“አባቴን በመ’ርዝ ገድ’ለ’ሻል” ልጅ! “ድብ’ደ’ባዋን መቋቋም አቅቶኛል” እናት! የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 143,846

Eyoha Media

Eyoha Media

23 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 22 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰
@edengirmay2484
@edengirmay2484 22 күн бұрын
Amen ❤🙏
@abebatadese3690
@abebatadese3690 22 күн бұрын
Amen
@zewditu1735
@zewditu1735 22 күн бұрын
አሜን
@24Reem
@24Reem 22 күн бұрын
Amen
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏
@Martaethio363
@Martaethio363 21 күн бұрын
💔😢 እጃችሁ ይሰበር ወላጆቻችሁ ላይ እጃችሁን የምታነሱ ልጆች በልጃችሁ አግኙት እኔስ መስማት ዘገነነኝ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 22 күн бұрын
እናትሽን የምትደበድቢ ልጅ ለሶስት ቀን የእግዚአብሔር ቃል አንቢቢ እግዚአብሔር መፍራት የዛ ግዜ ትጀምርለሽ የእውነት ነው የምልሽ ለልጆችሽ ስቃይ አታሳድሪ ንስሃ ገቢ እህቴ
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 22 күн бұрын
Ewnet new yene ehet.
@meserat1627
@meserat1627 22 күн бұрын
እውነት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 22 күн бұрын
ትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 21 күн бұрын
Tekikel 😢😢
@user-ze1wt9hm6t
@user-ze1wt9hm6t 21 күн бұрын
ትክክል
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 22 күн бұрын
አላህ የሚጠቅመን ልጅ ይስጠን ሀቂቃ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ብዙ ባለየ ልጆች አሉ 😢
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 22 күн бұрын
ይሄን እይነት ችግር እብዛኛውን ግዜ የሚመጣው ከእናት እና ከእባት የእስተዳደግ ስህተት ነው...ለጥሩ ልጅ ውጤት እብዛኛውን ግዜ ያንቺ እስተዳደግ ይወስነዋል... ልጅን ከልጅ ክፋፍለሽ እትይ ሁሉንም እኩል እይ...እንዳንድ እናት እና እባት ለልዩ ጥቅምም ይሁን ከእለማውቅ ልጅን ከልጅ ከፋፍለው ሙድ እየያዙ መጨረሻው ይሄ ይሆናል.... ግን ይቺስ ህፃን እይደለች ይሄ ታሬክ እውነት ከሆነ እና እናታን ከወደደች ለምን ዝም ብላ ቆማ እናታን ታስመታለች ...???
@FantayeNegash
@FantayeNegash 21 күн бұрын
ወ/ሮ ሎሚ እናትሽ ወልደው በማረግ አሳድገውና ድረው በተጨማሪ አንቺ ኑሮን ለማሸነፍ ስትሯሯጪ የወለድሻቸውን አገር ውሰጥ ያለችውነ‍ አሜሪካም ያለ ልጅሽን አሰሳድገውልሽ ሲሆን ለውለታቸ ውና እናትነታቸው እሳቸውን መንከባከብ መጦርና መርዳት ሲገባችሁ ስማቸውን እያጠፋሽ ከነልጀ‍ሽ እየደበደብሻቸው የናትሽን ንብረት ለብቻሸ ቀምተሽ ለመውሰድ ትፈልጊያለሽ ?ተጠንቀ ቂ የፈጣሪ ፍርድ አለ የዘሩትን ማጨድ ብዙ ነገር ያመጣል ይቅርታ ጠይቂያቸው ሰው እንኳን ብዙ ውለታ የዋለለት ወላጅ እናቱን ቀርቶ ሌላም ሰው ያግዛል.
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 21 күн бұрын
ከውቀትነጣአዳቢሆኑ እደትእናት ይመተል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 21 күн бұрын
❤😢እዉነት ነዉ ፈ ጣሪ ከክፉ ልጅ ይጠብቀን አሜን
@TruthEz
@TruthEz 19 күн бұрын
@@user-dc1wb6td5o ስሜት = [ሙድ . Mood] እናቷን ✅ እናታን ❌
@hirut7396
@hirut7396 22 күн бұрын
እርእሱ ራሱ ያስፈራል መቼም እማንሰማውና እማናየው ነገር የለም በዚህ ዘመን 😢😢😢😢
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 22 күн бұрын
🙏❤️
@tsehayebba1988
@tsehayebba1988 22 күн бұрын
Pppp
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 22 күн бұрын
አይባልም ሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል ነው የተፈጠረው አምልኩ ካለም መገፀፅ ነው ያሰፈራሉ ነውር
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 22 күн бұрын
እስዋ ያለቹ​ ለርእሱ ነው ለነሱ አደለም እህቴ@@FikirtGebiregZihabr
@Lore9072
@Lore9072 22 күн бұрын
በጣም። በጣም የሚቀፍ አርእስት ነው
@NigstWelde
@NigstWelde 22 күн бұрын
እናቴ የቤተሰብ ጣጣ ወይም ጨሌ ቆሌ እያለ ስሙን እየቀያየረ የዛር ወይም የአይነጥላ መንፈስ ነው ሁላችሁም ቤተሰብ ንስሃ በመግባት ተጠመቁ ትድናላቹ 🙏🙏🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 22 күн бұрын
በትክክል
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 22 күн бұрын
በትክክል
@liyademeke6073
@liyademeke6073 22 күн бұрын
አረ ሠው እኮ ሥላልገባው ነው መልኩን አየቀያየረ ዋጋ ያሥከፍላል
@mamanegu1324
@mamanegu1324 22 күн бұрын
እውነት ነው ብዙ ቤተሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት ችግር አለ በዘር የሚተላለፍ ችግር ሲኖር ነው
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 22 күн бұрын
😢ትክክል😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭውውውው 😮ያደርጋል እፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢
@meazatefra6336
@meazatefra6336 22 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው በማርያም ያሳዝናል መጨረሻየን አሳምርልኝ ባለጌ ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል ይላሉ የጥንት አባቶቻችን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 22 күн бұрын
አቤት የመጨረሻ ዘመን የማን ሰማው ነገር የለም ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ተመልሶ ይመጣል አዕምሮ ያለው ሁሉ ያስታውል😢😢😢😢
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 22 күн бұрын
ችግር የለውም ትንሽ ትጠብቅ ነገ ልጆቿ ይደበድቧታል
@nejatali7088
@nejatali7088 22 күн бұрын
Awo yeserachiw kuch yilal.
@zewditu1735
@zewditu1735 22 күн бұрын
ትክክል አይለቋትም
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 21 күн бұрын
እንዳዉ በየቤቱ ጉድ አለ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 21 күн бұрын
ይድርገው
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 21 күн бұрын
የት ይቀራል የእጇ ነው
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 22 күн бұрын
እዉነትም የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ያለነው ልጅ በእናቱ ላይ አባት በልጁ ላይ የሚለውን ትንቢት እያየን ነው እግዚአብሔር ይማረን 😢😢
@hailushy
@hailushy 21 күн бұрын
እኔ ለራሱ እየፈራሁ ነዉ ከ 2 ሳምንት በፊት ትግራይ ዉስጥም 2 ልጆች አባት አና አናታቸዉ ገድለዉ ጠፍተዉ ነበር አና ከ 5 ቀን በፊት ተይዘዋል እና እግዚአብሔርን ነዉ እምለቹ መጨረሻ ዘመን ደርሰናል😢😢😢
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 19 күн бұрын
ትክክል ! በተለይ የመጀመሪያ ልጆች ጥቅመኞች ናቸው
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 22 күн бұрын
ጉድ ነውኮ ያአላህ የማንሰማው የለም ፈጣሪ ሆይ አንተ መጨረሻችን አሳምረው የኔ እናት😢
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 22 күн бұрын
ልጅ ተብዬዎ የመኪና አደጋ ይብላሽ በሰው ዘንድ የተጠላሽ ይሁን ከነልጆችሽ እማምዬ የኔቆጆ እድሜ ይስጦት ዎጋ ትከፍላለች ከነልጆችዎ
@nejatali7088
@nejatali7088 22 күн бұрын
Erigiman lerasish tiru aydelem gin tenadesh new ehite yesirawan atatam emaman yebedelu lijochachew yibedulachewal.
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 22 күн бұрын
አሜን
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 21 күн бұрын
ተይ አትራገሚ ምናልባት በጤነዋ ባይሆንስ የሷንም ሀሳብ መስማት አለብን እኛ ሁሉንም አናቃቸውም እድሜ ሰቷቸው ሰላም አውርደው እናቷን ይቅርታ ለመጠየቅ ያብቃት እርግማን የረገምነው ሰው ምናልባት ጥፋት ከሌለበት እርግማኑ ወደኛ ይመለሳል በማንኛውም ነገር ተሎ ለመራገም አትቸኩይ ለራስሽ ብየ ነው እነሱ እናትና ልጅ ናቸው ነገ ይቅር ተባብለው አብረው ይኖራሉ እነሱ በሰላም ከኖሩ የኛ እርግማንስ ማንን ነው የሚጎዳ እኛኑ እራሳችንን እና ተይ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 21 күн бұрын
ስቃይዋ በምድር ይለቅ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 22 күн бұрын
አንቺ አንቺ የተገርመሽ እናትሽን ትመቻለሽ በልጆችሽ ይከፈልሻል እሺ እግዚአብሔር ይፈርዳል😭😭😭
@narditube4378
@narditube4378 22 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 22 күн бұрын
ማንም ሰራው ልክ ከእግዚአብሔር ፍርድ ከትውልድ ትውልድ ይቆያል
@foursisters3582
@foursisters3582 21 күн бұрын
😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 21 күн бұрын
😭😭😭😭
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 21 күн бұрын
እናት አይመታም ሴትዬ
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 22 күн бұрын
አደራህን ያኢላሂ ለናቴ ጥሩ ልጅ ለልጆቼ ጥሩ እናት ያርገኝ የአላ አረ ምን ጉድ ነው
@user-dt8uu8hf1k
@user-dt8uu8hf1k 15 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Nura-i8e
@Nura-i8e Күн бұрын
አሚን የረብ❤🎉❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 22 күн бұрын
የጤፍ ወጥ ስርቼሉ እናቴ አስታወሱኝ እኔም እናቴ የጤፍ ዱቄት አምሳ እንደወጥ ስርታ ያበላችንን ቀን አረሻውም ነፍሷን ባፀደገነት ያሰርፍልኝ አይዞዎት እናቴ እግዚያአብሔር ሰላሙን ያውርድላቹ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 22 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@selambelay3046
@selambelay3046 21 күн бұрын
የጤፍ ወጥ አለ እንዴ?
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 21 күн бұрын
​@selambelay304 ችግር ብዙ ያሳያል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 21 күн бұрын
የጤፍ አጥሚት ነው ያሉት
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 21 күн бұрын
እኛም በልተናል ድህነት አይኑ ይጥፋ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 22 күн бұрын
ጨሌ አቴቴ ካለ ከባድ ነው 😢😢😢😢ማርያም ትድርስልወት ❤እኔ እናቴ ሞታብኝ የግር እሳት ሆኖብኝ አንች በእናትሽ ላይ ዱላ 😢እግዚአብሔር ምድር ላይ ያሎት በጣም ያስፍራሎ ቶሎ ወስድኝ❤😢ጌታችን መዳኒታችን❤
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 22 күн бұрын
እማማ አይዞዎት ይህቺ እርጉም በልጆቿ ታገኘዋለች ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው በርግጠኝነት የእጆን ታገኞለች እንዴት እናት ትገፈተረለች
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 22 күн бұрын
የኔ እናት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሁሌ እናትና አባት ላይ በንብረት ጉዳት ማድረስ ከአስርቱ ትዕዛዛት አንዱ እናት አባትህን አክብር ነዉ አሁን ግን የተቃራኒ ህይወት ነዉ የምንኖረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነገ ከልጆችሽ ታገኚዋለሽ ፈራጁ እግዚአብሔር ነዉ☝️☝️☝️☝️
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c 22 күн бұрын
አረ ወይኔ ወዴት እየሄድን ነው የኔ ቆንጆ እናት እዟት እናትን የምታስለቅሱ ልጇች ግን ፈጣሪ ፍርድን ይስጣችሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 22 күн бұрын
ጉድ የታደለ ለእናቱ ቤት ይሰራል ይጦራን ይከባከባል ከማህፀናቸው የወጣሽ ልጅ እናትሽ ድብደባ ክስ ነገ እኮ ሟች ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ አድርጎ ይከፍልሻል ባለጌ በቁምሽ የሞትሽ ልጅ ተብዬ አሜሪካ ሆነክ አያትክ ከምትሰቃይ ለእናትክ ቤት ግዛ አንተ መሀይብ በእጃቸው አድገህ እጅቸው ትነክሳለክ ወይኔ ዘንድሮ ለንብርት ብለው እናታቸው ይክዳሉ ዘመድ ከዘመድ ይክዳል ወዮ መጨርሻዬ አሳምርልኝ 😢😢😢😢
@Emeye633
@Emeye633 22 күн бұрын
በጣም ተናደሻል ዝንድሮ እየባስ እንጅ የትሻለ ነገር የለመ የጉግማንጉግ ጊዜ ነው!!
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Selamkidanemariam-fp4ts
@Selamkidanemariam-fp4ts 17 күн бұрын
አረብ ሃገር ለፍተው ቤተሰቦቻቸው ግቢ ቤት የሰሩ ብዙዎች ተሸውደዋል አትፍረዱ
@tsenimok595
@tsenimok595 22 күн бұрын
ወላጆቻችንን እናቶቻችንን ጧሪ ያርገን እንዲ ያለ ጉድ ማንም ቤት አይግባ በማንም አይድረስ
@haven4232
@haven4232 22 күн бұрын
አለምዬ እግዚዓብሔር ይባርክህ ፣ ምንም ታድርግ እናት አትደበደብም።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 22 күн бұрын
Exactly this generation are very bad for the sake of Money they are killing & beating there parents very very bad
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z 21 күн бұрын
የኔ እድሜ ቀንሱ ለእናቶቻችን ይስጥ እናት ወይኔ በእንባ ጨርስኩት ምንም አልልሽም የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል በልጆችሽ ያሳይሽ እጀሽ ይስበር😢😢😢
@user-ou8mf1tv6p
@user-ou8mf1tv6p 22 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል አንዳንዶቻችን በእናት ናፍቆት እንሰቃያለን አንዳንዱ ጋጠወጥ በእናት ይጫወታል😢😢
@mare7241
@mare7241 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zewditu1735
@zewditu1735 22 күн бұрын
ትክክል አሳፋሪ ጊዜ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 22 күн бұрын
ያልታደለች ናት
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 21 күн бұрын
በጣም
@user-pj8so6gy2s
@user-pj8so6gy2s 21 күн бұрын
አይ እናት አፈሩን ያብለኝ
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 22 күн бұрын
በስመአም ምን አይነት ጉድ ነሽ በሽታ ይገፍትርሽና እኝህን የመሰሉ አዛውንት እናት በጣም ያሳዝናል ጉደኛ ነሽ።
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji 22 күн бұрын
ውይ እውነት ልጂ ናት እኔም በሰው ሀገር ሆኛ የእናቴ ናፍቆት አላሰቀምጠኝ ብሉል
@user-cq8gl5ge7w
@user-cq8gl5ge7w 20 күн бұрын
ወላጅ እናት ምንም ቢያደርጉ እጅ ማንሳት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭በእወነት በልጆችሽ አግኚው
@hadram2885
@hadram2885 22 күн бұрын
የልጅቷ የአእምሮ ጤንነት ቢፈትሽ መልካም ይመስለኛል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 22 күн бұрын
እውነት ነው ያጠራጥራል
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
She might be mentally ill
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 21 күн бұрын
​@meseretdibabe8020 ልክ ነው
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
She is mentally ill
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 22 күн бұрын
አለምስገድዬ የእናንተ የስነልቦና ሐኪሞች ልጅትዋን ቢያዩዋት ደስ ይለኛል የአእምሮ ጤንነት ያላት አትመስልም
@emebettomass
@emebettomass 21 күн бұрын
አዎ አሁን በቅርብ በአንድ ታክሲ ሄደን ነበርና የኔ እናትም ትልቅ ሰው ናትና በስሟ እየጠራች ደህና ናት ወይ እያለች ስትጠራ ትንሽ ግራ ገባኝ የምታወራው ሁሉ ትንሽ ግራ ታጋባለች ጤነኛ አትመስለኝም ከአለባበሷ ጭምር
@PomiNh3570
@PomiNh3570 19 күн бұрын
አትፍረዱ እሷም የምትመልሰው መልስ ይኖራታል።በእድሜ ስለገፉ ብቻ የሚያወሩት ሁሉ እውነት ነው ማለት አደለም።ምናልባት ሌሎች ልጆች ገፋፍተዋቸው ቢሆንስ? የሰውን ልጅ ልብ ከፈጣሪ በቀር ማንም አያውቀውም።
@user-oq5wh1hk5o
@user-oq5wh1hk5o 21 күн бұрын
እናቷን ስትደበድብ እያየ ያደገ ልጅ ነገ እሷን እንዳይደበድባት ትፍራ ምንም ቢሆን የጅ አይቀርም የእናት እንባ ከልጅና ከልጅ ልጅ አልፎ ይጠብቃታል ልቦና ይስጣት
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 22 күн бұрын
አቤት ዘመን ገንዘብ የዘመን መጨረሻ ስንቱን እንሰማለን እናያለን አቤቱ ቶሎ ና 😢😢😢😢😢😢😢
@eyerusm721
@eyerusm721 21 күн бұрын
በህይወት ስትኖር እድሜህ እንዲረዝም እናትና አባትክን አክብር።
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 22 күн бұрын
ይህንን የምትመለከቱ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችው ትውልድ ሆይ እድሜህ በምድር ይረዝም. ዘንድ እናትና አባትህን አክብር ይላል መፅሀፍ ከ ፲ ትእዛዝ ውስጥ ካላከበርክ ምን ሊመጣብህ እንደሚችል የሚናገር እግዚአብሔር ያሰመረበት ትእዛዝ ነው ፣የእናት እርግማን ቀርቶ በልቧ እንኳን ብታዝን ይደርሳል አስተውሉ❤❤
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 22 күн бұрын
የእናት ውለታ እሄ ነው በቃ ይገርማል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ወይ ዘመን😢
@raheltadese8983
@raheltadese8983 22 күн бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን የእድሜ ባለፀጋ የ80 አመት አረጋዊ እናት ትመታለች 😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 21 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤አቤቱ ቸሩ ፈጣሪ እጃን ይስበረዉ
@munirahassen3760
@munirahassen3760 19 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 19 күн бұрын
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ! በተለይ ታላቅ እህቶች ባለጌ ናቸው ! ሁሉም ሳይሆኑ የተወሰኑ በኔም ስለደረሰ ነው
@HaymanotHaymi-jw1js
@HaymanotHaymi-jw1js 22 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚያብሄር ከእርሶጋ ይሁን እሷግን ብድሩ ይድረሳት
@dawitgirma5866
@dawitgirma5866 22 күн бұрын
እግዞዬ የሚያስብል ግዜ ነው የደረስነው መቼም አለም ሰገድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘንድሮ ያልሰማነው ጉድ የለም መቼም
@TizitaA-fi3vp
@TizitaA-fi3vp 22 күн бұрын
የኔ እናት እንደዉ በዚህ እድሜዎት ሚዲያ ላይ መዉጣት በራሱ ምን ያክል ጉዳዩ ከባድ ቢሆን ነወ። አንቺ ለጅ እግዚአብሔር ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ። ነገ ያአንቺም እጣ ፈንታሽ የከፋ ነዉ የሚሆነው።
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 19 күн бұрын
አረ ኡኡኡ እኔ የሶስት ሴት ልጆች እናት ነኝ ጆሮየ አይሰማም 😢😢😢ዱአ አርጉልኝ ልጆችሽ ይጥቀሙሽ ብላችሁ እሚኝ እላለሁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 19 күн бұрын
ጦሪ ቀባሪ ያርግልሸ ዘመኑ ከፍታል በሃይማኖት አሳዱጊያቸው እሱ ይባርክልሸ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 19 күн бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሚን የኔ ዉድ
@Gelila67
@Gelila67 22 күн бұрын
ሁሉም የዘረውን ያጭዳል እናቴ አይዞት እግዚአብሔር የፍርድ ቀን አለው እናትን ማሳዘን ወጋ ያስከፍላል ጠብቅ አንቺ በምድር ላይ እንዳ እባብ በድንጋይ ተወግራሽ ትሞቻልሽ አስብበት አስብበት 🥺🥺
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 22 күн бұрын
ፀልዩ ዉድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በረከት መባረክ ጠፋ በቃ 💚💛❤🙏
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 22 күн бұрын
ወገኖቼ ጆሮን አይምሮን ጭዉ ከሚያረግ ክፉ ወሬ ይጠብቀን ዘንድሮ ጆሮ ጭዉ ሚያረግ ነገር ብቻ ነዉ ምንሰማዉ ለማንኛዉም መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጡ ይሄ ዛር ሚባል ክፉ መንፈስ ይበጠብጣል
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 22 күн бұрын
አቤት የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢
@lemlemfeys9337
@lemlemfeys9337 22 күн бұрын
ንብረት ይበልጣል እናት የሚገርም ነው ቤተሰብ ለምን ይፈርሳል ከነበሩበት ሰፈር ለምን ይለቃሉ ሰላም መፍጠር ይሻላል ሰላምን እመኛለው
@heymidssye8127
@heymidssye8127 22 күн бұрын
ፈጣራ በልጆችሽ ያሳይሽ እናትኮ እሷ ተርባ ልጇን ታበላለች የጤፍ ሽሮ የኔ እናትም ትሰራልን ነማበር ግን ስላጣች አይመስለኝም ነበር😢😢 የኔ ውድ እናት የኔን እድሜ ቀንሶ ላች ይስጥልኝ😢😢
@mitikugaredew8184
@mitikugaredew8184 20 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ጉዳዮች እየበዙ ስለሆነ ንብረትና ልጆች ያፈራችሁ ወላጆች በጊዜ በህግ አግባብ አስተካክሉ፡፡ ይህ ታሪክ ነገ ከነገወዲያ የእርጅና ዘመን ላይ ለምትደርሱ ወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው፡፡
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 17 күн бұрын
በስመአብ በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው ወላጂ በህይወት እያለ እንደት በንብርት ስው ይጣላል😮😮
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 22 күн бұрын
ያአላህ ወደት ወደት እናትሽ ከሀብት ከምንም በላይ ናት ይቆጭሻል በልጆችሽ ይከፍልሻል
@adanechdinka210
@adanechdinka210 16 күн бұрын
እውነት ነው😭😭😭
@b.6015
@b.6015 22 күн бұрын
የአባታቸውን ይካፈላሉ ሁሉም ልጅ እሷ ብቻዋን ምን አገባት እናታችን እኩል ተከፍሎ ያባታቸውን ብቻ ነው የሚያገኙት አላህ የስራዋን ይስጣት
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 22 күн бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ሰላምህ ብዝት ይበል❤ በየቀኑ በምንሰማው ታሪክ ልባችን ይሰበራል :እኔ ግን የሚመስለኝ ዘመኑ ያለቀ ትንቢቱ እየተፈፀመ ይመስለኛል የሚየዋጣን በፀሉት መፅናት ነው እናቴ ብርታቱን ይስጦት
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 22 күн бұрын
አቤት ማረን ይቅር በለን ከንቱ ትውልድ ፍትህ ለጆሮዋችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ክብር ለእናቶቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 21 күн бұрын
በጤና ባለሞያ እይታ የአእምሮ ህመም ነው እንድትታከም እርዷት በጆሮ የሚሰማ የማይታለፍ ድምፅ እየሰማች መሆን አለበት
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 22 күн бұрын
አረምን አይነት አረመኔ ልጂ ናት አላህ በልጂሽ ታገኘዋለሽ😭😭😭😭😭
@altudz4055
@altudz4055 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው መሀላቹ የገባውን ፀላይ አጋንት ልጅ ተብዬዋ ፀበል ተጠመቂ ረግመውሽ አይሙቱ ቂያማ አታምጪ ባንቺና በልጆችሽ ላይ 80 አመት አዛውንት ስትከሺ አታፍሪም ቤተሰቦቿ ሁሉ ፀሎት ያዙላት እና ፀበል ትጠመቅ ማዘር ደሞ ቤቱን ሲሰሩ ያደረጉት ነገር ካለ ወደኋላ ያስታውሱ በውርስ ሚያጣላ ኮተት ነው በየ ቤቱ ያለ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 18 күн бұрын
የአባታቸዉን ድርሻ ሁሉንም ልጆች ይመለከታል እሰዋን ብቻ ሳይሆን
@RedietAyana-kb5pw
@RedietAyana-kb5pw 17 күн бұрын
አባትየው ካልፈለገ ለሁሉም አይሰጥም
@b.6015
@b.6015 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ያከሪም ምን አይነት ዘመን እናትሺን የምታሰቃይ ነገ የዘራሺውን ታጭጃለሺ መቸም ስንዴ ዘርተሺ ጤፍ አታጭጂም ነገ ልጆችሺ አቺንም ሳሰቃዩሻል እመኝኝ የጂሺን በልጆችሺ ታገኝዋለሺ እናት ስንት ሆና ባሳደገች እደት ታልቅስ ትሰቃይ ትገላታ አምሳ አመት አብረው የኖሩ ባልና ሚስትን እደት በመዳኒት ገደሉ ትያለሺ እድሜያቸው ትልቅ ወይ ወጣት አይደሉ ለየትኛው እድሜያቸው እደዚህ ያረጋሉ ብለሺ ታስቢያለሺ ካቺ በፊት የነበሩ ናቸውኮ አላህ ልቦና ይስጥሺ ያከሪም ለእናትና ላአባቴ የደስታ ምንጭጂ የሀዘን ምን እዳታረገኝ እቺን ቀርቶ ያችን ልጆች አሳድገው ለምን ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 19 күн бұрын
የተረገመ ስግብግብ ግራ የገባው ደንባራ አስመሳይ ደካማ ሰነፍ ልፍስፍስ ከፈጣሪ የራቀ ጥቅም አሳዳጅ ሞት እነዳለ የሚራሳ ትውልድ ላይ መቆሜ ያመኛል😢😢😢😢😢
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 22 күн бұрын
አረ ጌታሆይ ምኑን አሰማህኝ እናቴን 😢ጭራሽ ወይ አረ ማረን እናትና አባት ክብር ናቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ሌላ ምን ይባላል 😢🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 22 күн бұрын
ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሉናል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ቃል ይፈፀም ዘንድ ለህሊና የሚከብድ ነገር እየሰማን ነዉ😢😢😢😢 እናቴ ለእርስዉ የምመክርዉ ኦረሚያ ክልል አብዛኘዉ የአመችሳ ልጅ ነዉ ለሳይጣን እያሳቀፋቹህ እንዴህ ባይሁን ይደንቃል እግዚያብሔር ይፍታላቹህ መፍቴዉ ንሰሀ ገብቱ መቆረብ መስገድ መፁም ይህንን ክፉ መቃዉም መፍቴ ይመጣል በክርስቶስ ቸርነት በቅዱሳን ምልጃ አይዝወት😢 እናቴ
@user-pg8wn1zg7n
@user-pg8wn1zg7n 22 күн бұрын
እግዚአብሔር በልጆሽ መከራን ያውርስሽ እርኩስ ።
@amefke2069
@amefke2069 22 күн бұрын
ወይፈጣሪ ግፍ ነው እህቴ ወደቀልብሽ ተመለሺ የእናት እንባ መሬት ጠብ አይልም ይቅር ይበልሽ ምን ጉድ ነው ነገ በወለድሽው ልጅ ታገኛለሽ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 22 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን እናቴን አንድቀን ቀና ብዬ አይቻት አላቅም ሁሌ እደመረቀችኝ ነበር ፈጣሪ ነብሣን ይማራት የሣ ምርቃት መልካም ህይወት ሠቶኛል ፈጣሪይ ልጆቼን መልካም ልጆች አርግልኝ መጨረሻዬን እዲህ እዳታረገኝ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 22 күн бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ላይ፡ደረስን፡ልጅ፡እናቱን፡የሚመታበት፡ጊዜ፡ደረስን፡አቤቱ፡ይቅር፡በለን😢😢😢😢😢😢😢
@user-kk7gy9yz5t
@user-kk7gy9yz5t 22 күн бұрын
ደግነቱ ጆሮ አለሙላቱ😢አይ ሎሚ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስልም እኮ ስትታይ በእየሱስ ስም
@rozaroza4288
@rozaroza4288 22 күн бұрын
ታቅያታለሽ
@user-kk7gy9yz5t
@user-kk7gy9yz5t 21 күн бұрын
አዎ አስተማሪ የበረች በፊት​@@rozaroza4288
@nunu7353
@nunu7353 21 күн бұрын
ጤነኛ ላትሆን ትችላለች
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 21 күн бұрын
ጨዋ የሚመስሉ ናቸው የሚበጠብጡት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 19 күн бұрын
አጋንት ሰፍሮባት ነው እንጂ እንዴት በቁማቸው የእናትና የአባት ቤት ለመውርሰ እግዝዬ ሰንት አመት ልትኖር እሳ ቀድማ እንዳትሞት እግር ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግር ደንዳና ይሞታል
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 21 күн бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እመብረሐን ከእርሶጋር ትሁን አይዞት
@TiruMedia18
@TiruMedia18 22 күн бұрын
ያረቢ ይቅር በለን ህመም አግኝቷት ሊሆን ይችላል
@tigetad5649
@tigetad5649 21 күн бұрын
እንኳን ሳይበድላት ቢበድላትም እኮ እናት ናቸው እንኳን እናት ታላቅ በሚከበርበት ጊዜ ልቦናዋን እግዚአብሔር ይመልስ!!!
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 22 күн бұрын
ምንጉድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ጭራሽ ልጅ አሜሪካ ያለ ትልቅ ልጅ እዝጊሆ ማረን ክርስቶስ
@user-kk7gy9yz5t
@user-kk7gy9yz5t 22 күн бұрын
አዎ አላት ሁለት ልጆች አሉት አቀዋለው እንደዚ አይነት ልጅ አይመስልም 😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 15 күн бұрын
አፈሪ ይብላ አያቱን የሚያሰቃይ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 22 күн бұрын
Thank you. Alam segad
@kbb7400
@kbb7400 21 күн бұрын
ተሰብሰበዉ ለምን አይቀጠቅጧትም የኛ እናት 96 አመቷ ነዉ አባታችን የዛሬ 40 አመት ነዉ የሞተዉ 9 ልጆች ነን እነዲህ አይነቱን ነገር ትዝ ብሎን አናዉቅም ምን አይነት ዘመን መጣ?
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 19 күн бұрын
ሰይጣ አይሰማባቹ እግዛብሄር ይባርካቹ❤❤❤ ጥሩ ቤተሰብ ናቹ
@user-nt3xe5og6s
@user-nt3xe5og6s 21 күн бұрын
አቤቱ የኔ ጌታ ይቅር በለን የሚሰማው ሁሉ ያስፈራል 😢
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 22 күн бұрын
እግዚኡኦ እማይሰማ ጉድ መቼም የለ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርሰን እግዚአብሔር ሆይ አስበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 22 күн бұрын
እኔ ምንም አልልሽም አላአህ ይፋረድሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 22 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!! የቤተሰብ የዛር ዉርስ ነዉ የሚሆነዉ እንደኔ።
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 22 күн бұрын
የአላህ እናትን እንደዚህ ማሰቃየት ፈጣሪ ይፍረድብሽ አች የተረገምሽ በዚህልክ እናትን 💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@SenayetBogale
@SenayetBogale 22 күн бұрын
እግዝዮ ምህረት አምጣልን
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 22 күн бұрын
ለመስምት ይከብዳል በእናት ጉልበቶን የምትስየው አፈር ያስበላት ትቅደምቸው እሬስ ትሆን አሜን
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 22 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ ምን ጉድ ነው አናት የምትመታበት ዘመን ደረስን 😭
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 22 күн бұрын
አቤት አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን እናት የምትደበደበት ዘመን ደረስን ያሳዝናል እናት እናት የምትደበደበት ያማል 😢😢😢😢😢
@EldanaArega
@EldanaArega 22 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነዉ እግዞ እግዚሀብሄር ሆይ ይቅር በለን እናት እኮ ናት ምንም ቢሆን😭
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ መቸም ማይሰማ የለ ጀሮ ካለ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ስጠን ፈጣሪ😢😢😢😢
@beetyube
@beetyube 22 күн бұрын
ሰላም አግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ አቤት ሰንት ጉድ አለ እኔ እናታቸን አይዞን😢 በሰማም ልጀቶ ግን እግዚአብሔር ይፍርድ😢
@sabalule7915
@sabalule7915 21 күн бұрын
እግዚዮ እናት እያሉ በቁም ውርስ ፍለጋ ልጆች የራሳቸውን ላብ የማይበሉበት ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@Yeshi-ei6zr
@Yeshi-ei6zr 20 күн бұрын
በልጆቿ ታግኝው😢 የናት አባት ሀብት እምትመኙ ሠወች ከነሡ በፊት እናተ ሙቱ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 22 күн бұрын
በመጨረሻው ግዜ እንዲ ይሆናል ተብለን ነበር። እማማ. ሽንትቤት ሲሄዱ. ማድቤት ሲሄድ. አውሬ ልጃቸውና ልጅዋ እንዳይገልዋቸው. በሌላ ሰው ሲጠበቁ መስማት ያማል። አሜሪካን ሄድክ የተባልከው ልጅ. እንደደው አስተሳሰብህን ቀይረህ ይህሆን??? ማፈርያዎች. ምስኪን እናታችሁን. እንዳሰቃያችው በልጆቻቸው. አግኙት።
@jemo5716
@jemo5716 22 күн бұрын
አዎ አሉ ጨካኞች ልጆች አሉ እኔ በገዛ ልጇቸዉን እናታቸዉንን ለቤት ብለዉ በራብ ከሠራተኛ ጋር ተመካክረዉ አራት ናቸዉ ከአራቱ ሑለቱ በራብ ቁምጥ አድርገዉ በ87 አመታቸዉ የሞቱ አሉ ።ግን በመጨረሻም ፍርድ ቤት ለአራቱም ንብረቱ ተሽጦ እንዲከፋፈሉ አደረገ ሑለቱ በአባት አይገናኙም የነበረ እነዚያም ወይ ከእናታቸዉ ወይ ከንብረት አልሖኑ አዎ አሉ።።። ግን በእግዚአብሔር ቃል ላይ እናትን መሥደብ በድቅድቅ ጨለማ መብራት ይጠፋል ይላል እማ አይዘወት አለ እግዚአብሔር መቸ እንደሠዉ ይቸኩላል የፍርድ ቀን አለ ።።።።❤
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 22 күн бұрын
The same as our mom was 87 my own sister made our mom to die with starvation we're 4 it's very dangerous it's normal in addis ababa very very scary
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 22 күн бұрын
@@demekechgonfa-is2yiWhere were you when this happened…??? Why didn’t you protect your mother …???
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 22 күн бұрын
ጊዜው ከባድ ነው እይሆንም ማለት እይቻልም.... ነገር ግን እንቺ ወይም እንተ ያልካቸው 2 ለቱ ልጆች እናታቸውን ሲበድሉ የት ነበሩ ...??? እዚህ የቀረበችው ልጅም ህፃን እይደለችም እናታን ቆማ የምታስመታው ለምንድን ነው ???
@jemo5716
@jemo5716 22 күн бұрын
@@user-dc1wb6td5o ነገሩ አልፏል ብየ ነዉ እንጅ ኤኔ ነኝ አንደኛዋ ልጅ በእዉነት ወንድሞቸ 3 ወንዶች 1 እኔ ሤት ነኝ ሑላችንም የምንኖረዉ ዉጭ ነዉ ግን ከ4ታችን እኔና አንደኛዉ ወንድሜ በአባት አንገናኝም ግን ለእናታችን ቤቱ ተገዛ ግን እናቴ ሥትሮክ ደረሠባት እኔና አንደኛዉ ወንድሜ ልንጠይቃት ሥንሔድ በእዉነት ሑለቱ ወንድማማቾቹ ከዚያ ቀድመዉን ነበር ሥንደርሥ በአጠቃላይ እናታችን ደክማ ከዋናዉ የአገር ቤት አለ አይደለ ከዋናዉ ቤት አሥወጥተዉ ከኩሽና ጥለዉ ደረሥነ በጣም ከፍተኛ ፀብ ተፈጠረ በወቅቱ በ2019 ሠራተኛዋን ሥንመረምራት ምግብ እንደሚከለክሏትና ዉሐም እንደሚጠማት ተናገረች ከሑሉ የሚያሣዝነዉ እነሡ ደንግጠው ወደ አሜሪካና ኤሮፓ ተመለሡ እኔና አንደኛው ወንድሜ መቸም ነብሥ በገንዘብ ቢሖን እናታችንን ለማትረፍ ተሞከረ ከማትመለሥበት ሔደች።ለቀብርም አልመጡ so አሉ ጨካኞች ያልኩት በራሤ ሥለደረሠ ነዉ።።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 22 күн бұрын
@@user-dc1wb6td5o Good question me & my older brother lives in north America for about 25 years my younger brother & her lives in Ethiopia i came 2012 to visit my mom stayed 6months she was fine that time i had to return back because i have kids a year later our mom passed away i heard that our sister is the one who did that very evil i don't understand younger generations why they're harming there own parents ? or brother and sister for the sake of Money or house may God punishe those evils one i didn't know that she is evil
@azizaahmed680
@azizaahmed680 21 күн бұрын
thank you, brother 👍
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 21 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ናጋር ይስጦት እማማ ለልጅዎት ልቦና ይስጣት
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 22 күн бұрын
የኔ እናት😢 ሆደ ተላወሰ❤ኣይዞወት
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 22 күн бұрын
ጀግና እናት ናቸው ።ገብጋባዋን አሮጊት ህጉ ይገላግታል የእናት ዓምላክ ይምታት።
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 22 күн бұрын
እሮጊትነት ስድብ እይደለም ከሆነም እሳቸውንም እየስደብካቸው ነውና....ይሄ ታሬክ እውነት ከሆነ ይቺስ ልጃቸው እንተ እንዳልከው እሮጊት 🙄እህታን መከላከል እንዴት እቃታት...??? ከሁለቱም ወገን ሳትስማ እትራገም ....እትፍረድ....!!!
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 20 күн бұрын
**የሰው ምላስ ልብ ይሰብራል ከንብረታቸው ባሻገር ያመማቸው ገደልሽ ያለቻቸውን ነው**እናት አልቅሳብን እንዴት ዘመን "ኑሮ "ልጆች" እንዴት ይባረካል ገንዘብ ንብረት ትተነው ለምንሄድ መከራ ማድረስ አግዚኦ መሐረና ክርስቶስ
@EldanaArega
@EldanaArega 22 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነዉ እግዞ እግዚሀብሄር ሆይ ይቅር በለን እናት እኮ ናት ምንም ቢሆን ገንዘብ አላቂ ነዉ እናት ግንየዘላለም ናት ያልተባረከ ገዘብ መቼም አይበረክትም በፍቅር አይሻልም 😭
@haimont9075
@haimont9075 22 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ድረስልን አቤቱ ይቅር በለን ማረን ምንድነው የምንሰማው
@narditube4378
@narditube4378 22 күн бұрын
ለጆሮም ለአይንም የምካብድ ነው አለደምጥም
@peace3791
@peace3791 21 күн бұрын
ወልደው አሳድገው የዲቃላዎችሽን አባት ሀላፊነት ተቀብለው መጠለያ ቢሰጡሽ መጦሩ ቀርቶብሽ አባትሽን ገድለሽ እናትሽን አሳስረሽ, ብቻሽን ለመውረስ ነው ይህ ሁሉ ዘዴ, አይደል? በእርግጠኛነት አባትሽንም ምን አድርገሽ እንዳስፈረምሽ ማን ያውቃል!!!ሌሎቹም እኮ ልጆች ናቸው እኩል ድርሻ አላቸው: ባለቤትዋ እናትሽ እስኪሞቱ መጠበቅ አቃተሽ በደከሙበት ቤት? በልጆችሽ አግኚው
@abnett.6429
@abnett.6429 17 күн бұрын
በጣም😢
@emyefrata3202
@emyefrata3202 21 күн бұрын
በልጆቿ ይክፈላት ፈጣሪ ምን አይነት አረመኔ ሰይጣን ብትሆን ነው በእናቷ ላይ እንደዚ አይነት ግፍ😢😢😢😢😢😢
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 21 күн бұрын
በልጆቹዋ ታገኛዋለች የኔ እናት ሲያሳዝኑ በፈጣሪ
@getetilaye5905
@getetilaye5905 22 күн бұрын
ሰላም ውድ እናታችን ፈጣሪ መልካሙን ዘመን መልስልን እናት ክብርና ውድ ምትክ የሌላት ብቸኛ ስጦታ ናት እኝህ እናት ባለቤታቸውን ካንቺ በፊት ነው የሚታዋወቁት ስንቱን አብሮ ደጉን ክፉን ያሳለፉ ናቸው አንቺ የተመታሽ እናት ላይ እጅ ይነሳል ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@selamf1101
@selamf1101 22 күн бұрын
ምን አለሽ በሉኝ እሿም እናት ሆና እናቷን ከደበደበች? ነገ በኔ ትበል‼️ ምን ልበል አይዟቹህ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ::
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 16 күн бұрын
የኔ ኦናት ዕድሜውን ሰጦት እንዲህ በገዛ በልጅዎ ይሳቀዩ ?! አዝናለው እግዚአብሔር የሚያስችለውን አቅም ይስጦት መጨረሻው ይመርሎት ፍቅሩን ሰላምን ያውርድሎት . አንቺ ልጅ ተብየዋ ደሞ ልቦና ይስጥሽ ነገ ካለፉ በጣም ይቆጭሻል
@hawaedris4833
@hawaedris4833 17 күн бұрын
ሰዎች. በሰው አትፍረዱ ሁሉንም አላህ ያውቃል እና አትፍረዱ ❤
@ElhamAy645
@ElhamAy645 9 күн бұрын
መፍረድ ክተውኩ ቆየሁ
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН