ባለቤቴ ከ2 የቤት ሰራተኞች ጋር ሲማግጥ ‘አልጋ ላይ’ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 213,059

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 000
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እኔ ባለቤቴ በኢቃማ ከኢትዩጲያ አጥቸው እኔ እንዳ በመከክፈል ተበሳቁየ መንጃ ፍቃዳ እዲያወጣ አርጌ መኪና ሲይዝ ስራ ሲያገኝ ከዳኝ ጉራጌ አገባ እኔ እና እሱ የደሴ ልጆች ነንን አልቅሸ ትቸው ሄጄየ በ 1 አመት 6 ወር በግድ ፈታኝ 1 ወንድ ልጅ ወልጄለት አለሁ መበደል ጡሩ ነው አሁን ቆንጆ ባል ፀባይ ያለው ባል አግብቸ ሳኡዲ አረቢያ 6 አመት እቤት እመቤት አርጎ አስቀምጦኝ 1 ወንድ 1 ሴት ልጅ ወልጄ ኮረና ሲገባ ኢጃዛ ሄዶ ልጆቹን አድርሶ መጣ አሁን አብረን እየስራን ነው
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp 6 ай бұрын
መሻአላህ. እዳዴ ፈተናወችለበጎነው አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ. እዳደዬ ሂወትትከብደለች ብቸኛው. በስደት ሀዘን እደትነው እሚቻለው እናትአባት. አያት
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
የእዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኞች ስርአታችሁ እና ትህትናችሁ ከተሻገር ጣሰዉ ጀምሮ እርግት ያላችሁ ።
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ አድርገኝ
@user-if6ci7bg2j
@user-if6ci7bg2j 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ንግግራቸው
@pegacell4481
@pegacell4481 2 жыл бұрын
የኔ እህት አታልቅሽ ወንድ የሴትን ልብ ማድማት ስራው ነው አይዞሽ ለእንደዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣቸው
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ቢሆንም ያሥለቅሣል
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ይናትስ. ጉውድ. ውድይፍጨው. ሴት. ማልት. አጋንንት. ማልት. ነው. ።።።
@user-lw2bg9ds6b
@user-lw2bg9ds6b 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ጥሩ ወንድም ጥሩ ሴትም አለ ወንድም የሰዉ ልጅ አጋንት አይባልም
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
በትክክል
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
እሱማ ወንድ ብቻ አይደለም ሴትም ናት የየወንድ ልብ የምታደማው😡
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 2 жыл бұрын
ጋዘጠኛው መምታትሽ ትክክል አይደለም ብለህ መንገርህ እጅግ ደስ ይላል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ሰውን አጥንቶ መጨረስ አይቻልም ፈጣሪ የባረከው ካሎነ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
አው. በትልይ. ሴቱውች ፣፣ይናት ጉውድ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
የሄ ቃል እውነት ነው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💔👌
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@mariyamkina7721
@mariyamkina7721 2 жыл бұрын
@@user-kr1gb9fm7kኦመ9ፄ99ሜ።ኤ989ኤ9lመ8ሞሚ9ስሜ።9ለ9ሌፀሜትን ፄ9ፄ9ኤ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ሚስት እያለው የሚርመጠመጥ ወድ እትኑን መቁረጥ ነው በጣም ያሳዝናል አይዞሺ እናት አለሜ ምክርህ እዴት ደስ ይላል ያተ ሚስት እድለኛ ናት አድናቂህ ነኝ ሁሌ ነው የምከታተለው ፕሮግራማችሁን ሁላችሁን ም ውድድድ
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 2 жыл бұрын
😂😂😂
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 жыл бұрын
ለ yoha media:- ዝም ብሎ ታሪኳን ለመማሪያ ብቻ ማድረግ ሳይሆን፣ በስነልቦና እና መረዳተ በሚገባት ነገር ሁሉ ብታግዟት ጥሩ ነው።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ ወንዶች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን:: ለምን ምንም በማያውቁት ልጆች ህይወት ላይ ትፈርዳላችሁ::
@tigistmera323
@tigistmera323 2 жыл бұрын
Midritu bado likar new
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 4 ай бұрын
አሜን
@EMU918
@EMU918 2 жыл бұрын
ሴቶችየ ባል ስታገቡ የቤት እመቤት አትሁኑ ልጆች ብትወልዱም አነሰም በዛም መስራት ያከባብራል
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 2 жыл бұрын
That is the point
@user-ct5kg4pu6o
@user-ct5kg4pu6o 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@MmmmMmmm-ct9ml
@MmmmMmmm-ct9ml Жыл бұрын
እሱ እኮ ሱሰኛ ስለሆነ ነው እንጂ ሰራተኛ ዘንጣ ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ትክክል የቤት እመቤት ላርግሽ ቢለኝ መቸም እማላሥበው ነው እኔ መቸም
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
የሀበሻ ሴት ታየኝ እኮ የቤት እመቤት አልሆንም ሰርቼ ልግባ ስትል
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ይህ ዘመን ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አሁንስ በጣም ያስፈራል ባለቤቶቻችንን እደት እንመን😭😭😭😭 የሌላሰዉ ታሪክ በሰማሁ ቁጥር ሂወት ያስጠላኛል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ጠንካራነሸ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ክብር አለሸ ይብላኝ ለሱ እራሱን አርክሶ ለሚኖረው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሂወት ይቀጥላል ለራስሽ ዘና ብለሽ ኑሪ አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ።
@tewdie6297
@tewdie6297 2 жыл бұрын
አባ ተመችሸኝ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
አንበሲት እናመሰግናለን ለምክርሽ
@routtayye3125
@routtayye3125 8 ай бұрын
እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል ግን አበበም ከበደም ልጅ ካለን ምንም አያረጉም ሁሉ ነገራችን ለልጆቻችን ቅድሚያ ለልጃችን
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 жыл бұрын
አቤት የወድ ጭካኔ 😭 ያማል እህቴ መልካም ነገር ይሥጥሽ
@nebaneba3746
@nebaneba3746 2 жыл бұрын
አቦ ጨጋራ መላጥ ውይ ትዳር ባይገባስ እረ አሁንስ የምሰማው ሁሉ አስጠላኝ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁክ ይበልጥ በራስ በትልቅ ሚድያ ላይህ እጓጓለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ።
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
አሌክስ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ እንኳንም ወደዚህ ሚዲያ መጣህ : ምርጥ አድማጭ ነህ ከምር ተባረክ ❤️❤️❤️
@TK_1448
@TK_1448 2 жыл бұрын
Endalk
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
@@TK_1448 @ አልገባኝም
@TK_1448
@TK_1448 2 жыл бұрын
@@user-xe4ur2lk2z የሠፈር ስሙ እንዳልክ ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
@@TK_1448 @ ሁለት ስም ነው ያለው ማለት ነው ? አለምሰገድ ነው ምናውቀው ድንገት ተምታቶብህ እንዳይሆን ከእንዳልክጋ ብዬ ነዋ ምክንያቱም የሰላም ገበታ ላይ እንዳልክም ሚባል ስላለ ብዬ ነው
@meskeremazene8106
@meskeremazene8106 2 жыл бұрын
@@user-xe4ur2lk2z እንዳልክ የሚባለው ሌላ ነው ውዴ
@thestar2137
@thestar2137 2 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ ወንዶች በመልከስከስ ከሴቶች በ 95% ይበልጣሉ ሴቶች 5% ብቻ ነው የኔ እህት አሳዘንሽኝ
@dalagadalaga5660
@dalagadalaga5660 2 жыл бұрын
Ayanche satochum yazanu yahel nachaw balatedare endahona eyawaku yasentun bate afarasute
@yeshwasasnakew5014
@yeshwasasnakew5014 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh Werre
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
በትክክል
@danieltilahun8151
@danieltilahun8151 Жыл бұрын
አዳኙ የሚል ሚዲያ ተመልከች ለቆጣሪ አንባቢው
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
እህቴ አታልቅሺ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሰላምና ጤና ይስጥሺ ብቻ ልጆችሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ በሠማይም በምድርም ታማኝ ሀያሉ አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 жыл бұрын
እባችሁ ባሎች የሚስቶቻችሁን ክብር ጠብቁ የመባለግ ሱስ ካለባችሁ እራቅ ብላችሁ ሂዱ እግዚያብሄር ይፈርድባችዋል😭😭😭😭😭😭
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 жыл бұрын
KKKKKKKK Edewu Lsak
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 ай бұрын
ዘወር አለጅ አልሔደም። የሖነ ኮሜት😂
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
የአብሻ ባል እኮ የሚያክብራቸውን አይፍልጉም ሁሉም ባይሆኑም ብዙዎቹ ቤቴስብማ ከገባበት ከባድ ነው የኛ ጥንካሬ ውሳኝ ነው ምንም አያመጡም
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b 2 жыл бұрын
አትድከሚ እህቴ የፈለገ ብትሽቀረቀሪ አይሆኑ ብትሆኝለት የኢትዮጵያ ወንዶች ሴሰኞች ናቸዉ ገደል ይግቡ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
እኮ ሁሌ መሽቀርቀር አለ እንዴ
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ደካማ ስለሆነ ነው ልጆችሽን እና እራስሽን ጠብቂ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ምንትውናልች. እቺ. እሳት. አን ግብ ግብ ።።እሳት
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ወንዶች አልተገሰፁም በዚህ ምክንያት እራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም በየሄዱበት ይወድቃሉ በዚህ ምክንያት በበሽታ ሚሰቱንም ይበክላል ከዛም ብዙ ልጆች ካለአባትና ካለእናት ባዶ ቤት ቀርተዋል ብዙም ጊዜ በሸታው ልጆች ላይ ተጋብቶ ሕፃናቶች አልቀዋል ይሄ አሚያሳየው ወይ በ ባሕል ወይ በሀይማኖት ወይም በትምህርት ቤት ወይም በሕብረተሰቡ ወይም በቤተሰብ ወንዱ ፀና ያለ ትምህርት አልተሰጠውም በዚህ ምክንያት እንደ ከብት ሆነዋል ባለቤትህ ደስተኛ ካልሆነች ልጆቹን እንደሚጎዳ አያቀውም ወይም አልተማረም ስለዚህ እናቶች ወንድ ልጆቻችሁን ይሄን ችግር አስተምሩ ቤተሰብ ይመሰቃቅላል:: ያገር ችግር የሚጀምረው ከቤት ነው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ወይጉድ
@dagmawigetu1083
@dagmawigetu1083 2 жыл бұрын
7
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
@@dagmawigetu1083 what is 7 stand for
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 жыл бұрын
አለም ሰገድ በድምጽ ነበር እማቅህ ስላየውህ ደስ ብመሎኛል
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው!
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
አሌከሶ እርቅ ማዕድ በንደዚ ስላየው ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ኑርልኘ አክባሪክ ነኘ ከባህር ማዶ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
የዕርቅ ማዕድ አለምሠገድ ነው እንዴ ንገሩኝ ብዙ ጊዜ እከታተለዋለሁ ያው በድምፅ ነው የማውቀው
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ወይኔ አሌክስ በአካል ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ስለ እውነት ከሆነ ትግስትህ በጣም ምርጥ ሰው አንተ ነህ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ጠያቂው በሚዛናዊነትህ ሰው ለማሰተማር ያደረከው በጣም ደሰ ይላል 🙌
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ዋው አሌክስ ድምፅህን ብቻ ነበር ማውቀው ዛሬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልን
@ethiopian7827
@ethiopian7827 2 жыл бұрын
የእሱን ሳንሰማ መፍረድ ከባድ ነው ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ የስነልቦና ባለሞያ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል።መጀመሪያ ራሷን ትመልስ ሌላው ሁለተኛ ጉዳይ ነው
@kiya4978
@kiya4978 2 жыл бұрын
እኔ የምለው የሰው ልጂ በጣም ከባድ ነው ለማጥናት የፍለገ ይሁን 20 አመትም ኑሪ 3 ሰት አመት በፍፁም አይታውቅም ግን ምን አለ ሰው መተዋወቅ አለባችሁ እንዴት ብዙ ሳት ቆዩ ይላሉ ነገር ግን ለምሳሌ 10 አመት ተዋውቀሺ በትዳር ደሞ 15 አመት እየኖራችሁ መሀላይ ቢቀየር ምን ሊባል ነው በደንብ አልተጠናናቹሆም ሊባል ነው ?? የሰውን ልጅ ወስጡን ለማወቅ በጣም ከባድነው አላህ መርቆ ሲሰጥነው????
@yedideya
@yedideya 2 жыл бұрын
ዋው አሌክስ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ የእርቅ ማዕድ ላይ አሁን ደግሞ በአካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል!
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
WAWE YTE NEWE YSEMAUET BEY GERA 💖👌👌🙏💖😍
@hayattube5189
@hayattube5189 2 жыл бұрын
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ተባረኩ
@tsiontadesse9739
@tsiontadesse9739 2 жыл бұрын
አሌክስ በአካል ስላየሁ ደስ ብሎኛል እርቅ መአድ እንደዚህ እያየናችሁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
ወይ እህታችን በጣም ያሳዝናል አይ ወንድ ከወለዱ በሃላ ልጅ የእናት እና ያባት ፍቅር አግኝቶ ሲያድግ በጣም ደስ ይላል ግን ያሳዝናል እኛ ሴቶች ከወለድን በሃላ እራሳችንን ያለመጣል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@user-fq6fp3th4s
@user-fq6fp3th4s 2 жыл бұрын
ስሚማ ወዶ አይደለም መንፈስ ነው እና ፀልይ የመምህር ተስፍየ አበራገጠመኝ አዳምኝ። ባልሽ በእጅሽ ታስገቢዋለሽ። ፀም ስግደት ፀሎት ይህካለ ህይወትሽ ይቀየራል
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 2 жыл бұрын
ወዶ አደለም ይህ መንፈስ ነው ሳናውቅ እንፈርዳለን እንጅ አይዞሽ
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 жыл бұрын
አረ ታይ እህት ለሁሉም ነገር መንፈስ አይባልም ሸይጣን ሳይሆን ይህ ሱስ ነዉ
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 2 жыл бұрын
እና አስር እሴት እሚወስድ ምን ይመስል ብል እህቴ
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 жыл бұрын
አዎን ሰይጣን ነው! በጸሎት መበርታት አለባት!🙏🙏🙏
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
መንፈሳ አይደለም ውሻ ሰለሆኑ ነው
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m ሀናዬ የኔ ቆንጆ የሰው ልጅ በተፈጥሮው መጥፎ አይደለም ... ሁላችንም በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በርትተን ሕይወታችንን ካልመራን ፈተናው ከባባባባድድድ ነው!!!
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
My favorite Journalist!! I am glad to see you!! You are very professional, polite, respectful, very matured ! May God bless you more 🙏
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
እረ ምን ይሻላል ወንዶች ምን እናራጋችሁ አብራችሁ ላትዘልቁ አትምጡብን እረ ተው በደል ይቁም.ሲት እህቶቼ እራሳችንን በኢኮኖሚሞ ሆና በማንኛውም ነገር ጠንካራ መሆን አለብን
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 жыл бұрын
ስጀምር ብር ብለሽ ነው እንጅ የቀረብሽው በትክክለኛ ፍቅር አይመስለኝም።ምክንያቱ ከአፍሽ ንግግር ብዙ ነገር ተረዳው
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 2 жыл бұрын
አባታችን ሆይ ከዚ ጎድ ሰዉረን ልቦና ስጠን
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
የዝሙት መንፈሰ ነው ልቦና ይሰጠው ሚሰት እያለችሁ ከምን አይነት ወንድ ጋር ነው የሚኖረው ሁሉም ባይባልም ልክሰክሰ ወንዶች ልቦና ይሰጣቸው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ትክክል አሄ የዝሙት መንፈስ ነው
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አዎ ልክሰክሰ ወንድ አሉ
@zmn2116
@zmn2116 2 жыл бұрын
ምን መሰላችሁ ሚገርመኝ ሴት ነኝ ሴት እህቶቼ ትዳር ሳንገባ በፍቅር እያለን አምላክን ወደጎን እንገፋዋለን በራሳችን እንራመዳለን ከዛ ግዜያዊ ፍቅር ይዞን ትዳር ገብተን ሲጎልብን አምላክ ሆይ ምን አረኩ ምን ውስጥ ነው የከተትከኝ ብለን ፈጣሪን እንወቅሳለን የሚቀድመውን ብናስቀድም ፍቃደ እግዚአብሔርን መጠየቅ እንልመድ እሱን ደሞ ሳንፈፅም ካገባን ቁጭ ብሎ ቡና መቀቀል ሳይሆን እራሳችንን ለፈጣሪያችን እናስገዛ ፀሎት ላይ ግዜያችንን እናውለው የዛኔ ለቅሶ ይቆማል ሴት ብልህ ናት የምትባለው በዚህ ነቅታ ባሏን ከተዘፈቀበት ከተያዘበት መንፈስ ስታወጣ ነው የዛኔ ንፁህ የሆነ ባል ይኖራታል ሴቶች እስኪ ንቁ ሚዲያ ላይ ማልቀስ ወይ መክሰ ስ መፍትሄ የለውም እህቴ አሁንም ቢሆን ትችያለሸ እስቲ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ዩቱብ ቻናል ገብተሸ መንፈስ የስንቱን ቤት እያመሳቀለ እንደሆን ተመልከችና ንቂበት እሱም ወዶ ላይሆን ይችላል
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
ምን ለድርግሽ እንዲያዉ ተበረኪ የልቤን ነዉ የተነገርሽዉ
@beletuwoledesemayat7117
@beletuwoledesemayat7117 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ ቁስል ይፈውስሽ
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አደራክን ዘንድሮ የምሰማው ሁላ ጆሮዬን የሚያሳብድ ነው
@user-qs5vq3pt7n
@user-qs5vq3pt7n 2 жыл бұрын
😥
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@emebetmengistumerga4147
@emebetmengistumerga4147 2 жыл бұрын
Ewunt new endet aydergan tedar endemejera alkem
@Artcrave33
@Artcrave33 2 жыл бұрын
Joro yabdal ende ?😂😂😂😂
@aishamerei7362
@aishamerei7362 2 жыл бұрын
ስራተኛዋስ ብትሆን ለምን ፍቃደኛ ትሆናለች ጥፋቱ የስራተኛዋ ነው እሱ ስክሮ ሊሆን ይችላል ስራተኞች ባለትዳር ቤት ገብታችሁ አትበጥብጡ
@kebutesfaye5641
@kebutesfaye5641 2 жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ የእጅን ያገኛል ለእግዚያብሔርን ተስፋ አድርጊ በመልበስ ባለመልበስ አይደለም መጀመሪያም እሱ ድርዬ ነው
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 2 жыл бұрын
ኡፍ ስታዳምጥ እራሱ ደስ ስትል
@user-uv8sv5vc3y
@user-uv8sv5vc3y 2 жыл бұрын
ጆሯችን የማይሰማዉ ነገር የለም እንስማለን 😢
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 жыл бұрын
ጀሮ የማይሰማው የለም ጀሮ ምነው የማታድጊ ከፉና ደጉን እየሰማሁ ምን አድጋሎሆ ነው እና ንፁሁ አፈቃረ ይስጠን የሚትወጅ ወንድ ሳይሆን የሚወድህን ሰው እያልክ እያልክ ፈቅረ ያድራል ፈጣረየ ይሆን ግዜ ለውጥልን
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝን ታሪክነው እህቴ አላህ ይርዳሺ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ማርያምን ባላትዳር ሆኖ ስንት ለትዳሩ ታማኝ ወንድአለህ መሳላችሁ እኔ 3አመት ወንድ ላጤ ቤት ሳርቻለሁ ሚስቱ አሜሪካን ነው ምትኖራው አንድ ቀን ቃና ብሎ ሳያየኝ አረባ አገር መጣዉት ለአንዳንድ ባላጌ ወንዶች ዉሉም ወንዶች ይሰደባሉ አይዞሽ አታልቅሽ እህታችን 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
አንድ ሰው ህይወት ወይም ትዳር ብሎ ሲጀምር መነሻው አምላኩን አድርጎ መያዝ አለበት በትዳር ዉስጥ ሆኖ እንኳን መጥፎ ነገሮች ቢፈጥሩ የዛን ሰው በደል ሳይቆጥሩ ስለ ቤተሰብ ስለትዳር ንስሃ ፆም ፆለት በመንፈሳዊ ነገር መጠንከር ሰይጣንን ማሸነፍ ይቻላል ትናንት የነበረ ጥሩ ነገር ነገን መቀጠል የሚቻለው በመንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው ይህንን ሚና የምትጫወት ደግሞ ሴት ናት ስለዚህ እሴቶች መጠንከር አለብን በትዳራቸው ላይ አላስፈላጊ ነገር ቢፈጠር በጾም በጸሎት ማስተካከል እንችላለን እንበርከክ ለእግዚአብሔር መንፈሳዊ ነታችን እናጠናክር በቤታችን በኑሮአቸው በህይወታችን በትዳራችን ክርስቶስ እንዲኖር 🙏
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 2 жыл бұрын
አዘጋጁ እረ የቤት ሰራተኞች ይጠየቁ ፍትህ ለሰራተኞች በባልም በሚሰትም ለሚሰቃዮ
@molymoly7822
@molymoly7822 2 жыл бұрын
Btkikikl Betam Blg Nt sTgo ersu
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ፀልዬ ገጠመኝ ስሚ እህቴ ወዶአይመስለኚም እህቴ እህ ወይ ዘንድ ምን ዘመን ደረስን አቤቶ ልቦና ስጠን
@maharatdame7505
@maharatdame7505 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሴቶች እባካችሁ ትንሽም ቢሆን የራሳችሁ ገቢ ይኑራችሁ ባይ ነኝ
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 ай бұрын
እሱን ብለን ልጅነታቺንን አረገፍንዉ በስደት ብቻ ተመስገን ሀያሉ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ያዉቃል😢
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
አልክሱ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ ስላየሁህ በተለይ ላተ ቡሶትን መተፈስ እዴት ደስ ይላል መሰለህ ለምን አዳማጪ ነህ ተባረክ አላህ ክብር ይስጥህ
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ ስለሌለ ወንዶች እንደፈለጉ ይማግጣሉ አውሮፓ ላይ በትዳር ላይ ሕጉ ጠንካራ ስለሆነ እንደዚህ ያለ ወንጀል አንሰማም ከጀርመን ነን።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
አይ ይቅርታ ሰላላጋጠመሽ ነው እንጂ ሰንት ሙልጭቶች እኮ አሉ አይድርስ ነው እንጂ (በድብቅ )
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 2 жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ አለበት ሰውዬው እግዚአብሄር ይፈውሰው ፡አይዞሽ ፡ ልጆችሽን ይዘሽ ደስተኛ ሆነሽ እግዚአብሄርን እያመሰገንሽ፡ኑሪ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 жыл бұрын
በ እድሜ ትንንሽ የሆኑ ሰራተኞችን አለማስገባት ተመላላሽ ወይም ወይም በእድሜ ከፍ ያሉ እናቶችን ማሰራት ይሻላል።
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 2 жыл бұрын
እኔ ከስደት መልስ አገሬ ደስ ብሎኝ ልኖር ስሄድ ያንችው እጣ ደርሶኝ ብን ብየ እንደገና ወደስደት ወጣሁ ለመስማትም ለማመንም ይከብድ ነበር ለግዜው ማበድም ተስፉ መቁረጥም ተደራርቦብኝ ነበር እግዚአብሔር ግን አነሳኝ ያ ልቤ የተስበረን ጠገነ ዘመድ ብየ ያመጣሁዎትን ልጅ ጋር አገኘሁት ድራማ እየተስራብኝ ጉዎደኛየ እህቴ የምላትም አልቀረችም ግን ሳልሞት መለየቴ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያገሬን ወንድ አያሳየኝ ብየ እግዚአብሔር ሀያል ነው የውጭ ዜጋ መግለጽ በማልችለው የተደላደለ ሂወት እኖራለሁ እህቴ አይዞሽ እኔ እንዳንች ደፍሬ ባወራ መጽሐፍ ይደረሳል የሚደንቀኝ ሲጠራኝ እናት ማማየ ኤረ ስንቱ ታዲያ እንዴት አምኘ ልቀበል ከዛ ትቸው ስሄድ ውሎ እያደር በደሌ ተስማህ ወይ የኔ ሀዘን ተሽሮአል ከንግዲህ የማዝነው ላንተው ነው እያልሁ ተለየሁት
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 2 жыл бұрын
እግዜር፡ክሶሻል አመስግኚ
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 2 жыл бұрын
የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል አብሽሪ እህቴ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፍርዳል እንካንም ካስሽ ያያል
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኚ ያንች ያልሆነውን ነው በጊዜ ያወቅሽ በርች እህት
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
እሺ እራሳችንን አንጥልም ትዳር ውስጥ።🙏
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
ኧረ እርሱ ደም ያልቅስ አታልቅሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ብሩም ይልቅ ዝናም ውበትም ሁሉም ያልፋል በዘላለም ፍቅሩ የወደደሽ ጌታ ደሙን አፍስሶ ከአብ ጋር ያስታረቁሽን እየሱስ ይወድሻህ ውደጅው ጋብዥው ተከተይው መጀመሪያ ያፅንንሻል ደግሞም ይግስሻል እንዱህሕ ግፍ እንደሰራኽሽ ነገ ተደፍቶ ጠያቂ አጥቶ ልጆቹንም አንችንም ይቅርታ ይላል ቅን ፈራጅ አለ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እንጀትሽን እንዳሰረረው የሚያሳርር ነገር ይዘዝበት
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ይህ ጉዳይ አንቺ ቤት ብቻ ያለ አይምሰልሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትልቁ ትርፍሽ እነሱ ናቸው በርቺ
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 жыл бұрын
የሰው ፉጡር ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ታሪክ ቀየሪ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽ በፀጋው ያሳድግልሽ
@EskeeEskee
@EskeeEskee 3 ай бұрын
እኔ ግን ሁሌም ሚያስገርመኝ የጋዜጠኛው እርጋታው ሲያደምጥ ብቻ ሁሉን የሰጠው ምርጥ ሰው ❤❤❤
@zadfiker2784
@zadfiker2784 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥክ እውነት በጣም የማከብሪክ እና የሚወድክ ጋዜጠኛ ነክ በአካል ሳገኝክ እጅክን እስምካለሁ በሚታዘጋጀው ፕሮግራም አንተ እየሰማሁ ስደቴ ቀለውልኛል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እዩሀ ሚድያ.... ጋዜጠኞች... መልካምነትን... እርጋታችሁን ግን በሲሪንጅ ነው.. እንዴ የተወጋችሁት እናንተን ያለ ማድነቅ .. ንፉግነት ነው በዚሁ ቀጥሉ.... በርቱ.... ስለዝች እህት ዝምታን መረጥኩኝ... 🙏🙏🙏 💚💛❤️👈
@ethiolove2574
@ethiolove2574 2 жыл бұрын
መለት
@emratub1218
@emratub1218 2 жыл бұрын
አላህ ነው ሚያቀው የሁለት አባቱን ቃል ሳትሰሙ አትፍረዱ
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 жыл бұрын
እሌላ ቦታ የሠጠችው ሌላ እዚህ ሌላ
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 2 жыл бұрын
አይዞሽ አሕቴ ቃል ኪዳን ክብር ነው ቃል ኪዳን ያቀለለ ፍርዱ ከአግዛብሄር ነው ሃብትን የሰጠ ጌታ አንዲመጻደቅበት ሳይሆን አያመሰገነ አንዲኖር ነበር ካላወቀበት የስጠ ጌታ መንሳትም አንደሚችል አንዴት ዘነጋው?
@Birabiro65
@Birabiro65 2 жыл бұрын
አይዞሽ ብር እና ወንድ ይሄዳል ይመጣል
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
ወገቡን ብትቆርጭው ኖሮ ይሄ ልክስክስ እሱን አትቀጠቅጭውም ይሄ አስመሳይ
@ilovyou.eithopaz5397
@ilovyou.eithopaz5397 2 жыл бұрын
😁🤔😁😁😁😁😁💪💪💪💪💪💪🚶🚶🚶🚶
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
አይ እህቴ ምኑን እንጠነቀቃለን መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸውን የልባችንን አይቶ ያድርግልን እንጂ ሰው አይቀመስ ሁለት አመት ቀላል አይደለም ።በጣም ጥሩ የነበረው ነው የተቀየረ።ብቻ አያድርስ ነው አሁን አሁን ሳስበው ድብቅን ሰው እንዴት እናውቅበታለን እላለሁ ምክንያቱም ሁሉም ሚቀየሩት ከጊዜ በሁአላ ነው። ትዳር ይሄን ያክል ክብር ማጣቱ ያሳዝናል ለሚስቱ "የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ" 🙆🙆🙆🙈ይሄስ ምክርም ቁጣም አይመልሰው። አታልቅሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በንዴት እያጨበጨብሽ ሁሉ ነው ምታወሪ ። አንዴ ለተፈጠረ ነገር እራስን መጉዳት ነው ። ለማያከብርሽ ወንድ ጤናሽን በንዴት አትጪ ። እናመሰግናለን አለምሰገድ 👏
@selamtelahun214
@selamtelahun214 2 жыл бұрын
wow ይህን ድምፅ አውቀዋለሁ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ ጋዜጠኛ ስወድህ እንኳን ወደ እዮሀ ሚድያ በሰላም መጣህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል እንደው ምን አለበት ባለትዳር ሆናችሁ ባትወሰልቱ ማስተዋሉን ያድላችሁ አይዞሽ እህቴ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ከድብርውስ. ቅይር. ማርግ. ከፍልግስ. አር. ይምብት ይል ይል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@ayshajemal3460
@ayshajemal3460 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ሳታገቡ በፊት ስትቀቡ የነበረው ሎሽን ስታገቡ በባዚሊን አትቀይሩ በናታቹ ሲታገቡ እራሳቹ አትጣሉ ባል ከውጭ ሲመጣ ሽንኩርት ሽንኩርት አንሽተት እባካቹ ሴቶች የኢትዮጵያ አብዛኛው ሴቶች ስናገባ እራሳችን እንጥላለን። ስታገቡ ይበልጥ ዘንጡ።
@twi2415
@twi2415 2 жыл бұрын
ያልሽው በጣም ያስቃል ግን በጣም ትክክል ነሽ!!
@AhmedMohamed-zw2lx
@AhmedMohamed-zw2lx 21 күн бұрын
Wow ayishiye konjo bleshal.
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ዋው አለም ሰገድ በአካል ስላየንህ ደስ ብሎናል ሆሌም በእዮሃ ሚዲያ ከች በል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አሌክሶ ድምፅህ ያስታውቃል በእውነት ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል❤️🙏
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል
@fozitube4978
@fozitube4978 2 жыл бұрын
አለም ስገድ በአካል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@csghxndjbzbdjhd8257
@csghxndjbzbdjhd8257 2 жыл бұрын
ልብ ይስጠው መስሎት ነው የሚበጀው የእጅን ያገኛል አታልቅሺ እህቴ
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ በርቺ። ይሔ ሁሉ የአጋንንት ስራ ነው። የአይነጥላና የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትባችሁ። ስለዚህ ይሔ ችግር የሚፈታው በጾም በፀሎት በስግደትና በንስሀ ነው።
@kiya4978
@kiya4978 2 жыл бұрын
እህት ባልሺ የለመደበት ልክስክስ ስለሆነ ስራተኛ በገባ ቆጥር እያታለለ እያማገጠ የለመደ ሸርሚጣነው አንች ከቻልሺ ሰራተኛዋን ከማማታት ባልሺን ነበር መምታት ያለብሺ ብዙ ወንዶች ቤት ለቤት መርመጥመጥ መልከስከስ የለመዱ አሉ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል 😢😢😢
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🇪🇹😍😍😍
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ጎብዥ ከዚህ በሁላ ከዚህ ሰው ጋር በትዳር እንድትቀጥይ አልመክርሸም ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ አለበት በርግጥ ወደ መጨረሻ እንደምክር የለገሰሽዉን በጣም ጥሩ ምክር አስተላልፈሻል ሴት ልጅ ከአገባች፣ከወለደች በኋላ ለቤቷ፣ልጆቿ በማሰብ እሪሷን መጣል ሥራዋንም መተው የለባትም አሁንም በርትተሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ አይዞሽ
@mahitube9113
@mahitube9113 2 жыл бұрын
ወይኔ ወዶች አረ ተው ሤትልጂን አታሠቃዮ አይዞሺ የኔ እህት አች ጠካራ ነሺ አሁን ነው ግዜው እራሥሺን ጠብቀሺ የራሥሺን ሥራ ሥሪ ከሡ የተሻለ ወንዲ አግቢ ያኔ እንደ እግር እሣት ይገበገባል ለሡ እንደማትገቢው ይገባዋል ብርቱ ሤት ሁኝ💃
@lmbm1498
@lmbm1498 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደስ ይላል ልጅቷ ግን ይህን ያል ታሪክ ስትናገር አትመስጥም ውሽተ እና የሳ ችግር እንዳለ ነው የሚያሳየው ።ምንም ስሜት ውስጥ ገብታ አትናገርም አላመንኳትም ።ጋዜጠኛ እንዲህ ያሉትን ባለታሪክ ሲመሰጡ ነው የማያቸው ....
@nardostekle8705
@nardostekle8705 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሴቶች ግን ስትወልዱ አትዘንጡ ያላቹሁ ማነው ይገርመኛል ቤቴ ቤቴ ልጆቼ ስል እራሴን ጣልኩ በቂ ምክንያት አይደለም
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
ሰንፍና ነው
@saraassaye4379
@saraassaye4379 2 жыл бұрын
Weldesh eyeyew
@nardostekle8705
@nardostekle8705 2 жыл бұрын
@@saraassaye4379 ልጅ አለኝ ግን ምግቤን ሰርቼ ቤቴን አፅድቼ ስጨርስ ታጥቤ ፀጉሬ አሳምሬ ልብሴን ዝንጥ ብየ ቡና አቀራርቤ ሙቪ አያለሁ ለራሴ የምሰጠው ግዜ ልነግርሽ አልችልም ምክንያቱም እራስሽ እራስሽን ከጣልሽ እሱ ምን አገባው ሌላ ያያል ለማን ብየ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@nardostekle8705 ትክክል
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 жыл бұрын
ግሞች በያቸው እንደውም ትዳር ይዛ ልጆች ወልዳ የምትዘንጥን ሴት ቁጭ ብለው ያብጠልጥሉ እንጂ ልክ ከባሏ በላይ ሌላ ፈልጋ የምትቁላላ እና ልጆቻን የማንትከባከብ አድርገው ይቦጭቁ እንጂ እኔ ስለደረሰብኝ አፍ አውጥተው እንደ ባለትዳር ሁኚ ይሉሻል ያው ሻሽ አስረሽ ቢጃማ አድርገሽ መግማማት ለእነሱ በቃ ትዳርሽን አከበርሽ ማለት ነው እና ቢሄዱም በወንዶቹ አልፈርድም ለማለት ነው ::
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጥሞና አዳምጦ በእርጋታ ሲመልስ በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ያሉበት ኢዮሃ ሚዲያዎች 💪💪💪እህታችን እራስሽን አረጋጊ ትዳር ፈተናም አለዉ ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን አረጋጊ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ሰከን በይ ሰራተኛዋን እንደመታሻት አንድ ነገር ብትሆን አንቺ ዛሬ ከልጆችሽ ጋር አትኖሪም ነበር መፍታት ሳለ መሞት አሉ የባለገዉ ባልሽ አስገድዶስ ቢሆን ሰራተኛዋን ምን ታዉቂያለሽ ካላቀረብሻት አትነግርሽም እኮ እህቴ እንኳንም ለልጆችሽ ኖርሽ አይዞሽ በነሱ ተስፋ ትለመልሚያለሽ አብሽሩ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
አሌክስዬ እንኳንደናመጣህ በድምፅ ብቻነበርየማቀው ሰላየውክ ደስብሎኛል💕
@amentube2416
@amentube2416 2 жыл бұрын
የአልጋውንም ስራ ልታግዝሽ ነው 🙄ጉድ እኮ ነው ይሄ የብዙ ሰራተኞች ችግር ነው🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-oq4ty9bl7r
@user-oq4ty9bl7r 2 жыл бұрын
የኔም ባል ከሠራተኛው ወልዶብኛል ከጀራ ጋጋርው እኔ ያለሁት ሥደትነው እሡደግሞ ኢትዮጲያ ነው እኔ በሥደት እየተሠቃየሁ እሡ ወለደ የሠራተኛዋ ጥፍት አይደለም ምክንያቱም እሡነው የሄደባትጂ እሧ አይደለቺም ወዶቺግን በመቤቴ እግዚአብሄርን ፊሩ ተው
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
አሁንም አብረሽው ትሆኛለሽ መቸም ?
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
@@user-sv1lq2qu8e አዎ ብትሆንም ችግር የለውም. ወንድ ልጅ ሚስቱ ስትለየው ከሌላ ሴት መሄዱ አይቀርም የልጅትዋ መውለድ ነው እንጂ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
@@emebetaberatube8924 ዝምበይ ወንድ ብርቁ ማፈሪያ እንደናንረ አይነቱ ነው ሴት እሚያስንቀው
@user-oq4ty9bl7r
@user-oq4ty9bl7r 2 жыл бұрын
@@user-sv1lq2qu8e አወ ነኚ ምክንያቱም የተዋህዶ እምነት ተከታይነኚ አድሠው ጥፍቱን አውቆ ተፀፅቶ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር ለእግዚአብሄር ማለት ሀፅያት አይደለም
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ወንድ ስሜት እንጂ የፍቅር ልብ የለውም።
@almazb.8375
@almazb.8375 2 жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ የሆነ መተት ይኖርበታል አቅራቢው በጣም በስርአት ያደክ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ተባረክ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አቤት ይህህህህ ጋለሞታ ይባላለ በኢየሱሰም መዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁን አሜንንንን ወደ ፓስተር ቸሬ ጋር ውስጂው እማማ📖🇪🇹🌹🌷🙋🙆👈
@alemkndu963
@alemkndu963 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 አወ ጥሩ ሆስፒታል ነው
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
@@alemkndu963 ወደ ፓስተር ቸሬ 😜😅😅😅🤣
@Tube-kf3rg
@Tube-kf3rg 2 жыл бұрын
Kkkkkkk Weyewu Be Karatiye Biyakmesewu
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃቹ እናንተ መናፈቃን
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
@@user-kr1gb9fm7k አንቸም ያው ነሽ ነጣላ ለባሽ ጋለሞታዪቱ ተመለሽ በእምነት አሳበሽ ኦርቶዶስክ አያድንም ኢየሱስ ነው አዳኝ የወሐር ስራ 4:12 አብብው📖🙆👈
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነዉ እግዚአብሔር ልጆሽ ያሳድግልሽ እህታችን ጋዜጠኛው በጣም አስተዋይ ነህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሌባ እናት ልጆን አታምንም ይባላል . ይሄ ባለጌ ሰው ነው . እግዚአብሔር መልካሙን ይስጥሽ .
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
አቅራቢው በጣም ጎበዝ ነህ። እሷ ችግር አለባት። አነጋገሯ ጋጠወጥ ነው። እራሷን ስለጣለች ነው ሌላ ያሠበው። ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው። ሴቶች እራሳችሁን አትጣሉ። ወንዶች ሚስታችሁግ ተንከባከቡ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
ወይኔ አለምዬ ስወድክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
አለምሰገድ ነው እንዴ🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እሱ ነው እንዴ ድምፁን አውቀዋለሁ እያልኩ ነበር
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 አዎ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@@emebetaberatube8924 አዎ እሱ ነው
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y 😍😍😍 በሪድዮ ነበር ማቀው
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 18 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН