ነጋዴ ሆኖ መፍዘዝ መኪናና ቤቱን ያሸጡት ክፉ መናፍስቶች 166 | በጓደኛ መተት መከራ ማየት ፈውስ እና ትምህርት | Komos Aba Samuel Tesema

  Рет қаралды 12,528

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ

Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ

Ай бұрын

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Пікірлер: 80
@getehailu4694
@getehailu4694 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለናተ የገለፀውን ለኔም ቤተሰብ ይግለፅልኝ ያጋልጥልኝ ከስደት መልሶኝ የቤተሰቤን ሰላም ይመልስልኝ በፀሎት አስቡን አባታችን
@AlmazSelemun
@AlmazSelemun Ай бұрын
ኣሜንንንንንንን🙏🙏🙏
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህወትን ያስማልን አባታችን በረከቶሆ ይደርብኝ❤❤❤
@user-zq6np1pk7q
@user-zq6np1pk7q Күн бұрын
አባቴ ሊቀ መላኩ ቅድሱ ሚኪኤል አተ በደጅክ አብቃኝ አባቴ
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u Ай бұрын
ለናተ የደረሰ ቅዱስሚካኤል ለኔም ከነበተሰበቸ ይርደን ይድረስለን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጠወት
@Degnetnguse
@Degnetnguse Ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተሠቦቼን ለደጂህ አብቃል እኔንም ከስደት ተመልሼ ለደጂህ አብቃኝ
@footballtips4593
@footballtips4593 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እኔን ሃፂያተኛዋን ከፈጣሪህ አስታርቀኝ አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Ай бұрын
አባ እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት በአይነ ያየሁት እውነት የዳንኩበት ነው ቅድስ ሚካኤል ለሁሉም ይድርስ ❤❤❤
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly Ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔንም በደጅህ ለመፈወስ አብቃኝ
@HiwotGezahegn
@HiwotGezahegn Ай бұрын
አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Ай бұрын
አባታችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ይምኛ መልካም አባት
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኔንም ወንድም ለደጅህ አብቅተህ ፍታልኝ ከታሰረበት
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እናተን የፈወሠ አምላክ እኛም በሠደት ያለነዉን ይፈዉሠን ሀያሉ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጠብቀነ አባየ በፀሎታቸሁ እሠቡኘ🙏🙏🙏❤
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይህንን እርኩስ መንፈስ እሰርልኝ 😢😢😢😢
@FjfjfjCjxjxjjxd
@FjfjfjCjxjxjjxd Ай бұрын
Abatachinen edmawoten yarzmelen ❤❤❤❤❤ ke e/g yetilaku me like note
@user-dz9xp3lo4k
@user-dz9xp3lo4k 25 күн бұрын
አባ ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት
@RediatTamirat
@RediatTamirat Ай бұрын
የኔ አባት ፀጋዎትን ያብዛሎት
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Ай бұрын
፡አባታችን እንኩዋን በደህና መጡልን ።ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ።ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።
@user-ze3bv4qf1e
@user-ze3bv4qf1e Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@zewudutualelu1720
@zewudutualelu1720 Ай бұрын
አባራጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml Ай бұрын
Abatachin bedime bestega yitebikilin stegahun yabzalot yekidus mikeal amalajinet ke ezibe kirstiyan gar yihun ignam sidet lalenew ledeju abkiton berketi indinagegnibet yekidusan abatochachin amlk yirdan amen❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@LoveIsgood-qj1mc
@LoveIsgood-qj1mc Ай бұрын
ለእናንተ የደረሰው የቅዱስ ሚካኤል በረከት ለእኔም እስከነቤተሰቦቼ ይድረስልኝ; አሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እውነት ነው አባታችን እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ እደሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦትአባታችን❤❤❤❤
@kingcell4899
@kingcell4899 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@berayassddss6938
@berayassddss6938 Ай бұрын
ለናተ የደረሰለቸ ቅዱሰ ሚካኤል ለነም ከቤተሰብ ከወንደምቸ የደረሰለኝ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጂህ አብቃን🙏🙏🙏🙏
@melkeaelmako9698
@melkeaelmako9698 Ай бұрын
❤❤❤ egzabher yimesgen
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እኳን ደና መጡልን❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g Ай бұрын
ወይ ጉድ የለንም እኮ እግዚአብሔር ይፍታን ። አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር ሙተተ(ኛ) ጠንቋይ ደንተራውን ከዓገራ(ች)ን ኢትዮጵያ ያጥፋልን። በነዚህ ክፉዎ(ች) ዓገር ውስጥም ው(ጪ)ም የስንት ሰው ህይወት ተበጠበጠ።
@user-du2ik3vn6e
@user-du2ik3vn6e Ай бұрын
አባታችን ሁሌም እስክሪን ላይ አካውንት ይፃፍልን የበጎ ስራ ሲነገር እኛም በርከቱ እንዲያድርብን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf Ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን🙏♥️🥺
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m Ай бұрын
Abatachen edmena tena kenabetasabochewo nurelun
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Ай бұрын
ይሄ ነገር እኛ ቤትም አለ እግዚአብሔር ይገስፀው😭😭😭
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n Ай бұрын
ኣባ እግዛብሄር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን. የእኔም ይሰሩልንኝ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@user-iy9mi6xs5g
@user-iy9mi6xs5g Ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-du2ik3vn6e
@user-du2ik3vn6e Ай бұрын
ፈጣሪ ክፍ የሚሰሩትን እና የሚያስቡት ቅድስ ሚካኤል ይሰርልን በለተቀኑ ላትደሰቱ እግዚአብሔር ላይፈቅድላቹ በከንቱ መድከም ለናንተም ጤና ላይስጣቹ ከሴጣን ጋር ውል በፈጣሪ አምላክ ቅድስ ሚካኤል ለኛም ይጣልልን ይሄን ክፍ ስራ አሜን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 Ай бұрын
የኔ አባት ትንሸ ግዜ ቀርኝ በፀሎቴ አሰቡኝ😭😭😭
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
ኣባ እኔም እኮ ቆየው ከቤተሰብ ከራኩ እርሶን ካገኘው በፊት
@user-kl1zw7lj3h
@user-kl1zw7lj3h Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@aynalemshiberu5519
@aynalemshiberu5519 Ай бұрын
Igzaber libana yistan
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
አባዬ በረከትዎ ይደርብን
@user-mj4vx5oq6l
@user-mj4vx5oq6l Ай бұрын
leneme dereselgn qeduse michale ebakehe
@user-rx7ze3ei5f
@user-rx7ze3ei5f Ай бұрын
Weye aere awekaete aelwe sdane abrene nber😢😢😢😢eytaiyae ekaene dese aelshe
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት እርስዎን የሰጠኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አድራሻቸው የት ነው በአሁን ሰአት
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው ።ለበለጠ መረጃ እና ስልክ ቁጥር ቪድዩ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@edenabebe4155
@edenabebe4155 Ай бұрын
Laneta yaderasa kius mikael lanyam yediraselin ayezok gane wud guadenyav
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n Ай бұрын
Leneta.yedrs.amelakchn.madantachn.eyasus.kerstos.lhulachn.yedrsln
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n Ай бұрын
አባየ እኛጋር ቤተሰብ ምንም ሰላም የለም ሁሌም ጭቅጭቅ መጣላት ነው ልንገዳደል ነው የሚደርገን በተለይ ለኔ ሊገሎኝ ነው የሚደርሱት የግድያ ሙከራም አድርሰውብኛል ወድሞቸ ቤተ ክርስትያን ፀበል ገዳም ሲሂድ አይወድም ያሸፍብኛል የኘ ቱሪሲት ይሎኛል በየገዳም ትሂጃለሻ ምን አገኘሽ ይሎኛል ለኔ መፈሱ በጣም አከራቶኛል ሂወቴን አመሰቃቅሎታል እቤት ባአድ አምልኮ አለ ወሰን ጋላ ብዳ ዛር ሹቶል ቱፍታ የሚደረግለት መፈስ አለ እኔ እቃወማለሀ እነሱ ደግሞ እኔን ይጠሎኛል መፈሱ ሊጋለጥ አልቻለም
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Ай бұрын
ዱባይ ያለሺው እህቱ ምን ታድለሽ ቤተሰቦችሺ መዳን ማየት ምን ተሰማሽ እባክሽን በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪሮስ እያልሽ
@ዮርዳኖስ21
@ዮርዳኖስ21 26 күн бұрын
የት ነው ግን በናታችሁ ቦታው
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Ай бұрын
አድስ አበባ ይመጣሉ እንዴ አባታችን?
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዎ ዘወትር እሮብና አርብ ጎሮ ሰፈራ (ወይን አምባ ማርያም ቤተ ክርስቲያን
@genteaklilu1110
@genteaklilu1110 Ай бұрын
የት ነዉ አድራሻውን ላከው ል አባ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል 🌺
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
@SemertGebre
@SemertGebre Ай бұрын
ሠላም አባ ደብረ መዊ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት አርሴማ ፕሮግራም ቀረ እንዴ?
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዎ ቀርቷል
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
ምንድነው ምክንያቱ?
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
ምንድነው ምክንያቱ?
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
ምንድነው ምክንያቱ
@user-kh4yp9np3v
@user-kh4yp9np3v Ай бұрын
የት ነው??
@meronalemayehu2373
@meronalemayehu2373 Ай бұрын
ቆቃ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Ай бұрын
ከትግራይ መሄድ ይችላል አሁን???
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
ይቻላል
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Ай бұрын
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe እሺ አባዬ በፀሎት አስቡኝ ኃፅየተኛ ልጅዎት ወለተ ክሮስ ቤተሰቦቼ እባካችሁ ህዱ ስላቸው እሺ ይላሉ ግን አይወጡም እኔ በስደት ዱባይ ነኝ ለዝህ ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ እንድንበቃ ተሳቃየን ሞላ ቤተሰብ 🙏
@user-kh4yp9np3v
@user-kh4yp9np3v Ай бұрын
የት ነው??
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Ай бұрын
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ መረጃ ቪድዩ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
አባቴ አ.አ ሲመጡ ጎሮ እንድመጣ በፀሎት ያስቡኝማ ወለተ ዮሀንስ ነኝ በቅዱስ ሚካኤል እንዳይረሱኝ አምናለሁ በፀሎት ካሰቡኝ እኔ እገኛለሁ ያን ቀንም እድናለሁ ከነ ቤተሰቤ ይሄን ስለሚያዉቅ እንዳልገኝ ይፈትነኛል
@BirhaneGadissa
@BirhaneGadissa Ай бұрын
I​@@Kidist-rn2xc
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Ай бұрын
​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oeአባ በቅዱስ ሚካኤል ስም በእግዚአብሔር ሰም ወንድሜን በፀሎት አስቡት ሀይለሚካኤል ብላቹ ቤተክርስቲያን አይሄድም እርኩስ መናፍስት አሰቃየው ከኛ ሸሽቶ ነው ያለው እናቴ በማልቀስ ልሞት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 አባ በፀሎት አስቡልኝ አዳማ ነው ያለነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 12 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
♦️ስለ ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ  አዲስ መረጃ
20:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
አስገራሚዉ የሩጫ አዚም እየሮጡ ማንቀላፋት Memehir Girma Wondimu #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
28:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
E E Ei Meat Team VS Red Larva Team | Battle Part 1
0:27
ApKim Gaming
Рет қаралды 6 МЛН