Рет қаралды 4,812
Melegna | መለኛ
ዳቦ ፍርፍሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ዓይነት እና መጠን - 2 ራስ ሽንኩርት- 1 አረንጓዴ ቃሪያ- 5 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ - 1 ተለቅ ያለ ቲማቲም - 2 ዳቦ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት- ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ቅመም በቡና ማንኪያ ልኬት- ግማሽ የማቁላያ ቅመም - ግማሽ ኮረሪማ - ግማሽ ሮዝሜሪ - 1 ጨው