Ethiopia 🔴እግዚአብሔር ልዩ ነው

  Рет қаралды 5,278

Yilma Hailu

Yilma Hailu

Ай бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 19
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Ай бұрын
እግዚአብሔር ልዩ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@senayittefari7423
@senayittefari7423 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን 🙏🥰🥰🥰
@meserbeye
@meserbeye Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sofoniyas2121
@sofoniyas2121 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 Ай бұрын
" እግዚአብሔር ልዮ ነው ኃያል አምላካችን ልዮ ነው አካሉን መድኃኒት አድርጎ የሰጠን እኛን ለማዳን ሲል ሞትን የመረጠ ልዮ ነው ልዮ ነው ልዮ ነው " ሊቀ መዘምራን በእውነት ጊዜ የማይሽራቸውና ከትውልድ ትውልድ እየተላለፉ የሚደመጡ የሚዘመሩ መዝሙራትን ስለዘመርክልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋው በጥበብ በሞገስ በማስተዋል እንደ ባስልኤል ለጥበብ ሥራ እንደተመረጠው ተመርጠኻልና በቤቱ ያጽናህ ያበርታህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ።
@user-ht9of5zr3c
@user-ht9of5zr3c Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 Ай бұрын
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ የሚያፅናና ፡ የማየሰለች ፡ የሚወደድ ፡ ከልጅነት ፡ እስከ ፡ ዕውቀት ፡ 🙏🙏🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለይኩን
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ❤ልጅ ሆነን ስብከት ወንጌል የማታ ጉባኤ ሰአት ሊጀምር ሲል ይከፈት ነበር በተለይ ቁጥር ሶስት አሁን ስሰማው አለቅሳለሁ ልጅነቴን ያስታውሰኛል 3 ግዜ ነበር ካሴቱን የገዛሁት በጣም ስለምሰማው እየተበላሸ❤
@samit5271
@samit5271 Ай бұрын
❤❤❤🙏❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
ዝማሬ መልሀክት ያስማልን እግዚአብሔር ልዩ ነው ኀያል አምላካችን ልዩ ነው❤❤❤❤
@henok1107
@henok1107 Ай бұрын
❤❤❤❤
@MastewalYami
@MastewalYami Ай бұрын
"እግዚአብሔር ልዩ ነው ኃያል አምላካችን ልዮ ነው" ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!❤❤❤
@Yehens
@Yehens Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ከይቅርታ ጋር የመጀመሪያውን አልበም አንድ ላይ አቀናብራችሁ ልቀቁልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Ай бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዘ ነገር የሚያስታውስን መዝሙር ......... በህይወት ያቆየን እግዚአብሔር ልዩ ምስጉን ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ልዩ አጓጊ እና አስተማሪ ዝግጅት....ወጥ ውስጥ ጋዝ ጨምሬ ነበር።
1:30:34
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 162 М.
ልዩ መዝሙር "ውሃ አጠጪኝ አላት" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
6:06
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 267 М.
"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
4:31
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 7 МЛН
የመልካሞች መልካም || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
15:14
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 103 М.
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
"የብርሃን እናት ነሽና" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
6:33
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 485 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,9 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 120 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 466 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 3,9 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 13 МЛН