachu eko begugut eko new metebekachu enkan dena metachu ❤😙😙
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
ምን አይነት ንግግር ነው እናትየዋ እምትናገርው እና አልተመርቀም ውጤት አልመጣምና እኔ ቀብር ንፍሮን ምናመጣው እኛ ሀበሻወች ንግግራችን ለልጃችን እንኳን መርዝ ነው ፈጣሪ ያለለትን ይኖራል የልጆችን ሞራል መስበር ጥሩ አይደለም ልጆች ደና ይሁኑ እንጂ ስራ ይፈጥራሉ ፈጣሪ የወጣትን ደም ከሚጠጣ መሪ ሴርኛ ይሰውርን ሀገራችን ከአፍራሽ ከሻጭ ከአፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ደም ከሚጠጣ ይጠብቅልን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
እረ በሳቅቅቅ ሙትት ወይኔ አምላክ በጣም ደስ እሚል ደራማ ነው
@mrvip8222
@mrvip8222 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ ቀጥሉበት አቡሽየ በጣም ትመቻለህ
@fenetkirubel-kn2tp
@fenetkirubel-kn2tp 10 ай бұрын
አይአሰለፍሁሌም👐የገባውላይክ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk አቦ ስወዳቹ እኮ በተለይ አቡ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ
@jonemalawi499
@jonemalawi499 5 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ሰርታቹታል እንድህ ነው ማስተማር 👍
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 5 жыл бұрын
ጎበዞች ቀጥሉበት ምችት ትላላችሁ!!!
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 💓💓💞💞💞💞❤❤🌷🌷🌷🌹አቦ ይመቻቹህ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Good episode. I like it.
@makletmaklet6641
@makletmaklet6641 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምወዳቹ
@samijulian1767
@samijulian1767 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹህ ,,,ESKEMILEKEK NAFKOGN NEBER
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 5 жыл бұрын
በጣምምም ታምራላችሁ በርቱልን
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 5 жыл бұрын
ኢሄ ድራማ እንደት እንደተመቸኝ ስወዳችሁ ቀጥሉበት❤ሞጋቾች ላይ ጥሌ ብታቃጥለኝም በዚህ ተክሰናል😜😂😂😂😂😂
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 жыл бұрын
Welcome 1st yesssss Swedew yehen drama 👍😁👍😁👍😁👍
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@saadaahmed4256
@saadaahmed4256 5 жыл бұрын
በርቱ በጣም ነው ምትመቹኝ
@user-hz7cw4yf1v
@user-hz7cw4yf1v 4 жыл бұрын
Betam mirteeeeee sitcom...yemr bertuln...."yelij eyasu wondm lij micael" wuroye mirt ko nesh
@user-ro8bc2no2c
@user-ro8bc2no2c 5 жыл бұрын
በጣም ደስስትሉ በርቱ እሽ
@omehamudi4832
@omehamudi4832 5 жыл бұрын
Betamm yemewedw drama new betamm temechalachuh temrt sechi aznagni negni ketelubt
@gghhghhu9780
@gghhghhu9780 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ወይኔ ጩብየ
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 жыл бұрын
Sewadachu eko baratu🤣👌♥️🙏♥️
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@astuastu53
@astuastu53 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk sitasiku congratulations 🎓💐👏yimechot gashii Bire🌺
@user-ro3fr9qm5c
@user-ro3fr9qm5c 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@user-lr6pk3fz8e
@user-lr6pk3fz8e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣምያምራል
@dyrryfrdvgf3309
@dyrryfrdvgf3309 3 жыл бұрын
ኧረ ውሮየ በሳቅ ገደልሽኝ
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 Жыл бұрын
አቡ የምርጦች ምርጥ
@admasuadme9128
@admasuadme9128 Жыл бұрын
777
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 жыл бұрын
ክክክክክ በርቱልን ያስቃል ያዝናናል ያስተምራል
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች😍😍😍😍😍
@amafutsum479
@amafutsum479 5 жыл бұрын
Ato Berhnu betam asakegn i respect you and I love you 💕❤️💕👍👍
@user-ve4es8rf3t
@user-ve4es8rf3t 5 жыл бұрын
በርቱ እዳጠፉ ወይኔ ቆሠልኩ
@user-yw8rs8oz1w
@user-yw8rs8oz1w 3 жыл бұрын
ውይ ስወደቹ❤❤🤣🤣🤣🙏👍
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@abdulziyadaalimoshe5510
@abdulziyadaalimoshe5510 5 жыл бұрын
Betam arif yimechachu
@azebazeb3242
@azebazeb3242 4 жыл бұрын
እረዱዬ የኔ ማር አንቺን ሳይ ታላቅ እህቴን ነው የማስታውሳት ውእድድድድድድድ
@linaagu2031
@linaagu2031 5 жыл бұрын
አረ እኔ ምን ልሁን በሳቅ ልሞት በጣም ምርጥ ናችሁ
@user-xb6hg5me7d
@user-xb6hg5me7d 5 жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው ሶ እያዝናና ቁምነገር አዘል ነው
@samijulian1767
@samijulian1767 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹህ
@emuemu7104
@emuemu7104 5 жыл бұрын
Wyyy betam nafkachugn neber enkuwan dena metachu😘😘
@judithdamte4712
@judithdamte4712 4 жыл бұрын
Betammmmmmmm wedejewalhugn astemary azenagn wooow bertu weroye demo yanchin aynt gadegn alchegn
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
አቡን እና ውሮን ስወዳችሁ❤ ምንኛ ነው ቋንቋው በሳቅ ትን ብሎኝ ከሞት አፋፍ ተረፍኩ😂😂😂
@hanalove2920
@hanalove2920 5 жыл бұрын
የገወገፍግ ቋጋንቋጋ ነገውግ
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
@@hanalove2920 😁😁
@fatihaahemed6169
@fatihaahemed6169 5 жыл бұрын
ደስትላላቹ ቀጡሉበት
@asnaliou3203
@asnaliou3203 5 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@monajemal5173
@monajemal5173 5 жыл бұрын
Btame arife nwe ktulbte
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ይሄ ድራማ።ሲመቸኝ
@hayatali9496
@hayatali9496 5 жыл бұрын
Yane weboche betame new yamewedacheu😍😍😍😍😘😘😘
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
አቡ ዉስጤ ነው ሌብነቱ ሳይሆን ቁም ነገሩ ደስ ይላል
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
እኳን፣ደህና፣መጣችሁ?ዘጠነኛዉ፣ሺ
@ddwalano1566
@ddwalano1566 4 жыл бұрын
My faviort extra ordinary program
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 жыл бұрын
Hey zetenegnaw shi inate kagegnw jemro tise aykedenm temechtot ibi blogna eko 😁😉😍😘
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ውዶች 🍀🍀🍀🍀🍀
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
ዘጠነኛ ሺዎች ስወዳቹ
@amala8056
@amala8056 5 жыл бұрын
ደስይላል
@lilikabada5129
@lilikabada5129 5 жыл бұрын
Abun sewdaw eko yena mar ❤❤❤
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 5 жыл бұрын
ያምራል
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 5 жыл бұрын
ይማቻቹ ታዝናኑንናላቹ
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበ አምላክ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁን ይሙላላችሁ ሰላም ላገረችን ኢትዮጵይ ይስጥልን*
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
አሜን
@alemseid8676
@alemseid8676 5 жыл бұрын
እውይይይይ አቡይየ ምናባቴ ላርግክ 9ኛው ሺ ሳይሆን ህይወት በየፈርጁ ይገልፃችሇል ደግሞ እወዳችሇለው
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
እረዱዬ ስወድሽ
@zeenathzeenath7542
@zeenathzeenath7542 5 жыл бұрын
ውሮ ስወድሽ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 114 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
27:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 737 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 594 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 754 М.
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,3 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН