No video

EthioTube ሰበዝ: ቆይታ ከየምስራች ግርማ ጋር - ሰዓሊ እና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል - Chernet Woldgebrieal | September 2021

  Рет қаралды 19,653

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

EthioTube ሰበዝ: ቆይታ ከየምስራች ግርማ ጋር - ሰዓሊ እና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል - Chernet Woldgebrieal | September 2021
#Ethiopia #Art #Painting #Sebez

Пікірлер: 31
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 Жыл бұрын
ቸሬ በጥልቀት የማየት አቅምህ ደስ ይለኛል። ጠያቂዋም የጥበብ ነፍስ ያላቸው ቃላት ትጠቀማለች።
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 Жыл бұрын
ቸሬ ግጥም ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልሰለችም😍😍😍😍
@yezilemegatacewe8982
@yezilemegatacewe8982 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትል ደሞ ጠያቂና ተጠያቂ ሲጣጣሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ቸርዬ ግሩም አንደበት ውስጥን የሚሰረስር መልእክት ... በነገራችን ላይ የምስራች ውብ ለዛ እና አንደበት እንዲሁም ገፅ የተገጣጠመላት ኢትዮጵያዊ ከለር ቆንጆ
@johnsnow8537
@johnsnow8537 Жыл бұрын
ቸሬ የሁልጊዜም ምርጥ ገጣሚ
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
ዉይ አነጋገሩ ደስ ሲል እረጋታቸዉስ ደሞ እዉነቱን ነዉ የሚናገረዉ ሁላ❤❤❤
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya Жыл бұрын
ቼሪ በጣም የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ሰው ነህ በእውነት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እንግደውም ጋዜጠኘዋም 👌👌
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 6 ай бұрын
ሰው ነህ ቸሬ❤
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
ድንቅ ወይይት ነበር ምርጥ ጋዜጠኛ ይህን የተከበረ ሙያ ህወሓትና አብይ አህመድ እንዴት እንዳዋረዱት የሚረዳ ይረዳል ከመርካቶ ከምናለሽ ተራ እንደሚገዛ ዕቃ "ጋዜጠኛ "የሚለውን መጠሪያ መጫወቻ እንደሆነ ልብ ይሏል ቸርነት ወ/ገብርኤል ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው በሙያው እንከን የሚወጣለት ሰው አይደለም ለእኔ በአሁኑ ወቅት ከትልቅ የተከበረ ሙያና የትምህርት ደረጃ ይልቅ ለዚህ ምስኪን ሕዝብና በጣር ላይ ለምትገኘው እናት ሀገራችን ድምፅ ለሚሆን ሰው ለምን አነስተኛ ስራ ሊስትሮም ሆነ ከዚያ በታች ያለ ስራ የሚሰራም ሆነ ስራ የሌለው ሰውም ቢሆን እጅግ አክበረዋለሁ ታላቁን የትምህርት ደረጃ የጨበጡ በረካታ "ፕሮፌሰሮችን ፣ዶክተሮችን"አይተናል እንደነሱ ከመሆን ትምህርት ጥንቅር ብሎ ይቅር ያሰኛል ቸርነት "ከህወሓትና ሻዕቢያ በላይ ጠላት የለም "ያልከው ትክክል ነው የረሰኽው ኦነግንና ዋናውን የሰይጣን መልዕክተኛ አብይ አህመድን ነው በዚህ ሰው ምክንያት ነው እዚህ ሁሉ ቀውስ ውስጥ የገባነው ከግል ስልጣኑ ውጪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብትፈራርስ ጉዳዩ ያልሆነ ሰው ነው ሌላው ቸርነት ያልተረዳኽው ነገር የሚመስለኝ አብይ አህመድና እነ ደብረጽዮን አብረው መስራታቸውን ይመስለኛል አልተጣለሉም ጦርነቱም የተካሄደው አሁንም ዳር ዳር የሚሉት ተመሳጥረው ነው በሴራ ትግራይን ለማስገንጠል ነው ባለፈው ከዳዊት ተስፋዬ ጋርም ያደረከውን ይህንን ውይይት ሳዳምጥ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዲህ አይነት ሰዎች አሏት ለካ ብዬ ሀገራችን ከመፈራረስ የምትድንበት ተስፋ ይጭርብኛል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በአቋማችሁ ያጽናችሁ።
@abrahamanley
@abrahamanley Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ተከታትልኮቹሁ የእውነት የሁላችንም ህመም ነው ያነሳህው ያለንብት ጊዜ ጥቁር ቀን ላይ ነን ችሬ የኦውነት ስው ነህ
@mesfinkerise4297
@mesfinkerise4297 Жыл бұрын
እንዴት እዉነትን ተላብሰዉ ዉብ በሆኑ ቃላት የተገለጡ ልብ የሚደርሱ መልዕክቶች አቦ ተባረክ የአንቺም ተዋናይ በሚመስል አቀራረብ መጠይቆችሽን ወደድኩልሽ ጠቢብ ጠያቂ ቦታሽ ላይ ነዉ ያለሽዉ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ።
@yohannesyosef7183
@yohannesyosef7183 Жыл бұрын
እንዴት ነው ደስ ምትይው ግን አንደኛ 👏👏👏👏👏
@fitsummequanent3738
@fitsummequanent3738 Жыл бұрын
ውይይታችሁ ግሩም ነው። ይበል ያሰኛል። ወድጄ አድምጥጨዋለሁ።
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 Жыл бұрын
Betam yemidenk sib’ina new long live Cherinet
@samiprotiktoker1554
@samiprotiktoker1554 2 жыл бұрын
አረ ተይኝ ኣንቺ ልጅ። you are so 100!
@enathager920
@enathager920 2 жыл бұрын
Great advice, all Ethiopians please stand together and get rid of all weyane era ethnic based policies and the entire leadership.
@actnow590
@actnow590 2 жыл бұрын
አብየት ጋዜጠኛ!!!! you are so perfect.
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
Z king
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
የሕሊና አርፍት አገኘው ስታወራ
@adisstesfa1155
@adisstesfa1155 2 жыл бұрын
Thank you so much
@monaworku7553
@monaworku7553 Жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት እውነት ተናጋሪ ብዙ የልብ ሰው ቢገኝ ኢትዮጵያ ወደ ክብሯ ትመለስ ነበር:: ሃሳብህ ሃሳቤ ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን::
@ermiaszewdie6315
@ermiaszewdie6315 2 жыл бұрын
The movie entitled "Love Jones" clearly show the idea of poetic jazz!
@monaworku7553
@monaworku7553 Жыл бұрын
እውነት ነው
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 жыл бұрын
ፕፕይ
@olanaworku8315
@olanaworku8315 2 жыл бұрын
ግሩም ነበር ውይይቱ ፤ ቁም ነገር ነው አንድበቱ ጥበበኛው አውርቶ በጥቂቱ ፤ ቃላቱ ሁሉ ቤቱን መቱ። ግጥሙን ሲለው በቸርንት ፤ ሰሙን አሉት ሩሩህነት ይህ አይደል ወይ ኢትዮጽያዊነት ፤ ምን ይበጃል ከንቱነት። ግጥሙን ገጥሞ በሙዚቃ ፤ እኛም ሰማን ተናንቆን ሲቃ ጊዜው ደርሶ ወይ አያበቃ ፤ ኧረ አንድዬ በለን በቃ :: 😭😭😭
@sam004sk
@sam004sk 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ጋዜጠኛ ከእውቀት ጋር God bless you more and more
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 Жыл бұрын
ምነው ባዛ ትውልድ ላይ በነበርኩ
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 2 жыл бұрын
ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው እውነቱም ይሄው ነው 'አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ' እንዳለው ጠቢቡ ::
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 жыл бұрын
Betam yaszenal beze dereja YE TIGRAY HEZB TELACHA yetemola sew SELE selam seyawera LASTEWALEW YASAZENAL!!! MEDREK TEGENE TEBLO be telacha yetemola cheka poletekan 🤮be TEBEB sem atabkuwa!!!!!!
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
1:51:00
Bireman Film Production
Рет қаралды 89 М.
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 141 М.
Seifu on EBS: ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ | Mezegebu Tesema
24:52
ቸርነት የግጥም ስብስብ poet chernet
1:01:26
ENLIGHTMENT TUBE
Рет қаралды 38 М.
ገጣሚ እና ጋዜጠኛ መዘክር ግርማ
21:41
Fana Television
Рет қаралды 5 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН