በገዛ ልጄ የደረሰብኝን ግፍ ልንገራችሁ! የ28 ዓመት አስገራሚ የስደት ህይወት! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 99,360

Eyoha Media

Eyoha Media

8 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 631
@molitatube
@molitatube 8 ай бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን ከራሳችሁ በላይ አታሳድጉ:: የህይወትን ውጣውረድ ማወቅ አለባቸው::ገንዘብ ብቻ ልጅን አያሳድግም ::
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
ትክክል
@mimitube9595
@mimitube9595 8 ай бұрын
የኛቤት ታሪክ እያወራሽው ያለነው የመሰለኝ ታናሽ ወድሜ እንዲ ደምባ እያስለቀሳት ያለው በየቤቱ ስቃይ ብቻ ነው በማርያም ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
በትክክል
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 8 ай бұрын
Men enadergh almolalenme
@addiszemen1637
@addiszemen1637 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ለ ልጆች ተብሎ ወላጆች መጎዳት የለባቸውም የህይወትን ውጣ ውረድ በመጠኑም ቢሆን ማየት አለባቸው የቤተሰብ ቸልተኝነት ዋጋ ያስፈልጋል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 8 ай бұрын
አይ የደረሰበት ያወቀዋል እግዚአብሔር በልጅ አይፈታናቹ ከባድ ነው በጣም 😢😢😢
@abelipiso3315
@abelipiso3315 8 ай бұрын
በጣም ዉድ የኔ ዎንድሜ እንዳዝ ነው እናትን በጣም ያስጭንቃል 😢😢😭😭
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 8 ай бұрын
@@abelipiso3315 ሁሉም ቤት ነው እማ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 ай бұрын
በጣምያሣዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bubububu9282
@bubububu9282 8 ай бұрын
AMEN
@tigest3176
@tigest3176 8 ай бұрын
Ere wedza lije machemalalke wetetu yihe nwe yihe Hulu genzebe biyawekbte ethapia deha yirda nbre
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 8 ай бұрын
ይህጉዳይ በየቤቱ ከዚህ የባሠ ነገር በወለዷቸው ልጆቻቸው የሚደበደቡ አካላቸው ሚጉል ሀብታቸው ሚዘረፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ እጅግበጣም ብዙ ሰዎች አሉ ከእኔ ጀምሮ
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
በትክክል በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 8 ай бұрын
ልጆቻችን ከሰው በላይ እናድርግ እያላችሁ የራሳችሁን ጥላት አታሳድጉ መከራን መልመድ አለባቸው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
Tekekl kesw bely
@NezeretBereket
@NezeretBereket 8 ай бұрын
yes Yes
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 8 ай бұрын
አው ልክ ነሽ ወላሂ ብር እንድልብ ለመዶ ሱሱ ውስጥ ገባ ሱሱ ያላባት ስው ደሞ አያድርስ ነው
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 8 ай бұрын
ልጆች ስናሳድግ ግን የሚያስፈልጋቸውን እንጂ የሚፈልጉትን ሁሉ መስጠት መጨረሻቸው እንደዚህ ነው የሚሆነው ያሳዝናል ወደልቦናው ይመልሰው
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 8 ай бұрын
አይይይ በስመአብ የእኛ ቤት አይነት ወንድሜ እንዲህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን
@dinkTube227
@dinkTube227 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNWkp5Shx7ymlas.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 8 ай бұрын
ሁሉም ቤት ነው አላህ ይሁነን
@alahwekil
@alahwekil 8 ай бұрын
የኛቤት ጉዳይ የኔ ወንድም እደዚህነዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 8 ай бұрын
በጃቸው ብር አለመስጠት የውጪ ብር ከለመዱ ይበላሻሉ
@alahwekil
@alahwekil 8 ай бұрын
@@zahrahassan2312 እናቴ እመምተኛ ናት እሰዉ እጅ ገብታለች እናአንችብየነዉ እጅ እሄዳለሁ እያለ ያስፈራራታል ከቤትእየሸጠ ይወስዳል እኔ እተካለሁ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 8 ай бұрын
ይቺን ነው ሁሌ የምፈራው ደሞ ሳልወልድ እያለ ሰዉ ይማረራል /ያልሰጠበት ምክንያት አለው እያሉ በጤና መኖር ነው አያድርስ ነው የወለዱትን አይንቁት ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 8 ай бұрын
እኔ ወልጄ ባመቴ ወደውጭ ስመጣ እናቴ ካልሰጠሽኝ እኔ ላሳድግ መንታ ልጅ ትጎጃለሽ ስትለኝ እምቢ ልጆቼን አልለይም ብዬ በስቃይ አሳድገያለሁ እና እስካሁን አልጸጸትም ልጅ ምንም ክፉ ወይ ድሃ ብትሆን እናት ጋር ነው ማደግ ያለበት አለዛ እንዲህ የተጣመመ ዛፍ ሆኖ ያድግና ወይ አይቆረጥ ወይ አይነቀል የዘላለም ጸጸት ነው ።😢
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 8 ай бұрын
ጀግና ነሸ ውዴ እኔም ፈጣሪ ልጆች ከሰጠኝ ልክ እንዳቺ ማሳደግ የምፈልገው 💓💓💓
@rahelztzion
@rahelztzion 8 ай бұрын
Amlake aderahin...adera lijen...melkam adriglign
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 8 ай бұрын
ለከ ነዉ ወላሂ ኣላህ ይሰቱር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ ጥሩ ውሳኔ ነበር የወሰንሽው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
እና ወደ ወጭ ልጅ ይዘሽ ነዉ የተሰደድሽዉ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
ውዶቼ እራሳችን እናሰቀድም ለራሳችን ለራሳችን እኛ ካላሰብን ማንም አያሰብልንም
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
ትክክል እህ የስደት መካራ ከባዲ ነዉ
@YohannaTsegaye
@YohannaTsegaye 8 ай бұрын
ትክክል
@dinkTube227
@dinkTube227 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNWkp5Shx7ymlas.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ አዉ ነዉ የገባኝ😢😢😢😢 የምር መሰፍሰፍሰፍ ይብቃ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 8 ай бұрын
ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን እግዚአብሄር
@bubububu9282
@bubububu9282 8 ай бұрын
AMEN
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 8 ай бұрын
Amen!🙏🏽
@tsedi8996
@tsedi8996 8 ай бұрын
አሜን በእውነት
@zabibam7335
@zabibam7335 8 ай бұрын
አሚን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jrethio8618
@jrethio8618 8 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ጠግበዋል እውነት እኛ የቤተሰብ ፊት አይተን ነው ያደግነው ሳይደላን ያም ሆኖ እንኳን ሱስ ውስጥ ልንገባ ለቤተሰብ ገደል እንገባለን አሁን ያሉ ልጆች በጣም እራስ ወዳድ ሆኑ እናት ምን ታድርግ ከመርዳት ውጭ ፍቅር የሚሰጠው እኮ እሷ ሲደላት ነው እየተንከራተቱ የደም ገንዘብ ይልካሉ ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ማንም እናት ወዳ ልጇን ለሰው አትሰጥም ይሄን መረዳት ቀላል ነው ባለጌ ትውልድ ብልጭልጭ ብቻ የሚያስደንቀው ባዶ ትውልድ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ላባችን ከንቱ እንዳደረጉ እግዚአብሔር ያስተምራቸው በየቤቱ እንባችን አፍሰን ዝም ብለናል የሚያይ ያያል
@Hanabnt
@Hanabnt 8 ай бұрын
አሁን ሚዲያ ላይ አወጣሽኝ ብሎ ይብስበታል ጌታ ይርዳሽ
@zeritutube
@zeritutube 8 ай бұрын
ፈጣሪዬ በዝህ ዲካም ሌላ ዲካም አትጨምርብን የረፍት እጀራ በልጂ ደስታን የምናገኝ አርገን😭😭😭ስደት አዲክሞናል
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 8 ай бұрын
አሚንንያረብ😢😢😢😢
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 8 ай бұрын
ዘንድሮ ማን ቤት ነዉ ሱሰ የሚባል መንፈሰ ያልገባበት ብዙዎቻችን ታመናል በልዶች በወድሞች በእህቶች ቤት ይቁጠረዉ ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን አዉርድልን ወላጆች የሚደሰቱበትን የሚያርፋበትን ጊዜ ያምጣልን
@Starxx233
@Starxx233 8 ай бұрын
16.4D
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
እንደው ይህ አመት ጦርነት ስደት ስቃይ እሚጠፋበት ይሁንልን እስኪ አሜን በሉ 😢😢😢😢😢
@NezeretBereket
@NezeretBereket 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Amen amen amen
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 8 ай бұрын
አሜንአሜን
@user-ct7ec1qu9s
@user-ct7ec1qu9s 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 8 ай бұрын
​@@werkeyefaseha4122አሚን😢
@Kalkidan727
@Kalkidan727 8 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ልጁም ወደ ቀልቡ ተመልሶ አንድ ያድርጋቸው🙏
@dinkTube227
@dinkTube227 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNWkp5Shx7ymlas.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@heremelawesene
@heremelawesene 8 ай бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ 😢😢😢💔
@dinkTube227
@dinkTube227 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNWkp5Shx7ymlas.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ ስጠኝ ነገር ግን አንተን በመፍራት በማስተዋል በጥበብ በእውቀት የሚያድግ ልጅ ስጠኝ🙏እህቴ ጌታ ይርዳሽ 😢
@wubeadmassu7078
@wubeadmassu7078 8 ай бұрын
የናትና አባት ፍቅር ማጣት አይደለም የጠየቀው ሀሉ የሚደረግለት ልጅ ሰልፍሽ ነው ሁሌም አምጡ አምጡ ነው thank you አያቁም በአያት እጅ ማደግ እኮ ከወላጅ በላይ ነው ልጆችን ሁሌ ok ok ማለት በጣም ከበድ ነው እኛ ወላጆች የፍቅራችንን ነው እሺ እሺ የምንለዉ አንዳዴምno ማለትን ማወቅ አለባቸው
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 8 ай бұрын
ትክክል
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 8 ай бұрын
በትክክል
@madenamadena1704
@madenamadena1704 8 ай бұрын
እረ ጉድ ነዉ ቶሎ ወደ ልጆቼ ልመለስ እኔም ለልጆቼ ብዬ ነዉ የተሰደድኩት ልጆቼ ሁሌም ነይ ናፈቅኩሽ ይሉኛል ወደልጆቼ መመለስ ይሻለኛል አላህ በስላም ከልጆቼ ጋር ከባለቤቴ አንድ ላይ ይሰብስበን ያረብ🤲 እዉነትህን ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏
@ደሴ
@ደሴ 8 ай бұрын
በትክክል ዬኔም ሀሰብ ነዉ
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 8 ай бұрын
በልጅነቱ፡ገንዘብ፡የለመደ፡ልጅ፡መከራ፡ነው።እግዚአብሄር፡ላንቺ፡ጥናቱንና፡ብርታቱን፡ይስጥሽ።
@leilalelli.youtube6688
@leilalelli.youtube6688 8 ай бұрын
Ww
@yayushalemu175
@yayushalemu175 8 ай бұрын
አሜን አለም ስገድን እድሜና ጢና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@adetub1854
@adetub1854 8 ай бұрын
በጣም
@aseresubekele1805
@aseresubekele1805 8 ай бұрын
​7th
@aseresubekele1805
@aseresubekele1805 8 ай бұрын
​❤
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 8 ай бұрын
ስደት ከባድ ነው እኔ የ7አመት ልጅ አለኝ ሀገር ቤት ስደውልለት ስናወራ ምን ልካክልህ ስለው ምንም ይለኛል ብዙ ጊዜ እና ለምን ስለው እምፈልገው አንቺ ብቻ ነው። ይለኝ ነበር እና ወላጆች ልብ እናርግ ካደጉ ስንገኛቸው የኛን ያህል አይናፍቁንም እግዚአብሔር ይሰብስባችሁ ከልጆቻችን ጋር ።
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 8 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 8 ай бұрын
ያረብ አላህዋ ልጀን አደራህን ለአገር ለወገን የሚጠቅም አድርግልኝ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 8 ай бұрын
አላህ ያድረግልሽ ግን ብረ እታበዥ ገዘብ ያበላሽል
@monaalmona1194
@monaalmona1194 8 ай бұрын
ሰው የሚረዳሽ ፈልጊና እባከሽ ለሀይማኖት አባቶች ንገሪያቸው ፀበል ውሰጂው ልጅሽ ይድናል የኛም ወንድም እንዲህ ነበረ በፀበል ድኖል
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 8 ай бұрын
በእውነት በጣም አዝኛለሁ እናት እኮ ምትክ የላትም የእናት ውለታዋ ዋጋ ያስከፍለዋና ይቅርታ ብሎ ወደራሱ መመለስ አለብህ
@meskyseid9973
@meskyseid9973 8 ай бұрын
ውጪ ምንኖር ሰዎች ማንም ለኛ አያስብም ቤተሰብ ከኛ ነው ሚፈልገው እንጂ ለኛ ምንም አያስቡም አይዞሽ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 8 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እንጂ ከባድ ነው 😢😢😢
@yenebecha7099
@yenebecha7099 8 ай бұрын
ኧረ በናትና ባባት ጉያም አድጎ በተለይ ወንድልጅ የተሰጠው ልብ የወላጅ እሳት አቃጣይ የወላጅን እድሜና ጤና የሚሰብር ውይ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ቁሥልሽ/ህመምሽ ተሰማኝ
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 8 ай бұрын
እናትየ አይዞሽ ማማየ ተረጅው እንዲህ አይነት ችግር ያለበት ሰዎች ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እና እማ ጠንካራ ሁነሽ ልጅሽን ወደ ነበረበት መመለስ እንድትችይ በትግዕስት ሞክሪው አይዞሽ እማየ
@helenashewalem569
@helenashewalem569 8 ай бұрын
ይቅርታ አርግልኝ ዛሬ ተሳስተሐል ጭራሽ ለልጁ የልብ ልብ እየሠጠኸዉ ነዉ ያደላት እናት ልጅዋን ጥላ እንኮን አፈላልጎ እናቴ ይላል እሱ ችግሩ ሱስ ነዉ እሱዋም ብታሳድገዉ ለዉጥየለዉም አንዳን ልጅ አታቅም ጠላ ሸጣ አሳድጋ እራስዉ የሚደበድባት አያምጣዉ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥልሽ የኔናት አይዞሽ
@ruhama2017
@ruhama2017 8 ай бұрын
Enem germognal tikikil nesh wde❤
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 8 ай бұрын
ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር መሰጠት ይገባናል ፍጣሪ ልብ ይሰጠዉ ኢትዮጵያ ዉሰጥም ህግ የለም 😢
@zarah2187
@zarah2187 8 ай бұрын
የሰድት ጓድኞቸ አገራቸንን ሰላሟን የመልሰልን ሰድት በቃ የበለን ሰላም ለገራቺን ያብቃን ውልድን የምናሳድግብት ያረገን ለሁላቺንም የማታ እንጅራ ይሰጠን አማን በሉ❤❤❤❤❤🎉#z
@zeritutube
@zeritutube 8 ай бұрын
አሜንንን💞💞🙏
@almazali4784
@almazali4784 8 ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🌹🌹
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
በኢየሱስ ጉድ ነው ያረብ አገር ሴቶች ልብ በሉ ብር እናትን አይተካም እኛ ብር መላካችንን ነው የምናየው ቁስ የቤተሰብ ፍቅር አይተካም እባካችሁ ለልጆቻችሁ ጊዜ ስጡ
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 8 ай бұрын
ብር ነው የኛንም ወድሞቻችን ያበላሽ ብር እማያስለምድ ወላጅ ለኔ ጀግናነት ነው ያለድሜው ብር ማስለመድ ወደጫት ወደሱስ ሌላ ጥቅም የለውም
@user-pl2tk1jl7m
@user-pl2tk1jl7m 7 ай бұрын
በእውነት አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በመጀመሪያ ስደት ላይ ሁነሽ ልጆችን ወልደሽ በማሳደግሽ ጀግና እናት ነሽ አንድ ልጅ ማሳደግ እንኳን በውጩ አለም ከባድ ነው ምንም ወደ ሀገርሽ ብትመለሽም ባንች አይፈረድም እናት ነሽ እሱን ጠቀምኩ ብለሽ ይሄን ሁሉ ያደረግሽ እሱ ግን አልተጠቀመበትም ዋጋሽን የቀሩት ልጆችሽ ይከፍሉሻል ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል አይዞሽ በርች የኔ እናት እንወድሻለን❤❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 ай бұрын
ያረብ፣ልጄ፣ከመጥፎሰዎች፣ጠብቅልኝ፣ያረቢ፣ስታሳዝን፣ያረቢ፣አላህ፣ሷሊህ፣ልጅ፣ይስጣችሁ፣ልጆቻችን፣፣ሷሊህ፣አድርልን😢😢😢
@temamkedir3965
@temamkedir3965 8 ай бұрын
አጠገብሽ እንዳይደርስ አስደርጊው እድሜው ይጠር ሙሉ ቤተሰብ ያበላሻል.
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 8 ай бұрын
ይሄ እጣፈታ ሁላችንም በስደትላይ ያለን እህቶች ያስፈራናል ያረብ ልጆቻችንን አተ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራልን ያአላህ ያከራም
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ልጆቻቹን ልካቹ ቤተሰብ ጋ ምታስቀምጡ አስቡበት👏👏👏
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 8 ай бұрын
ዛሬ ነጥብ ጣልክብኝ አለም በየሁለት አመት እየመጣች ይህን ሁሉ ነገር አድርጋ እናቱዋ ጋር ተቀምጦ ምንም ሳይጎድልበት አድጎ ጭራሽ ጥፋቱን እናትየው ላይ በሰላም ነው ጥሩ ምክንያት አቀረብክለት ልጁ በሰራው ስራ እንዳይፀፀት ነው ያረከው እንደኔ ከሆነ ይቺ ምስኪን እናት መፍትሄ አገኛለው ብላ መታ አሸማቃቹ ነው የላካቹሃት ምን ማለት ነው እድሜ ልክ የተለያየ እናት እና ልጅ እንኩዋን ሳይተዋወቅ ይከባበራል ይሄ ባለጌ እየሰከረ በር እየስበረ የሚገባ የቤተሰብ ሸክም ደሞ ይህን ሁሉ ንብረት አውድሞ ጭራሽ የጎደለው ነገር ስላለ ነው ጭራሽ ሞራል የለሽም እንደ እናት እሱን የመቆጣት ትላታለህ ሼም ነው አለም እንዴት ምን አይነት እናት ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ሁሉ ንብረት ለልጁዋ የምትገዛ በጣም ተሳስተሃል ዛሬ እውነት የማከብርህን ያህል ነው የወረድክብኝ በሰላም ነው።
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 8 ай бұрын
እውነት ብለሻል የልቤን ነው የተናረርሽው የእናቱ እመም እኔ ብቻ ነኝ የምረዳባት ስለደረሰብኝ😢
@Mimamichael
@Mimamichael 8 ай бұрын
ልጅነታን ትምህርታን ትታ ለቤተሰብ ብላ በልጅነት ተሰደደች የማትፈልገው ትዳር ዉስጥ ገባች ቢያስበበት የሰው ልጅ ጎዳና አድጎ መልካም ሰው ይሆናል ውላጅ ሳያሳድገው ውላጆቹን የማወቅ እድል ሳይኖረው መልካም ዜጋ ይሆናል:: እግዚአብሔር እናትየውንም ይርዳ እርሱንም ይፈዉሰው!!
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 8 ай бұрын
እውነት ብለሻል ጭራሽ ለልጁ ሞራልኮነው አያትኮ ከእናት በላይ ናት ሲቀጥል ማን ወዶ ልጁን ጥሎ ይሰደዳል ኑሮ ለማሸነፍ እንጂ እንኳን ከልጅ ከእናት ከአባት ከወንድሞች ተለይቶ ለመኖር ከጓደኛ ጋር መለያየት እንኳን ከባድ ነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ያረቢ ወላሒ በጣም ከባድ ነው ያረብ የወለድነው አስተካክልልን ይህ ባሌጌ አሳዘሽኝ ይህ የተበላሸ ትውልድ እዶ ሴት ልጆችሽ አላአህ ይጠብቅልሽ በስካረ መፈስ እዳይጫወትባቸው እደው ኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 8 ай бұрын
አቤቱ አቤቱ አድን እንጂ ምን ይደረጋል ልጅ ነው አይተው ነገር ያድነንን ያህዋህ በተለይ ለልጅ ብሎ በስደት መከራ ለምታይ እናት 🙏
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 8 ай бұрын
ጓደኞቹ ሳይሆኑ እራሱ ልጅሽ ሊድራቸው ይችላል ዋጋ እንዳትከፍይ ከልጆችሽ አርቂው
@tigitk5795
@tigitk5795 8 ай бұрын
ትክክል እመብርሀን ትርዳሽ ለሱም ልቦና ይሰጠው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
የኔ ክርታታ አይዞሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጥው. መምህር ተስፍየ አበራ ገጠመኝ አደምጭ ወዶ አይደልም እኮ እህቴ
@hddd313
@hddd313 8 ай бұрын
ይሄንን ድምፅ አቀዋለሁ :: በጣም አሳዘንሽኝ የኔ መልካም ይሄ አይገባሽም ነበር ::
@mareymarey1351
@mareymarey1351 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በአሁኑ ሰአት በአገሬ ያሉ እናቶች ጌታ እየሱስ የተናገረው ያልወለዱ እናቶች ብፁዋን ናቸው ያለው ቃሉ አየነው መደሀናለም ይሁንሽ የፈራሽው እዳይሆን ልጆችሽን ጠብቂ አረእድሜ ይመክራል 28 አመት ሆነህ አረእግዚአብሔር ፍራ አረተው እሳአድነገር ብትሆን ከዚየባሰ ነው የምትሆነው አረተው ተመለስ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 8 ай бұрын
ፀበል ውሰጂው ይስተካከላል በልጅሽ ተስፋ አትቁረጪ እማ ፈጣሪ ያቃል አለምዬ ተባረክ 🙏😘
@dinkTube227
@dinkTube227 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNWkp5Shx7ymlas.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
የኔ አለምዬ ኡፍፍፍ እንደው የሴንቱን ህመም ቻልክ ሙሉ ሁንልን ክፉውን ያርቅልህ ❤❤❤
@BeziBe
@BeziBe 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🙏 አሳዘንሽኝ እህቴ😭እናት ብዙ ታረጋለች አንቺ ግን እጅግ ብዙ አረግሽ ጎበዝ እናት ነሽ ይሄ እድሜ አላነሰው እናቱ የክፈለችለትን ዋጋ ይወቅ እንጂ ምነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ወደ ልብህ ተመለስ ደሞ በእህቶቹ ፊት ቤት ውስጥ የሚፈፅመውስ ብልግናስ ቀላል ሆኖ ነው ?? ይቅርታ አለም ሰገድ ወንድሜ አሁን ያልከውን ቃል አልስማማበትም ይሄን ሁሉ ዋጋ ለከፈለች እናት ይሄ አይገባትም ደሞስ 4ቱን ልጆችሽ ለማን ትታ ትምጣና እሱን ታሳድግ? ያለ ወላጅ አድገው ስንቶች ናቸው እናት አባቴን እያሉ ፈልገው ወላጆቻቸውን የሚረዱ? አላቅሽም እንዳይልማ እየመጣችም እያየች ነበር ብሯማ አላረፈ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 8 ай бұрын
ልጆቻችንን ወድሞቻችንን እህቶቻችንን ለማስተማረ ብለን ከልክ ያለፍ ገንዘብ ስንልክ ሂወታችውን አበላሽንባችው እኛም በአረብ ቤተ ትስቃይተን ወይ ከገዘባችን አልሆን ይሄን ታረክ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢 ይሄን ልጅሽን የስነ ብልቦና ሀኪም ይይው ከሱሱ ይጽዳ አልዛያ እህቶቾን ይደፍራል በስካረ መንፍስ የድሜ ልክ ጽጽት ይሆናል አሁኑ መፍቴ ፋልጊ እባክሽ የሌሎቹ ልጆችሽ ሂወት እዳይበላሽ😢😢😢
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚህአብሔር ልቦና ይስጥልሽ እኔ በሃረብ ሀገር ከኖርኩ 17 ዓመት ሆኖኛል ለልጆቼ ስል ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ግን ሁለተኛዋ ልጄ ልክ እንደ አንቺ ልጅ ሆናብኝ ተቸግሬአለሁ ሀገሬ ልግባ ብዬ ሳስብ በጣም እፈሬለሁ ምክንያቱ ለእረፍት ስሄድ እንኳን አንድ ቀን ሰላም አትሰጠኝም እየደከመኝም በስደት ውስጥ እገኛለሁ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 8 ай бұрын
እውነትም ያልተነኩ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ወቸ ጉድ ኧረ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሸ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenatali7913
@zenatali7913 8 ай бұрын
አይዞሽ እማ ዱአ አድርጊለት አላህ ይመልስልሻል አብሽሪ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 8 ай бұрын
በሥማም ለካም ሥለወለዱም ደሥታ የለም በሥደት ያለንዉ ልጆል ካገር ገብተን ወልደን ብለን እጂ የምንከራተተዉ ለራሣችንማ እየኖርን ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሺ ጸበል ዉሠጂዉ እማ ይለቃል
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 8 ай бұрын
ከሀበሻ የትዳር አጋሮች ትልቁ ችግር እና በጣም ሚገርመኝ በትዳር ውስጥ አለመግባባት እያለ ደጋግሞ መውለድ ነው ። ይህ በሚወለዱ ልጆችም ላይ ችግር ይፍጥራል
@adad6827
@adad6827 8 ай бұрын
እሷጋ. ችግረ አለ መዉለድ ድመት ይዉልዳል
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 8 ай бұрын
@@adad6827 ከከከከከከከከከ እኮ ዝም ብሎ መውልድ በዛ ለይ በሎን አተወዳሁም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 8 ай бұрын
Tolo meleyayet lehulume teru newo
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 8 ай бұрын
እባክህ አምላኬ መጥፎ ልቦናን ከልጅ አርቅልኝ ፈጣሪየ አደራህን
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 8 ай бұрын
በከተማው ውስጥ የሚታዩት በሱስ የተጠመዱት ወጣቶች እናትም አባትም አላቸው። እናቱ እሱን ለማሳደግ ስትለፋ ነው ለልጇ ጊዜ ያልሰጠችው። ውዱ ጋዜጠኛ አንዳንድ ጊዜ በሰው ጫማ ውስጥ ሆነህ አስብ። እህቴ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሽ ልቦና ይስጥልሽ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 8 ай бұрын
አየ ስደተኛ ያልታደልን በስደት አልቅሰን ደሞ በልጂ አላህየ የተሻለውን ነገር አርግልን😢😢😢💔😭
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በልጀ አይፈታን ከባድ ነው እህ
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 8 ай бұрын
ለሰዉ ልጅ ገዘብ ሳይሆን ሰዉ ነዉ የሚያስፈልገዉ ይሄ ልጅ ገዘብ እጅ የናት አባት የሰዉ ፍቅር አለመደም ለዛም ነዉ አሁን እየተጎዳሽ ያለሽዉ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምን ምንም ብል አይጠቅምሽን አይይ በስደት ተቃጥለሽ ደግሞ በልጅ መቃጠል ሆይይይ የውጪ ባላጋራ ከስት ጣእሙ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስልሽ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቀሩት ልጆችሽ ያስብሽ ይባርክሽ ይሄ ታሪክ የባለቤቴ ውንድም ጋ ይመሳሰላል አይዞሽ ለሱ ጡሩ ነው ግን የእናትና የአባት እንባ ጡሩ አይደለም ጋዜጠኛው ያልከው ግን በጣም እኔንም ይመለከታል ኧረ ማስጠንቀቂያ ደውል ነው ሁሉም ይቅርብኝ ሀገሬ ለመግባት መወሰን ነው ለልጆቼ ስል ምንም ባይሞላ😢
@samrayaheni952
@samrayaheni952 8 ай бұрын
አይዞን ፈጣሪ ነገሮች ያስተካክላል እርሱም ተመልሶ እንደልጅ እናቴ ብሎ ያስደስትሻል
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 8 ай бұрын
ከዚህላይ የልጁ ችግር ሳይሆን የእናቱነው በቀጥታ ከቤቷ ማሥወጣት አለባት ምክንያቱም ችግርን ማየት አለበት ልክየእሷ ታሪክ የኔምነው እኔግን ከቤቴ አስወጥቸአለሁ አሁን ችገርን ስለአየ እየተመለሠ ነው
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ,,,,,,,,,,ሁሉን በእኩል አይተህ ለተበደለው ደራሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ❤❤
@shegeralmazk
@shegeralmazk 8 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ከባድ ነው የስደት ህይወት በተለይ ከልጅ ጋር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅ እግዚአብሔር መረቆ ሲሰጥ ነው ሰለ ተቆጣጠርን አይደለም ። ልጆች ለቤተሰቡ ክብር ሊኖራቸው ይገባል መጥፎ ጎደኞ ነው የሚያበላሸው
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ናት ልፋትሽን ፈጣሪ ይቁጥር ልሽ 😭😭😭
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 8 ай бұрын
እኛ ሰዴተኛዎች ልጆቻችንን እምናባልጋቸዉ እኛ ነን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
ጸበል ውሰጂው እርኩስ መንፈስ አለበት ማለት ነው😢😢😢
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ማማ ኢየሱስ ያድናል ጸልይለት😢😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 ай бұрын
አረ ሴት ልጆችሸን ጠብቂ እንዳይደፍሩብሸ ሺሻ ይጠቀማሉ የሚያረጉትን አያውቅም
@alembogale1649
@alembogale1649 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ወዮ ለራሴ ልጆችን በርቀት ማሳደግ ከባድ ነው የኔም ልጆች ፑል ቤት ለምዶ የአሳቃዩኝ ነው እነሱን ብዬ አረቦች ዝቅ ከፍ የአደረጉኝ እግሬ እስክአብጥ እየቆምኩኝ ያሳዝናል 😢
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 7 ай бұрын
የኔ ትሁት ወንድም፣እንዲያው ያንተ ትህትናና የአነጋገር ለዛ፣ከምትሰራው ስራ በተጨማሪ የሰውን ልብ የማቅናት ጉልበት አለው፣እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም ዓለም።
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 8 ай бұрын
አይ ልጅን ያለ ልጅን አከለ ትላለች እናቴ የዛሬ ልጅ ምን ብታደርጊለትም ምላሹ ስድብና ውርደት ነው ሲሰጥሺ አምላክ መርቆ ይስጥ አይዞሺ የኔ እህት ዝም በይው በራሱ ሰአት ይገባዋል
@monaalmona1194
@monaalmona1194 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ ችላ አትበይ በፀበል ይድናል
@GizeAlemu-el7qy
@GizeAlemu-el7qy 8 ай бұрын
?
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአገራችን ሠላም መልስልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ኔቶረክ ይለቅቀልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 8 ай бұрын
ሰላም አለምሰገድዬ ጠፋህ በሰላምነው የዮሀሚዲያ ድምቀት ነህህ ሰላም ጤና ፍቅር ስኬት ከሆነ ሂወት እመኝልሀለው ልጆቻችን አላህ ያስተካክላቹ
@nawal5119
@nawal5119 8 ай бұрын
ሳሚ ሚድያ ሳሙኤል ማሰረሻ ያንተ ንግግር ምክር እኮ ጠብ አትልም የዳመጠህ ተጠቀመ
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w 8 ай бұрын
በዚህ ርዕስ ብዙ አይነት አስተያየት ሲሰጥ አነበብኩ; ይህ ነገር በየቤቱ ገብቶ የደረሰበት ያውቀዋል! እኔ 4-5 ተፈትኛለሁ በልጄ አሁን ግን አሁን 18 አልፎት በፍርድቤት ከቤት እንዲወጣ ባስደርግም አሁንም ቤትኪራዮን ምግቡን ልብሱን የምችለው እኔ ነኝ። እናት በልጇ የሚጨክን ልብ የላትም እኔ ከጸበል ጸበል ከሆስፒታል የቀረኝ የለ ብቻ እንዲህ ሲጻፍ እንዴት ቀላል ነው? ፊቴ ተበላሸ የሰው ፊት ለበለበኝ እህትና ወንድሙን ትቼ ከሱጋ ተንከራተትኩ እ/ሔር ግን ቀን አለው አምነዋለሁ! አሁን ተኝቼ እንኳ አድራለሁ የስኳር ለደምግፊት በሽተኛ ሆኛለሁ።
@saramaood7497
@saramaood7497 8 ай бұрын
እፉ የኔ እናት በማረፈያዋ ሣት የተረገመ ልጅ
@gdggg2692
@gdggg2692 8 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ልጅ ስጠኝ ሳይሆን የተባረከ ልጅ ሥጠኝ ብሎነው መለመን😢 ስደትን የሚያቀው እኛው ስደተኞች ብቻነን😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አለገንዘብ ልጅ ማሳደግ አይቻልም አይፈረድብሽም
@hhfg48
@hhfg48 8 ай бұрын
የደረሰበት ያቀዋል ወንድሜ ለናቴ እያስቸገራት ነው በነጋ በጠባ ብር ነው መጠጣት መስከር ነው እናቴ ይደበድባታል እንዳው ብታሰርም ፖልሶቹ ይለቁታል ወሏሂ እናቴን በስዴት ላጣት ነው ኣባቴም በወንድሜ ተግባር በጣም ያመው ስለ ነበር በስደት ኣጣሁት 😭😭😭😭
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ዋ ለራሴ እኔም ልጀን በአመት ከስድስት ወር ትቸው ተሰደድኩ አስራ አምስት አመት ሆነው ነይ ገዘብ እናት አይሆነኝ ያለኝ ይህን ታሪክ ስሰማ ልቤ ስብር አለ አላህ ሆይ በልጀ እንዳፈትነኝ ለኛም አላህ ይሁነን ላችም ልጅሽ ያስተካክልልሽ የዛሬው ታሪክ በስደት ልጆቻችንን ትተን ለምንከራተተው ትልቅ መልእክት ነው
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 8 ай бұрын
ይቅርታ የኔ እህት ዋና ጥፋቱ የራስሽ ነው አሁንም ቆርጠሽ በህግ ተቃቃሚ ገንዘቡ ያልስራበትን ያልደከመበትን ነው የሚያጠፋው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
አትፍረዱ ዛሬ ሱስ በአገራችን በጣም ተንስራፍትዋል
@afi5295
@afi5295 8 ай бұрын
​@@meseretdibabe8020 ከጠቀመዉ ከነሱሱ ገደል ይግባ እደዉም ባንዱ ገረምሳ ደህና አድርጋ ብታዘይረዉ ሱስም ብን ብሎ ይጠፋለት ነበር
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
እኔ ግንአደንቅሻለሁ 5ልጅ ወልደሽ ብር አጠራቅመሽ አክሲዎን ገብተሽ ከንደሚኒየም ገዝተሽ የምትመስይው ብር ከዛፍ ላይ የምትሸመጥጭ ትመሰያለሽ ለልጅሽ የፈረንጅ ላም ሆነሽለታል ልጁም እንደ atm በፈለገ ጊዜ ብርያገኛል ለቀሩት ልጆች ታስፈልጊያቸዋለሽ በርቺ ከስህተትሽ ተማሪ
@m.t12
@m.t12 8 ай бұрын
You are absolutely right ✅️ 😢😢 family love is important for kids
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 8 ай бұрын
አላህ ያስተካክልልሽ እሱ ሁን ካለው የሚሳነው ነገር የለም አብሽሪ ለኸይሩ ነው አንድ ቀን ይስተካከላል
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 8 ай бұрын
አይጣል ነው በእወነት ታሳዝናለች በሱስ ስለተነደፈ በጣም ችግር ነው ፈጣሪ ልብ ይስጥልሽ ማገገሜያ ማስገባት ግድ ይላል አይዞሽ እህት አትፍረደ ነው
@Nazu444y
@Nazu444y 8 ай бұрын
መልካም ወጣት ውሰጂው አሳምነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ! ተስፋ አትቁረጪበት ማሚ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 8 ай бұрын
ዛሬ ሁላችንም ለራሳችን መኖር ሀለብን ልጅ ሲያድግ ዛር ብሎ ሐያይም ጎሽ ለልጆ ስትል ተወጋች ተርት ነው
@appseth8007
@appseth8007 8 ай бұрын
እህት እግዚአብሔር ወደልቡ ይመልስልሸ አይዞሸ ግን ተጠቀቂ እህቶቹን እዳይጎዳቸው እሱ እነሱን የምትወጅ እሱን የምጠይ ይመስለዋል ሱስ ክፉነው
@felenuna8034
@felenuna8034 8 ай бұрын
በቃ አንዴ የልጁ ህይወት ተበላሽቷል ምናልባት እድሜ ሲጨምር ፀፅቶት ይመለስ ይሆናል እሱ ሳያውቅ ቤቱን ሸጠሽ ሳኡዲ ተመለሽ ከቻልሽ ከዚያ እርጂው ላንድ ልጅ ብለሽ የሌሎቹን ህይወት አታበላሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tenayewoldegiorgis3145
@tenayewoldegiorgis3145 8 ай бұрын
አለምሰገድ ምን እያልክ ነው? አባት ምናምን እያልክ የምትለው ልጁ እኮ የቤተሰብ ፍቅር ሳይሆን አደገኛ ሱስ ውስጥ ነው ያለው። ሱሰኛ ሰው ደግሞ የቤተሰብ ፍቅር የለውም ምክንያቱም እናቱ በውጭ እየለፋች እንደፈለገ ገንዘብ ስለሚያገኝ ሀይለኛ ሱስ ውስጥ ሰምጧል። ስለዚህ የአባት ፍቅር ስለሌለው ነው አትበል።
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 8 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠው። አንቺም አይዞሽ በርቺ፣እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 8 ай бұрын
አይ እናት ፈተናዋ መብዛቱ አብሽሪ እህታችን ከባድ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋል ብቻ አላህ ያስተካክልልሽ ማማየ
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 8 ай бұрын
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ መጀመሪያ ለራሳቹ ኑሩ ማንም አያመሰግናቹህም ጥሩ ልብ አላቹ ግን ተበዳዮች ናቹ ለናንተ ሚያስብላቹ ከሌለ ለማነው ምትለፉ ሰራ ሰራ አርጋቹ ሀገራቹ መታቹ ሂወታቹ መስርቱ ግዚያቹ አታባክኑ
@hargegobena8962
@hargegobena8962 7 ай бұрын
ልጄ ጥናቱን ይሰጥ ሸ አንቺም በጣም አበዛሸዉ ያንቺን ልፋት እንዲያዉቅ ማድረግ ነበረብሸ ሁሉን አልጋ ባልጋ አደረግሸለት አንቺ እራሰሸን ጠብቂ በሸተኛ እንዳትሆኚ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@hope998
@hope998 8 ай бұрын
የእውነት ዋጋ ከፍዬ ልጆቼን እዚው ተቀምጬ ማሳድገው መስመር ስተው እንዳይበላሹ ነው። ገንዘብ ልጅን ያበላሻል እውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ልጆች ልቦናን ለወላጆች ደግሞ ጥበብን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 101 МЛН
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.