“ምላሴ ተጎልጉሎ ወጣ... ልጄን ካጣኋት በኋላ በካንሰር ተያዝኩ" - ልጇን እና ትዳሯን ያጣችው የካንሰር ታማሚ - ልብ የሚነካ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 35,075

Eyita TV

Eyita TV

8 күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 105
@otakugamer748
@otakugamer748 6 күн бұрын
አንድ ደቂቃ በእድሜዋ ላይ አትጨምሪም አትቀንሽም አንቺ ዘመንሽን በሙሉ ኖረሽላታል አሁን እራስሽን ቀይሪ ማቅሽን ቅደጂ ነገሮችን ሁሉ እንደተራ ነገር እይ ከአምላክሽ ጋር ብቻ ተጣበቂ ሀዘን ሲበዛ ጥሩ አደለም❤
@MullatuKefelew
@MullatuKefelew 5 күн бұрын
በትክክል ምርጥ ሀብሳብ
@adanechtadese1360
@adanechtadese1360 4 күн бұрын
ጌተየበሪተሽ አመመኝ እኔምአጥቸሎ
@adanechtadese1360
@adanechtadese1360 4 күн бұрын
😂
@sentekassa7805
@sentekassa7805 4 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ስውሯ ማርያም ብዙ ተአምር እየተደረገ ነው ሂጂ እመኚ ትድኛለሽ ጌታ ኢየሱስ ምህረቱን ይላክልሽ
@teferidemessie8088
@teferidemessie8088 6 күн бұрын
እንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እህት የካሳ ዘመን እግዚአብሔር ይሰጥሻል❤❤❤
@bethdejene4362
@bethdejene4362 6 күн бұрын
እኔ ከበደኝ እኔም እናት ነኝ እኔም ወልጄ አጥቼላው እህቴ እግዛብሄር ሰጠ እግዛብሄ ነሳ እኔን የካሰ አምላክ ይካስሽ እኔ እህት
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 күн бұрын
ተባረኪ የአበረታሸ እአምላክ ይመሰገን!!
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን እረግጠሽ ፀበሉን አስነካሽ እህቴ ያ ፈውስ ሆነልሽ እርግጠኛ ሆኜ እምነግርሽ አሁንም ቀጥ ብለሽ እዛው ሂጂ እና ደጅ ፅኚ ከዚህ ክፉ የዲያቢሎስ ስራ ይፈታሻል እህቴ እንደኔ ይሄ ነው እሚታየኝ ጅምረሽ እስክትጨርሺ ልቤ በርሜል ጊዮርጊስ ይታየኝ ነበር መሄድሽን ስትናገሪ ስሰማ ገረመኝ ብቻ ንቂ እስኪ ፆም ፀሎት ስግደት ጅምሪ እና ይሄ እንደዚህ እንደብል እየበላ ሰውን ለሞት እሚወስድ በሽታ ዲያቢሎስ እንደሆነ ትረጂያለሽ።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 6 күн бұрын
እኔ እነዚህ የኢትዮጲያ ዩትበር ጋዜጠኛ ነን ባዪች ወሬ አያሶሩም ሀሳብ ማቁአረጥ ልምዳቸው ነው ከእዩሀ ሚዲያ አለምሰገድ ተማሩ ጠያቂው ለፍላፊ ነገር ናት
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 күн бұрын
ውይ የኢትዩጽያ ባሎች ግን እግዚአብሄር ይይላቹ የስንቱን ህይወት አመከናቹ ውይይይይይ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 6 күн бұрын
ጭራሽ የማእረግ ስም “ ዉድ” አይገባቸዉም 💔😭
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሐያል ነው።
@bettyshemelis8045
@bettyshemelis8045 5 күн бұрын
ባለፈው ሳምንት አንዲት እህታችን እራሷ የኩላሊት ንቅለ ተከላ አድርጋ ለራሷ ብዙ የሚያስፈለጋተት ነገር እያለ ለራሷ ሳትጠይቅ ለበላይ ወደ 400,000(አራት መቶ ሺ ) የሚጠጋ ገንዘብ እንዲዋጣላት አድርጋለች ደግሞ ገንዘቡንም በላይ ተቀብላለች እኔ በግሌ ይችን እሩህሩህ ሴት ሳያመሰግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው በነገራችን ላይ ግሪክ ውስጥ አንድ ሰው ሰራ ሰራ አልሰራ የቤት ኪራይ መብራት ማሞቂያ ውሀ መክፈል ግዴታው ነው አስባችሁታል ይች ሴት አትሰራም እቤት ተቀምጣ ነው ያለችው አንዳንድ መልካም ሰዎች ከራሳቸው ሌላ ሰው ያስቀድማሉ ሰላምዬ ሺ አመት ኑሪ❤❤
@muluhaile4580
@muluhaile4580 5 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርሽ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 6 күн бұрын
አይዞሽ በርቺ ሞት እረፍት ነው ልጅሽ ወደ ፈጣሪዋ ከአንቺ ቤት ይበልጥ ወደሚመቸው ቤቷ ሄዳለች ከፈጣሪ ጋር አትጣዪ ለወንዱ ልጅሽ ብለሽ መኖር አለብሽ እህቴ በማጉረምረሜ ምክንያት ነው ያመጣወት ብለሻል ግን አሁን ተመለሺ ወደፈጣሪሽ ፀልዪ ያስቀየምሽው ፈጣሪሸን ነው እሱ ጨርሶ ይማርሽ በርቺ
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 5 күн бұрын
Ebakesh ehite Berta beye hulachinim we'd ezaw new betam be nuro wetawered betam dekemeshal yeh ayegebashim neber Gen hone fetare yabertash beta azenku ayzosh medehaneyalem kegonesh yelum ayzosh
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 5 күн бұрын
ውይ ሰው ልጅ ፈተና! ስለ ጀግንነትሽ ቃል የለኝም❤❤❤ የእውነት ነው የምልሽ ስለ ልጅስ ስትናገሪ አብሬሽ በእንባ ጨረስኩ ህመምሽ ይጋባል 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ እንዳልሽው ከምንም ነገር በላይ ጤና ይበልጣል እና ወደ ቀድሞ ጤናሽ ይመልስሽ ! በርቺ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 6 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ስንቴ ላቆም እያልኩ ደሞ ምን ገጠማት እያልኩ በስቃይ ጨረስኩት ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች አይደል እግዛብሄር ተሳስቶ አያውቅም ሁሉም የሆነው በሱ ፍቃድ ነው ስንት መልካም ስዎች አሉና አይዞሽ ትድኛለሽ
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 5 күн бұрын
ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ዛሬ የዚችን ሴት እንባ በሳቅ ቀይረው የአንተ ማጽናናት ከሁሉ በላይ ነው አንተ አጽናናት 🙏🙏🙏🙏
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 6 күн бұрын
ምን ቃል ያፅናናሺ ይሆን 😢የኔናት ሁሉን ነገር አርገሺላታል በቃ እኛሰወች ይሄን ባረግን ብለን የምንፀፀትበት አናጣም እግዚያብሄር ልብሺን ያጠንክርልሺ ቃል ሀጣሁ የምህረት ግዜ እግዚያብሄር ያምጣልሺ የኔ ከርታታ 💔
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 6 күн бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩም ግን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ኡፍ ሁሉም ነገር ከባድ ነው 😢
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 3 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ አንችንም ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ አንችኮ በጣም ብርቱና ጀግና ሴት ነሽ ደግሞ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ
@user-ms9ol1mb2e
@user-ms9ol1mb2e 6 күн бұрын
አይዞሽ ጀግና ነሽ የክርስትናን ሞት እረፍት ነው ለምን እግዝአብሔር እናማሪራለን😢
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 күн бұрын
መላጣ ሁነሽ እራሱ ስታምሪ አይዞሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 күн бұрын
አባት ግን በደህናዉ ነዉ ?በአካዉንቱ ላይ ገንዘብ እያለ ልጆች ሶኳር ሲቅሙ ሀይል እንዲሆናቸዉ የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ አይዞሽ ዋናዉ ጤና ነዉ ሁሉም ችግር እንደ ወራጅ ዉሀ ያልፋል በርቺ
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Күн бұрын
ጀግና ናት እውነት አንድን ነገር ጨርሸ ሰምቸ አላውቅም ነበር የዝች ግን ይለያል
@sisayyai3779
@sisayyai3779 6 күн бұрын
እግዚያብሔር የሚሳነዉ የለም እሱ ይማርሽ በጣም ጠካራ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 6 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እሷ ከዚህ ቆሻሻ አለም በጥሩ እድሜ ወደንፁህ ቦታ ሄዳለች ወየው ለኛ በአለም ለተጨማለቅነው አቤቱ ይቅር በለን🙏
@misszebib3969
@misszebib3969 3 сағат бұрын
Be strong for your son ,May God be your strength
@user-ou7ok5bw4o
@user-ou7ok5bw4o 6 күн бұрын
አንቺ ለሁሉም ሰው ምሳሌና አስተማሪ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazbati2519
@almazbati2519 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይበልጥ አበርትቶሽ ለስው ሁሉ የምተረፊ በረከት ያለሽ ጀግና እናት ነሽ ውደኃላ እንዳትመለከቺ አምላክሽ ከፊቲሽ ብዙ በረኩት አዘጋጅቶልሻል🙏🏻🛐
@SEP2922
@SEP2922 5 күн бұрын
ጠያቂዋ ችግር አለብሽ! የምን መቅለብለብ ነዉ!? ለእንግዶችሽ እድል ስጪ አታቋርጪያቸዉ፣ ብዙ የምታዳምጭ ጥቂት የምታወሪ ሁኝ! ከቻልሽ የጋዜጠኝነት ትምህርት ተማሪ! ጠያቂ መቅለብለብ የለበትም! የሰዎች ታሪከ ፍሎዉ እንዳይኖረዉ ታደርጊያለሽ! ! !
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 күн бұрын
Betam
@selemawitberhe615
@selemawitberhe615 Күн бұрын
ኮየ የት አከባቢ ነሽ የኔ እናት ቡርቱ ሴት ጠንካራ ነሽ በጣም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 5 күн бұрын
ጀግና ነሽ አይዞሽ አንድየ በጭራሽ አይተውሽም ድንግል ማርያም ታቅፉሻለች። እንደስምሽም በላይ ነሽና የበላይ ትሆኛለሽ።❤️❤️🌅🌅 ብርሃን እፉትሽ ነው።አይዞሽ።
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 күн бұрын
እግዛአብሔር ቀላሉን ያድርግልሽ። አንድ ወንድ ልጅሽን ይባርክልሽ አይዞሽ የሚልሽ ያድርግልሽ
@zenebechhaile3745
@zenebechhaile3745 4 күн бұрын
አመቤቴ ከአንቺ ጋራ ትሁን 🙏🏻
@abebaamare1788
@abebaamare1788 6 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ልክ አይደለሽም ጠያቂ ሳይሆን መላሽ ነዉ የምትመስይዉ ፊትሽ እራሱ ለጥያቂ አይጋብዝም ለመናገር ትቸኩያለሽ እስኪ ወደዉስጥሽ ተመልከቺ
@AlemstehayGmariam
@AlemstehayGmariam 6 күн бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ አሁንም በርቺ
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 5 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ እሷ ወደ ሚወዳትና ወደ ምትወደው አምላኳ ሄዳለች ከባድ ነው አንቺ ለልጅሽ እና ለእናትሽ ታስፈሊጊያቸዋሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በርቺ ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 күн бұрын
God is good
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 6 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ እኛ ወደዚያ እንጂ የሄዱትማ ወደኛ አይመጡም ስለዚህ ተጽናኚ ያለውን ልጅሺን ተመልከቺ አይዞሽ 😢😢😢😢
@AffectionateFencing-kg7vj
@AffectionateFencing-kg7vj 6 күн бұрын
Yene konjo 🎉 fetari chereso yemaresh
@SinduBeharu
@SinduBeharu 5 күн бұрын
ወየው አልቻልኩም በጣም ከባድ ግዜ ነው😢😢😢😢😢😢 መስማት አቃተኚ በእንባ ነው ጨረስኩ እግዚአብሔር ያጠንክርሺ ደሞ ጠንካራ ነሺ የኔ እናት ሀዘን ጥሩ አደለም እግዚአበሔር የወደደውን አደረገ መረጣት በቃ አመስገኚው ጌታን ወንድሞን ደሞ ተንከባከቢው የሚያፅናናው የጌታ መንፈስ ያግኚሺ እየሱሴ የኔ ጌታ ይታደግሺ ይማርሺ ተቃጠልሺ እኮ ጌታ በቃ ይበልሺ ኡፉፉፉፉፉ
@user-wo4xb3ml4t
@user-wo4xb3ml4t 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤
@user-xj7wj7gi9k
@user-xj7wj7gi9k 6 күн бұрын
አይልጅሞትየደረሰበትይበልጥያቀዋል
@semira-lj5ow
@semira-lj5ow 6 күн бұрын
እላሕ ይርዳሽ እይዞሽ
@destinyrg9133
@destinyrg9133 3 күн бұрын
You have to be strong God knows everything without his acknowledgments there is nothing going on God knows why he did that.my sister you are amazing. Go forward. Pray you have to leave for your son too.
@meseretgamene4654
@meseretgamene4654 6 күн бұрын
belaynes getachew is a patient of tikur anbesa i know u especially your sister named Alem who rested her soul in heaven and you are very strong.
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 5 күн бұрын
ቸሩመደሀኒአለም የድንግልማርያምልጅ ይምርሻል ለእሱ ምን ይሳነዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ቸር ነው ታሪክ ይቀየራል አይዞሽ እህቴ የታመሞትን ሁሉ ደጎ ሳምራዊ ይፈወሳቸው:: 1:38:00
@KaleKale-dx1iz
@KaleKale-dx1iz 3 күн бұрын
😢😢😢በጣም ነው ያስለቀሽኝ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ነሽ 😢😢😢
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 6 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ አስባት
@fifi1751
@fifi1751 6 күн бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@MareshetTsegaye
@MareshetTsegaye 6 күн бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሁሉም ለበጎነው
@letebrhanhabtemichael3371
@letebrhanhabtemichael3371 6 күн бұрын
Amlak mhretu ylakelki mearey
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 6 күн бұрын
ብርቱ ሴት
@yesrahusen7567
@yesrahusen7567 6 күн бұрын
የኔ እናት እ/ር ይርዳሽ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 6 күн бұрын
Ayzoshe fitare yasenanashe lacheme mehrirtone yawerdelshe
@user-mn3tf8gt4i
@user-mn3tf8gt4i 6 күн бұрын
Enem Wed lejen yatahut 2013 neber ayzosh berchi lekerew lejesh asebi leraseshem asebi motem ending bekelal ayegegnem berchi ehtewa
@user-rn9cd9iu5g
@user-rn9cd9iu5g 6 күн бұрын
የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢
@user-wr5cf7mn1q
@user-wr5cf7mn1q 6 күн бұрын
ቢሁን ፈጣሬ ምክንያተ ት አለወ ለራሱ ያረጋት አምላክ አይሳሳትም
@ethiomert1114
@ethiomert1114 7 сағат бұрын
ሞቅ ባለዉሀ ሎሚ በባዶሆድ መጠጣት ከ2እስከ 3 ማንኪያ ኮኮናት መዋጥ ስኳር ማቆም ጥሩ ነዉ ብለዋል 👈👈👈👈አላህ ያድንሽ
@Mz-mt4wv
@Mz-mt4wv 6 күн бұрын
Yene enat ayezosh biritit bey. Yelij mot matsinagna yelewim.fetari biritatun yesitish.
@azebberhe
@azebberhe 5 күн бұрын
እህቴ ተመልሰሽ በርሜል ጊዮርጊስ ሒጂ ይሔ የአጋንንት ስራ ነው
@abebedese9907
@abebedese9907 2 күн бұрын
ተረጋጊ እህት ፈጣሪ ያለው ነገር ሁኖ እንጂ አንቺ ባለማድረግሸ አይደለም እህት ።
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 6 күн бұрын
በጠም ይገርማል እግዚያብሔር ሁለተኛ እድል ሰጠሽ
@simbathecat6447
@simbathecat6447 3 күн бұрын
Abishii eyte Allaha kachi ga yuhunu
@user-qc7zi1jz7r
@user-qc7zi1jz7r 6 күн бұрын
ayzosh yene enat emebete tmarsh
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 3 күн бұрын
❤❤❤ 👏👏🤙🏿
@user-mh5nt4ch1w
@user-mh5nt4ch1w 6 күн бұрын
ምንም አትነካኪ እህቴ በርሚል ሂጅ ዝንብለሽ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 6 күн бұрын
ለምን ግን ሳትጨርስ ታቋርጫታለሽ
@Baranesh-ts1wy
@Baranesh-ts1wy 6 күн бұрын
Eigzabhre yimarshe tankara neshe
@maheletethio1154
@maheletethio1154 6 күн бұрын
Gazetga tarek kehun adamchi setastela if you’re asking a story you have to listen you talk in the same time
@direlovetube9731
@direlovetube9731 6 күн бұрын
አይዞሽ የምትገርሚ ጠንካራ እናት ነሽ የቻልሽዉን ያህል ለፍተሻል አሁንም መጨናነቅሽን ትተሽ ለራስሽና ለልጅሽ ኑሪ አንቺ ብርቱ ነሽ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 күн бұрын
ያንቺ ባል አይነት ነዉ የኔባል::
@user-lx2fd5nz3c
@user-lx2fd5nz3c 5 күн бұрын
Ayzoch ehte yedrebt new yemirdach enat mehon kebad new 😭😭😭😭
@user-mo3cr6jc6j
@user-mo3cr6jc6j 6 күн бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሄር አይሳሳትም
@hiwotworku6043
@hiwotworku6043 4 күн бұрын
Fetari yemareshe
@Meseret-zb7yk
@Meseret-zb7yk 3 күн бұрын
Andbtowa btam new des ymlwe astwye set nech anchi techylsh lejshn asbwe fetrym kanch gar new
@rahelyalew6245
@rahelyalew6245 Күн бұрын
ሌላው ቢቀር ሶፍት እንካን ብሰጫት
@user-dz6bb3bf3d
@user-dz6bb3bf3d Күн бұрын
ምን ነው ቲጂ
@MakdaAdam
@MakdaAdam 3 күн бұрын
Anechi soft akerbi and 🙄
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 9 сағат бұрын
እህቴ በበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሂጅ ትድኛለሽ
@alem945
@alem945 6 күн бұрын
Egzber ymarsh
@user-ws5ek1er1t
@user-ws5ek1er1t 6 күн бұрын
Ayizosh
@user-vx2qd7ft4g
@user-vx2qd7ft4g 6 күн бұрын
Oher yemaresh masetr abenet ebak
@YebaleworkAsamenew
@YebaleworkAsamenew 5 күн бұрын
Yabteyw guday yegna bat guday new cegrm yeah sewya baherew endena bal new azenalew ena yebrtahut teru sera selalgn new wey wey wey wey
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 6 күн бұрын
ምን አይነት ነሽ ጠያቂዋ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ለመስማት ጀምሬ አማረረችኝ ተያት ታሪኳን ትናገር
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 6 күн бұрын
እኔም ቀልቃላ ነገር ናት
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 күн бұрын
Gazetgewa arhh kes bey asfrarashg ayeneshn atafchchy
@haimont9075
@haimont9075 6 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😢😢
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 күн бұрын
ይችና እንዳልክ የሚባለው ጋዜጠኛ ይችኩላሉ አያዳምጡም በተለይ እንዳልክ
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 5 күн бұрын
Ere Yezich yebas 😮😂😢
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 күн бұрын
This story was amazing woman meteyikwa she so stupid you have to listen to people who telling the story mesi gar hiji if this storytelling by Shgerinfo wow neber unsubscribe
@Sade948
@Sade948 6 күн бұрын
ጋዘጠኝይቱ ቅልቅልያለችናት እስኪ ዝም በይ እንዳምጥ😂😂😂
@MeseretMohammed-k6r
@MeseretMohammed-k6r 4 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታስጠላ !ምን አለበት ተጠያቂዋ ብታወራ
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j 6 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለምን ሰው ሲያወራ ዝም አትይም አሱዋን እናዳምጥ አንቺን?
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 күн бұрын
Alesema alch eco
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 6 күн бұрын
ቆንጆ ሰውነት አላት ጋዜጠኛዋ !!WAW !!
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j 6 күн бұрын
@@alemneshkelemework9319 እና ምን ይሁን?????
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 6 күн бұрын
እኔ እነዚህ የኢትዮጲያ ዩትበር ጋዜጠኛ ነን ባዪች ወሬ አያሶሩም ሀሳብ ማቁአረጥ ልምዳቸው ነው ከእዩሀ ሚዲያ አለምሰገድ ተማሩ ጠያቂው ለፍላፊ ነገር ናት
@selamawittefera6858
@selamawittefera6858 5 күн бұрын
betam tank you I hope she will help her some money from this program
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 8 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01