Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 19

  Рет қаралды 550,870

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 19.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 575
@fatima0138
@fatima0138 4 жыл бұрын
አቡ እቤት ውስጥ የሌለ አራዳ ነው የሚያፈቅራት ልጅ ጋ ሲሆን ደሞ ምርጥ ሰገጤ ነው 😂
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
Awo😂😂😂
@temutitemu2970
@temutitemu2970 4 жыл бұрын
በጣም 😜😜😂😂😂😂😂
@user-di5qz1xp1i
@user-di5qz1xp1i 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ከሱዋ ጋር ሲሖን ትወናው ይጠፋበታል😂😂😂
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
Awo feker size kezekz yaregal
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 4 жыл бұрын
ፍቅር እውር ያደርጋል ሲባል አልሰማሽም ለዛ ነው 😃😃😛😛
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤😂😂😂 ወርቁን እንደኔ ምትወዱ እስቲ like 🙏
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
Gerry Gerry ላይክ አርጊያለሁ እኔንም ሰስክራይብ አረጊኝ
@aklilproduction7871
@aklilproduction7871 4 жыл бұрын
ገባ በሉ እስኪ እነ ጋም ፈታ ለማለት
@debedejen1184
@debedejen1184 4 жыл бұрын
😅
@aklilproduction7871
@aklilproduction7871 4 жыл бұрын
@@debedejen1184 ጎራ በል እስኪ
@mustafaberwo9610
@mustafaberwo9610 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
ትናት አለየሁትም ነበር ዛሬ እልቅ ፈታ አደረጋችሁኝ መዳም በጧቱ ለክፋኝ ነበሬ የወጣችው እግዚአብሔር ትግስቱን ይሥጠን በስደት ያለንውን ድራማውም ሀሪፍ የው የተከፋው ፊታችነን ፈታ ያደርገዋል 👍👍👍👍👍👍
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ያጣችሁ የኔ ውዶቼ በእግዚያብሄር ፊት መቆሙ የሚጥለው የዛሬው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንከን አደረሳችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ያለፈው በቃ ይበላችሁ እንባችን ይታበስ
@onelovennn5506
@onelovennn5506 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tgabaa7168
@tgabaa7168 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ev7us4lr3c
@user-ev7us4lr3c 4 жыл бұрын
አሜን
@hanalove9601
@hanalove9601 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 እረዱ ዳይፐር ቀይረሽላቸዋል እደዚ ፈታ አርጉን እጂ የኛ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@gsbsjbdhxh6194
@gsbsjbdhxh6194 4 жыл бұрын
ዳይፐር ቀይረሽላቸዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👈 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን 🙏🙏
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
god is good all the time Jesus is Lord አሜን አሜን አሜን ሰስክራብ አረጊኝ ማማየ
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
@@user-oy1cx8rj2v እሺ የኔ ውድ 👍
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 жыл бұрын
በርቱልን ሥወዳችሁ በርቱልን ውድ የሃገሪ ልጆችኑሩልን
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
Amen
@amineamde9539
@amineamde9539 4 жыл бұрын
አሜን (3)❤❤❤
@jasemalenezi3143
@jasemalenezi3143 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ሰላም አላህ ያምጣልን ዘረኞችን ከምድረገፅ ያጥፋልን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ያጥፍልን
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 4 жыл бұрын
እንናመሠግናለን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
ውይ ይሄን ድራማ ስወደው እስኪ እንዴ እኔ #የምትወዱት 👍👍👍👍#like ❤❤❤
@henokbrown8991
@henokbrown8991 4 жыл бұрын
አረ የባህር በር 'ማ አታስበው ኣባት ብርሃኑ ደማችን እና አጥንታችን ከስክሰን ያስገበርነው የማንነታችን መለያ ነው! 🇪🇷
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሁላችን♥♥♥😘😘👍👍👌
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 4 жыл бұрын
እውነት ነው በእውነት ፈጣሪያችን ይለመነን።
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
Fikirte Dachew አሜንንንን ሰስክራይብ አረጊኝ ማማየ
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
Mulualem Bihon ነይ አርጊልኝ አረግልሻለሁ ማማየ
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
Amen
@aklilproduction7871
@aklilproduction7871 4 жыл бұрын
ገባ በሉ እስኪ እነ ጋም ፈታ ለማለት
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰብች በጣምነው ምወዳቹሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ ስደት ላይ ሆኖ እንደኔ የተሳቀቀ
@meseretlumawaw7861
@meseretlumawaw7861 4 жыл бұрын
Kkkk
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 жыл бұрын
ዮቱብ ለይ ተዘፍዝፈሽ እየዋልሽ ስለ ሀገር አያሳስብሽም 😂😂😂😂😂😂
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 жыл бұрын
ሲቀጥል አገር ሰላም ነው እግዚአብሄር ይመስገን
@user-zv8ri6ow9g
@user-zv8ri6ow9g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ምህረት ና አንድነት ያውርድልን።።። እትዮጲያ ሰላም ስትሆን ነዉ ሁሉም ነገር ምያምርብን።።።።።።።። ጌታ ሆይ ማረንንንን
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ማነው ማክሰኞ እስኪደረስ እሚቸኩል ልክ እደኔ ውሮን ለማየት
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ የጩባውንለማየትነው
@zewdnesheshetu9210
@zewdnesheshetu9210 4 жыл бұрын
እኔ አቡን ለማየት እቸኩላለው የወነ ቅመም ነው
@tigistayele1107
@tigistayele1107 4 жыл бұрын
እስኪ በ ጀዋር የቆሠለዉ ልባችንን ዘና እንበል
@alainain2598
@alainain2598 4 жыл бұрын
TG
@alainain2598
@alainain2598 4 жыл бұрын
TG you are you can and the fact of a
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*አረ እኔም ጋር የጀዋር እህት አለች ለመብሰል ያልደረሰች*
@KING-fn2gs
@KING-fn2gs 4 жыл бұрын
አቤት ሀሜት
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
@@user-yt7bc3qg4l 😃😃😃😃😃😃
@yosephkenno2545
@yosephkenno2545 4 жыл бұрын
Hahaha! Betam yemiyask drama new 😂😂😂😂😂 Abu ena woro betam new yemwdachu 😍😍😘😘💖💖💖💖💖💖💖
@bettylehem502
@bettylehem502 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠችሁ ሰለም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
አሁን ገና እዉነት አወራችሁ ትልቋ እየሠራች እየለፋች እማይሆን ነገር ነዉ ቁጭብለዉ እየበሉ ወላሂ አልተዋጠልኝም ነበር ደሥ ይላል ሥራ አሥይዟቸዉ በርቱ ጠንክሩና ሥሩ 👌👌 እኔ ብሆን አንድ ሥራ ከሠራሁ እኔ እየሠራሁ እነሡ ቁጭብለዉ ድሮ እኮነዉ አይ ልጅነት ልጅነት እኮ ደሥ ይላላል ከከከከከከከከኸኸኸኸኸኸኸ👌👌👌👌👍👍👍😍😍😍😍😘
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
በጠም ደስየምል ድራማነዉ እሄንድራማ ሳይ በጣምነዉ ሚስቀዉ አመሰግናለሁ ሰላዝናናቹሁኝ በርቱ በጣም ኣርፊነዉ
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
እሰኪ የኢትዮጵያ ሰላም እንደኔ ያሳሰበው እጅ ወደላይ👍👈
@kirubelabraham6408
@kirubelabraham6408 4 жыл бұрын
ናታኔም ነኝ ባገልግሎቴ please stop it
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 4 жыл бұрын
ስወዳቺሁ
@daliyajemal4470
@daliyajemal4470 Жыл бұрын
ጀ (ሀፈከደ፣
@medikasa149
@medikasa149 4 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ደብሮኝ ነበር
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ድራማ ጭራሽ ጥርሴን አልገጥመውም ስወዳችሁ😂😂😂
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ በጣም አሪፍ አሪፍ ነው። ቀጥሉበት እሺ ። 😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ስላምየርጋት በርቱ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጭ ስወዳችሁ ሚሊየ ጥበብ ጠራችህ አይደል ተከተላት
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 жыл бұрын
I love this sitcom! 😂😂😂😂👍👍👍👍 Can you please make it a little bit longer, or make it twice a week? Because 20 minutes is not enough.
@seniyedengel2405
@seniyedengel2405 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ዘረኝነት ይጥፍ
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ሰሞኑን መቸም መአት መጥቶብናል አገራችን ሰላሟን አጥታለች በዚህ እንኲን ዘና እንበልጅ እንደው ስወዳችሁ እንደኔ የሚወዳቸው ከቶ ማናው
@sumijalala5296
@sumijalala5296 4 жыл бұрын
I need to know what
@sumijalala5296
@sumijalala5296 4 жыл бұрын
The
@hh-h5196
@hh-h5196 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያአቡ አድናቂ ረድኤት እውስጤ ናት ሚሥኪን
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ የእውነት በጣም የሳኩት ደስ ስትሉ ይመቻቹሁ
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
ክክክክክ እር ጩባው ተመቸኸኝ ውይ ጁስቤት ሰጠላ ዘና አረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር ሠላም ይስፈን ላገረችን
@findataw7212
@findataw7212 2 жыл бұрын
ይሄ part ይመቸኛል😁
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ 9ኝዉ ሺእናተ ስትመጡ ፈታ ታረጉኝላቹ የብሬ ቤተሰቦች ኮሜዲ ናቸዉ አይ ጩባዉ እረዱ በጁስ ብዛት አሰከረችዉ የሳምት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላማን ፈጣሪ ይመልስልን
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 жыл бұрын
በዝህዲራማ ፍቃ የገባለት ማንዉ እዲሚ ለማዳም ዋይፍይ ከየሀችሁ እግዚአብሔር ለሀግራችን ሰላም ለዉገን ፍቅርንይስጥልን አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ዛሬ ደቂቃው በጣም አነስ ከምር ምነው በአንዱ ከ34 ደቂቃ ወደ19ምነው
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 жыл бұрын
እደዚህ ድራማ ፈታ እሚያደርገኝ የለም አቦ ይመቻችሁ
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
አይ ወርቁ ጥበብ ጠርታኝ አለች አለ። ከብጫ ወባ። ነው የሠማሀት
@mironphone57
@mironphone57 3 жыл бұрын
ይሄን ድራማ ገና መጀመሬ ነዉ ትመቻላቹ የማዳምን ስራ ጨርሼ እሰከያቹ እጓጓለዉ በተለይ አቡ ፎንቃዬ ነህ
@tezetateze7862
@tezetateze7862 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያዝንብባት እግዚአብሔር👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 жыл бұрын
ሁሉም ልጆች ሰራ አይሠሩም በጣም ይደብራል ድራማም ቢሆን ምሳሌ የሚሆን ነገር አሰፈላጊ ይመሰለኛል
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ዋው ድብርርር ብሎኝ ነበር ትርጉሙ የገባው ሰው ድራማው አስተማሪ ነው
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
ማይጠገብ እየጣፈጠ ቶሎ ሚያልቅ ድራማ ነው። thank you!
@madeena9689
@madeena9689 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወይኔ ዘና አደራጋችሁኝ ወርቁ ክክክክክክክክክክ ቀጥሉበት
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እደርዱ ያለ ሲስተር ይስጣችሁ ታናሽ ሆኖ በታላቅ መመራት እዴት ደስስስ ይላል እርዱ ይሄ ስራ ነው ለካ ወገብሽን ያንቀጠቀጠው
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ዘና ነው የሚያረገኝ😀👍
@tube-gg3ds
@tube-gg3ds 4 жыл бұрын
ዋውው አደኛ ነን ላይክ ግጩኝ አትከፍሉበት ሲሉ ሰምቼ
@user-wi1oi1xc9y
@user-wi1oi1xc9y 4 жыл бұрын
የምር ይህንን ድራማ በጣም ነው ደስ ይምሎው አና ይመቻቹ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
ስለአገራችን እንፀልይ ፈጣሪ ያስበን መጥምጥ አለ ጩባው ውስጤ ነክ
@diboraaabiytube6598
@diboraaabiytube6598 4 жыл бұрын
Betam betam ewodachuhalew bertu 💝💝💝💝
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
9ኛው ሺ ሰወዳቸው ፈታ ዘና ነው የሚያረጉኝ 👏👏✌️👌👍👍
@rafitube2628
@rafitube2628 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ድራማ ሲጀመር ጀምሮ አሁን ካሁን አለቀ እያልኩ በስስት ስለማይ መዝናናት አልቻልኩም😍😍😄😄
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ያቆሙታል እያልኩ አሳብ ይዞኛል
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 жыл бұрын
Geta hoye hagrachin Ethiopia🇪🇹 laye selam awerdi🙏😘🌹❤️
@GhGh-pd7jx
@GhGh-pd7jx 4 жыл бұрын
Amen Amen
@natnaelgoitom2490
@natnaelgoitom2490 4 жыл бұрын
Yebahr berachn yetebalew mebraria btsetut arif neber mkniatun yebahr berachn masmeles yetebalewn yeEritrean hzn kbret menkat new bzu hiwetna dem tekeflewal slezi stseru and staweru respect yinur
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
አቤት ስወደቹ
@zewdnesheshetu9210
@zewdnesheshetu9210 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችው ምርጥ ቤተሰቦች ናችው
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ በርቱ በጣም ሀሪፍ ነው አዝናኝ ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
አላህ ከሪም በቅንነት ሰስክራይብ አርጊኝ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
የቀ ስራትኛ የምትስራው ምርጥ ትውና ነው በሳቅ ሞትኩ
@addasd262
@addasd262 4 жыл бұрын
Enkuwan Dena Mexachew Arif Naw Bertu
@22danielzula
@22danielzula 4 жыл бұрын
Thanks for been on time Thanks again guys make it better
@ruisfgj7579
@ruisfgj7579 4 жыл бұрын
😁😁❤❤❤
@user-nl7hq6gz5b
@user-nl7hq6gz5b 4 жыл бұрын
ውዶች ትመቻላቹ ሚወዳቸዉ ላይክ ይግጭ
@user-wl4bn7db4f
@user-wl4bn7db4f 4 жыл бұрын
ሚሊ በሳቅ ገደልከኝ አሪፍ ነው በርቱ
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 жыл бұрын
ሠላምና ፍቅር አንድነትና መተባበር መዋደድና መተዛዘን ለሃገራችን እግዚአብሔር ይስጥ የእርህራሄ መንፈስ በሰዎቿ ልብ ሁሉ ያፍስስ ሃገሬ ሰላምሽ መደፍረሱን ስስማ ወገኖቼ ያለ እርህራሄ በግፍ መገደላቸውን ሳውቅ የእውነት ወሽመጤ ተሰብሮልሻል ከአንቺ እርቄ ተሰድቼ በምኖርበት በሰው ሃገር ላይ ከፍቶኛል 😢😭ሰላምሽና ይብዛልኝና Well com ውዶች
@rabiamohammed4258
@rabiamohammed4258 4 жыл бұрын
አላህ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@rabiamohammed4258
@rabiamohammed4258 4 жыл бұрын
ያረብ
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
Rabia Mohammed አሜን በቅንነት ሰስክራይብ አርጉኝ ውዶቸ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሜን
@fatemahath4223
@fatemahath4223 4 жыл бұрын
አማን
@mitabelay5365
@mitabelay5365 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ስወድክ💋💋💋💋💋
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 4 жыл бұрын
thankyou
@eeesss7012
@eeesss7012 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@birkuwawakijera
@birkuwawakijera Жыл бұрын
አቡ ዛሬ አምሮብሀል😂😂😂😂😂😂
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል ቁምነገር ያለው ነው
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ወይኔ ከሁሉም ድራማዎች እንደምትበልጡ ልነግራችሁ እወዳለሁ እፍፍ እሲ እንደኔ በፍቅር እምቶዱዋቼው👍👍👈
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂Sewdachu iko nurlgn marochi cubawu. 🤭😂😂😂😘😘😘😘
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ግን የዛሬው ደቂቃ አሳንሳችሆል
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
አቦ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደርጋችሁኝ 😘😘😘😘
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 жыл бұрын
እደሁሌውም የምርጦች ምርጥ ናቹ ❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ስወዳችሁ እኮ😂😂😂😍😍😍
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
የመጨረሻ ነው ፈታ ያደረጋቹኝ ሰላማቹ ይብዛ አቦ እንደኔ ፈታ ያለ ማነው?
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈታ ነው የምታደርጉኝ
@user-lb4vg1zv5b
@user-lb4vg1zv5b 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነበር በግሌ ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Wowww betam aref new 😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👌
@user-ps6nz5bh8d
@user-ps6nz5bh8d 4 жыл бұрын
ውድድድድ ነው እማርጋቻሁ በሂወቴ ቡዙ ድርማ ኣይቻለሁ እንደ ዘተንኛውሽ ያዝናናኝ የለም
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 4 жыл бұрын
ዋው ስወዳችሁ አቦ ይመቻችሁ
@samsungj4core868
@samsungj4core868 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ያገረ ልጆች ሀበሻ እኮ ማረ ነን
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 4 жыл бұрын
benante fikrrrrr abedn selamachu yebza wowwwwww nw serachu tichilalachu wuddddddddddddddddd👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@eyobwondoson4935
@eyobwondoson4935 4 жыл бұрын
በዚህ ድራማ አለመሳቅ አይቻልም😂😂like
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በወለድኩሽ አላለም
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
እንኩአን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን ያዉርድልን
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
mulu Tesfaye tupe አሜን
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
@@tenatena7698አሜን
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
mulu Tesfaye tupe አሜንንንን በቅንነት ሰስክራይብ አርጊኝ ማማየ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
@@user-oy1cx8rj2v አድርጌአለሁ ማር ወደኔም ነይ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ወርቁ የምባለውይ ልጅ ስወደው አተያለህበት ፍልምና ድራሀማ ማየት ይመቸኛል
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Wddddddddd😙😙😙😙😙❤️👍hulachum lene adegn nachu feta zena eko new mitaregugn 👍😍😍😍😍😍😍
@bayeee9642
@bayeee9642 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@kidihilsh1317
@kidihilsh1317 4 жыл бұрын
Chubiti you're the best man berta
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 4 жыл бұрын
ውስጤ ናችሁ የኔ ውዶች ዛሬ ምነው አሳጠራችሁት ዴይቃውን
@messiethio4895
@messiethio4895 4 жыл бұрын
Enkuan beselam metachihu worku Juce endih yangefegfal ende kkkkk yimechachehu hulachihunm love you Ethiopia lezelalem tnur 💚💛❤
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 4 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣 enamsegnalen bertu❤❤❤
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው በተለይ ጩቢቲ ን እስኪ ላይክ ግጡኝ
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 4 жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ እኮ 😂
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 4 жыл бұрын
ወይኔ በጉት ስጠብቃችሁ ♥♥
@user-go1vw5hc7d
@user-go1vw5hc7d 4 жыл бұрын
Wawo yeni qeshitoche salamine xina Le Eithiopheyana Le wogenoche HesixChewu basaqe gedilachuweyine nuruluweyine👍👍👍👌👌👌👌👌😃😃 besalime qoyuluweyine esike samineti derise sewodachewu wuuddd
@helenfekrhelen37
@helenfekrhelen37 4 жыл бұрын
ደስ የምል ኮሜድ
@melatmelat226
@melatmelat226 4 жыл бұрын
Betam new metsekuge betly abuna werku love so much my arestoch ❤💋
@nabeyatderso1383
@nabeyatderso1383 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 yene wudochi sewadachu mn alebet Ken beken behon fetari ethiopian yetabekilen Amen amen amen 🙏🙏🙏 selamachu yebezalegn yene asking
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24