Ethiopian Fasica Beal(2009) Yemaleda kokeboch S3 Final B

  Рет қаралды 624,903

Bogas Studio

Bogas Studio

7 жыл бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 453
@nancynone293
@nancynone293 7 жыл бұрын
ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ምርጥ ሚስት ብቻ ሳትሆን ምርጥ እህትም አለች።
@user-yx3yq7vt4z
@user-yx3yq7vt4z 7 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል ድማሙ አንደኛ ይወጣል ብዬ ነበር ለማንኛውም አሪፍ ነው ለሀገሬ ያብቃኝ ብቻ እወዳደራለሁ እኔም ምኞቴ ነው ሁሌ እግዚአብሔር ሀሳቤን ያሞላልኝ
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 7 жыл бұрын
endawu sitanadidu mariyamin demamu andegna mehon alebet
@hooho362
@hooho362 7 жыл бұрын
ወለተ መድህን አረጋ የእግዚአብሄር ልጅ ነኘ
@tsehaywubneh4541
@tsehaywubneh4541 7 жыл бұрын
ብፁሀንየ.አሁንም እመብርሀን ትርዳሺ. እኔግን ሁለይም አደኛ ነሺ ብርች እመብርሀን ካች ጋር ትሁን ውጤቱ.ትንሺ ቅር ያስኛል
@mandi212ftai4
@mandi212ftai4 7 жыл бұрын
Tsehay Wubneh are temachachugi
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 7 жыл бұрын
ሙሉውን ልቀቁት ውጤቱ ግን በጣም ነው ያናደደኝ ኤልሲ እንኮን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል የገረመኝ የወንዶቹ ድማሙን ነበር የጠበኩት አዛሪስ አሁን በበኩሌ ምንም ብቃት አላየሁም ብቻ ኦፍፍፍ
@seadateshome959
@seadateshome959 7 жыл бұрын
የምር ወላሒ በሙስና ነው እሽ ድማሙ እና ሜላት ነበሩ አንደኛ ሙስና እየበዛ ነው ሀገራችን እየተጨቆነች ያለችው ነፃነቷን የታገተችው የምር በድማሙ እና በሜላት በጣም ተሰምቶኛል ነገር ግን ድማሙ የሠጠው አስተያየት በጣም አስደስቶኛል አኩርቶኛል የምር ተባረክ ሁሌም አንደኛ ነህ እሽ
@yabseramelikametayebsara2604
@yabseramelikametayebsara2604 7 жыл бұрын
ገብርኤልን በርበሬ በጥብጣችሁ እንዳጠጣችሁኝ ነው የቆጠርኋችሁ?አቃጠላችሁኝ ንድድ ንድድ አልሁ በጣም ነው ማዝነው አልቅሸም አልወጣልኝ በንዴት ተርመጠመጥሁ ሶስተኝነትም ይበዛባታል 1ኛ የወጣችው ልጂ ...እንዴት ሚላት ለአንደኝነት ምን ሚያደራድር ነገር ኑሯት ነው? ብጹአን ሁለተኛ ለመውጣት ምን ሚያደራድር ነገር ኑሯት ነው? አኔማ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ይሄን ፕሮግራም ስለምከታተለው እና ስለምወደው ነው መሰል....አሁን ማይድን ጠባሳ ነው የጣለብኝ! ከውንዶች ለአንደኝነት ከድማሙ ውጭ ሌላ ሰው አስቤም አላውቅም ነበር!ግን እናንተ ሚጠበቁትን ወደታች ማይጠበቁትን ወደላይ አድርጋችሁ ደረጃ ሰጣችሁ(ሸለማችሁ)ለምን?ለምን?ግን የቀደመው(የሮጠው)ሁሉ አያሸንፍም በዚህ አምናለሁ....የኛ ምርጦች ግን ሌላ ላይ አሸናፊ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም.. ..! ግን ንዴቱ እንደሳት እያቃጠለኝ ነው የጠበቅሁትን እንዳልጠበቅሁት ሳገኘው ማርያምን የስራችሁን ይስጣችሁ ቁጣችን ቁና ሞልቶላችኋል!
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
Yabsera Melikam Eta Yebsara enem tekateyelaw 1 demaun 2 melaten nber be ergitegante nber yetbkewachew bewnte yehun negrema ale
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 жыл бұрын
Yabsera Melikam Eta Yebsara አረ ይህን ያህል ለምን መቃጠል እዛው ሰይጣን ብቻ ይቃጠል
@emoonseid7331
@emoonseid7331 7 жыл бұрын
Yabsera Melikam Eta Yebsara ታምራላችሁ
@martakonjokonjo3684
@martakonjokonjo3684 7 жыл бұрын
waw
@user-wh6cb3uf5i
@user-wh6cb3uf5i 7 жыл бұрын
Yabsera Melikam Eta Yebsara እረ እኔም ተቃጥያለሁ ባክሽ
@rutminda8022
@rutminda8022 7 жыл бұрын
ኤልሲ እና አዛርያስ እንኳን ደስ አላቹ ጥሩ አርቲስት እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ በርቱ ሁሉም የስራውን ውጤት ነው ያገኘው በእውነት የማለዳ ኮከቦች ምስግጋና ይገባቹአል በርቱ።
@thurayathuraya9898
@thurayathuraya9898 7 жыл бұрын
t
@selamyemana6532
@selamyemana6532 7 жыл бұрын
azareyase Ena ailsabate enkane dase ailchawe mamewoch azenaneyawegile Tnx
@birtukanebirtukanendalaw1169
@birtukanebirtukanendalaw1169 7 жыл бұрын
በሙስና ነው ድማሙ 3ኛ የሆነው እንጅ ድማሙ 1ኛ ነበር መሆን የነበረበት
@hanahana6635
@hanahana6635 7 жыл бұрын
اbirtukane birtukan endalaw Esti muluwuni yeyechu lijoche lakuligne።pls
@user-tp4cx1jd2q
@user-tp4cx1jd2q 7 жыл бұрын
اbirtukane birtukan endalaw ልክ ነሽ በጣም ያሳፍራሉ ፈጣሪ የስራችውን ይስጣቸው
@miss1205
@miss1205 7 жыл бұрын
اbirtukane birtukan endalaw አንች በጥራቃ ክክክክክ
@cherumohammed7025
@cherumohammed7025 7 жыл бұрын
اbirtukane birtukan endalaw defar nechi eshi
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
اbirtukane birtukan endalaw likeh nesh gin ye macharasha achir film lay buzu alseram
@binansleiman7997
@binansleiman7997 7 жыл бұрын
እስካሁን ንዴቴ አለቀቀኝም በጣም ሚያናድ ውጤት ነው አፍራቹ ነው ሙሉውን ማትለቁት ምድረ ደነዞች ብፁአን በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ድማሙም
@meronmiracle7738
@meronmiracle7738 7 жыл бұрын
wow wow batam dase yelal ealsi yegabshal yana konjo congera beyalhu
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
መከለሻ :ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል እርፍ ...😃😃 እነ ማምዬ ስላዝናኑኝ አመስግኛለሁ ሙያ ዳዴ እያላች ነው ገና 😃😃
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
What is the name of the woman presenter wearing the long brown dress on stage 0:46-0:58? She addresses the audience again at 1:38-1:58? Is she a tv presenter, actress, attorney, politician, former Miss Ethiopia or a prominent movie studio executive?
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ገደሉኝ መከለሻ ውስጥ ቅመም አለ ውይ መቅዲ
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
What is the name of the woman presenter wearing the long brown dress on stage 0:46-0:58? She addresses the audience again at 1:38-1:58? Is she a tv presenter, actress, attorney, politician, former Miss Ethiopia or a prominent movie studio executive?
@user-mc7xx6oy6y
@user-mc7xx6oy6y 7 жыл бұрын
ለማንኛውም ኤልሲ አንደኛ መሆን አለባት በጣም ምርጥ አርቲስት እንደሚወጣት አልጠራጠርም የብፁዓን ውጤት ግን ያልጠበኩት ነው
@marituadeno6864
@marituadeno6864 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@dasashdasash6487
@dasashdasash6487 7 жыл бұрын
አሪፍነህ መልካምነት ለእግዚአብሔር ክብርነው እሥከአሁን እዳተሠው አላየሁም በእውነት የፈረደ አተም በአምላክ ጥሩታገኛለህ ያችግንሴቶ ሥታሥጠላ አተንግንሠላምህንያብዛልህ
@user-fd3gy4hz6n
@user-fd3gy4hz6n 7 жыл бұрын
በጣም ተናድጃለሁ በኡነት። ድማሙ ነበር አደኛ መውጣት የነበረበት። በጣም ሙስና ተስርቶአል
@mimimesi1648
@mimimesi1648 4 жыл бұрын
Uuuffff 😃😃😃asakachunge ayi makdi doro watieshi be mekelsha jemrshiu gobaze❤️❤️❤️
@user-nv3be2vd1q
@user-nv3be2vd1q 6 жыл бұрын
ድማሙየ ማር በጣም ደስተኛ ነኝ እንድሁም ሀላችሁም እንኮን ደስ አላችሁ ድማሙየ በጣም ደስ ብሎኛን ዘና የሚያደርገኝ ልጂ
@user-ye3is8um6b
@user-ye3is8um6b 7 жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ በትንሹም በትልቁም ዳኝነት ማጣት በጣም ይገርማል ሰላሜን ነሳችሁኝ አፈር ብሉና ሁሌም ሜላት እና ድማሙ ለኔ አንደኛ ናችሁ
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
ብዙአየሁ በእናቴ እውነት ነው ትክክለኛ ፍርድ። ጠፍ እኮ ግራ ገባን
@Da-ki2nl
@Da-ki2nl 5 жыл бұрын
አፈር ብሉ አይባልም በ ክርስቶስ አፈር በልተው ቀሩብን እጂ አልተመለሡልንም 😭😭😭
@user-ko3qp8zi6y
@user-ko3qp8zi6y 6 жыл бұрын
ወይ መቅድዬ ከመከለሻ ጅመርሽ . በእውነት በጣም ነው ወድድ የማርግሽ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
441ኛ ነኝ ሠላም ያገሬ ልጆች ውድድድድድድድሠላማችሁ ይብዛልኝ
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ውድድ ጥግ ድረስ ማሮች😘😘😘😍
@mesikonjo7026
@mesikonjo7026 7 жыл бұрын
በጣም አስቀያሚ ዉጤት ታሳዝናላችሁ!!!
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 7 жыл бұрын
ከዝህ በዋላ ማንም የሚመለከታችሁ ስለእዉነት አታገኝም ፍጼ አዝኝብህ አለሁ
@tgkifle5309
@tgkifle5309 7 жыл бұрын
ውይ አይን ያወጣ ሙሠኝነት በጣም ትገርማላቹ....ለቀጣዮቹ የማለዳ ኮኮብ ተወዳዳሪዎችም ያሠጋል ይሄን ሙሠኝነት ...የምር በተለይ ፍፄ ፍፁም ትመሥለኝ ነበር...
@genetgenet672
@genetgenet672 7 жыл бұрын
Tg Tg እሱ ብቻውን ምን ያድርግ ብለሽ ነው ሁለም ናቸው
@tgkifle5309
@tgkifle5309 7 жыл бұрын
Genet Genet አይ እንደባለቤትነቱ ብዬ ነው ሾው የሱ ፈጠራ ሥለሆነ ዋና የሡ ሥም ነው ሚጠፋው
@yrgakiros1131
@yrgakiros1131 7 жыл бұрын
Tg Tg ere eferi musna tyalesh benatsh mndnew emikebelut kezich znish birr enesu talalak ye tbeb sewoch
@user-vx6gf3rt5i
@user-vx6gf3rt5i 7 жыл бұрын
kkkkkk
@berhaneber3278
@berhaneber3278 7 жыл бұрын
thanks you
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
ይከ ሙስና እና የወዶች ውሽት መቸ ይሆን የሚገደበው ሜላትና ድማሙ ነበረ አደኛ መውጣት የነበረባቸው
@gwowwh3352
@gwowwh3352 7 жыл бұрын
wowwww Betam dass yelale. fisum. arfe Sera eyasra naw
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
😏😏😏😏😏 #ሀገራችን ኢትዮጵያ በሁሉ ነገርሽ ፍትህ አጥ ሆንሽ😢😢😢😢
@etaferawnegash147
@etaferawnegash147 7 жыл бұрын
ewnet new daghnetu lek aydelem
@rakisaed5894
@rakisaed5894 7 жыл бұрын
አጎቴ ተየር ነኝ makedy betam wddddddddd
@shaashitualkalikiah5650
@shaashitualkalikiah5650 7 жыл бұрын
አጎቴ ተየር ነኝ you are right
@user-gy7te3bu7i
@user-gy7te3bu7i 6 жыл бұрын
ee tttህህ
@user-gy7te3bu7i
@user-gy7te3bu7i 6 жыл бұрын
Raki Saed ክክክ
@kemiyahussen434
@kemiyahussen434 7 жыл бұрын
fesum bertalen ayzoh teru sera new bertalen welam edmana mena yesteh
@addinagebretsadik8214
@addinagebretsadik8214 7 жыл бұрын
beatekalay programu arif witet yalew new. yene asteyatet bedagninetu lay sayhon, yematekaleya programu lay Fitsum betam betam medrekun bichahin yazkew, minalee ene Alex ena Mahi bedenb bisatefuu, ...
@fetiyasima3elo891
@fetiyasima3elo891 7 жыл бұрын
migerim tamiri new yedimamu bota azariyasi yazariya bota dimabu betam.yasazinal
@user-tp4cx1jd2q
@user-tp4cx1jd2q 7 жыл бұрын
በጣም ትገርማላቹ ድማሙን 3ኛ አድርጋቹ ጣላቹት አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያዘነባቹ ቲሽ
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 жыл бұрын
ይገረምየ ልክ ነህ አለም መንገዷ ሰፊ ነዉ እጅጉን ጠባ ያስቸገረችን ከነአን ነች
@adonaiyosef9813
@adonaiyosef9813 7 жыл бұрын
መድረክ መምራቱን እንኳን ለሌላ ሰው ቢለቅ አሪፍ ነበር
@asterhasalse4034
@asterhasalse4034 7 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እዳለኝ ፕሮጉራሙ ይመቻቹ
@mekonenasres4834
@mekonenasres4834 5 жыл бұрын
ድሜያችሁ ይርዘም ደስነው ምትሉ።
@bezuyebezuye4124
@bezuyebezuye4124 7 жыл бұрын
በጣም እሚስጠላ ውጤት ነው ድማሙ ምንም ጥርጥር የሌለው 1ኛ ነበር መሆን የነበርበት ግን ይሄንን ደርጃ ስለስጡት ከችሎታው ምንም አይቀንሱበትም
@miyesisay5356
@miyesisay5356 7 жыл бұрын
ejig betam asafari nachu ftse ehe kenante ayitebekim
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 7 жыл бұрын
ትሽ በጣም ደባሪና አሳፋሪ ሽልማት ድማሙ ነበር ከወዶቹ አንደኛ
@hhjj9861
@hhjj9861 6 жыл бұрын
👍
@mariemwaterml9912
@mariemwaterml9912 7 жыл бұрын
amazing
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እናጤና ይስጣችሁ
@user-dp9wd4uo3s
@user-dp9wd4uo3s 7 жыл бұрын
እራሴን አሞኝ ነው ያደረው ደማሙ አደና ነበር ግን ሙስና አለው ወላ እኔ ለወደፊት ልወዳደር አስቤ።ነበር ግን አሁን ሙስና ስላለው አልችልም እዚሁ መዳሜ ጋር ልጨቃጨቅ ከስልኬ ጋር እድሜ ለዋይፊ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
ዘመናችው ይባረክ መልካም ሰውች ናችው
@user-zo2uy1rn4p
@user-zo2uy1rn4p 7 жыл бұрын
አንደኛ የወጥልችሁ ሶስታኛ እራሱ ይበዛበታል እውነት ቲሽ
@sebleaseffa6352
@sebleaseffa6352 7 жыл бұрын
ከወንዶች ድማሙ ነበር መውጣት የነበረበት በጣም አይን ያወጣ የተዛባ ዳኝነት ነው ግን ልጁ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ ተስፋ አለኝ
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 7 жыл бұрын
ውይ ብፁአን ከሤት አንደኛ እንደምትወጣ አስቤ ነበር
@AbcdAbcd-ty4jp
@AbcdAbcd-ty4jp 7 жыл бұрын
ደማሙ ላይ ግን ሙስና አለ አንደኛ መውጣት ነበርበት
@user-yj7zm2ct8k
@user-yj7zm2ct8k 7 жыл бұрын
አናደዳቹኝ ፍጽም አንተ ጥሩ ስው ነበርክ ግን አድለምዱህ ደማሙ ሶስት እህህህህ ሁልተኛ መየት የለብኝ
@saraalebel9616
@saraalebel9616 7 жыл бұрын
ሙስና ስንት ነው የከፈላችሁ
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ይገረም እድሜህ ይርዘም
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
የማለዳ ካባች እወዳችሁ ነበር ዛሬግን ጠላሀችሁ ምፁሀን ቢያንስ 1..3መውጣት ነበረባት ድማሙ 1ነበር ግን ሙስና ነው ገደልግብእሽ ፉፄ ዛሬ ገና በስነስር አት። አልሰራችሁም እራህዋም በጣም ብቃት አላት ውይ ሀገሬ ይገርማል
@mesisime9961
@mesisime9961 7 жыл бұрын
Amen u nkuwen abero adersn
@tigisturgessa2252
@tigisturgessa2252 6 жыл бұрын
አኔ በጣም ጎበዝ ታዋደዳሪ ነዉ የምሆኔው ለሃጋሬ የብቃኝ ኢንጂ
@eyeruseeyeruse1336
@eyeruseeyeruse1336 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምታናድት ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@sameraal4454
@sameraal4454 7 жыл бұрын
ብፁሀን ሽፈራው 4ተኛ ስትባል እኳን እሷ ሁሉም ተመልካች ደነገጠ እሷማ 3እኳን ይገባት ነበር የኔ 1ኛ ሜላትና ደማሙ ናቸው ለማንኛውም ሜላት እኳን ደስ አለሽ 2 ቢሆንም ችግር የለውም ቲንሽ ደማሙ ነው እጅ የተጎዳው
@hauathauat7049
@hauathauat7049 7 жыл бұрын
awo demamun debdbewutal g
@selamyeheyis5873
@selamyeheyis5873 7 жыл бұрын
demamu 1mehoni neberebeti!
@selamyeheyis5873
@selamyeheyis5873 7 жыл бұрын
demamu is my first time
@selamyeheyis5873
@selamyeheyis5873 7 жыл бұрын
wesinachuni kalaqomachu ye Ethiopia lijochi mechemi ayadigumi Geni lemni denewu yemitadaluti 1mewitati yeneberebet demamu new
@zainabahmed3082
@zainabahmed3082 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጎበዞች ቶሎ ከላልሳችሁ አወጣችሁት።
@hiwotmulugeta374
@hiwotmulugeta374 7 жыл бұрын
ማለዳዎች በጣም ደስ ይላል እንም 4ኛ ዙር ባልደርስም 5ኛ ዙር እንገናኝ ኛለን
@gregbrown5554
@gregbrown5554 4 жыл бұрын
What is the name of the woman presenter wearing the long brown dress on stage 0:46-0:58? She addresses the audience again at 1:38-1:58? Is she a tv presenter, actress, attorney, politician, former Miss Ethiopia or a prominent movie studio executive?
@richomohemmed414
@richomohemmed414 7 жыл бұрын
kkkk selam wedimachin kkkkkkkk weyi feti
@sinteyamoklij9588
@sinteyamoklij9588 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ምርጥ ናቹ ግን ፍትህ .....
@kebebushtsegaykebebushtseg5018
@kebebushtsegaykebebushtseg5018 7 жыл бұрын
ፍፄ፡እኔ ከስደት ልመለስ ነው ጠብቀኝ መስከረም ላይ፡በጣም ጥሩ እሰራለሁ
@kebebushtsegaykebebushtseg5018
@kebebushtsegaykebebushtseg5018 7 жыл бұрын
ብፁዓን ያገሬ ልጅ ቡታጅራ ሰላም በይልኝ ቅመም
@abrahamwodajnew8250
@abrahamwodajnew8250 3 жыл бұрын
ይጌ ምርጥየ አርቲስታችን ክክክ
@user-hr3wd3kd7p
@user-hr3wd3kd7p 7 жыл бұрын
ብፁሀን ቢያንስ ሶስተኛ መውጣት ነበረባት 😏😏 በተረፈ አሪፍ ነው
@AlamAlam-ci9eq
@AlamAlam-ci9eq 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ssdfdfgg3316
@ssdfdfgg3316 7 жыл бұрын
ክክክክ ፍፄ ሳብ ግጥም ለማንኛውም ኑሩልን
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 7 жыл бұрын
wawwww merxoche bertooo
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 7 жыл бұрын
በዚህ አለም ላይ ሚያስደስተኝ ነገር ውይ ከኦርቶዶክስ መፈጠሪን ሳስብ ውይ በጣም ደስስስስስስስስ ይለኛል
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
@@user-cb9tn6ic1z kkkkkkkkk
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@user-qw7sy9hc9h
@user-qw7sy9hc9h 7 жыл бұрын
ሙስና መቼም አያልቅም ኢትዮጵያ የብፁሀን የድማሙ ውጤት በጣም አዝናለው በሴቶች ብፁሃን እና ሜላት ነበር የጠበኩት። ግን ምን ይደረጋል ሙስና ይቁም
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
#እሄ ነገር በጉቦ ነው እንዴ ጋይስ? #1ኘ ማሆን የነበራበት #ብፁሀን እነ ድማሙ ነበር #ትልቅ ሙስነ ከምር በጠም አነደዳቹኝ እኔም ልወደደር ልመጠ ነበር ግን ባጉቦ ምተሰልፉ ሰለሆነ በቀ ተውኩት ኤጭ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@beteteshale8340
@beteteshale8340 7 жыл бұрын
አጎቴ ተየር ነኝ betam ena rasu edeza neber yetebkut
@fezeyefezeye3186
@fezeyefezeye3186 7 жыл бұрын
Bete Teshale
@Kerma-gx8is
@Kerma-gx8is 6 жыл бұрын
Bete Teshale አሁን ይሄ ሥራ መሆኑነው አይ መጃጃል ሥት እሚበላው እሚቀምሠው ያጣ አለ ብሠጡት
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 жыл бұрын
ኤፍሱን አታሃን ነኝ ከእስተንቡል ይገርማል ምድረ ጉበኛ ገዴል ግብ
@masaratratta6211
@masaratratta6211 6 жыл бұрын
ኤፍሱን አታሃን ነኝ ከእስተንቡል as fans.tashoma
@nebigalwukrowelelo5685
@nebigalwukrowelelo5685 7 жыл бұрын
selamye😍
@Love-bc7fo
@Love-bc7fo 7 жыл бұрын
Wey meqdiy qemeseshi wow new
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 7 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላሉው
@tringitigst866
@tringitigst866 7 жыл бұрын
እንኻን አብሮ አድርስን ደስ ትላላችሁ
@user-bt1bo4bw3s
@user-bt1bo4bw3s 7 жыл бұрын
1ደኛ። ይወ ጣሉ ብየ። የጠበኮ ቸው። አልወጡም። ድማሙ። 1ኛ። ነበር። መሆን ነንበረበት። ግን። ይህን። ውድድር በዱባይ። ላይም። ብጀምሩ ጡሩ ነበር። ከአመት። ቡሀላ። እመጣለሁ። እመዘገባለሁ። ሰምታችሀል
@sweetdajen349
@sweetdajen349 7 жыл бұрын
ተስፍየ ሁሌም ወደ አላህ። ነው ሽቀልሽን ማን ሊሽቅልልሽ ነው
@user-bb9bj1lp8e
@user-bb9bj1lp8e 7 жыл бұрын
Sweet Oman 😂😂😂😂😂 ere uuuuuu
@mariamgalan1401
@mariamgalan1401 7 жыл бұрын
በጣም ወራኛ ናችሁ ግን አንደኛ መሆን ያለበት ድማሙ ነበር
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 7 жыл бұрын
tekekel ferd yetesete aymeselgnem. ehenen program betam teketateyewalew. Melat ena Demamu mashenef neberebachew. public comment sanebew bezu sew le melat ena ledemamu new teru comment yetesetew so dagnoch endet new yeferedachut. God knows. betam new yetenandedkut
@melektegnaw
@melektegnaw 7 жыл бұрын
Wowowo enkwan bedena metachu enwodachulen Anem amezagebalew ewant menyote new
@richoeshetu3060
@richoeshetu3060 6 жыл бұрын
fitsa program akerarbh betam yetwatalet nw betam des yelal e/ r yebarkh
@abezuzewudezeewudey932
@abezuzewudezeewudey932 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ hulachunim ewodachowalew
@maazafriend3859
@maazafriend3859 7 жыл бұрын
አቶ ፍፁም በጣም ታናድ ዳልክ. ድማሙ ስልከርሜ. እርግጠናንኝ. ፈት ሚዛባው ገንዘብ ተኳር አርገህው መሆን አለበት አናዳጂ
@user-hp3nc8zd5l
@user-hp3nc8zd5l 7 жыл бұрын
ደማሙ ነበር አንደኛ መሆን ያለበት እናት ሙሰኛ ናቸዉ እሽ በጥራቃ ዉሉ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 6 жыл бұрын
የዚ አመት ውጤትም እንዴነዚ በሙስና እንደማይሆን ተስፊ አዴርጋለሁ
@mesi790
@mesi790 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ክክክክክክክ
@berrygunnersbarca7135
@berrygunnersbarca7135 7 жыл бұрын
betam astlachugn😢😢😢😢😢 demamu andegna mehon nebrebt tish😏😏😏😏
@zuzuamanuel7244
@zuzuamanuel7244 7 жыл бұрын
Berhan ስደተኛዋ እማኮ ሁሌም ሀስብሻለው አገኘውሽ
@rahwashikor8357
@rahwashikor8357 7 жыл бұрын
yena konjo rahuway siwdish eko
@user-fm3yy7fz7k
@user-fm3yy7fz7k 6 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ
@naniasefa2705
@naniasefa2705 7 жыл бұрын
ዶሮወቹ ተመችተውኛል እንዲ አይነት ድምፅ ነው እንዴ ያላቹ
@yeshimebettadess8752
@yeshimebettadess8752 7 жыл бұрын
ከመጀመርያው ዙር እስከመጨረሻው በብቃት የተወጡት ሜላት እና ደማሙ ነቸው እንዴት አዛርያ አንደኛ ይሆናል ? ሲቀጥል ሲቀጣጥል ማዳላታችሁ በደንብ ያስታውቃል በጣም ታበሳጫላችሁ ለእውነት ስሩ ብፁሀን እንዴት አራተኛ ትሆናለች
@atitegebmulatwawu5984
@atitegebmulatwawu5984 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ሞያ የለም እንዴኤ ምን ጉድ ነው ዘንድሮዎ መከለሻአ
@mariamm2532
@mariamm2532 7 жыл бұрын
tigist tigist konjoooo
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ሲጀመር ካሳሁንን ስጥሉቱ አቃጥላችሁኝ ነበር ።አሁንማ መጨረሻዉን አሳመራችሁት ሰላም ነሽዎች
@iubabamuhey2689
@iubabamuhey2689 7 жыл бұрын
ይሄን ያክል አዱኒያ እጁ አሄራ አደል ክክ እኔ ድራማ ፊልም ይሄ ኸይር ስራ እዳሠራ ማዘጊያ የሠይጣነው አላህ ልቦናውን ይስጣችሁ የቁራአን ውድድር ካለ 1 ተሳታፊነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ፡፡ ኡነት ለመናገር ከሴት ፡ ሜላት ፡ ከወድ ፡ ድማሙ ነው፡፡
@user-sv5ne5yo8p
@user-sv5ne5yo8p 6 жыл бұрын
ትልቅ ሙስና ነው ሀገራችን ሙስና ባይኖት እኮ እንደሌሎች ሀገራት የት በደረስን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ደሀ ሰው ሁሌም እንደተገፋ ነው ሀብታሙማ በሙስና ያልፋል አጭበርባሪዎች አሳፋሪ ዎች
@zahrahussain216
@zahrahussain216 7 жыл бұрын
waw
@zenabkokash3765
@zenabkokash3765 7 жыл бұрын
ውይ ብጱሀን ውይ ጠብቃት ነበር ግን የኔ ሜላት ነች
@hayatmouhammad1393
@hayatmouhammad1393 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-gv8zd6cj8d
@user-gv8zd6cj8d 7 жыл бұрын
አይ ሀገሬ ሙስና የማይሰራበት ምን ይሆን እውነት ድማሙ ነበር 1ኛ መሆን ያለበት
@endashawekefla8913
@endashawekefla8913 7 жыл бұрын
የብፁሀን ውጤት ግን በጣም ያሳዝናል በያንስ 3ተኛ ይገባት ነበር
@josefkabiela4944
@josefkabiela4944 7 жыл бұрын
wtetu betam new yemiyakebrew selamachu ybza maledawech hulu bezer begosa beshta sletameme ykir beluln
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 7 жыл бұрын
abet #tilek musna kezih behala #alyim yewnet betam new #yemtandut midre musna #hulu
Ethiopian Fasica Beale (2009)Yemaleda kokeboh S3 Final C
29:33
Bogas Studio
Рет қаралды 1,1 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 75 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 28 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final A
33:00
Bogas Studio
Рет қаралды 455 М.
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final B
28:44
Bogas Studio
Рет қаралды 813 М.
Ethiopian-Yemaleda kokoboch  Season 3 Ep 16 B
38:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1 МЛН
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C
30:31
Bogas Studio
Рет қаралды 756 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 29 МЛН
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 10 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 23 МЛН