ETHIOPIAN | የእይምሮን እርጅናና የመርሳት በሽታን ለመከላከል እነዚህን ምግቦች ምርጫዎት ሊሆን የግድ ነው

  Рет қаралды 124,867

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

የእይምሮን እርጅናና የመርሳት በሽታን ለመከላከል እነዚህን ምግቦች ምርጫዎት ይሁን
የእይምሮን የትኩረት፣የማስታወስ ፣ የማገናዘብ ችሎታን እንዲጨምር እነዚህ የምግብ ምርጫዎት ሊሆን የግድ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 320
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ የእይምሮን የትኩረት፣የማስታወስ ፣ የማገናዘብ ችሎታን እንዲጨምር እነዚህ የምግብ ምርጫዎት ሊሆን የግድ ነው በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ
@makdimakdi6635
@makdimakdi6635 3 жыл бұрын
salm salam
@makdimakdi6635
@makdimakdi6635 3 жыл бұрын
ለ እጥ መደንት ??
@qtrclick1148
@qtrclick1148 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የመርሳት ችግትር አለብኝ መፍትሂ
@muluneshmamo5998
@muluneshmamo5998 3 жыл бұрын
ዶ/ር የት እንደሚገኝ ብትነግረን ተጠቃሚ እንድንሆን ይጠቅመናል አመሰግናለሁ
@rabiaseid6555
@rabiaseid6555 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ወንድሜ ቤለፈው ስለኮልስትሮልስታስ ተምር ባስተማርከው መስርት በቀን አንዴእየተመገብኩ በፊት 280 ነበር መፆም በጀመርኩ በሁለት ወሬ ሂጄ ቸክ ተደርጌ 4 ነጥብ ዘጠኝነው ኮልስትሮሉ አለኝ በቆንቆ አልተግባባንም ከዶክተሩጋ እንዴት ነው ውጤቴ ቀንሶል ከዚህስ መቀነስ አለብኝ የደም ግፊት መዳሀኒት እጠቀማለሁ ከቻል መልስልኝ በፊት የተነገርኝ 280ነው አሁን በሚሊ አራት ነጥብ ዘጠኝ ሲለኝ ተምታታብኝ በተርፈ ለምታስተምርን ነገር በሙሉ አመሰግናለሁ
@habenerihabeneri
@habenerihabeneri 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ እውቀት በነፃ ስትሰጠን ምን ያህል እየጠቀምከን እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል :: እግዚያብሄር ይባርክህ ከነቤተሰብህ::
@lilibeza
@lilibeza 3 жыл бұрын
That’s True
@asegidewgebre6660
@asegidewgebre6660 3 жыл бұрын
Coffee minalibat blood pressure yichimir yihone milsun nigrign ebakhi
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
1= ብሉ ቤሪ። 5= ቡና እና አረንጓዴ ሻይ 2= እርድ። 6= አሳ 3= የዱባ ፍሬ። 4= ኦቾሎኒ Thanks a lot Dr
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
Good job , great summary
@alambradani2259
@alambradani2259 3 жыл бұрын
They say 2 to 3 table spoon of coconut oil is also beneficial for the kind of stuff he mentioned .
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር በጣም በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነዉ ማንም ሰዉ ላይ አላየሁም ጌታ ይባርክ🙌🙌🙏🙏
@fatomahmohd9211
@fatomahmohd9211 3 жыл бұрын
የምትለግሰን ጤናን በተመለከተ ምክሮችህ በጣም እናመሰግናለን ። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጠና ይስጥህ።
@meazamuleta8170
@meazamuleta8170 Жыл бұрын
Dr. Dani (የኔ ጤና) የተባረክ ነህ እግዚአብሔር በሠጠህ እውቀት ሕዝብህን እየረዳህ ስለሆነ you're so blessed❗❤
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
በጣም የሚረዳ ና ጠቃሚነገሮችን ይዘህ ስለምትመጣ እጂግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@lydiahana5616
@lydiahana5616 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ወንድማችን ባለቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ነው ለበረከትም ናቹ በጣም አመሰግናለሁ 40ወቹ ላይ ሰላለሁ ከእግዚያብሔር ቸርነት አና ሞህረት በታች ያንተን ምክሮች ለመጠቀም ወስኛለሁ በአመጋገቤ በጣም ደካማም ስለሆንኩ ጥንቃቄ ይጠብቅሀል እንደሚለው ቃሉ በምክሮችህ እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ በርታ ወዳጄ🙏🙏💐💐🌹🌹ክፉም ወዳንተ አይቅረብ መቅሰፍትም ወደቤትህ አይግባ አሜን አሜን🙏🙏
@munaali4698
@munaali4698 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ቶሎ እረሳለሁ እንደው ቫይታሚን ቢኖር እያልኩ አሰብ ነበር ይሄው ዛሪ ካንተ ልማር ነው በጣም አመሰግናለሁ የምታሰተምራቸው ትምህርት ሁሉም በጣም ጠቃሚነት ያላቸው ነው ፈጣሪ ይባርክህ እሰከቤተሰቦችህ
@sadiyatyoube1989
@sadiyatyoube1989 3 жыл бұрын
ዛሬ 1 ኛ ነኝ ዶክተር ይህ ለእኔ ነው የመጣው እኔ በፊት የማስታወስ ችሎታዬ በጣም ከፍተኛ ነበር ኣሁን የመርሳት በሽታ መጥቶብኛል
@naneamen4825
@naneamen4825 3 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር የምታነሳቸው ነገሮች በጣም የሚገርም ነው ትምህርትህ አምልጦኝ አያውቅም ተጠቃሚ ሆኛለው ተባረክ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሄር አባት ይባርክህ ብዙ ግዜ ጠይቄህ ነበር እባክህ መልስልኝ ስለ ሽበት ብታብራርልን እጠይቅሀለው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🏽
@senaittekelewoled4924
@senaittekelewoled4924 3 жыл бұрын
ውይ ዶክተር ዳኒ፣አንተየተባረክስውነህ። እግዚአብሔር ረዥምእድሜናጤናይስጥህበግሌጤነቴንየሚከታተለኝዶክተርእንኩዋንእንዲጠቃሚመረጃአልስጠኝም።ተባረክዶክተር።አመስግናለሁ።በጣም።
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
የእውነት በገንዘብ የማይለካ ብዙ እውቀትን ካንተ አግኝተናል ተባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ!!
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 4 ай бұрын
ጎበዝ አድናቂህ ነኝ እድሜህ ይርዘምልህ !!!
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@edendak5588
@edendak5588 3 жыл бұрын
የእርጅናን ነገር ጠበቅ አድርገን ፣አመሰግንሃለሁ ።
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጤና
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እናመሠግናለን
@frezerfreezy1949
@frezerfreezy1949 3 жыл бұрын
Tnx docteriye
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ! እድሜ ይስጥልኝ
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ የአዕምሮ ጤንነት ኑሮን የሚወስን ጉዳይ ነው፡፡
@halima9920
@halima9920 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 3 жыл бұрын
Tebarek
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 3 жыл бұрын
THANK DR DANNY
@lemlemyacob6628
@lemlemyacob6628 3 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳኒ።በጣም እናመሠግናለን።ይሄንን ጉዳይ ጠይቄህ ነበር በዚህ ትምህርትስ ስለመለስክልኝ በጣም አመሠግናለሁ ።
@feb7488
@feb7488 3 жыл бұрын
Tebarek Dr.
@etsegenetayele1905
@etsegenetayele1905 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እጅግ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምትሰጠን እግዚአብሔር ይስጥልን
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 3 жыл бұрын
Thanks Dr. Realy its useful.
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you Long Life!!!
@memeaweke5363
@memeaweke5363 3 жыл бұрын
Thanks a lot you are blessed.
@hyosef57
@hyosef57 3 жыл бұрын
thank you Dr dani
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 3 жыл бұрын
Thank you
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 3 жыл бұрын
Thanks Dr very use full God bless you
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዘመንህን ይባርክልህ በጣም አመሰግናለሁ
@tsionoljira1795
@tsionoljira1795 3 жыл бұрын
Thank you D/R
@sese6809
@sese6809 3 жыл бұрын
Thank you so much
@fantayetilahun8500
@fantayetilahun8500 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 жыл бұрын
Thank you Dr bless you more🙏🙏🙏
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 жыл бұрын
Thank you ዳኒ
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@meridsenbeta4787
@meridsenbeta4787 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sabahaile3676
@sabahaile3676 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@atkltwubshet2936
@atkltwubshet2936 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 3 жыл бұрын
Thank you very much, God bless you and your family
@wishyouagoodhealth9106
@wishyouagoodhealth9106 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ። ጌታ ይባርክህ።
@anurajjanu9554
@anurajjanu9554 3 жыл бұрын
Bless you Doctor
@no-nl5xn
@no-nl5xn 2 жыл бұрын
Thanks anbesaw
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 3 жыл бұрын
Thanks brother.
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dr.
@tsehaitessema8802
@tsehaitessema8802 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar 4 ай бұрын
weldone! keepit Up
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 3 жыл бұрын
Thank you Doctor. I really appreciate it thanks 🙏🏽
@user-pu2rw8by9i
@user-pu2rw8by9i Жыл бұрын
ማሻአሏህ ሰው ግን የት እየዋለነው ከፓለቲካ ወጥቶ ምናለ ስለራሱ ጤና በተከታተለ ዶክተር እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ እና እድሜና ጤና ተመኘሁልህ በቤተሰቦችህ ተደስተህ ያኑርህ
@beth95104
@beth95104 2 жыл бұрын
Thankyou Doctor
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ramzia3457
@ramzia3457 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
Thank you Dc
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
Thank You. ዳኒ
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 жыл бұрын
Thank you Dr. God Bless you and your family 🙏🙏🙏
@helentamiru693
@helentamiru693 3 жыл бұрын
Thanks Dr may Allah bless u
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@natuusav3420
@natuusav3420 3 жыл бұрын
Blessed
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 3 жыл бұрын
Thank you Dr for the useful information God bless you
@melatelias5310
@melatelias5310 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@febendawit3075
@febendawit3075 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምርት ነው ተባረክ
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏❤️
@rahelseyoum5878
@rahelseyoum5878 3 жыл бұрын
Thanks so much
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Thanks doctor
@haymanotgugessa9362
@haymanotgugessa9362 3 жыл бұрын
Dr thanks a lot 🙏
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr 🙏🙏🙏
@lensaayele1462
@lensaayele1462 2 жыл бұрын
Thanks so much Doctor!
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 2 жыл бұрын
Thank you Dr powerful advice. ❤🌹
@MD-do1pw
@MD-do1pw 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዛአብሔር ይባርክህ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
Egziabihar yebarkhe🙏
@aberamamo6364
@aberamamo6364 2 жыл бұрын
bless you Dr
@atsedetegegne9168
@atsedetegegne9168 3 жыл бұрын
Than you
@elsaarega2607
@elsaarega2607 2 жыл бұрын
Thank You so much Dr
@aberamamo6364
@aberamamo6364 2 жыл бұрын
it Amazing time bless
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
Thank u as always. May Allah bless yr heart. ያ ገሬ ልጅ ኑርልን 🤞🤞
@yewubdarmeshesha1012
@yewubdarmeshesha1012 3 жыл бұрын
Thank you doctor
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እናመስገናለን ዶር
@almazyemany3971
@almazyemany3971 3 жыл бұрын
Thanks
@hqjnk9016
@hqjnk9016 2 жыл бұрын
Thank you doctor👍
@foziamohammed2684
@foziamohammed2684 3 жыл бұрын
Thank you so much brother
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Thank you Dr. May God bless 🙏 you
@genetjimma404
@genetjimma404 3 жыл бұрын
Thank you Dr. With my family we will use it all your important message
@edendak5588
@edendak5588 3 жыл бұрын
Dear our Dr thanks.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Doctor God bless you
@zewdneshtolcha9932
@zewdneshtolcha9932 3 жыл бұрын
You are welcome DR
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 3 жыл бұрын
Tebarek dokter
@asteremenu7723
@asteremenu7723 Жыл бұрын
Tebareke
@yidenekumekuria1669
@yidenekumekuria1669 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለሁ : ጥሩ እእውቀት አግኝቸበታለሁ:
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Жыл бұрын
አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ነው የጠቀምከን ፈጣሪ የበለጠ እውቀትና በረከት ይስጥህ አሜን።
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🥰
@geletazenebu1358
@geletazenebu1358 3 жыл бұрын
Well comee Doctor
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 жыл бұрын
ዶክተር ስላም ላንተ ይሁን እጅግ እናመስግንሀለን
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
Новые iPhone 16 и 16 Pro Max
0:42
Romancev768
Рет қаралды 1,1 МЛН
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 442 М.
#samsung #retrophone #nostalgia #x100
0:14
mobijunk
Рет қаралды 8 МЛН
НЕ БЕРУ APPLE VISION PRO!
0:37
ТЕСЛЕР
Рет қаралды 287 М.
Сколько реально стоит ПК Величайшего?
0:37
Какой ноутбук взять для учёбы? #msi #rtx4090 #laptop #юмор #игровой #apple #shorts
0:18