ኦርቶዶክሳውያንን ይቅርታ እጠይቃለሁ | የፍኖተ ጽድቁ ውስጥ አዋቂ የዘከዘካቸው ምስጢሮች

  Рет қаралды 184,204

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

10 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ኦርቶዶክሳውያንን ይቅርታ እጠይቃለሁ | የፍኖተ ጽድቁ ውስጥ አዋቂ የዘከዘካቸው ምስጢሮች
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 811
@betinew
@betinew 10 ай бұрын
He is so confused. He said there are a lot of Protestants and yet he wanted to go and work there. I don’t understand him
@misirblue
@misirblue 10 ай бұрын
I suspect he has a hidden agenda to undermine Orthodox , attempting to deceive us into thinking he has fully reformed and appears innocent.
@imblessed7396
@imblessed7396 10 ай бұрын
He sure is confused. After this interview I hope someone will teach him.
@SebleNatn
@SebleNatn 10 ай бұрын
ተወዛግቦ ሳይሆን እንዲያጭበረብር ተልኮ ነው።ምክንያቱም የፕሮቴስታን የሆነ ትምህርትም ይሁን መዝሙር የኦርቶዶክ ምዕመን አይሰራውም አይፈቀድለትም ስለዛም በዚህም ኦርቶዶክስን አምናለው እሷንም አገለግላለው ካለ እምነቷን ትምህርቷን ዶግማዋን የማያውቅን የሌላ እምነት ተከታይ እንዴት ትክለኛውን ስራቷን ሊያውቅ ሚችለው ለማደናበሪያ ተልኮ ነው አከተመ ምንም confused አሎነም የምር።
@user-pq6th9sc2y
@user-pq6th9sc2y 9 ай бұрын
ለሰው በሚገባ አማሪኛ ነጩን እውነት ስለነገረን እናመሰግናለን። አንተም ይሄን እድል ስላመቻቸህ እናመሰግናለን።
@meharimelese8795
@meharimelese8795 9 ай бұрын
Please try to lessen it repeatedly in positive way I hop you will understand
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እባካችሁ የምንወደው የምናከብረው የነብሳችን ህይወት የምናገኝበት ተዋህዶ እምነታችን አትኩብን😢😢😢😢😢የራሳችሁ ስራስሩ🚫🚫😢
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ለዘለሀለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀይል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቿ ይዋረዳሉ አይዞሽ ተዋህዶዬ እውነተኛ እምነት ስለሆንች ፈተናዋ ይብዛል ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይጠቃታል😢😢❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ትክክክክክል፣እግዚአብሔር ፣ሰላሙን ፣ይላክልን 😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 10 ай бұрын
መዘምራን ቴድሮስ ከዛ ኦሮሚኛ ሲዘምር አየሁት ፍኖተ ጽድቅ
@rosaroza5555
@rosaroza5555 10 ай бұрын
ተክሌ በማርያም እዳትፋታቸው ተዋህዶ ልጅች አላት ሁላችንም ተቃዉሞዋችን እንቀጥል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ስንቱን ቻልሽው አሁንም ወደፊትም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ፈተናው ያልፋል በቤቱ ያፅናን✝️🤲
@mokaruth6301
@mokaruth6301 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@chinach4522
@chinach4522 10 ай бұрын
Amen amen amen ❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
አሜን እራሷ እየሱስ ክርስቶስ ነው ትኖራለች ለዘላለም
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 10 ай бұрын
እውነት ሁሌም ይፈተናል
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 10 ай бұрын
ፍኖተ ውድቅ ነው መባል ያለበት መናፍቅ ናቸው የወደቁ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
በትክክል ውድቅ ደግሞ ፅድቅ ይላሉ አለማፈር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ትክክል ገልፀሽዋል
@fachoawel4679
@fachoawel4679 10 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤑🤑🤑🤑👎🤑👎👎🤑👎🤑🤑
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c 10 ай бұрын
እውነት ነው
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 ай бұрын
እውነት ነው የዲያብሎስ ልጅ እንደዛ ይላል
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር መቅደስ: የኛ መፅናኛ የሆነችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒🤲
@chinach4522
@chinach4522 10 ай бұрын
Amen 3❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
አሜን፫❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 10 ай бұрын
Amen amen amen
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
😢😢 እንደው ይች አንዲት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ ስለሆነች ማንም እየተነሳ 😢 አፉን የከፍታልኮ አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ ላለን መጨረሻችንን አሳምርልን ለእነሱም ልቦና ስጣቸው ለጠፉትም ይቅር በላቸው
@getutolla4312
@getutolla4312 10 ай бұрын
እውነተኛነትዋን በመፈክር ሳይሆን ከመፀሃፍ ቅዱስ አንፃር መናገር ነዋ!!😂እንደእኔ ግን 49%😂እውነተኛ ብያታለሁ መልስሽ በደንፉ እንዳይሆን እሺ በማስረጃ መልሺ
@onlymine4294
@onlymine4294 10 ай бұрын
​@@getutolla4312ከሉተር ትምህርት ከነሱ አላማ ምን ጥሩ ምግባር ትምህርት አፍሪካውያን አይደለም ነጩ ህዝብ ምን ተማረ ትንሽ ነጭ ኢሉሚኒቲ ማህበር አለምን በተለያዩ ሁኔታ የሚያዞሩት ጴንጤን ፈጥረው በአለም ላይ ያለ እውነት የሆነው ቤተ ክርሰቲያን ለማጥፋት የሚሰሩት
@girumadane7515
@girumadane7515 10 ай бұрын
​@@getutolla4312 የመናፍቃን ችግሩ እዉቀት የምበል ነገር የላችሁም ግን ለመንቀፍ አንደኛ ናችሁ ያልገበዉን መጠያቅ እንጅ ለማተቻት አትሩጡ
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 10 ай бұрын
@@abrahamyemane6490 ይሄማ ሽለላ ነው
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 10 ай бұрын
እንኳን እግዚያብሔር መለሰህ። እኔም ክትትል ተምሬ ተጠምቄ ደቀ መዝሙር ተምሬ ነበር... አዳራሹ ውስጥ ስሜታዊነት እንጂ መንፈሳዊነት የሚባል ነገር የለም። አሁን ንስሃዬን ተቀብዬ ወደ አባቴ ቤት ተመልሻለው።
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 10 ай бұрын
ችግሩ እኮ ተመልሰናል እያሉ አሁንም ስልታቸውን ቀይረው ቤተክርስቲያንን እየ በደሉ ነው
@hargegobena8962
@hargegobena8962 10 ай бұрын
ሲጀመር ፅላት በሌለበት ቤተ ክህነት ፈቃድ የሰጠበት ምክንያት ከምን አንፃር ነው ቤተክህነቱ መጠናት አለበት
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 10 ай бұрын
ጥቅም ነዋ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
የሚዲያ ተቋም አይደል እንዴ? ፅላት ለምን ያስፈልገዋል? ቤተክርስቲያን አይደለም🤔
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
ቤተ ክህነት ውስጥ ተሀድሶ ጳጳሳት ብዙ አሉ ከውጭ የገቡ እዛው ያሉ የመስቀል ስር ቁማርተኞች አሉ ጊዜው ሲደርስ ጥርጊያው ከቤቱ ይጀምራል
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን ሑሌም አሸናፊ ናት❤❤❤
@selamawitworku
@selamawitworku 10 ай бұрын
ሲጀመር በምን ርዕስ ነው ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት አንድ ላይ ሊሆኑ ይችላል ኦርቶዶስ ኃይማኖታችንን ለማጥፋት የተሰራ ሴራ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ። አሜን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 10 ай бұрын
ትክክል እህቴ ይህ የጨለማው ገዥ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ አጀንዳ ነው ብልፅግና666 የአውሬው ስርአት አራማጆች ናቸው ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ ነብሳቸውን ለሉሲፈር የሸጡ ነውረኞች የዘንዶው አፍ ናቸው መላው ኢትዬጵያዊ ሙስሊም ክርስቲያን በያለበት እምነቱን በንቃት ሊጠብቅ ይገባል ተኩላው ለምድ ለብሶ በእርግጥ መጥቶዋልና በንቃት ከነጣቂ ተኩላዎች ሀይማኖታችንን ልንጠብቅ ይገባል ምክንያቱምከነጫጭባዎቹ በሚገባ ዶላር ህሊናቸውን ሸጠው በሆዳቸው ነው የሚያስቡት ሎቱ ስብሀት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የቁም ሞት ነው እግዚአብሔርን አባትን እንደመክዳት እናትን እንደመክዳት ምን ሞት አለ ያውም የነብሳችን ጌታ እግዚአብሔርን አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እድሜ ለንስሀ ስጠን ከነጣቂ ተኩላዎች ጠብቀን ሀገራችን ኢትዬጵያን ትንሳኤዋን አቅርብላት ፈቃድህ ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ግን እላለሁ ፍኖተ ፅድቅን እቃወማለሁ ይህ ፀረ ኦርቶዶክስ አካሄድ ነው ሳሪዬስ አይደል እንዴ በየሆቴሉ የተሿሿመው ወንድሞቻችንን ያስገደለ የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይፍረድበት 10 ጊዜ ስለጠራህው እንጂ ስሙ እራሱ ያቅለሸልሸኛል።
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ግን አቤት ድንጋይ የሚወረውርብሽ ሰው ብዛቱ ይቺን ጠባብ መንገድ የሚጠላና የሚሰድብ እልፍ አዕላፍ መሆኑን ስመለከት ማሃተቤ እየጠበቀ እየጠበቀ ነው እንኳን ሊበጠስ ሊላላም አልቻለም ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ🙏❤❤❤
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 10 ай бұрын
አሁንም እኮ መናፍቅ ነው ወድማችን ፍኖተ ጽድቅ የመናፍቅ ነው / ከጴንጤ ወደ ፍኖተ ጽድቅ ይላል ያው እኮ ከምንፍቅና ወደ ምፍቅና ምን ለውጥ አለው ?
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l 10 ай бұрын
Exactly
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 ай бұрын
ጴንጤ ሀይማኖታችን ነው ኦርቶዶክስ ጠንቋይ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 10 ай бұрын
​​@@tigstuersumo6454አላልሽም ማነዉ ጠንቅ ዋይ😂😂😂ሠኞ በማክሠኞ ይስቃል አሉ😁🤭ነብይነት ፖስተር ነን ባይ ጠቋዮች እናተናችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ናት የተዋሂዶ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጂ እየሡስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 10 ай бұрын
@@tigstuersumo6454 kkkkk ጠንቋዮ ማን እደሆነ ግልጽ ነው ፅሀይ የሞቀው ሀገር ያወቀው ነው ማብራሪያ አያስፈልግም !!!
@raheltadese8983
@raheltadese8983 10 ай бұрын
ፍኖተ ፅርቅ እዳለ ፕሮቴስታንት ነው።
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እሱ፣ይታወቀ፣ነው ፣መዝሙሮቹ ፣እራሱ ፣ምንም ፣ኦሮቶዶክስ ፣አይመስልም ፣ነበር ፣አዳራሽ ፣ላይ ፣ሲዘምሩ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጣቸው 😢😢😢☝️☝️☝️
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 ай бұрын
እዚያው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንት የሰይጣን ሀይማኖት ነው
@meron_yoseph4283
@meron_yoseph4283 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀይል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቿ ይዋረዳሉ አይዞሽ ተዋህዶዬ እውነተኛ እምነት ስለሆንች ፈተናዋ ይብዛል ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይጠቃታል
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
ተዋህዶን እንኳን እንደፍኖተፅድቅ ያለ የመናፍቃን ስብስብ እነ ዮዲትጉዲትም አልቻሏቸውም የሚጠብቃት አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እራሳቸው ይደቃሉ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 ай бұрын
ጠንቋይ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
@@tigstuersumo6454 ነሽ
@ayacell1360
@ayacell1360 10 ай бұрын
እንደሁሌው የኔ ጋዜጠኛ እልሀለው❤ ተክልዬ ❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 10 ай бұрын
እንደው አንቺ ተዋህዶ ምስጢር የሆንሽ ልዮ እኮ ነሽ 🤗🤗ፈጣሪ መርዘኛ ጠላቶችሽን ያጥፋልሽ 🙏🙏🙏 ይኸ ሁሉ መንጋ የሀገር ውስጥ ና ውጭ ያለ ጠላት መንግስት አገልጋይ ሁሉ ያልፋል ☝️☝️☝️☝️ተዋህዶ ለዘለአለም ትኖራለች ‼️‼️‼️ ተክሌ ወንድማችን በርታልን ❤🙏
@henokhenok6171
@henokhenok6171 10 ай бұрын
ለዚህ ሁሉተጠያቂው የቤተክነት ሰዎች ነው ሀላፍነታቸውን የማይወጡ ድንዙዝ
@birukyohannes5372
@birukyohannes5372 10 ай бұрын
ቃለ መጠይቅ ማድረግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ስለ ፍኖተ ጽድቅ መጠየቅ ያለበት እና ማብራራት ያለበት እራሱ አቶ ፀጋዬ ናቸው... ስለዚህ ከቻልክ እሳቸውን ጠይቅ እንጂ አንድ ግለሰብን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም...❤❤❤
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 10 ай бұрын
አንተ እርሱ ጨነቀኝ እኔን አትጠይቀኝ ሳይል አንተ ጠበቃ ነህ ወይንስ የምን አፋሽ አጎንባሽ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yalemworkbazezew289
@yalemworkbazezew289 10 ай бұрын
አንዴት ነው ግን ድፍረት አንድዚይ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ ቤት ህን አጽዳ 😭😭😭😭😭
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 10 ай бұрын
ሌባ እኮ አያፍርም ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል አይደል በቃ አይነ ደረቆች ናቸው ዛሬ ፌስ ቡክ ገፄ ላይ የፃፍኩት " ከጥፋቱ የማይማር ይቅርታ ያጎለብሰዋል" እነዚህን አርቆ ማስቀመጥ ነው
@nanibelete6371
@nanibelete6371 10 ай бұрын
Yetelku. Newa. Metfiachewem. NEW.
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ የበግ ለምድ ልብሳቸውን ግፈፍ 🙏🙏🙏
@kebernsh208
@kebernsh208 10 ай бұрын
አሁንም እኮ ሀይማኖት የቀየረው ስለሰው ነው እንጂ ሀይማኖት አልገባውም አምላኬ ሆይ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 10 ай бұрын
ግራ ያጋባል ያለው ነገር እምየ ተዋህዶ ፈጣሪ ይጠብቅልን 😢
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 10 ай бұрын
በጊዜ መቃትህ ጎበዝ ። ለአሳዶቻችን ልቦና ይሰጣቸው ።
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 10 ай бұрын
ግን ይሄ ልጅ ለሆዱ ያደረ ነው ምክንያቱም እንደገና ወደፍኖተ ጽድቅ አጋጣሚውን ባገኝ እመለሳለሁ ይላል እንዴ ወንድሜ በመጀመሪያ በእምነትህ ጽና ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ እህት ወንድሞቼ በኢትዩጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነታችን እንጽና
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 10 ай бұрын
ተባረከ እንጅ መች ንስሃ ገባ እኔ ግን ከአነጋገሩ ስረዳ የቀረዉን ቁጭት ከተዋህዶ መስሎ ብዙ ነገር እንደ ሚያበላሽ ተሠማኝ አምላክ ዝም ሲል የሌለ መስሏቸዉ ።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 10 ай бұрын
አዎ እኔም የተረዳውት እንደዛው ነው ከኝ አይመስልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት
@zinagizat5269
@zinagizat5269 10 ай бұрын
ማንም ጭጋፍ እየተነሳ አፉን እንደፈለገ ይከፍትና መልሱ ይቅርታ መጠየቅ ምን ይሉታል አሁንስ ልባችንን ሰበሩት 💔መድኃኔዓለም አባቴ በዕለተ ቀንህ በየሚዲያው አፋቸውን እሚከፍቱትን ለአንደበታቸው ጠባቂ አኑር😢
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 10 ай бұрын
ወደኛ ፡ እንይ : ወደ ራሳችን
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 10 ай бұрын
በመጀመርያ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ ሀይማኖት አያድንም መዳን በማንም የለም እንድንድንበት በተሠጠን በኛ ሀጥያት በሞተው በእየሱስስ ብቻ።
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 10 ай бұрын
​@@mesfeneegebre4511ሀይማኖት አያድንም የሚል መጽሀፍ ቅዱስ ክፍል ካለ አምጣ በቃ ዝም ብላችሁ እንደ ፍላጎታችሁ ነው የምትመሩት
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 10 ай бұрын
@@foziyahayati6372 የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። በሌላ በማንም ካላ በሀይማኖት ም ማለት ነው በመጨረሻ ፍርድ አለ በፍርድ ቀን የትቤተክርስትያን ትሄድ ነበር ተብለህ አትጠየቅም የመዳን ቀን አሁን ነው ዮለንስ 3፡16 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@zenashetades9288
@zenashetades9288 10 ай бұрын
ተክልዬ በእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና
@merongirma6247
@merongirma6247 10 ай бұрын
ተክለ ሀይማኖት 1ኛ ነው! ምርጥ ሰው!
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 10 ай бұрын
ተክልዬ ስለዝግጅቱ ተባረክ።ጉዳዩ ግን እጅግ በጣም ረቀቅ ያለ እጁን እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ያሠረገ የቤተክርስትያን ፈተና ነዉ ብዬ እንዳስብ አርጎኛል።ልጁ ግን አልገባኝምን ከሚያበዛ ቀርቦ እስኪያስመልሰዉ ቢማር በራስ መተማመኑ ይጎለብት ነበር!
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 10 ай бұрын
እውነት ነው ፣በተለይ በቤተክህነት እውቅና መስጠቱ በጣም ያማል የምር ወይ እምዬ ኦርቶዶክስ ፈተናሽ መቼ ይሁን የሚያቆመው 😢😢😢ልብ ይሰብራል
@user-km7tv3vj9t
@user-km7tv3vj9t 10 ай бұрын
ሰዉ ሁሉ ዡዋዡዌ ሆናል አረ እግዝአብሔር ሆይ አረጋጋን ተዋሕዶ ሀይማኖቴ መከራሽ በበዛም ሁሌም አሸናፊ ነሽ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 10 ай бұрын
መስተካከልና መስተካከል ያለበት ጉዳይ ከወድሁ
@abebaabera8885
@abebaabera8885 10 ай бұрын
ተክልዬ በርታ የተዋህዶ አርበኛ ወንድማችን
@egziharya4826
@egziharya4826 10 ай бұрын
በመውጣቱ የተሰማው ነገር ከምንም በላይ ወዳጆቹን ማጣቱ አንድ ሰው ከሐይማኖቱ መውጣቱ ነበር ከምንም በላይ ሊያሳዝነው የሚገባው😢
@yeabsiradagnachew4907
@yeabsiradagnachew4907 10 ай бұрын
ትክክል
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
Ewunet new 😢😢😢😢😢
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 10 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ማህተብ ብቻ ማንጠልጠል በቂ አይደለም በጣም ብዙዎች አሉ ከአባቶች ከመምህሪኖች ተገናኝተህ ብዙ ነገሮችን መማር አለብ ያለቀለዚያ ተመልሰህ ጴንጤዎች እንዳይወስዱህ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰለምን ይስጣት
@comcell3831
@comcell3831 10 ай бұрын
ከተዋህዶ ላይ እጃችሁን አነሱ እባካችሁ 😢😢😢
@DameBayisa
@DameBayisa 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብን ተመልከት የእውነት አምላክ እውነታውን አወጣ
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶዬዬዬዬ ጠላቶችሽ ክብርሽን ያያሉ አይዞሽ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 10 ай бұрын
ቤተክህነት አሳፍሪ ነው እግዚአብሔር ይፈርድባቸው አስደፍሪ ጌታ ሆይ ወንበዴዎችን አፅዳ አውርዳቸው
@eduyaabby566
@eduyaabby566 10 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ ፕሮቴስታንቶች አሉ እያለ ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ሚድያ ነው ይላል
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 10 ай бұрын
በፍፁም አይደለም
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ዘላለም ኑሪ እነዚህ መናፍቅ ናቸዉ የበግለምድ ለብሰው ተዋህዶን ለመጣል ነው እየሰሩ ያሉት መቸም አይሳካላችሁም
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 ай бұрын
ጠንቋይ ኦርቶዶክስ
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 6 ай бұрын
​@@tigstuersumo6454ጥፊ ከዚ የጩፋ ሶፍት፠ብዩ እዚ ምን፠ትሰሪያለሽ
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 10 ай бұрын
አግዚዮ ምሀረነ ክርስቶሥ አቤት የእግዚአብሔር ትግስት
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 10 ай бұрын
ባጭሩ መናፍቅ ናችሁ ምንም አታስተባብል ወንድም
@ayneabebagossaye-ex3kr
@ayneabebagossaye-ex3kr 10 ай бұрын
egreghawe Best journalist you are asking the right questions 👍👍👍
@brookeisaac7161
@brookeisaac7161 10 ай бұрын
Finote tsidk is the introduction to the new One World Religion philosophy. Keeping a close eye on them is necessary. That’s the feeling I get Tekli’ye.
@sarasarita835
@sarasarita835 10 ай бұрын
ተክልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ፍልፍል ፍንትው ያልክ ።።። ግራም ነፈሰ ቀኝ ፍኖተ ፅድቅ የኦርቶ ዶክስ ጠላት ናቸው አለቀ አታለባብስ እዛው እራስንል
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 10 ай бұрын
አቡነ ሶሪዎስ ቤተክርስቲያን እያዋረዱ ነው 😢😢እግዚአብሔር ይማረን
@mimia7202
@mimia7202 10 ай бұрын
ተክለሀይማኖት በእውነት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰውን ከአጉል አስተሳሰብ እውነቱን እያጠራህ ስለሆነ👍👍👍👍👍
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ተክለ ሀይማኖት ነው ስሙ
@mimia7202
@mimia7202 10 ай бұрын
@@emebetzewde7492 oh sorry thanks
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 9 ай бұрын
እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይላሉ አባቶች እምዪ ኦርቶዶክስ ግን ለምን በዚህ መጠን ማዳከም ለምን ተፍለገ እግዚሐብሂር ይፍርዳል እኝም ልጆቻ አናቀላፍም ወድሞቼ ቲኪቶክ ላይ ሲደክሙ እውነትን ይዘው ነው
@bellaethio4426
@bellaethio4426 10 ай бұрын
Teklish endihum engidaw endashaw betam respectful wiyiyit neber astemarim new , thank you both of you guy's
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 10 ай бұрын
ፍኖተ ፅድቆች እራሳቸውን ለይተው ይውጡ አይወክሉንም የሌለ ህግና ስርአት ነው ያላቸው
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 10 ай бұрын
አንተና እኔ ወይም ሌላዉ በዳነበት ጊዜ አይደለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዳነችው መልአኩ እንዳለት አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነዉ አንተ መቼ ነዉ የተባረከዉ ይሄንን ለራስህ ጠይቅ?? እመቤታችን ገና ከእናቷ ማህፀን ተጠብቃ እግዚአብሔር የባረካትና የቀደሳት የዘለዓለም ማረፊያዉ ማደሪያው ናት እራስህን ከእመቤታችን ጋር የምታወዳድር አንተ ማን ነህ ??
@llhealdom265
@llhealdom265 10 ай бұрын
ምንም አይዋጥም! ዝብርቅርቅ ያለ ነው
@befekadukidane96
@befekadukidane96 7 ай бұрын
ተክለኃይማኖት በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡ ከብዙ ቃለመጠይቅ በኋላ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጥያቄ እንደሚያጭርብህ ፤ በድርቅና ለመከራከር ካልሆነ በቀር
@azebbrahani4329
@azebbrahani4329 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተጠያቂዉ ግን አወራሩ ምንም አልገባኝም
@fikirtegirma4974
@fikirtegirma4974 10 ай бұрын
እያምታታ ነው የሚናገረው ነገር ሁሉ ውሽት ነው ያስታውቃል በጥቅም ተጋጭቶ ስለወጣ እራሱ አብሮ ሲያደርግ የነበረውን ነገር ምንም እንዳላደረገና ሲቃወም እንደነበረ አስመስሎ ያወራል ሁሉም አንድ ናቸው በገንዘብ ህሊናቸውን የሸጡ የናት ጡት ነካሾች!!! እኔ ከተናገረው ውስጥ አንዱም ነገር አልተዋጠልኝም! እንደውም ጋዜጠኛው ተክሌ እንደሌላው ጊዜ አጠያየቁ አላረካኝም። ልጁ ቃልም ያለ ቀልማዳ ነው !!! ፍኖተ ፅድቅ ብዙ ችግር ያለበት ስብስብ ነው ውስጡ አልጠራም ።ይሄ ተመልሰዋል ምናምን የሚባለው ሽፋን ነው ከጰጳስ እስከ ተራ የቤተክህነቱ ሰራተኞች በገንዘብ ተደልለው ኀይማኖታችንን አረከሱብን እኛ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነን እስከ መጨርሻው ዕቅታ ፍርድ መታገል አለብን።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 10 ай бұрын
​@@fikirtegirma4974የኔ ሃሳብ ነው ልጅ እያስመሰለ ነው 😢 ያሳዝናብ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
ፍኖተ ውድቅ ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ×××××××××
@sabakassahun2903
@sabakassahun2903 10 ай бұрын
አምላካች ሆይ የበግ ለምዲ ለብሰው ከሚመጡ ነጣቂ ተኩላዎች ቤትህን አጽዳ ተክላሂማኖት በርታ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 7 ай бұрын
“መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።” - ፊልጵስዩስ 2፥11
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 10 ай бұрын
እደዚህ ዢዋዠዠዊ የሚደረጋቸው አጋንት ነው እስኪ ገጠመኝ አዳምጡ ወጌል እናቃለን ሚሉ ናቸው አብዛውን ጊዜ እሚዘባርቁት
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 10 ай бұрын
ደነዝ.ኮሜት😮😮😮😮
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ተክሌአችን በርታልን controversial topic በመዝሙር
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
እኔ በእውነት ይሄን ውጥ ላንቅጥ መስማት ነው የጠላሁት?? ሁላችንም እንደነዚህ አይነት አውደልዳዮች አንዴ አንዴ ፔንጤ እያሉ እሚኖሩ በጣም ሀይማኖታችንን እራሳችን እያዋረድን ነው who cares that is choose የፈለገበት ቦታ ይሁን እኛ ኦርቶዶክሳውያን በየ እራሳችን ሀይማኖታችንን በደንብ እንወቅ ይሄ በየሶሻል ሚዲያው ይህኡ ያቺ መባባል ሌላውን የሀገር እንቅስቃሴ ያኮላሽብናል እባክችሁ!!!!
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ልቦናቸውን ይመልስ
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 10 ай бұрын
ወንድማችን መመለሱ በጣም ጥሩ ነው፣ብዙ ያልገቡት ነገሮች እንዳሉ እሱም ተናግሯል፣ከቃለምልልሱም በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።የቤተክርስቲያን ወንድሞች ቢያገኙት እና ያሉትን ብዥታወች ቢያጠሩለት ጥሩ ነው። የእነ ዲያቆን ሄኖክ፣መምህር ዘበነ፣የአባ ገብረኪዳንን ስብከቶች በዩቱዩብ ቢመለከት አሁን የሚጠይቃቸው ጥያቄወች በሙሉ ይመለሱለታል።አይዞህ በርታ፣ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ትክክለኛ እና ቀጥተኛ እምነትም ናት።
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 10 ай бұрын
ልክ ብለሃል
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 10 ай бұрын
ተክልዬ በደንብየጠራውን የፍኖተጽድቅነገር በጉጉት እጠብቃለሁ እንግዳህ ብዙነገሮችን ግልጽአርጎ አልተናገረም እንደ ኢኩሙዝም ሊያደርጉት ፈልገውነው ሁለትየመጋዘንሀይማኖትን ከተዎህዶጋርሊያጣምሩነው እሩጫቸው እንንቃ ተክልዬ አደራህን በደንብፈልፍለህ አጋልጥልን አጥራልን ይህ እራሱታላቅሰማእትነትነው በርታልን ወንድማችን👍👍
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 10 ай бұрын
ሳቤሮስ እኮ ማን እደሆነ ይታወቃል ፈጣሪ ግን አደ ቀን ያጠራዋል
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
ቤተ ቤተክርስቲያን ብርሀን ናት መብራቶ ጎልታ ስለምትታይ በጨለማው አለም ያለው ጥላት ጦሩን ይወረውራል
@mekdmw3918
@mekdmw3918 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብህን ያፅናልክ ፍኖተ ፅድቅ ግን ማር የተለወሰ መርዝ ነው ኦርቶዶክስውያን ሽሹ
@astuworku7780
@astuworku7780 10 ай бұрын
ይድረስ ለቄስ በላይ አስቸኳይ ንሰሃ ይግቡ
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 10 ай бұрын
ፍኖት የመናፍቃን ሙዝቃ ማቀናበራያ ድሪጅት
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 ай бұрын
ጠንቋይ ኦርቶዶክስ ምን አልሽ
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 10 ай бұрын
ተክልዬ ወንድሜ ጎበዝ እና ፈታኝ ጥያቄዎች ነበሩ በርታልኝ
@fikrteenat7742
@fikrteenat7742 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ተክልዪ እንጠብቃለን
@dmulugeta
@dmulugeta 10 ай бұрын
አውሬው ጥበበኛ ነው በራሱ ልጆች ብቻ ሳይሆን በሰነፍ ምዕመናንም ተጠቅሞ ቤታችንን ለማፍረስ አይተኛም። ይሄ ሙዚቀኛም የጋጠመው ይኸው ነው። አሁንም ይቀረዋል!
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 10 ай бұрын
ተክልዬዬዬዬዬዬዬዬ ትለያለህኮ, የኔ 1
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 7 ай бұрын
የሚአሸንፈውማ የእግዚአብሔር ቃል ነው
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 10 ай бұрын
እግረኛው ሲጀመር ለምን መገንጠል ፈለጉ መምህር ተሰፍይን አገናኘው ለነፍስህ ብለ እባክህ
@adujonathan4377
@adujonathan4377 10 ай бұрын
ባጭሩ ሲገለፅ ፍኖተ ፃድቅ የመናፍቃን ድርጅት ነዉ!!!!!
@betty4950
@betty4950 9 ай бұрын
ማስተዋልን ያድለን ለሁላችን ፈተናው ብዙ ነው ተዋህዶ ፀንታ ትኑር
@almazb5306
@almazb5306 7 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ የእውነት አምላክ ይርዳህ በዚሁ ቀጥል
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጠኛው ልክ ነው
@feven1919
@feven1919 10 ай бұрын
ክርስቶስ የተሰቀለው ለፃድቃን አደለም ለሀጣን እንጂ ማናችንም በሀጥያት እንወድቃለን ቁም ነገሩ ከሀጥያት መነሳታችን ነው እንኳን ተመለስክ ወንድሜ
@enatneshworku3945
@enatneshworku3945 10 ай бұрын
አቤት ሀገር ማፍረስ ቅዳሴ በአዳራሽ....... የተሰጠው እውቅና መነጠቅ አለበት
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 10 ай бұрын
ይገርማል ጳጳሶች ናቸው እሚበጠብጡት እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን ምእመን ታዲያ ምን ያድርግ
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 10 ай бұрын
ስላም ስላም የእግርኛው ቤተስቦች
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 10 ай бұрын
እነ ሳይሮስ ካሉበት በቃ ጫዋታው ሌላ ነው ብቻ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን አገናዛቢ ጭቅላት ካለን ፍኖተ ሲኦል የሚባል ጅርጂት አያስፈልገነም ኦርቶዶክሳዌያን በጣም መቃት አለብን በዘራቸው የሚያስቡትን ወርውናል😢
@telmelaermias4195
@telmelaermias4195 10 ай бұрын
አይ ተዋህዶ ከዚህ ሁሉ የጠላት መንጋጋ የሚያስመልጥ አምላክሽ ድንቅ ነው
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 10 ай бұрын
ቤተ ክህነት እንዴትዝም አለች ይህ በእውነቱ መመርመር አለበትእንደዚህ እስኪስፋፉ ድረስ ለምን ዝም ይባላል እግዚኦ ማረን
@megdelawittemesgen3460
@megdelawittemesgen3460 8 ай бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ የእረኞቻችን ሆዳምነት ነው ወይ ለምን ሰብስበው አይሸጡንም ገንዘብ ከሆነ ጥማታቸው ሀይማኖታችንን እኮ አጥንት አረጉዋት ሆዳሞች ቆይ ለልጆቻችን ምን እናውርስ? ምናልባት ፈጣሪ ለዚህ ዘመን ይሆናል "ለእኔ አታልቅሱ ለልጆቻችሁ አልቅሱ" ያለው።
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 10 ай бұрын
ተክሌ እባክህ ዘማሪ አቤል መክብብ እና ምርትነሽን በፍኖተፅድቅ ጉዳይ ፕሮግራም ስራልን
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 10 ай бұрын
ምን እንደምን አላቅም ተዋሕዶ እግዚአብሔር ይሁንሽ የማንም መፈጫ 😥
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 10 ай бұрын
እኔ እኮ ተክልየ ማለት የምር ጋዜጠኛ ነህ ማርያምን
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 10 ай бұрын
ተክልዬ ጎበዝ
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 10 ай бұрын
ልቦና ይስጠን ለሁላችንንም ፈጣሪ😂😂😂😂😂
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 10 ай бұрын
ተክልዬ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 10 ай бұрын
Tekliyee Bertalin wedmeee🙏🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 ай бұрын
በቤቱ ይጽናህ ወንድሜ በርታ
@emuye4756
@emuye4756 10 ай бұрын
Thank you Teklye tegebi tiyake new .
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit 10 ай бұрын
የገሀነም ደጆች አይችሏትም!!!።። ይሰማል
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት
48:51
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 46 М.