Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 18

  Рет қаралды 663,925

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 18.
vote.lezashow.com
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 724
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
ከ ሁለት ቀን በሁላ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው ስላም ግቢ በሉኝ
@tajuahmed1518
@tajuahmed1518 4 жыл бұрын
ሰለም ግቢ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ♥ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ🙂❤
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
በሰላም ጊቤ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
እኔ ከሁለት ወር ብኋላ ስላም ግቢ ማር
@user-ln9ns8vy5j
@user-ln9ns8vy5j 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ ወይ ቀናሁብሽ የኔሥ መቸ ይሆን 😭😭😭😭😭😭
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
ሰይፉ ላይ የጩባው ስርዓት የተመቸው
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጨኝ ውዴ🙂❤
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Me too
@hewtemlaku1350
@hewtemlaku1350 4 жыл бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አርጉኚ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አይ ጩባው ስረአቱ ለሀይማኖቱ ያለው ክብር ደሞ ይበልጥ እንዲወደድ ካደረገው ነገሩ ከሁሉም ሱስ ነፃ መሆኑ ይበልጥ እንዲወደድ አድርጎታል እኔ ግን እንዲህ አይነት አርቲስት በህይወቴ አላየሁም
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ምርጥ ስብእና አለው እኔንም አስገርሞኛል
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ ስወዳችሁ የስደት መርሻዬ ናችሁ። ኦርቶዶክሳውያን ነገ እኮ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መልአኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን*
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
#የጩባው አድናቂ የምትወዱት ላይክ #ፕሊስ ክክክክክክ አይ ረዱ ወገቤ እስከሚቀጠቀጥ አልሽ 😂😂😂
@Eskes_Visualization
@Eskes_Visualization 4 жыл бұрын
ሁፍ ስወዳችሁ ኮ እሲ እንደኔ እሚወዳቸው like 👍😉 እና ደግሞ ዛሬ ዘ first ነኝ lezihm like
@zufanzufan4105
@zufanzufan4105 4 жыл бұрын
ኧረ፡እኔ፡እሚስቁት፡ስለሚስጠላኝ፡አላያቸውም
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ ግጩኝ
@dagimkibrom789
@dagimkibrom789 4 жыл бұрын
Ethio FUN enem
@amenaa4153
@amenaa4153 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣችሁልኝ እስኪ ይሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ ላይክ ግጩኝ።
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Amena A ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@firahiwotchekol6366
@firahiwotchekol6366 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነው ለኔ እስካሁን ባለው. የታሪክ ፍልሰቱ. ተዋናዬቹ. ባጠቃላይ ኢትዬጵያዊ ወዝ ያለው ምርጥ እምለው ድራማ ነው ። አሁን ላይ እንደምናያቸው የተጋነኑ ባለሀብት የሌሉበት. ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? ብዬ እምጠራጠርበት ሳይሆን የምንኖረውን ኑሮ ፍንትው አርጎ የሁላችንንም ቤት የሚያንኩዋኩዋ ደስ የሚል ተመችቶኝና ናፍቆኝ የማየው ምርጥ ድራማ ነው። እስካሁን አሪፍ ናችሁ ግን አደራ የምለው እንደ አንዳንድ ድራማዎች ታሪኩን ለማስረዘም ብላቹ ከይዘቱ እንዳቶጡና እንዳይንዛዛባችሁ. ታሪክ እንዳይጋጭባቹ ለማስገንዘብ እወዳለው በተረፈ ግን ምርጥ ነው በርቱልን እደጉልን !!
@daliyajemal4470
@daliyajemal4470 Жыл бұрын
የገጀገኩሩጁጁጀኪሎሀየገተፈረ
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ እናቱ የናፈቀው ማነው።
@mariobejjani
@mariobejjani 4 жыл бұрын
ጩባው ድሮም በትወነውም እወደዋለው ሴፉ ላይ ሳይ ይህበልጥ አከበርኩ ስነ ስራቱ ዋው ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
በጣም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ካረኩሽ ቆየሁ ውዴ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔም አደንቀዋለሁ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ የእኔ ምርጦች መጡ❤❤❤❤ ሁሌ ብትመጡ ደስታዬ ነው ለስደተኞች
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Lediya Mohammad ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ አሳድጌህ አሳድጌህ ብርሀኑ ቻለው እንግዲህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ረዱን እንደኔ የምትወዷት 👍
@user-ji1wy1bl2n
@user-ji1wy1bl2n 4 жыл бұрын
ሰላም
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እኔ ወደትአሎ
@momnetsanetferiw9255
@momnetsanetferiw9255 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ እስኪመጣ ማክሰኞን በጎጎት የሚጠብቃት ማነው 👍 አድርጉ እስኪ
@di_dirshukiya5534
@di_dirshukiya5534 4 жыл бұрын
ወገቤ እስከሚንቀጠቀጥ ኦላይን ጠብቄ የማየው 😂😂
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Dirshu Kiya ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@user-fo3fj5fe2b
@user-fo3fj5fe2b 4 жыл бұрын
Dirshu Kiya ምኑው እህት ቀስ ብለሽ ታይው አለሽ 😃😃😃
@Semitehal
@Semitehal 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የማጀቢያ ሙዚቃው የሚመስጠው ? ላይክ ግጩኝ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ኮሜንት ምፅፈው ስለምወዳቹ ነው እንኳን ደህና መጣቹ ሱሶቼ
@makdass9708
@makdass9708 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ነዉ ኮሜት ምፅፈው ያልሽው ልጀ ደና ነሽ እንዴት ነሽ
@user-ff6ys8sf1c
@user-ff6ys8sf1c 4 жыл бұрын
እኔን ልበልሽ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እርዱ ውስጤ ነሽ አስድጊህ አለች ውስጤ ናችሁ ሁላችሁም ብሬ ያራዳ ልጂ ጩቢቴ ፍቅር እኮ ነህ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ማታ በጣም ራሴን አሞኜ ሰላያችሁት ተኛው ውዶቼ እንከን ደህና መጣችሁ ኧረ ዛሬ ወርቁ በሳቅ ገደለኝ ጩባው&ወሮ አቡ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ፊልሙን እያያችሁ እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ ላይክና ሰብስክራይብ አጋጩኝ አያመኝም 😂😂👍👍
@lirelire1413
@lirelire1413 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት gacwulke
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት 😂😂😂😂
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት ቢቻል ሁለቴ አጋጭህ ነበር
@senbetsn1872
@senbetsn1872 3 жыл бұрын
w
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
ምነው የሰፈር ሰው ጌታ ስባል ቢሰሙ ምን አለ ..ከዛ ክንችር ብል ቅቅቅቅቅ። ውዴችዬ ፍቅር ከሰላም ጋር ተመኘሁልልችሁ በተለይ ቤት ውስጥ የምትሰሩ የኔ እንቁወች...ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ...
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 4 жыл бұрын
ሚሊዮን የተክልዬ ልጅ መሆን መታደል ነው
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 3 жыл бұрын
የተክልሃይማኖት ልጅ ነው እዴ
@emyeminilik7335
@emyeminilik7335 4 жыл бұрын
ቆጥቤ ማየው ድራማ ነው ግን ቶሎ እያለቀ አስቸገረኝ
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 4 жыл бұрын
Allah Hagerachenen Selam Yargilen 🤲
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምን አይከፈልበት
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ሳይሽ ቅን ልብ ያለሽ ትመስሊያለሽ😁እግዳውስ ቅን ልብ ካለሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ🙂❤
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
OK seb adirGighi
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
እንደኔ ይህን ድራማ ተዋንያኖችን የሚወዳቸው አለ 😘😘❤️ ሳምቱ አመት ነው የሚሆንብኝ👍👍👍
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
ወይኔ ሁላችሁም የምተውኑት የተዋጣለት አንደኛ ዋው ዋው በጣም ቃላት ያጥረኛል ለማድነቅ በርቱልኝኝኝኝኝ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ድራማ ነው እንዳታቋርጡብን
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከወደድኩት ተከታታይ ፊልም ከትላንትና ወዲያ ነው የጀመርኩት ዛሬ አስራስምንተኛውን ልጨርሰው ነው ስራ ፈት እንዳትሉኝ ለማንኛውም በጣም የተመቹኝ አክተሮች ይመቻቹ ስሙ ደግሞ አክተሮቹ በቂ ናቸው እንዳትጨምሩብን እንዳትቀንሷቸውም እንዳትቀይሯቸውም ማስጠቀቂያ ነው።
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
#ጩቢቲ *ግን* *ሚገርም* *ስብዕና* *ነው* *ያለው* *ስርአቱ*
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በስመአብ እኔ ግን እንዲህ አልጠበኩትም ነበር ግን ለሀይማኖቱ ያለው ክብር እንድወደው እንዳከብረው አድርጎኛል በእዛ ላይ ከሱስ ነፃ ነው ታድሎ ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon አድርጌልሻለው አይከፈልበት ነገር
@nafyaddachasa9360
@nafyaddachasa9360 4 жыл бұрын
ካንቺ ባይበልጥም😜
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
@@nafyaddachasa9360 haha mn taregewalk lol
@aklilproduction7871
@aklilproduction7871 4 жыл бұрын
ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ለፍቼ አዲስ ፕሮግራም ጀምሪያለሁ ጀማሪ ነኝ ፈታ ትሉበታላችሁ በርግጠኝነት
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
እስቲ በረዱ ይሁንባችሁ ላይክ አድርጉኝ ጨጓራየ ተቃጠለ አለች
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 4 жыл бұрын
ምንም አይለዩም ሁላቸውም ምርጥ የተሰጣቸውን ደስ በሚል ሁኔታ ነው የሰሩት አብሶ አቡ ሄኖክ ወንድሙ ትመስለኛለህ በርቱ
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
እኔን የናፈቀኘ የአገራችን ሰላም ነው እኛ ከሰው አገር ሁነን ሰላም ነን ቤተሰቦቻችን ግን ከአገራቸው ላይ ሁነው ሰላም አይደሉም ከአሁን በፌት ወድሜን በሶስት ጥይት መቱትኘ አይዘረኘነት 😥😥😥😥😢😢😢 ፈጣሬየ ሆይ ሰላም አውርድልን አተ የሰላም ባለቤት ነህና 😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
ያአላህ
@Decinaa
@Decinaa 4 жыл бұрын
Chubiti gn yemigerim sinesrat new yalew wow
@manofgod4218
@manofgod4218 4 жыл бұрын
ቡሬ እስካሁን ድረስ በሂወቴ ብዙ ፊልም አይቻለሑ ግን እንዳንተ አይነት አክተር አላየሁም ኑርልኝ
@Lifereflections14
@Lifereflections14 4 жыл бұрын
Kef alekum
@justgames7567
@justgames7567 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
Wow thank you so much 4 sharing🙏 the best drama I love it 😍😍
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ መጣችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው እማደንቃችሁ በርቱ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
አበበ ተምትም (ብሬ) ውስጤ ነው😂😂😂ስወደው😍😍😍😍
@engdagold5124
@engdagold5124 4 жыл бұрын
Well ምርጦች ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናቺሁ
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው እናመሰግናለን ውድ አዘጋጆች
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እር ውሮ እባብ ልብላ ክክክክክክክክ ደስ ስትይኝ ቅመም ድመት ነሽ እዴ እባብ ጊንጥ ምናምን
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ውይ ሥጠብቅ ከች አላችሁ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ውዶች በርቱ በጣም እጅግ ጥሩ ድራማ ነው ስወዳችሁ👍👍👍👍👍🌹🌹
@zuzutube2926
@zuzutube2926 4 жыл бұрын
አረ ተዉተው አትቅደሙኝ። ምርጦች እንኳንመጣችሁ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዞሮ መግበያዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️✔️
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ስታሱቁ ዘጠኛው ሺ እገዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ሁላቹሁም በምታምኑት እንፀልይ ላገራችን
@msayeagegnehu8055
@msayeagegnehu8055 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወይ ሠአት ጨምሩበት ወይ ዴሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ፣እርድ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ አለች ፣ወርቁ የሙዚቃው ነገር አነጋጋሪ ሁናል ክክክክክክ፣ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች ሰወድችሁ እኮ ዉድድድድድ
@rahmamhmad3695
@rahmamhmad3695 4 жыл бұрын
ዋውበጉጉት የምጠብቀ ውድራማ ስወዳችሁ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 4 жыл бұрын
በጣም ያሳቁኝ ዛሬ ዘጠነኛው ሺህ ስወዳቹሁ
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውሮ ናፍቃኝ ነበር
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
ውይ ዘጠነኛው ሺ ውይ ውይ ውይ እንዴት እንደምወዳቹ
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
#የጬባው አድናቂዎች 👍👍👍እስኪ #በላይክ አበሽብሹኝ 👍❤❤❤
@korentidaba6723
@korentidaba6723 4 жыл бұрын
(😭🙈?
@korentidaba6723
@korentidaba6723 4 жыл бұрын
,k
@lilikabada5129
@lilikabada5129 4 жыл бұрын
Abuya Anta lala weda ena demo antan wedja lmaote new 😋❤❤
@alemnewsisay9878
@alemnewsisay9878 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ናችሁ በተለይ ወርቁን በጣም ነው ምወደው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ዛሬ ሚካኤል ነው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን ያሥምር ፀዴ ቀን ይሆንላችሁ የሚካኤል ልጆች ሰላምችሁ ይብዛልኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
እድሳት ከራስ ይጀምራል ትክክል 👍👍👍👍 አንቺም ታዲያ የውልሽ ይቺን ኮርኒስሽን ቀይሪያት ከፀጉሩ በላይ ድሩ በዛብሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@charbelghanimeh6962
@charbelghanimeh6962 4 жыл бұрын
Kkkkk I'll
@charbelghanimeh6962
@charbelghanimeh6962 4 жыл бұрын
Wow
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
የዛሬዋ የጋሽ ብሬ አባባሏ በጣም ተመችታኛለች ኮርኒስሽን አድሻት ድሩ በዝቶበታል ምርጥ ንግግር
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 4 жыл бұрын
Era betam new yemetemechute genius film writer
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
በፍቅር ነው ምወዳቹ ያገሬ ልጃች ጩቤ ስረኣትህ በጣም ደስ ይላል በፍልም ያለህ ብቅልትም የተለየነ
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኳን ደናመጣችሁልን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
ኧረ ረዱ የዛሬው ደሞ ጫንያለ ነው አባትሽንም ወገቤ እስቂንቀጠቀጥ አሳድጌክ ተመቸሽኝ አሳድገከኝ ማለትሽ ነው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ጩቢቲና ውሮ ከእውቀት ነፃ ተግባባቹ
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ሲል🤗🤗🤗
@siswodajo9377
@siswodajo9377 2 жыл бұрын
አሳድጌክ አሳድጌክ 😂🤣🤣😂🤣🤣
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ስወዳችሁ ❤❤🌹🌹 አቡ ውስጤ ነህ ሁላችሁንም ውድድድድ 😅😅😂😂 ናፍቆቶቼ ።
@fanosasafa9601
@fanosasafa9601 4 жыл бұрын
Wwwoooo❤️❤️❤️❤️❤️🏆🌻🕊️
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
@@fanosasafa9601 ❤❤😍 😃
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ረዱ ስወድሽ ምነው አራዳ ላይ ጠፍተሻል ❤❤❤
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦች እግዚአብሔር ይስጥልን
@haftomgirmay9445
@haftomgirmay9445 4 жыл бұрын
ere betam arif film new bertu!
@semaira7750
@semaira7750 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ ማሮች
@ergozegeye6137
@ergozegeye6137 4 жыл бұрын
ዋው እሰይ ደብሮኝ ነበር መጣችሁ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
ሚሊዬ የእውነት ውስጤ ነህ ነፍ አመት ኑር
@zdhussen2937
@zdhussen2937 4 жыл бұрын
ዘናፈታእሚያረገኝድራማይሄብቻነው
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
ምርጦቼ 😍😍😍😍😍
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
የጋሽ ብሬ ቤተሰብ ውስጤ ኖ 😘 ሁላችሁም ምርጥ ችሎታ አላችሁ እደጉ ተመንደጉ 🙏💚💛❤
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
እረዱ ዛሬስ የኔም ወገብ ተንቀጥቅጧል እስኪ ልይሽ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 4 жыл бұрын
የኔምክክክክክክክ
@tikietikest176
@tikietikest176 4 жыл бұрын
🤣
@shrifhood2359
@shrifhood2359 4 жыл бұрын
Betam arif nahu katlubat enwadhualn
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ማጣቹህልን
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 жыл бұрын
ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው ሰላም ውለን እንዳመሸን ሰላም ያሳድረን
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሜን
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@gsbsjbdhxh6194
@gsbsjbdhxh6194 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኮርኒሱን ቀንሽው ተመችቶኛል ስወዳቹ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
እስቲ 9ው ሺን እደኔ የምትወዱት
@zdyoutube1450
@zdyoutube1450 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ለኔ የአመቱ አሪፍ ድራማ ይሄ ነው ጩባው በሳቅ ፈንድት ነው የምታደረገኝ ሁላቹሁምንም ውድድድ
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ መጣችሁልን መልካም😍😍😍😍😍
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ ሰወዳቹሁ 😘😘😘😘
@dunai965
@dunai965 4 жыл бұрын
ጩባዉን ያላችሁ ስወዳችሁ እኮ 😍😍😍
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
ስለበረታታቹን ከልብ እናመሰግናለን እኔ መሳቅ በጣም ውዳለሁ እናም አይኔ እስኪያለቅስ ድረስ ነዉ ምሲቀዉ በርቱ
@abebeshtaki929
@abebeshtaki929 4 жыл бұрын
እንኳንደኛመጣቹአንኛ
@user-rs8vy2zs7t
@user-rs8vy2zs7t 4 жыл бұрын
ምርጦቸ መጣችሁ እግድህ ለመሳቅ ልዘጋጅ😂😂😂😂
@mekdesmulgeta1296
@mekdesmulgeta1296 4 жыл бұрын
Sewadachihu eko
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 4 жыл бұрын
I love this drama
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Good episode.
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
የምወዳቹ ምርጥ ነው በጣም
@Mulegetatube
@Mulegetatube 4 жыл бұрын
ውይ ዘጠንኛው ሺ የሜልው ነገር በጣም፡ደሥሥሥስ የለኛልልልልልል
@asse2705
@asse2705 4 жыл бұрын
እልልልልልል፣9ኛሽ ታለቆወል፣ኑ አብረን፣እንሹፍ
@taratadesa9360
@taratadesa9360 4 жыл бұрын
በጣምደስትላላችሁ
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk l can't stop laughing. Chubawu etiye beletu metu
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
ሁላችሁምአሪፍ ስራ ነው ።ሚሊዬ ስወደህ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 жыл бұрын
ደሥ ሲል ሥወዳችሁ
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 4 жыл бұрын
Enkuwan Dena mexachu arif naw bertu
@youtube270
@youtube270 4 жыл бұрын
ሰብሥክራይብ በማድረግ አብረን ቁርአን እንቅራ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@hayathussin5207
@hayathussin5207 4 жыл бұрын
የቁርአን ቻናል Quran KZfaq እሥኪ ቁራአን በዋትሣብ ላኩልኝ
@user-lt3ep3gm7r
@user-lt3ep3gm7r 3 жыл бұрын
እሺ እንቅራ አብረን
@shdhddhdhdh3460
@shdhddhdhdh3460 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
24:56
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 284 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 467 М.
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 5 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,5 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24