ፓስቲ

  Рет қаралды 75,614

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

3 ай бұрын

ፓስቲ
ግብአቶች
• -5ግራም እርሾ
• 3የሾርባ ማንኪያ ዘይት
• 3የሾርባ ማንኪያ ስኳር
• ½ የሻይ ማንኪያ ጨው
• 400 ግራም ዱቄት
• ½ የሻይ ማንኪያ ቀረፍ

Пікірлер: 137
@utopiawuyanochsecretoch4284
@utopiawuyanochsecretoch4284 3 ай бұрын
በልጅነቴ ጉዋደኛየ ባላገር ከመጡ አጎቱ እህል የሸጡበትን ብር ሰርቆ 3 ቀን ሙሉ ከእኔ ጋ ፓስቲ ብቻ እየበላን አፍና ልብሳችን በዘይት ተጨማልቆ እንጀራ እናቴ የምትሰራውን ምግብ ለ3 ቀን ባለመብላቴ በአባቴ ምርመራ ተደርጎብኝ ጥፋቱ የጉዋደኛየ ሆኖ በመገኘቱ እኔን ጥፋተኛ አደለህም ተብየ በአባቴ ነፃ ስባል የጉዋደኛየ አባት ግን ልጃቸውን ወደውሃላ አስረው ሰፈር እያዞሩ እንዲሳቅበት ተፈርዶበታል‼️ ነብሱን ይማረው ጉድኛየን 😭 እኔ ትዝታየን ይዤ ቨርጅንያ ግዛት እኖራለው‼️ አንዳንዴ ፓስቲ እየበላው ውድ የልጅነት ጉዋደኛየን እና ልጅነቴን አስታውሳለው‼️ ጉርሻ 32 አመት በትዝታ ስለመለስከኝ አመሰግናለው🤣🤣🙏🏿
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣that’s bittersweet memories sorry about the loss of your best friend 😢😢😢
@utopiawuyanochsecretoch4284
@utopiawuyanochsecretoch4284 3 ай бұрын
⁠@@reyuyenu340. Not only a friend he was my cousin too. Any way thank you for your wise words 🙏🏿
@bethsucks7712
@bethsucks7712 3 ай бұрын
I know one of the best paste places GAREYOSH Gulele around Medhanealem High school ❤ .
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 3 ай бұрын
ወይኔ እኔም ጓድኛዬ ከቤት ብር ስርቀሽ እምጪ ብላኝ ፖስቲ ገዝተን በምሪንዳ 2 ቀን እንድበላን በ3ኛው ቀን እህቴ ለእናቴ ነግራ እናቴ ሚጥሚጣ እጠናኛለች የተገረፍኩትን ሁሌም እረሳውም ጓድኛዬንም እናቴ ገርፋታለች በኔ ምክንያት አባቴ እናቴን ልጅ እንደዚህ እይመታም ብሎ እኩርፎታል ዛሬ እኔም በካናዳ ፖስቲን አንዳንድ ብስራውም እንድ ኢትዮጵያ እይጣፍጠኝም።
@user-gx4cm9bb5d
@user-gx4cm9bb5d 3 ай бұрын
የሚገርም ትዝታ ነው😢😢😢
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በፓስቲ የተነሳ ብዙ ትዝታ አለን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 3 ай бұрын
😂,,😂😂😂😂😂awoo
@genetabraha2794
@genetabraha2794 3 ай бұрын
So good. Well Done. I am gealous and I am going to try making it. God bless you abundently. Mother, 80 yeaars old
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 3 ай бұрын
ያምራል ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ የተባረከ ይሁንልክ
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 3 ай бұрын
ስላም ብያለሁ። የድሮ ትዝታ ወስድከን በጣም እናመስግናለን
@mkdh7364
@mkdh7364 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራና የልጅነት ትዝታ ነው። በጣም እናመሰግናለን!!
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 3 ай бұрын
ወይ ልጅነት የታክሲ ሳንቲማችን ለፓስቲ ነበር😂❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
ዬወኒ ጠንካራ ጎበዝ ሰራተኛ ምርጥ ትዝታ ያለው ምግብ ተወዳጅ ፓስቲ 👍👍👍👍
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 ай бұрын
ያ ልጅነት፡ምን የማንበላው ነበር በየመንገዱ❤❤ በትዝታ ወደኋላ በፖስቲ ዛሬ ወስድከኝ❤❤😢😅😊😊
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 3 ай бұрын
ወይኔ ለታክሲ የሚሰጠኝ ብር ነበር ለፓስቲ ነበር ያለቀው ከጎደኞቼ ጋር ገዝተን በልተን ሰፈር ስንደርስ አፍችን ዘይት እጃችን ዘይት የሰፈርልጆች ሰላም ሲሉን እሸማቀቅ ነበር ሚገርመው ቤት ስገባ ሚሸተውስ ነገር በዛላይ መቅሰስ ብይ ስባል በቃኝ በፓስቲ ጠግቤ ሰራተኛችን ምን ሆነሽ ነው ብይ ብላ ትጣለኝ ነበር ወይ ልጅነት ተመልሶ ማይገኝ❤❤❤❤
@wegahtamichael5708
@wegahtamichael5708 3 ай бұрын
ዋ .,, ' jdidjd Xb
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 3 ай бұрын
በሰሙኒ ገዝቼ ነበር እምበላው
@netsit6624
@netsit6624 3 ай бұрын
እኔም ጠፍጣፋውን እሱን ነው ፓስቲየምለው እናመሰግናለን ሼፍ
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b 3 ай бұрын
ወይኔ የልጅነት ትዝታ ኡፍፍ ደስ ሲል😂
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 3 ай бұрын
Thank you for bringing back childhood memories.
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 3 ай бұрын
ልጅነት ደስ ሲል። አመሰግናለሁ አሁን ትቼ ልጅነቴን አስታዉሼ ደስ ተሰኘሁ።
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 3 ай бұрын
ኡፍፍ ተማሪ ሆኜ ብሬን የጨረሰው ፓስቲ ነው ስወደው ነበር እናመሰግናለን ሼፍ ትዝታ ሁላ አለው የዛሬው
@abebechsando1076
@abebechsando1076 2 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️😍Wawe wawe 👍💯
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 ай бұрын
ኡ❤❤ ሲያስጎመጅ❤❤ ተባረክ፡ልብስህ ሁላ ያምራል
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 ай бұрын
Thank you for rembering our beautiful childhood sweet memories 😍😍
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 3 ай бұрын
ወይኔ ፓሴየ😭 በረበሬ የታጥኑኩብሽ አይይይይይ😭
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 3 ай бұрын
በትክክል:ወንድንሜ:ብዙ:ጊዜ:ተገርፌአለሁ:ደጉ: የፍቅር:ጊዜ:በትዝታ: ልጅነቴን:እስታወስከኝ::
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 3 ай бұрын
You remind me an old memory. Thanks for you now I know how to make. I will make it. You are the best.
@edutub21
@edutub21 3 ай бұрын
ዋዋዋዋ ጎበዝ በርታ እጅህ ይባረክ
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 3 ай бұрын
abet yelijinet tizita!!!!. Thank you for sharing.
@workefaris9447
@workefaris9447 3 ай бұрын
ሁላችንም አንዳአይነት የታክሲየነበረው ተከርብቶ ለባስቲ የሚሆነው ዋው አስታወስከኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤ 8:54 አስባችታል የተማርክት መድሽ ሰፈሬ መርካቶ በእግሬ ነበር የምንገጨው ጣፋጭ ጊዜ 😢😢😢😢
@lishansesero5169
@lishansesero5169 3 ай бұрын
የኳሥሜዳ ሠፈር ልጅ ነሽ
@saedanora9202
@saedanora9202 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል አዎ በልጅነታችን በልጅነታችን ሁላችንም በልተናል እኔ ደግሞ ትልቅሰዉ ከሆንኩ ቡሀላ ሁሌ መስራት እየፈለኩኝ አሰራሩ ስለማላቀዉ እያማረኝ ይቀር ነበር አሁን ግን አንተ አሳይተሀኛል እናመሰግናለን
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 3 ай бұрын
አስጎመጀኘህ ሼፍ
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 3 ай бұрын
በረታ
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 3 ай бұрын
thank you for bringing up my childhood memory❤❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 ай бұрын
wowww abatachen merte asarare baretalen❤❤❤❤
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 3 ай бұрын
Ejeh yebarek wondeme!!!
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 3 ай бұрын
Wow arfe new❤zare emokrwalwe Enamsgnalne ❤
@Holy-wo3qq
@Holy-wo3qq 3 ай бұрын
Yes, everything you said is true. I enjoyed watching your cooking video. Thank you 🙏🏽
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k 3 ай бұрын
ዋው ሼፍ በጣም ያምራል ይስማማክ ከስት ጊዜ ወደሃለ አስመለስከኝ አሁን እሰራለሁ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 3 ай бұрын
ዋው ዋው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 ай бұрын
የተፈጨ ስኳር ቢነሰነስ ደግም የበለጠ ያምራል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ጥሩ ገጠመኝ ነው 😂😂😂እናመሰግናለን ሸፋችን ልዩ ነው እንኳን በልቸው አላቅም አሁን ግን በሚመቸኝ ወቅት ሰርቼ ቀምሰዋለሁ 💚💛❤️😘
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@sahrahassan825
@sahrahassan825 3 ай бұрын
yese hife imsme nio ikke tnkyou ilve you ❤❤❤❤❤❤❤
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 ай бұрын
YE mejemeria yayehut tekekelenjaw paste Sidamo ye tawekew Ye ATO Desta Paste.
@tiaraj1416
@tiaraj1416 3 ай бұрын
I smell it from here blesse your hand thnx for memories 🎉
@matthiasskor3191
@matthiasskor3191 3 ай бұрын
I really love it thank you
@gowithyidu748
@gowithyidu748 3 ай бұрын
ፓስቲ baby የልጅነቴ 😋 በጥቁር አዝሙድ ዋው ነው 😋😋🥰
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 3 ай бұрын
OMG, l wish to have some bro. So yummy 😋😋😋😋
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
ጎብዝነህ ዋው
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 3 ай бұрын
ሽፍ የወንየ በጣም ባለሞያነክ
@AbayGelan-pj3rn
@AbayGelan-pj3rn 3 ай бұрын
U remind me my friend and gariosh😊 beside medhanealem school
@enanadelele4884
@enanadelele4884 3 ай бұрын
Thank you Good job ❤❤❤❤❤
@nimaademe471
@nimaademe471 3 ай бұрын
በእውነት በጣም ወንድሜ ወደ ሃላ መለስከኝ
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 3 ай бұрын
ደስይላል
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 3 ай бұрын
ዋውው
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 3 ай бұрын
Abate yigezalgn nebr esun new mastawsew matam bihon baba pasti kalkut hedo yigezalgnal allah yirhamo❤
@fbg6774
@fbg6774 3 ай бұрын
Arif tizta ❤❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 3 ай бұрын
ወይኔ ያልጅነት።።።በውነት አስታወስከኝ ስቴ ተገርፋለው😅
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
ዘይት ለኢኮኖሚም ለጤናም ጥሩ ስላልሆነ ሼፎቻችን ያለ ዘይት ሚሰሩ ምግቦችን ብታስፋፉ።
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 3 ай бұрын
ዘይትማ ያስፈልጋል ምንእልባት የዘይት አይነቱ ቢለይ አይሻልም?
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 3 ай бұрын
Yale zayetma min yetafetale
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 3 ай бұрын
It’s okay to have like this once in a while. That brings you joy. Life is short. Enjoy it. We all have a choice.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
እንግሪደንቱን በፁሁፍ ብታሰፍረው ይመረጣል
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 3 ай бұрын
he did
@wmm2608
@wmm2608 3 ай бұрын
Yeh ma bisketi new😊
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 3 ай бұрын
hii enem chef noo ande wodaa betee nu❤👌🙏🙏
@tenkirtadesse
@tenkirtadesse 3 ай бұрын
ምራቄ ነው የመጣው ድንቅ ስራ ነው!!Tnx
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 3 ай бұрын
የፆም ሳንዲዊች ብታሳየን
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 3 ай бұрын
በጣምእመወደውየመር
@mihretmergia6692
@mihretmergia6692 3 ай бұрын
Wow thank you
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 3 ай бұрын
🙏👍
@EthpSira-ng5ec
@EthpSira-ng5ec 3 ай бұрын
Yes ❤❤❤
@teg22345
@teg22345 3 ай бұрын
I remember pasti 😮
@haymanotabera2329
@haymanotabera2329 3 ай бұрын
Weyene tezeta pasti yasadegen .
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 3 ай бұрын
እኔማ እየሰረኩኝ እገዛ ነበር 😂😂😂😂
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔስ ተማሪ እያለሁ ስወድ እህል ወስደሽ ሽጭ ስባል ስሰፉር 1 ብ 3 እላለሁ ለኔ እየሰረኩ ነው አይይይ ትዝታየ😅😅😅
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
በስመአም ሼፍዬ አንደው ባይመሽ ተንስቼ እስራው ንበር ግን ጠዋት ቁርሴ ንው በጣም ንው ትዝታዬ የተቀስቀስው እር ተገርፌያለሁ አይ ልጅንት ይመችህ 👍👌
@AriamFissehaye
@AriamFissehaye 3 ай бұрын
Weyne chef yedroyen astaweskegn became never yemwedew still i like the paste [tkule] thanks 😂😂😂😂
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 3 ай бұрын
My dad’s favorite
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 3 ай бұрын
yummmy
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 3 ай бұрын
በ አውነት ያንተ ትምህርት ይለያል አስካሁን የት ነበርኩን ኣላህ ይስጥህ መምጣትህ ደስ ብሎናል
@mimisami7086
@mimisami7086 3 ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🎉
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 ай бұрын
❤❤❤
@hailesilase
@hailesilase 3 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ግን ከስንዴዱቄት ዉጪ በሌላ ዱቄት መስራት የሚቻልበት መንገድ ይኖር ይሆን?
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 ай бұрын
ዋዉ !!!!!︎!!!
@selam1624
@selam1624 3 ай бұрын
🥰🥰👍
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 3 ай бұрын
😋😋😋🙏🙏
@ewnet4866
@ewnet4866 3 ай бұрын
Like & Share 👍🏽 👍🏽 👍🏽 👍🏽
@NardosAshagre-bd2ff
@NardosAshagre-bd2ff 3 ай бұрын
Boom🎉
@wmm2608
@wmm2608 3 ай бұрын
Pastim chornakem and new
@ElizabethMengesha
@ElizabethMengesha 3 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወስከኝ
@jamparound68
@jamparound68 3 ай бұрын
8:15
@user-jz4eo4dg4t
@user-jz4eo4dg4t 3 ай бұрын
,😋😋😋😋😋😋😋😋
@blessed3075
@blessed3075 3 ай бұрын
አባቴ ነበር የሚገዛልኝ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 3 ай бұрын
ናጌ አሰራለው አቤት ትዚታ
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 3 ай бұрын
❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 ай бұрын
ሻይ ቤት በስሙኒ አራት ፓስቲ ከአንድ ሻይ ጋር ከት/ቤት እንደወጣን ገጨት እምናደርገው ትዝ አለኝ::
@MehboobaJaan-ub7wh
@MehboobaJaan-ub7wh 2 ай бұрын
አፕልኬሽን አሳቃምጥልን
@1youmatter
@1youmatter 3 ай бұрын
Gabzunge plse
@Shiroye99
@Shiroye99 2 ай бұрын
ሰፌድ ነበር የምንለው😃
@tsionfikremariam
@tsionfikremariam 3 ай бұрын
Siquwarwa tenesh ker alechgn bechew becha sihon Des yelal
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 3 ай бұрын
ኦ እናቴ በጣም ትሰራልን ነበር ወደዃላ መለስከኝ
@yenishiferaw5484
@yenishiferaw5484 3 ай бұрын
አዎ ልጅነተን አስታወስከኝ በጣም ነበር የምገርፈው የሁዋ የትሽጠበትን እየስርኩኝ እገዛ ነበር እቤት ስገባ አፌ ዘይት በቻነበር
@Woubayehu
@Woubayehu 3 ай бұрын
ይገርምሃል ሼፍ የወናስ እቴጌ መነን ት/ቤት ፊትለፊት አደዬ ቤት ፓስቴ ቤት ነበር ሰፌድ ያክላል ለዩ ለይ ስኳር ይነሰነስበታል ሲጣፍጥ
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 3 ай бұрын
@elsabetamdeberhanbeyene8005
@elsabetamdeberhanbeyene8005 3 ай бұрын
Sint korkore yalew iyeshetin yenaten shamawoch le paste abet Sint tegerefin tizita
@user-jh4gf6fz5c
@user-jh4gf6fz5c 3 ай бұрын
Sefede beskut yebalale 😂😂😂
@Zenach-oh9io
@Zenach-oh9io 3 ай бұрын
ሸፍ ቀናሁ
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 33 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
The famous puff pastry snack that is driving the world crazy!
8:05
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 5 МЛН