Ethiopian-Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 12 A

  Рет қаралды 282,526

Bogas Studio

Bogas Studio

7 жыл бұрын

Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 12 A
Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

Пікірлер: 180
@esubalewgize160
@esubalewgize160 7 жыл бұрын
Long Live 2 BOGAS !!!!!!በእውነት ብዙ የተደበቁ ከያንያንን ያፈራችሁ ከየጉዋዳው እያወጣችሁ ነው።በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን።
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 7 жыл бұрын
ፉፁሜ ያከበረ ይከበራል የሰው ልጂ የሰውን ሞራል መጠብቅ ነው ፈጣር በሄድክበት ክብርና ጥበቃውን ያብዛልክ
@user-zb2uk6tr3f
@user-zb2uk6tr3f 5 жыл бұрын
ፍፁምየ ፈጣሪ ያክብርህ አቦ ይመቺክ
@user-yk7dr5hh8b
@user-yk7dr5hh8b 7 жыл бұрын
ፍፁም ፈጣሪ ይጨምርልህ በዚህ ፀባይህ ቀጥልበት አደራ መልካም ሰው እስከመጨረሻው መልካም ሲሆን ነው
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ፍፄ ስወህ ፈጣሪ ያክብርህ አቦ ይመችህ ምርጥ ሰው እኮ ነህህህህ
@medinamohmad3560
@medinamohmad3560 7 жыл бұрын
3 አችሁም ደስ የምትሉ በታም ጎበዝ ዳኞች ናችሁ
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
እማ ያለችዋ አሳዝናኛለች ለምን መሰላችሁ ኮኮቦች ተመልካቹ ይስቃል እንኳን ተመልካች ተጨምሮበት እናተም እኮ ታስፈራላችሁ እዳውም ጎበዝ ነች እኔ ብሆን ደንብሬ ነበር ግን አንተም አላጠፋህም አስተባብለሀታል መረጋጋት ነበረባት ፍፄ ደስ ትላለህ ማሂ ግን እረ ተይ ሴቱ ጠመደሽ ውቤት ትለኪያለሽ እንዴ ሃሃሃሃ መዳምን ነው አንዳዴ የምትመስይኝ
@user-ji4ox2hb5t
@user-ji4ox2hb5t 7 жыл бұрын
ማሂ ምርጥ ስወድሽ አንቺ የፆታ ጥላቻ ሳይሆን እዲሰሩ እዲያሸንፎ ሴቶች ሆነው ሴትነታቸው ሳያግዳቸው ያላቸውን ብቃት እንዲያሳዩ ካለሽ ፍላጎት አንፃር ነው ደሞ ሴትልጅ ካልተመቸችሽ መብትሽ ነው!!!!!! አስተያየትም ስሰጪ ያለውን ያየሽውን ካስደሰተሽ ቆመሽ ታጨበጭቢያለሽ ካላስደሰተሽ ፈርጥ ነው እዲነው ዳኝነት አራት ነጥብ በርቺ አደኛዬ።
@zeynebmuhammad9597
@zeynebmuhammad9597 7 жыл бұрын
ፍፄ ፈጣሪ ያክብርህ አቦ
@user-xd5wr2ni1r
@user-xd5wr2ni1r 7 жыл бұрын
ሁላችሁንም ዉድድድድድ ምርጥ ዳኛ ኧረ ፍፄ ሠላምክ ይብዛ
@user-ug4kp9do9c
@user-ug4kp9do9c 7 жыл бұрын
ማህሌት ነገርሽ ኹሉ ነገር መልካም አትናገሪም ፍፄ ብቻ ነው መልካም ስሚትን የሚረዳ
@hyatmahaboba5879
@hyatmahaboba5879 7 жыл бұрын
b
@freefreefreefree7862
@freefreefreefree7862 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅ
@freefreefreefree7862
@freefreefreefree7862 6 жыл бұрын
ቀነኒዬ ውድድድ
@nananana-qt6or
@nananana-qt6or 7 жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ ምርጥ ሰው ኑርልኝ!♥♥♥♥♥♥♥
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
ውይይይ ፍፄ ስወድህ አቦ ሰላምህን ያብዛልህ የእውነት ሰው ነህ ወላሂ ለሀቅ የምትኖር
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
hahahaha ቀኔን አበራቹት በሳቅ ክበሩልኝ ♥♥
@user-mq6dl4pn2w
@user-mq6dl4pn2w 5 жыл бұрын
አቦ እችን ልጅ አጠናኩርልኝ የምትሳተፈው ድራማዋ በጣም ያዝናናኛል ያስተምረኛል
@gnvegf688
@gnvegf688 7 жыл бұрын
እማ ብላ የመጣችውን ልጅ ከራማዋን ገፈፍካት እፍ እኔ ብሆን ደሜ እሚቆመው ደግሞ ተመልካቹ ይስቃል
@alemstehaybest9843
@alemstehaybest9843 7 жыл бұрын
ማሂ ስወድሽ አለባበስሽ ውስጤ ነው
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 6 жыл бұрын
ወሏህ በጣም ሳኩኝ አይለክስ ሁለቴ ባንተና በልጆቹ ሳኩኝ እማ እንዳትይ ያልክበትና አልፈሀል ስትለው በግድ ሆነ ያለው ወሏህ በጣም አሳቁኝ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም አልፎ አልፎ እየዋለሁ እናም ማህሌት ላንድም ሰው ጥሩ አስተያየት አሰጥም ከሰጠችም ደሞ ጥሩ ላልሰሩት ነው እንጅ ጥሩ የሰሩት አይታያትም። አለማየሁ ደሞ የራሱን አስተያየት ሳይሆን የማሂን ነው ቀጥታ የሚደግምላቸው። ፍፁም ግን የእውነትም ፍፁም ነው። የሰው ሞራል መጠበቅ ብቻ ሳይሆን። ትክክለኛውን ከውስጣቸው ፈንቅሎ የማወቅ አቅምና ጥበብ አለው። ጎበዝ ልጅ ነክ
@susususu7407
@susususu7407 7 жыл бұрын
ግን ከሰውዲ ማልስ ተሰትፌ አንድኛ ዋጠለሁ ምክናቱም ጎቦዝ ነኝ
@zenawaethiopian4592
@zenawaethiopian4592 7 жыл бұрын
susu suu
@user-df4gr4vy5o
@user-df4gr4vy5o 6 жыл бұрын
ክክክክ እማ ፣ እማየ፣ እማአትበይ እኮነው ምልሽ ክክክክ እማማማማ
@yannetreddvd2507
@yannetreddvd2507 7 жыл бұрын
woowu serachu das yelal bartu
@AishA-bl3ku
@AishA-bl3ku 5 жыл бұрын
Bayee namaa kolfisaa❤❤❤👏👏👏🙌🙌🖒🖒🖒🖒🖒
@semienmountain3094
@semienmountain3094 7 жыл бұрын
ስወዳችሁ uffffffffff…
@marinakasahunmari3106
@marinakasahunmari3106 7 жыл бұрын
ሃሃሃ ቀነኒ ተመችታኛለች :)
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
ተሎ ጀምሩሉን ማሮች ስወዳቹሁ እኮ ኣቦ ሰላማቹሁ ይብዛ
@tewahdonat562
@tewahdonat562 7 жыл бұрын
በፍጼ አነጋገር አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@hellomyfriend5756
@hellomyfriend5756 5 жыл бұрын
Wow
@user-hv9kf1mo8m
@user-hv9kf1mo8m 5 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛልኝ ማሂ ቆንጆ ነሽ ደሞ አደቅሻለሁ
@sinantesfaye386
@sinantesfaye386 7 жыл бұрын
Thanks
@user-ek4gu3px8b
@user-ek4gu3px8b 5 жыл бұрын
Fitsume selamken yabzalh yehe program ante keleleh betam yastela nebere fetare kezih belay kef kef yadrghe
@meazameles5729
@meazameles5729 7 жыл бұрын
አሌክስ ትልቅ ሰው
@kwttt6714
@kwttt6714 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች ውስጤ ናቹ ግን የት ነው አድራሻቹ መጥቼ ብጎበኝ ደስ ባለኝ
@raheltsegaye477
@raheltsegaye477 7 жыл бұрын
Dear alxooooo hahahahah
@rakiashenafi2100
@rakiashenafi2100 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮብ ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ
@desuasmamie4844
@desuasmamie4844 6 жыл бұрын
ፍፅምይ አዉይ ስውድህ ልክ ፍርድ ምትናገር ይስው ስሜት ምትርዳ አኔ አንጃ ቃላት ያጥርብኛል አግዛቢሄር ካንተ ጋ ይህን ስላምህን ያብዛው ውድድድድድድድድድድ
@omenegitomenegit4066
@omenegitomenegit4066 7 жыл бұрын
welacewem temcetaceweyall selamn yabezalcewww
@seetiseeti2416
@seetiseeti2416 6 жыл бұрын
አቤት ሥወድህ ፍፁም አሥፋው
@zewdwweldsnbetesharjah8334
@zewdwweldsnbetesharjah8334 7 жыл бұрын
እዲ እያማረብሽ ሙሉ ልብስ ተመስገን ዛሬ ዘናብዬ እየሁ ብሮቶኮል ክዳኞች ይጀመር በተረፍ ሁሉም ደስ ይላል ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር!!!!
@mihretamanuel2998
@mihretamanuel2998 7 жыл бұрын
zewdw weldsnbete Sharjah
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 7 жыл бұрын
woww
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 жыл бұрын
👍
@haphap925
@haphap925 4 жыл бұрын
አሌክስ የኔ ቆንጆ
@rockrock9242
@rockrock9242 6 жыл бұрын
አሌክስ ሰላምህ ይበዛ መካሪ አስተማሪ በቃ ደስ ምትል ነህ አች ማሂ ኧረ እግዚአሄርን ፍሪ የሆሺ ድፍድፍ 😏😏😏 ፍጼ ሰላምህ ይበዛ 😍😍😍😍😍
@tobiaibrahim7648
@tobiaibrahim7648 2 жыл бұрын
ክክክክክክአሌክስ ወየዉበሳቅ
@zebibbedru4993
@zebibbedru4993 6 жыл бұрын
ftse smart ስብእናክ ደስ ይላል የምር
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
ፍፂ ምርጥ ስው ስላምህ ይብዛ
@mimemime4970
@mimemime4970 7 жыл бұрын
ፍፂ ምርጥ ነህ
@mihrathvarku1516
@mihrathvarku1516 7 жыл бұрын
thanks አመሰግናለሁ Love You አሚን
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
Mihrath Varku ዋው
@AsAs-qn8rl
@AsAs-qn8rl 4 жыл бұрын
Good
@abedelrahmanmouhamad8863
@abedelrahmanmouhamad8863 7 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh ema
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ffgc6654
@ffgc6654 7 жыл бұрын
እኔ እራሱ መስራት እየፈለኩ የማህሌት ምላስን ፈራለዉ ኡኡኡኡ ማሌት 😏😏😏😏😏
@user-lk7md1gd2b
@user-lk7md1gd2b 7 жыл бұрын
waw
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
hahaha des yilal
@mamushzewde2097
@mamushzewde2097 7 жыл бұрын
እደዚህ እየጦለባት እንደት ትረጋጋ አለማየሁ ለዳኝነት አትሆንም አግሬሲቭ ነህ
@lamyamgmg6993
@lamyamgmg6993 7 жыл бұрын
kkkkkkk besak
@habshihabshi409
@habshihabshi409 5 жыл бұрын
አሌክስ 😃😃😃😃😃🍀
@mohammadshaikh-ky2oc
@mohammadshaikh-ky2oc 7 жыл бұрын
betam new mewedachu
@kalkidankibru9624
@kalkidankibru9624 7 жыл бұрын
wow kashe mirt acting astemariya neber gin balhone mikenyat hager fiker ketemereken buhala tebetatenene hilma twanay mehon neber ebakachu silkachun lakulegn enam kashen yemagegebet menged!!!!!!!!!
@yemariyamlijmmm3625
@yemariyamlijmmm3625 7 жыл бұрын
ፍፄ አነጋገር ስነምግባር የሰው ስሜት ትጠብቃለህ የህውነት መማር ማለት አስተሳሰብን መቀየር ነው በጥቅሉ የተወዳዳሪዎች ስሜት ትጠብቃለ አሌክስም ማኢ አስተካክይ ተወዳዳሪዎችን ምትበልጫቸው ብልምድ እና ባለሽ ሙያ እንጂ አንቺም እነሱም ሰው ናቸው አንዳንዴ ሰዎች ስንባል ራሳችን እንዴት እንደምናይ አናውቅም አስተካክይ እናመሰግናለን
@qwerqwer8417
@qwerqwer8417 6 жыл бұрын
ዋው
@user-wh4px4ui7s
@user-wh4px4ui7s 6 ай бұрын
አሌክስዬ በሳቅ ገደለኝ ሀ😂ሀ😂ሀ☺ የእኔ ውድ ስዎድክ እኮ💚💛❤ ኦ…ጳ ፕ…ሽ ካስሽ ትችላለክ ወንድሜ
@user-jq5cv4bn3w
@user-jq5cv4bn3w 7 жыл бұрын
waw dese sele
@user-op2hz3kf8x
@user-op2hz3kf8x 7 жыл бұрын
ፍፁምዬ እንደው ምን ልበልህ እደው ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው!!!
@user-zb2uk6tr3f
@user-zb2uk6tr3f 5 жыл бұрын
ፍፁምየ የሰው ዘር ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@zeenathz7707
@zeenathz7707 5 жыл бұрын
ቀጥሉ ማለዱች
@heeedasjadisam5490
@heeedasjadisam5490 3 жыл бұрын
ፍጹም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hadiaharb1876
@hadiaharb1876 7 жыл бұрын
Hhhhhhhhh wowwwwww
@user-dg5im6dy2j
@user-dg5im6dy2j 7 жыл бұрын
እደው የኔ ማር ፍፂ ስወድህ ማርያምን. ሠላምህ ይብዛ አች ማህሌት. 😏😏😏😏😏
@cpalhmedulilamaltealbum8254
@cpalhmedulilamaltealbum8254 7 жыл бұрын
የህይወቴ ብርሀን እመ ብርሀን ቆይ ግን ማህሌት ምን አረገችሽ
@user-ti7rj2zn6l
@user-ti7rj2zn6l 7 жыл бұрын
የህይወቴ ብርሀን እመ ብርሀን እኔም በጣም ነው የምጠላት😌
@user-dg5im6dy2j
@user-dg5im6dy2j 7 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን !! እኮ ደሜን ነው የምታፈላው
@user-zk7rr1sb1e
@user-zk7rr1sb1e 7 жыл бұрын
የህይወቴ ብርሀን እመ ብርሀን I ike your comment kkkkkkkkkkk enam edachew
@user-qh2xu7xj9r
@user-qh2xu7xj9r 7 жыл бұрын
የህይወቴ ብርሀን እመ ብርሀን
@branesh-sd2io
@branesh-sd2io 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@wowfestselaam3201
@wowfestselaam3201 7 жыл бұрын
ቆይ ግን ምን አረገቻችሁ እችን ቆንጆ ስራ እኮ ነው
@jsjdnndnjd3084
@jsjdnndnjd3084 7 жыл бұрын
wow fest selaam
@user-ug4kp9do9c
@user-ug4kp9do9c 7 жыл бұрын
ኸረ ከተሳሳቱ መንገር ነውጅ አትሳደቡ እኔ ምፄን በጣም ነው የምወድው አለማየኹንም
@mabinaha7933
@mabinaha7933 7 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ .
@branesh-sd2io
@branesh-sd2io 7 ай бұрын
😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikrieyumengeday4450
@fikrieyumengeday4450 7 жыл бұрын
Kkkkkkk
@Tube-jd4ui
@Tube-jd4ui 6 жыл бұрын
betam new yewededekut bertu!!!!!!!!!!!!!
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
ቀነኔኔኔኔ ቤስት ነች
@IbrahimAli-pw8gj
@IbrahimAli-pw8gj 7 жыл бұрын
ውይ አሌክስዬ አሣከኘ
@meskitolosa4651
@meskitolosa4651 7 жыл бұрын
hahahahaha are besaki fereseku
@golamjakariya1120
@golamjakariya1120 7 жыл бұрын
meski Tolosa ቡጥቃ :-
@xsrtgdhj9641
@xsrtgdhj9641 7 жыл бұрын
bb
@hessaalhairy
@hessaalhairy 6 жыл бұрын
meski Tolosa ij
@yosimelese3033
@yosimelese3033 7 жыл бұрын
עולים
@yasmnlove218
@yasmnlove218 7 жыл бұрын
hahahahaha
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 7 жыл бұрын
kkk
@alekukemkedemeylove3824
@alekukemkedemeylove3824 7 жыл бұрын
mahlet derek stastela duket😏
@user-jq5cv4bn3w
@user-jq5cv4bn3w 7 жыл бұрын
kkkkm
@user-yc1ob5cm9v
@user-yc1ob5cm9v 7 жыл бұрын
ቃና ላይ አታዩም
@user-ww9it3pe6p
@user-ww9it3pe6p 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@abebeabate4224
@abebeabate4224 4 жыл бұрын
እማ የምትለው በስማም እኔም ደነገጥኩ አለምእየ
@michaelghazi5991
@michaelghazi5991 4 жыл бұрын
Ara tberki
@evaaragie4270
@evaaragie4270 7 жыл бұрын
Endet endemitamru!
@rozeliverpoolliverpool2720
@rozeliverpoolliverpool2720 7 жыл бұрын
እውነትህን ነው
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
ፍፀየ ማርርርርርርርርር
@xnnncxbncvcnnc9910
@xnnncxbncvcnnc9910 7 жыл бұрын
ደስ ይላል በሚቀትለው አመት እኔም እወዳደራለው ተብቁኝ
@user-nr1mt2ut3p
@user-nr1mt2ut3p 5 жыл бұрын
አች ማህሌት ግን ችግር አለብሽ አችም እኮ እደዚህ ብለሽ ነው ከዚህ የደረሽው አስተውይ የሠው ሞራል አትስበሪ ሌሎች ሠላማችሁ ይብዛ
@yosimelese3033
@yosimelese3033 7 жыл бұрын
עולי
@user-qv8yw2oy9s
@user-qv8yw2oy9s 7 жыл бұрын
በናታቹ ሰውን አታሳፍሩ እባካቹ ማንም ሰው የፈለገውን መሆን ይችላል ግን ለመጀመርያግዜ ወደ ህዝብ ፊት ሲቀርቡ ድንጋጤ ሊፈጥርባቸው ይችላል ስለዚህ እባካቹ በተለይ ስትስቁ ታቆስላላቹ።
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
አራም አዳዴ ነገር አይስተካከልም
@mimemime4970
@mimemime4970 7 жыл бұрын
አሌክስ ስወድህ
@makiahussin6646
@makiahussin6646 7 жыл бұрын
Mime Mime ሰይፉ ጋር ደውይ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 жыл бұрын
ere besak feresku ema endatiy alx
@majeedelromeh3293
@majeedelromeh3293 5 жыл бұрын
woyi keneni dehna hunesh cefirima ignam yesew hager iyeceferebin new inwodachuh alen
@dali223fantahun9
@dali223fantahun9 7 жыл бұрын
kkkkkk dis yilale
@zaynabtekurfkrmuhedin869
@zaynabtekurfkrmuhedin869 7 жыл бұрын
Dali 223 Fantahun m
@rabiahussen2922
@rabiahussen2922 7 жыл бұрын
ፍፄ አቦ ይመቸህ። የሰው ፍራሀት እና ችግር ትረዳለህ ለሀቅ የትስራ ወላሂ በጣም ነው የተመቸህኝ
@watsupwatsup2870
@watsupwatsup2870 7 жыл бұрын
እኔ መመዝገብ እፈልጋለው ያለሁት ግን ሳኡዲ ነው
@ida5356
@ida5356 7 жыл бұрын
mahelet min hona new tekikeli mateseraw
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 7 жыл бұрын
ftum betam herif aberetachi neh mhelet gin yesewu simet tolo lemakoaret atmokiri tru aydelem
@tobiaibrahim7648
@tobiaibrahim7648 2 жыл бұрын
ፍፂስወድሺ
@selomeabrham3404
@selomeabrham3404 7 жыл бұрын
eni aelix kalsake eferalew
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
kaneni mahrshashen ysamrw silot naw
@user-qz4zc6me8l
@user-qz4zc6me8l 7 жыл бұрын
ftum 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘mahlet😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
Ethiopian Fasica Beal(2009) Yemaleda kokeboch S3 Final B
30:49
Bogas Studio
Рет қаралды 624 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 113 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 127 МЛН
Yebeteseb Chewata Season 2 - EP 20
31:51
ebstv worldwide
Рет қаралды 161 М.
Ethiopian-Yemaleda kokoboch  Season 3 Ep 16 B
38:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1 МЛН
🔴ድርሹ በሳቅ ፈረሰች ኮሜዲያን አማን comedian aman aman sew
13:19
Yebeteseb Chewata Recap:  Season 2, Episode 1
29:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 210 М.
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
EBS Yebeteseb Chewata Season 1 - EP 16
32:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 206 М.
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 66 МЛН
❌🟡⚫️🔴 WHO DID WIN!? | SPEED CHALLENGE💨
0:17
ag_soccer team
Рет қаралды 9 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 12 МЛН