Ethiopian/Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/መልካም አዲስ አመት "ምርቃት"

  Рет қаралды 8,985

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

2 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 76
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 2 жыл бұрын
እንደነ ደጅአዝማች ወልደሰማያት ያሉ አባቶች ፈጣሪ ያብዛልን።
@raheldesse3367
@raheldesse3367 2 жыл бұрын
Amen amen amen yen wedoch fetari edma yestacu nuruleg
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 жыл бұрын
ልመርቃቹ አሜን በሉ 😀ትዳራቹ የአብርሃምና የሳራ ያርግላቹ ልጆቻቸውን በጥበብ በሞገስ ያስድግላቹ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ እወዳቸዋለሁ❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
አሜን
@samuelgebeyehu1419
@samuelgebeyehu1419 2 жыл бұрын
ምርቃታቸው ለሁላችን ለኢትዮጵያውያን ይሁንልን ይደረግልን ብለናል,አባታችንንም በሕይወት አቆይቶ የኢትዮጵያን ፍቅርንና መከባበርን ያሳያቸው። እናንተንም ለበጎ ነገር ተባብራችሁ ምርቃቱን ስላደረሳችሁን እናመሰግናለን
@kalmule2946
@kalmule2946 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሽ አለማየሁ እጅ በጣም ከማከብራቸው አርቲስቶች መሀል አንዱ ነህ ለሞያው ያለህን ክብ ር ሳላደንቅ አላልፍም አሁን ግን እንድትረዳኝ አምምርሬ እለምንሀለው እባክህ ጋሽ አለማየሁ እኛ ገጠራማ አካባቢ ያለን ታዳጊዎች ፍላጎቱ ችሎታው ኑሮን የምንሔድበት መንገድና መሪ አተን ተስፋ በመቁረጥ ሌላ የህወት መንገድ እንፈልጋለን እናም ለዚህ ነው ርዳታህ የጠየኩህ ህልም ቢኖረኝም የትመፍታት እንደምጀምርበት ጠፍቶኛል ራዕይ ቢኖረኝም ቁሜ አየሁት እንጅ ርቀታችን የማይደረስበት ይመስላል እኔ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም የአንተን ርዳታ በመጠቅ ጀምሪአለሁ እንደምትረዳኝ ተስፋ አረጋለሁ ምንአልባትም የአመቱ የመጀመሪያ ርዳታ ጥሪ ይሆናል ከገጠራሞቹ ህልመኞች አንዷ ነኝ
@lemlem5091
@lemlem5091 2 жыл бұрын
Amen amen amen abthen erjam edman ka tana ga yestowet abtay
@danieltomas3886
@danieltomas3886 2 жыл бұрын
Amen amen amen!!!!!!!!
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናልን አሌክሶ መልካም እዲስ አምት ክመላው ቤተሰብህ ጋ by the way you are my all time favorite artist! You have it all! Talented, humbled and handsome! Keep it up!
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
Marti & Alex thanks a lot.I said AMEN
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደራሳችሁ እግዚአብሔር የተባአረከ ዘመአን ያርግልን አሌክስ እንኳን ከአነቤተሰብህ አደረሰህ
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Amen amen enkuan abero adersen 🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bettytesfaye7345
@bettytesfaye7345 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 2 жыл бұрын
ለሁላችንም መልካም በዓል ይሁንልን። እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@yneme8584
@yneme8584 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናንተም መልካም እና ብሩህ ዓመት ይሀንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በተረፈ ምርቃቱ ላዳምጥ ❤👌
@enjeratube2676
@enjeratube2676 2 жыл бұрын
Amen amen amen enantenem egzabeher yakeberelege melkam beal
@user-vy7pg1sz1u
@user-vy7pg1sz1u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Enamsegnalhu tawedoach thank you for the loverly narration we do yawn for a blessing from wisdom full father..
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 2 жыл бұрын
thank you ever so much and happy new year
@yneme8584
@yneme8584 2 жыл бұрын
Amen enkwan abrho adresn Tebarku
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
አሜን ጎንበስ ብለን ተቀብለናል 🙏 ፎቶ አነሳሱ ገን ልክ አይመስልም ከቀረበው መልዕክት ጋር አይሄድም ከይቅርታ ጋር ይቅር ይበለን ትሁት ብርቅዬ ድንቅ 🙏🙏🙏አርቲስት አስተማሪያችን እናመሰግናለን 🙏 ለንተም ሁሌም ስራህ ኑሮህ የተቃና ቤተሰብህን የተባረከ ይሁን። 🙏
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
የኔ ዘመን ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አቤት ተሰጥኦ ፀጋው ይብዛላችሁ: ሰላሙን ጊዜ ይስጠን እስቲ.!!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ማርቲየ አሌኮ ሠላማቹሕ ብዝት ይባልልኝ ከነሙሉ ቤተሰቦቻቹሕ
@danieltomas3886
@danieltomas3886 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen!!!!!!!
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እድሜ ይስጠዎት አባታችንን
@galanebedada4420
@galanebedada4420 2 жыл бұрын
Amen enkuan addrsachu amte amet yadersachu 🌻🌻
@danieltomas3886
@danieltomas3886 2 жыл бұрын
Yihe Meriwether kelay new!
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ምርጦችዬ ስወዳቹ
@christiantube225
@christiantube225 2 жыл бұрын
Amennn enkuan abro aderesen
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
አሜን/፫/ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽💚💛❤️ 🌼🌼🌼መልካም የሰላም የፍቅር የምህረት ዘመን ይሁንልን። 🌼🌼🌼
@sifaanabbakoo5565
@sifaanabbakoo5565 2 жыл бұрын
Indi befixnet nulin inji martiye indatnafikun yegna mirtoch betam new minwedachu
@user-sq9ul8ku3z
@user-sq9ul8ku3z 2 жыл бұрын
*አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለናተም መልካም አዲስ አመት የማርታ ድምጽ ደስ ሲል*
@adanechworku3464
@adanechworku3464 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል የኔ ምረጥች❤❤❤❤❤
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ እኳን አደረሳቹ
@tsiontilahun9701
@tsiontilahun9701 2 жыл бұрын
Amen wuedocha amen
@elhnd4838
@elhnd4838 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@abebamengistu9777
@abebamengistu9777 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጀጎሎች
@firefeleke134
@firefeleke134 2 жыл бұрын
mirtochiya sewdachu❤💘🌷
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
@mariammariam2738
@mariammariam2738 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናንተ ውቦችእንኳን አብሮ አደረሰን
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 2 жыл бұрын
Amen...!!
@selamalemayehu6554
@selamalemayehu6554 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት
@melkamugelaye1043
@melkamugelaye1043 2 жыл бұрын
Wonderful presentation!!!!!
@meriapps
@meriapps 2 жыл бұрын
Ameen inken Abro Aderseni martiye😍😍😍 ufiii ⛪👏👏
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጦች አትጥፍ በጣም ተናፍቃችሁ ነው እምትመጡት ሳቃችሁ ይናፍቀናል አትጥፍብን♥♥♥
@flowermekonnen8776
@flowermekonnen8776 2 жыл бұрын
Amen amen amen Enkuan abro Aderesen 🙏🙏🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ መልካም አዲሳመት እንዴት ደስ እንደምትሉኝ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Melkam Addis amet yihunilachu Mikrachewuna tselotachewu hulem sink newu
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
አሌኮ ማርቲየ እንኳን አብሮ አደረሰን ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ሲባል ይገርመኝ ነበር ግን እዉነት እደሆን ገባኝ በናንተ ሺ አመት ያኑራችሁ ምርቃቱን አሜን አሜን ብያለሁ
@habhabsji556
@habhabsji556 2 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@helliy5148
@helliy5148 2 жыл бұрын
Hi Alex endeat nek abaye ager beat eyalehu bizu yemedrek tiyatrochn ayi neber abso ante yemitiserabetn eyedegagemku neber yemayew ye ewnet edmea keteana gar kenemelaw betesebik yeweledechik Tibarek melkamun hula lante abaye 🙏😘
@emuemuye1928
@emuemuye1928 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመት አመት ያድርስልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@emebettola7509
@emebettola7509 2 жыл бұрын
Amen enkan Abro Adersan❤❤❤
@kurigetachew1776
@kurigetachew1776 2 жыл бұрын
Amen enkon Abro adrsen 🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻melkam adis amet Amen bilana Alexso
@firakonjo1000
@firakonjo1000 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🇪🇹
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 2 жыл бұрын
AMEN!🙏🌻 አሜን!🌻🙏 Amiin!🌻🙏🤗🇪🇹
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 жыл бұрын
💎👑❤🙏💯🌻🌹
@eistnamelastname5794
@eistnamelastname5794 2 жыл бұрын
Sawdhau
@million3056
@million3056 2 жыл бұрын
አሜን አሜን!! እንኳን አብሮ አደረሰን። ለከርሞውም ከቁጥር አያጉድለን። አሜን በሉ እንጂ!!
@eistnamelastname5794
@eistnamelastname5794 2 жыл бұрын
Amen Amen
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ritakourtbawi3682
@ritakourtbawi3682 2 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@fikrtepetit2041
@fikrtepetit2041 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sk2mg8ul3e
@user-sk2mg8ul3e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 37 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 147 М.
Ethiopian/Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/ ጉዞ ወደ ...
8:23
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 23 М.
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН