Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 18

  Рет қаралды 661,282

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 18.
vote.lezashow.com
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 724
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
ከ ሁለት ቀን በሁላ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው ስላም ግቢ በሉኝ
@tajuahmed1518
@tajuahmed1518 4 жыл бұрын
ሰለም ግቢ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ♥ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ🙂❤
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
በሰላም ጊቤ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
እኔ ከሁለት ወር ብኋላ ስላም ግቢ ማር
@user-ln9ns8vy5j
@user-ln9ns8vy5j 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ ወይ ቀናሁብሽ የኔሥ መቸ ይሆን 😭😭😭😭😭😭
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
ሰይፉ ላይ የጩባው ስርዓት የተመቸው
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጨኝ ውዴ🙂❤
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Me too
@hewtemlaku1350
@hewtemlaku1350 4 жыл бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አርጉኚ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አይ ጩባው ስረአቱ ለሀይማኖቱ ያለው ክብር ደሞ ይበልጥ እንዲወደድ ካደረገው ነገሩ ከሁሉም ሱስ ነፃ መሆኑ ይበልጥ እንዲወደድ አድርጎታል እኔ ግን እንዲህ አይነት አርቲስት በህይወቴ አላየሁም
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ምርጥ ስብእና አለው እኔንም አስገርሞኛል
@firahiwotchekol6366
@firahiwotchekol6366 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነው ለኔ እስካሁን ባለው. የታሪክ ፍልሰቱ. ተዋናዬቹ. ባጠቃላይ ኢትዬጵያዊ ወዝ ያለው ምርጥ እምለው ድራማ ነው ። አሁን ላይ እንደምናያቸው የተጋነኑ ባለሀብት የሌሉበት. ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? ብዬ እምጠራጠርበት ሳይሆን የምንኖረውን ኑሮ ፍንትው አርጎ የሁላችንንም ቤት የሚያንኩዋኩዋ ደስ የሚል ተመችቶኝና ናፍቆኝ የማየው ምርጥ ድራማ ነው። እስካሁን አሪፍ ናችሁ ግን አደራ የምለው እንደ አንዳንድ ድራማዎች ታሪኩን ለማስረዘም ብላቹ ከይዘቱ እንዳቶጡና እንዳይንዛዛባችሁ. ታሪክ እንዳይጋጭባቹ ለማስገንዘብ እወዳለው በተረፈ ግን ምርጥ ነው በርቱልን እደጉልን !!
@daliyajemal4470
@daliyajemal4470 Жыл бұрын
የገጀገኩሩጁጁጀኪሎሀየገተፈረ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ ስወዳችሁ የስደት መርሻዬ ናችሁ። ኦርቶዶክሳውያን ነገ እኮ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መልአኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን*
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amenaa4153
@amenaa4153 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣችሁልኝ እስኪ ይሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ ላይክ ግጩኝ።
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Amena A ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
#የጩባው አድናቂ የምትወዱት ላይክ #ፕሊስ ክክክክክክ አይ ረዱ ወገቤ እስከሚቀጠቀጥ አልሽ 😂😂😂
@momnetsanetferiw9255
@momnetsanetferiw9255 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ እስኪመጣ ማክሰኞን በጎጎት የሚጠብቃት ማነው 👍 አድርጉ እስኪ
@Eskes_Visualization
@Eskes_Visualization 4 жыл бұрын
ሁፍ ስወዳችሁ ኮ እሲ እንደኔ እሚወዳቸው like 👍😉 እና ደግሞ ዛሬ ዘ first ነኝ lezihm like
@zufanzufan4105
@zufanzufan4105 4 жыл бұрын
ኧረ፡እኔ፡እሚስቁት፡ስለሚስጠላኝ፡አላያቸውም
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ ግጩኝ
@dagimkibrom789
@dagimkibrom789 4 жыл бұрын
Ethio FUN enem
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ እናቱ የናፈቀው ማነው።
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ የእኔ ምርጦች መጡ❤❤❤❤ ሁሌ ብትመጡ ደስታዬ ነው ለስደተኞች
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Lediya Mohammad ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@mariobejjani
@mariobejjani 4 жыл бұрын
ጩባው ድሮም በትወነውም እወደዋለው ሴፉ ላይ ሳይ ይህበልጥ አከበርኩ ስነ ስራቱ ዋው ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
በጣም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ካረኩሽ ቆየሁ ውዴ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔም አደንቀዋለሁ
@Semitehal
@Semitehal 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የማጀቢያ ሙዚቃው የሚመስጠው ? ላይክ ግጩኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ አሳድጌህ አሳድጌህ ብርሀኑ ቻለው እንግዲህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ረዱን እንደኔ የምትወዷት 👍
@user-ji1wy1bl2n
@user-ji1wy1bl2n 4 жыл бұрын
ሰላም
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እኔ ወደትአሎ
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
Wow thank you so much 4 sharing🙏 the best drama I love it 😍😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ፊልሙን እያያችሁ እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ ላይክና ሰብስክራይብ አጋጩኝ አያመኝም 😂😂👍👍
@lirelire1413
@lirelire1413 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት gacwulke
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት 😂😂😂😂
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት ቢቻል ሁለቴ አጋጭህ ነበር
@senbetsn1872
@senbetsn1872 3 жыл бұрын
w
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Good episode.
@haftomgirmay9445
@haftomgirmay9445 4 жыл бұрын
ere betam arif film new bertu!
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ኮሜንት ምፅፈው ስለምወዳቹ ነው እንኳን ደህና መጣቹ ሱሶቼ
@makdass9708
@makdass9708 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ነዉ ኮሜት ምፅፈው ያልሽው ልጀ ደና ነሽ እንዴት ነሽ
@user-ff6ys8sf1c
@user-ff6ys8sf1c 4 жыл бұрын
እኔን ልበልሽ
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
እንደኔ ይህን ድራማ ተዋንያኖችን የሚወዳቸው አለ 😘😘❤️ ሳምቱ አመት ነው የሚሆንብኝ👍👍👍
@di_dirshukiya5534
@di_dirshukiya5534 4 жыл бұрын
ወገቤ እስከሚንቀጠቀጥ ኦላይን ጠብቄ የማየው 😂😂
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Dirshu Kiya ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@user-fo3fj5fe2b
@user-fo3fj5fe2b 4 жыл бұрын
Dirshu Kiya ምኑው እህት ቀስ ብለሽ ታይው አለሽ 😃😃😃
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ማታ በጣም ራሴን አሞኜ ሰላያችሁት ተኛው ውዶቼ እንከን ደህና መጣችሁ ኧረ ዛሬ ወርቁ በሳቅ ገደለኝ ጩባው&ወሮ አቡ
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው እናመሰግናለን ውድ አዘጋጆች
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
ምነው የሰፈር ሰው ጌታ ስባል ቢሰሙ ምን አለ ..ከዛ ክንችር ብል ቅቅቅቅቅ። ውዴችዬ ፍቅር ከሰላም ጋር ተመኘሁልልችሁ በተለይ ቤት ውስጥ የምትሰሩ የኔ እንቁወች...ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ...
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እርዱ ውስጤ ነሽ አስድጊህ አለች ውስጤ ናችሁ ሁላችሁም ብሬ ያራዳ ልጂ ጩቢቴ ፍቅር እኮ ነህ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@moniraalali4853
@moniraalali4853 4 жыл бұрын
Arifnow bartu
@mekdesmulgeta1296
@mekdesmulgeta1296 4 жыл бұрын
Sewadachihu eko
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 4 жыл бұрын
Allah Hagerachenen Selam Yargilen 🤲
@shrifhood2359
@shrifhood2359 4 жыл бұрын
Betam arif nahu katlubat enwadhualn
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ውዶች በርቱ በጣም እጅግ ጥሩ ድራማ ነው ስወዳችሁ👍👍👍👍👍🌹🌹
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውሮ ናፍቃኝ ነበር
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
እስቲ በረዱ ይሁንባችሁ ላይክ አድርጉኝ ጨጓራየ ተቃጠለ አለች
@ilovemom4698
@ilovemom4698 4 жыл бұрын
Thanks
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች ሰወድችሁ እኮ ዉድድድድድ
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 4 жыл бұрын
I love this drama
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ድራማ ነው እንዳታቋርጡብን
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ውይ ሥጠብቅ ከች አላችሁ
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
ምርጦቼ 😍😍😍😍😍
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 4 жыл бұрын
ምንም አይለዩም ሁላቸውም ምርጥ የተሰጣቸውን ደስ በሚል ሁኔታ ነው የሰሩት አብሶ አቡ ሄኖክ ወንድሙ ትመስለኛለህ በርቱ
@majdgamer7109
@majdgamer7109 4 жыл бұрын
wwway yihan derama sewadawo salamacuiho bazzzati yabal yaigarasawachi😘😘😘😘
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
ወይኔ ሁላችሁም የምተውኑት የተዋጣለት አንደኛ ዋው ዋው በጣም ቃላት ያጥረኛል ለማድነቅ በርቱልኝኝኝኝኝ
@AliAli-yb4rt
@AliAli-yb4rt 4 жыл бұрын
be selam gebi
@lilikabada5129
@lilikabada5129 4 жыл бұрын
Abuya Anta lala weda ena demo antan wedja lmaote new 😋❤❤
@zemzembelay7459
@zemzembelay7459 4 жыл бұрын
Well
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 4 жыл бұрын
well done
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምን አይከፈልበት
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ🙂❤
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
OK seb adirGighi
@user-dl3rv2pz2b
@user-dl3rv2pz2b 4 жыл бұрын
Arif nw
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከወደድኩት ተከታታይ ፊልም ከትላንትና ወዲያ ነው የጀመርኩት ዛሬ አስራስምንተኛውን ልጨርሰው ነው ስራ ፈት እንዳትሉኝ ለማንኛውም በጣም የተመቹኝ አክተሮች ይመቻቹ ስሙ ደግሞ አክተሮቹ በቂ ናቸው እንዳትጨምሩብን እንዳትቀንሷቸውም እንዳትቀይሯቸውም ማስጠቀቂያ ነው።
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 4 жыл бұрын
Era betam new yemetemechute genius film writer
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 4 жыл бұрын
ሚሊዮን የተክልዬ ልጅ መሆን መታደል ነው
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 3 жыл бұрын
የተክልሃይማኖት ልጅ ነው እዴ
@mekdiyejonyyemacki7625
@mekdiyejonyyemacki7625 4 жыл бұрын
Yimechachu wdoche💚💛❤😍😘
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 4 жыл бұрын
Enkuwan Dena mexachu arif naw bertu
@genetkelemework1407
@genetkelemework1407 2 жыл бұрын
Wow 9 shi
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ መጣችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው እማደንቃችሁ በርቱ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 4 жыл бұрын
በጣም ያሳቁኝ ዛሬ ዘጠነኛው ሺህ ስወዳቹሁ
@Decinaa
@Decinaa 4 жыл бұрын
Chubiti gn yemigerim sinesrat new yalew wow
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ዛሬ ሚካኤል ነው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን ያሥምር ፀዴ ቀን ይሆንላችሁ የሚካኤል ልጆች ሰላምችሁ ይብዛልኝ
@semaira7750
@semaira7750 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ ማሮች
@adonay1248
@adonay1248 4 жыл бұрын
I love you guys
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
እኔን የናፈቀኘ የአገራችን ሰላም ነው እኛ ከሰው አገር ሁነን ሰላም ነን ቤተሰቦቻችን ግን ከአገራቸው ላይ ሁነው ሰላም አይደሉም ከአሁን በፌት ወድሜን በሶስት ጥይት መቱትኘ አይዘረኘነት 😥😥😥😥😢😢😢 ፈጣሬየ ሆይ ሰላም አውርድልን አተ የሰላም ባለቤት ነህና 😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
ያአላህ
@rahmamhmad3695
@rahmamhmad3695 4 жыл бұрын
ዋውበጉጉት የምጠብቀ ውድራማ ስወዳችሁ
@firaoldibaabaa908
@firaoldibaabaa908 4 жыл бұрын
Wowww 😍
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk l can't stop laughing. Chubawu etiye beletu metu
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
Love this movie
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 жыл бұрын
It's not a movie, it's a sitcom. 👍 👍
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Woy woy woy yene adegnoch metachu 😙😙😙😙😙👍
@Mulegetatube
@Mulegetatube 4 жыл бұрын
ውይ ዘጠንኛው ሺ የሜልው ነገር በጣም፡ደሥሥሥስ የለኛልልልልልል
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 4 жыл бұрын
well come 😍😍😍😍😍😍😍😍
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 4 жыл бұрын
Mulualem Bihon እሽ ጣጣ የለውም😍
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ስታሱቁ ዘጠኛው ሺ እገዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ሁላቹሁም በምታምኑት እንፀልይ ላገራችን
@msayeagegnehu8055
@msayeagegnehu8055 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወይ ሠአት ጨምሩበት ወይ ዴሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@mohammadhares5738
@mohammadhares5738 4 жыл бұрын
በርቱልኝ
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ማጣቹህልን
@meledegefe8627
@meledegefe8627 4 жыл бұрын
best
@user-ex6xu7os9q
@user-ex6xu7os9q 4 жыл бұрын
ምርጦች ..!!
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
ውይ ዘጠነኛው ሺ ውይ ውይ ውይ እንዴት እንደምወዳቹ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@dawitkiros-kz4dm
@dawitkiros-kz4dm 10 ай бұрын
good
@meslterefe5659
@meslterefe5659 4 жыл бұрын
Wowoo desi yellali
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Wowww aref new 👍❤😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
አበበ ተምትም (ብሬ) ውስጤ ነው😂😂😂ስወደው😍😍😍😍
@user-rs8vy2zs7t
@user-rs8vy2zs7t 4 жыл бұрын
ምርጦቸ መጣችሁ እግድህ ለመሳቅ ልዘጋጅ😂😂😂😂
@engdagold5124
@engdagold5124 4 жыл бұрын
Well ምርጦች ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናቺሁ
@nuniyatnolan6567
@nuniyatnolan6567 2 жыл бұрын
Waw waw
@ALEX-sy7du
@ALEX-sy7du 4 жыл бұрын
Keep up it
@abebeshtaki929
@abebeshtaki929 4 жыл бұрын
እንኳንደኛመጣቹአንኛ
@maximaxi6780
@maximaxi6780 4 жыл бұрын
Selam selam
@zdyoutube1450
@zdyoutube1450 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
#የጬባው አድናቂዎች 👍👍👍እስኪ #በላይክ አበሽብሹኝ 👍❤❤❤
@korentidaba6723
@korentidaba6723 4 жыл бұрын
(😭🙈?
@korentidaba6723
@korentidaba6723 4 жыл бұрын
,k
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ፣እርድ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ አለች ፣ወርቁ የሙዚቃው ነገር አነጋጋሪ ሁናል ክክክክክክ፣ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 4 жыл бұрын
Welcome
@MOMINAAA822
@MOMINAAA822 Жыл бұрын
Are temelesu🙏🙏🙏🙏🙏
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 4 жыл бұрын
Betam new feta metadergut
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@muazidris3163
@muazidris3163 4 жыл бұрын
BETAM HAREFF SIRA NEW BARTUUUUU
@alemnewsisay9878
@alemnewsisay9878 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ናችሁ በተለይ ወርቁን በጣም ነው ምወደው
@roziiroza5637
@roziiroza5637 4 жыл бұрын
worqiyee♥️❤♥️💕
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ ሰወዳቹሁ 😘😘😘😘
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዞሮ መግበያዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️✔️
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Yena wedoce
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦች እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
የምወዳቹ ምርጥ ነው በጣም
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 593 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
27:07
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 9 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН