ጋናዊ ባሌን ትቼ ወደ ሲውዲን ሸሸሁ! ለ11 አመት ‘ግሪክ ሀገር’ ኖርኩኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 62,237

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 208
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
I absolutely love Greece 🇬🇷 people, They are an incredible human being ! God bless Greece !
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ግሪክ ምርጥ ሃገር ናት :: ግሪክ ሃገር ኖሮ ግሪክን የሚጠላ ሰምቼ አላውቅም:: ግልፅ ለማድረግ አብዛኞቻችን በፌክ ፓስፖርትና ቪዛ ነው ሃገሩን ለቀን የምንወጣው:: ኤርፖርት ላይ ብንያዝም ብዙ ግዜ ሂዱ ወደቤታችሁሂዱ ሌላ ግዜ ሞክሩ ይላሉ::(የአሁኑን ሁኔታ ባላውቅም )ግሪክ ማለት ኢትዮጵያ ነገር ናት ኑሮዋ የአየርፀባዯ ሁሉ:: ልጅ ይነጥቃሉ ለተባለው እንግዲህ ሁኔታዋን አይተው ይሆናል አንዳንዴ የምንሰጠውነገር(ኬዝ) ራስ ላይ ይጠመጠማል:: ሰው የሚያጋጥመውነገር ብዙ ነው
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግሪክ ሀገር በእውነት አረ ሀገር ነው ልክ እንደ ኢትዮጵያ ነው እምውድው
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 2 жыл бұрын
🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷 ❤🙏
@hannatesfaye3899
@hannatesfaye3899 2 жыл бұрын
Greece ♥️🇬🇷 ማትጠገብ በጣም የሚገራርሙ Island 🏝 እንዲሁም ብዙ ታሪክ ያላት ውብ የፍቅር ሀገርናት♥️ ውድ እህቴ ወደ አቺ ታሪክ ስመለስ እኛ ኢትዮጵያውያን መቼም የስደት ታሪካችን አውርተን አያልቅም :: ሰላም ለምድራችን ይሁን 🙏🙏 ወደዋና መልእክቴ ስገባ Greece 🇬🇷 ሀገር ውስጥ ስኖር እንዲሁም አሁንም ለ Holiday ባገኘሁት አጋጣሚ ሄዳለሁ:: እናም ✍️ Greece ውስጥ ያለምንንም ምክኛት ልጆችን ከ እናት ወይም ከአባት ነጥለው እይወስዱም::
@sarahsweet1232
@sarahsweet1232 2 жыл бұрын
ውሰጂኝ ወደ ግሪክ
@selamselamselamawit1152
@selamselamselamawit1152 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማጋነንም ስ በልክ ቢሆን
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 8 ай бұрын
ውሰጂኝ
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 8 ай бұрын
ሀይ
@hikingfan3665
@hikingfan3665 3 ай бұрын
ሰው የተነገረውንን ነው ሚያወራው የሰሙትን እንጂ ማጋነን ምናምን ከምትይ የህይወት ተሞክሮሽን አጋሪን እንማርበት
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክሳል ስደት አይኑ ይጥፋ በሰው ሀገር ቀንና ሌት እረፍት ሳያምረን እንደምንሰራ በሀገራችን ስራ ሳንንቅ ብንሰራ ባልተሰደደን ነበር
@solomonseyoum1046
@solomonseyoum1046 2 жыл бұрын
Ŕ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏😏ለምን አዩን ይጥፍ አይኑ ይብራ 😁ነው ሚባለው ስደት ዉሎ ይግባ 🤲🤲ለምን አለምን ብዞር ደስ ይላል 🤲🤲
@zemenkibre2143
@zemenkibre2143 11 ай бұрын
😊😊😊😊
@selamselam7122
@selamselam7122 2 жыл бұрын
እህቴ ነውር ነው ። ግሪክ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው። ሰው ሁሉ አየ ወለደ ያሳድጋል አንቺ ማሳደግ ካልቻልሽ አዎ ወስደው ያሳድጋሉ እንጅ በምንም መንገድ ብትወልጅ አይነጥቁም። ይህ ያልሽው ነገር ከእውነት የራቀ ነው።
@sirgutabebe6117
@sirgutabebe6117 2 жыл бұрын
ያው እንድትረዳ ትንሽ መዋሸት ስላለባት መሰለኝ እንጂ ግሪክ ላይ ልጅ አይቀማም !!
@hassetgabre9411
@hassetgabre9411 2 жыл бұрын
Eraaa bafesuem lij ayentekum
@mekdesgetachewbelay3008
@mekdesgetachewbelay3008 2 жыл бұрын
ግሪክ ልጆቼን ሊቀሙኝ አላለችም ባሏን ነው ያለችው ልጇን ጋና ሊወስድባት ሲል ነው የጠፋችው
@wendemeteku9272
@wendemeteku9272 11 ай бұрын
አይባልም
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 8 ай бұрын
ውሰጂኝ እንዴት ነው የሚኬደው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ጦርነት ዘረኝነት ኮረና ጠፉቶ ሰላምና ፍቅር ንፉቅ ያላችሁ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
እግዚብሄር ስደትን በእኛ ይብቃ ይበለን ሀገራችን ትልቅ ደረጃ ደርሳ አዲሱ ትውልድ ስደት የማይወጣባት ያድርግልን
@milanamili6065
@milanamili6065 2 жыл бұрын
እህቴ አንቺ ከኢንፎርሜሽን እሩቅ ነበርሽ መሰለኝ ግሪኮች ልጅ ይወስዳሉ ያልሽው ትክክል አይደለም ባለትዳር ብትሆንም ባትሆንም ችግር የለውም ሌላው ልጅሽ ካንቺ ፍቃድ ውጪ በ ኤርፕርት አይወጡም እሱን ሊሰርቀኝ ነው ብለሽ መክሰስ ትችይ ነበር
@asmaragada2202
@asmaragada2202 2 жыл бұрын
Ayi tinish yetekelakale info new lik yalhonu bizu negar ale
@milanamili6065
@milanamili6065 2 жыл бұрын
ወይም ባልየው የተሳሳተ information ይሰጣት ይሆናል የነበረው
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@asmaragada2202 ትክክል ነሽ ልጅ አይቁሙም
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አንድ የማርምሽ ነገር ቢኖር ግሪኮች ልጅ ይወዳሉ እናት ከልጅ አይለዩም የተሳሳተ ነገር ነበር የነገሪሽ ቲርኮች ስደተኛአይወድም ተመርከብ ስንቱን ገለዋል መርከባ እየተቀደደ ደሞ ለግሪኮች ምን ይወጣቸዋል እስር እንካን ሲያስሩ እየተከባከቡ ነው በተረፈ ግሪክ አይፈረድባትም ከኢኮኖሚ ውዶበታ እንካን ስንቲን ሰብስባለች የክርስቲያን ለገር የደሀ ተቀባይ ሀገር ናት ለኔ ሁለተኛለገሬ ናት እንደግሪክ ጥሩ ህዝብ የለም በተለይ ለኛለኢቶዮፒያኖች ያላቸው ክብር የተለየ ነው እኛተርበን አይለስላሴ በሬ አርደውልን አብልተውናል ይላሊ አንድ ፓርክ አለ አቢሲኒያ ፓርክ ቦለው የሰየሙት ግሪኮች ለኛጥሪዋች ናቸው ሌላ ሀገር እንደሚያዋርዲን ግራኮች ያከብሩናል የሰላም የክርስቲያን ሀገር ናት እህቴ ይሄን ሁሉ መከራ አይተሽ አገርሽ ስለገባሽ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው
@user-tj9rl1fm6g
@user-tj9rl1fm6g 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የገረመኝ ደግሞ ግሪክ አገር ሶሻል አለ መቼም ሰምቼ አላውቅም
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Westman new absha seat tkur wend lmnew yebdalu
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ያላሳለፍነው ችግር አለ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ግሪክ ነኝ ያለውት ይህው ልጅ ወልጃለው ይህው ማንም አሎሰደብኝም
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
Enem endeza sitil germognal
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
እረ በናትህ ውሸቶን ነው ይህ ስንቶቻችን ወልደን እያሳደግን ነው አንዳንዴ እውነትን ይዘን ብንናገር ጥሩነው ፈጣሪም ያያል
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@sarafaris5018 tikikil nesh washta new
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 8 ай бұрын
​@@allaboutkhabylame4078አንተ ግሪክ ነህ
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 жыл бұрын
ያአላህ የሰው ልጅ ታሪክ መጨረሻውን በጉጉት እየጠበኩ ነው
@scottdellrobinson
@scottdellrobinson 2 жыл бұрын
😲
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 2 жыл бұрын
አይ ስደት፣ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው!!
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
ኢኮኖሚ ችግር ባይመጣባቸው ግሪክ አገርን እድሜ ልኬን አለቃትም ነበር በፍቅር የምወዳት ሀገር ናት
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
አይዞሽ 😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ 👍🏽👏🏽
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን የኢትዮጵያውያን ስደት የሚቆመው ደሞ አንድ ሀገር ከገባን በኋላ ወደሌላ ባንሳደድ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን🤔
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
እኔስ አሮፓ መሄድም መኖርም አልፈልግም ለአገሬ ቅርብ የሆነች አገር ነኝ
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 2 ай бұрын
በጣም ስህተት ነው እምታወሪው. ስለ ግሪክህግ እምታውቂ አይመስለኝም
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
my God min guide naw ehe hulu እግዚአብሔር እርዳሽ በች ነገሩ በጣም ከባደ ---------@
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እዬ ሁሉ መከራ ቢቀርስ ፎ ምነው አውሮፓ ገነት አረጋቹት እኮ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምረው እየጠበቅኩኝ ነው
@dst1684
@dst1684 2 жыл бұрын
OMG ወይ የሰው ጥንካሬ ስንቱን ተማርኩ ካንች እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቶሻል አይዞሽ ልጆችሽ ይክሱሻል የኔ እህት
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
I understand you that was my experience in the UK.
@user-os3gr3hv4e
@user-os3gr3hv4e 2 жыл бұрын
Gamo (γάμο)means sereg weyem beserg megabat malet new dont say lie,and many single moms grown up thier children with out any problem.god bless Greece. Ζητώ Ελλάδα🇬🇷🇬🇷🇬🇷
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ብርቱ❤
@user-ce7iw3yj4f
@user-ce7iw3yj4f 2 жыл бұрын
ግሪክ ልክ ኢትዮጵያን ነው የንትመስለኝ በጣም ምርጥ ሀገር ናት ግን ያልሽው ስህተት ነው ማንም ልጅ አይወስድም ካለፍቃድሽ ወይ በሱስ የደነዝሽ ካልሆንሽ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
የሌለ ታሪክ ነው የምታወራው
@user-tj9rl1fm6g
@user-tj9rl1fm6g 2 жыл бұрын
በትክክል
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 жыл бұрын
አረ አሰኪ ንገርያት አኞ ግሪክ ነን ያለነወ አንዲ አይነት ታሪክ የለም ሱስ ወይም ለልጂ አንክብካቤ ከሌለ አይወስዱም ጋሞ ማለት ደሞ ሴተኞ አዳሪ አይደለም በግሪከኞ ሰርግ አንደማለት ነወ ግሪክ ምርጥ አገር ናት
@konjit--21
@konjit--21 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 8 ай бұрын
ውሰጂኝ ሠመንገዱን ንገሪኝ
@tsehaydubi6843
@tsehaydubi6843 2 жыл бұрын
እውነአትሽን ነአው እህቴ ግራክን የአመሰለ ሀገር የአለም
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ይሄንን ታሬክ ከዚህ በፈት ሠምቼዋለሁ መሠለኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሀገር ቤትም ስደት 😢 በውጭም መከራ 😭ወዴት እንሂድ? 🥺 ብቻ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ዞሮ መግቢያችን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿እኔም ከልጅነት ወጣትነቴን እስክጨርስ ድረስ ሰው ቤት ነኝ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ወይ ስደት 😥
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ሁለችንም ነኝ ያልፋል
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 жыл бұрын
ውይ ግሪክ እገር ልጅ እይቀማም ብዙ እመት ኖሬእለሁ ።እሁንም ብዙ ግዜ እሄዳለሁ ።ግሪክን የመሰለ እገር የለም ። በሁሉ ነገር ።
@betty.n5218
@betty.n5218 2 жыл бұрын
I know her in sweden soderham and She had behavioral Problem and she tried to act like boss to new comers refugees.
@yodittadess3041
@yodittadess3041 2 жыл бұрын
ወይ አንቺ ሴትዬ የዛሬ ሁለት አመት እርቅ መአድ ላይ ቀርበሸ ተሰማምታችሁ ሲዊድን እንደላከሸ ነበር ያውራሸው በዚህ ደግሞ ልጆቼን ይዥ ጠፍው አልሸ ብዙ ውሸት አለብሸ ሁለተኛ የውሸት ተረት አልሰማም ጤነኛ አትመሰሊኝም
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
Kemirish new?
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ውይኔ እውነት ነው
@hannahailu2268
@hannahailu2268 2 жыл бұрын
My second country Greece 🇬🇷 I grow up in Athens but its rong they don't take children from the family I know it's painful story every one of as we have story I feel you darling you pass a lot God protect to all
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 2 жыл бұрын
You're right Greece 🇬🇷🇬🇷🇬🇷 my second home like Ethiopia really 🇬🇷🇬🇷🇬🇷
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Very very sad
@almazbenti5160
@almazbenti5160 2 жыл бұрын
እደዝህ ልብ አንጠልጣ ሀገሩ የወጣ አለየሁ ❤️
@annatasama9692
@annatasama9692 2 жыл бұрын
ለምን ይዋሻል ግሪክ ሀገር ስኖር 19 አመቴ ነዉ ግሪክ ልጅ አይነጥቁም ባል ኖረሽ አልኖረሽ በነፃነት መኖር ትችያለሽ ሳታገባ የወለደች ሴት ጋሞ ይላሉ ግሪኮች ብለሻል ተሳስተሻል ጋሞ ማለት ትዳር ማለት ነው!!!
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ዝም ብላ ነው የምትቀባጥርው
@user-tj9rl1fm6g
@user-tj9rl1fm6g 2 жыл бұрын
ምን ለማግኝት ነው የምትቀባጥረው እግዚዬ
@animiekid3117
@animiekid3117 2 жыл бұрын
Bizu wishet yebezabet tarik. Seytan
@konjit--21
@konjit--21 2 жыл бұрын
እረ አትሳሳቺ እኔ ግሪክ ነው የወለድኩት አንቺ የኖርሽው ሌላ ግሪክ ይሆናል ከ2005...20011 የኖርኩት..ግሪክ ሀገር አንቺ የምትይው ነገር ሁሉ የለም ምርጥ ሀገር ነው ኢትዮጵያዊን በፍቅር ነው የሚወዱት ተሳስተሻል...
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 жыл бұрын
ግሪክ እገሬ ።ሁለተኛዋ እገሬ ህዝቡ እገሩ ምግቡ እረ ስንቱ እሁን እዛ እልኖርም ግን እንደ ግሪክ የሚሆን የለም ።
@hiwotregede418
@hiwotregede418 2 жыл бұрын
እረ ውሸት ነው ግሪክ ሀገር አባት ከሌለው ልጅ ይወስዳሉ ይሄ ትልቅ ውሸት ነው እኔ 25 ነው ግርክ ሀገር ስኖር
@halimashammam4760
@halimashammam4760 2 жыл бұрын
Awo enme Greck sis alch legun wesedawebatel
@samnb4572
@samnb4572 2 жыл бұрын
Betam telke weshet.
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@halimashammam4760 miwsdut bersawa chigir lihon yichilal
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 ай бұрын
Can you please be sensitive to her story! She went through so much with life so be sensitive. It is not what you experience or your story! She is telling her story. Learn how to sympatize!!!
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Ehen ታሪክ semichalew የሆነ midiyalay tenagreshal libel👍
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
ስንት ሀገር ነዉ የምትጠፋት አትፈሩም የሰዉ ሀገር ምን ያጋጥመናል ብላችሁ
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 2 жыл бұрын
Begugut iyetebeku nou
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
Norway ብለሸ መጥራት ያልቻለሽ አንቺ ነሽ ጥሩ እንግሊዝኛ ተናጋሪ
@abelatv4222
@abelatv4222 2 жыл бұрын
norway is spelled norge and pronounced norye in swedish language that is why .
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
@@abelatv4222 አመሰግናለሁ
@bereketgetnet2158
@bereketgetnet2158 2 ай бұрын
Anchi jezba
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
ትኬት ነው ፓስፖርት የሚቆረጠው እንግሊዘኛ እችላለሁ ብላ ኖርዌ ማለት እንዴት ስቶክሆልም ለመለት አቃታት አታውቅም።
@user-fk4mr4bu4j
@user-fk4mr4bu4j Ай бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ቆራጥ ነን
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 2 жыл бұрын
Yenenat tarikish batam yagagal
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ሴቶቻችን እንዴት ነው በተለይ በተለይ ግሪክ ሀገር ከጋና ከናይጄሪያ ነው የሚወልዱት ።ወንዶቹ አደገኛ ስራ ይሰራሉ ገንዘብ አላቸው ።ሴቶቻችንን ግን አያከብሩም ይባላል ።ሌላው ሀገር እንዲህ አይሆኑም ።
@Hagere214
@Hagere214 2 жыл бұрын
You said you speak English ?
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 2 жыл бұрын
Weyen ene Greek beneberkubet gize ethiopia menafek akume neber I love Greek lij baynoregn eza menor neber mefelegew
@user-ju1yd1vd3o
@user-ju1yd1vd3o 2 жыл бұрын
ጃግናነሽ
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Lelaw tarekesa?
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Sweden is a wealthy nation have a social services
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ሁለቱም ወላጆቸ ካለፈቀዱ በሰተቀር ልጀ መወጣት አይችሉም ምን አይነት ታሪክ እንደምታወሪ አላውቅም ከዚህ ሁሉ አረፈሽ ቤትሽ ብትቀመጪ ይሻላል
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
Asylum ye milewen enkan malet yalchalesh endet gobez englizena tenagari nesh 😃
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 2 жыл бұрын
Ebakeshe manem endmitchegerwe dersobshal negergen weshet ataweri sewden sigeba endet yle menem teyake ke airport wetashe kwankwa endet chalshe atwashi beatekalaye sedet lehulum aymetchem english menager gedeta aydelem atwashi.
@sarahsweet1232
@sarahsweet1232 2 жыл бұрын
ግን በስደት ያላቹ Italy, Norway, canada, Sweden or ሌላ ቦታ የምትኖሩ ወደዛ ለመምጣች እፈልጋለሁ እረዱኝ እንዴት መሄድ እንደሚቻል እባካቹ አውሬ እንዳይበላኝ ።
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
Yet ager new yaleshiw?
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ እንኳን ሀበሻ ጥቁር ስንተያይ ያለን ደስታ ለማውራ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
እንኳን ለሀገር አበቃሽ እህቴ ነገር ግን ግሪክ ሀገር ወረቀት ከሌለ ስትወልጃ ልጅ ይወስዳሉ አልሽ በጣም ያሳዝናል እስኪ ወረቀት ሳይኖራቸው ወልደው የሚኖሩ ብዙ እህቶች አሉ ሌላው ሮማኒያዊ ኢሮፕ ናቸው ምን ሊያረጉ ብልጋሪያ የሚሄዱት ሲጀመር አላማ የለሽም ግሪክ ገባሽ ወዲያው እኛን ኢትዮጵያንን እንደጅል ወይም እንደመዝናኛ ከሚቆጥሩን ዜጎቾ ተወዳጀሽ ከአላማሽ እርቀሽ ተገኘሽ እራስሽን ውቀሽ በታሪክሽ አዝኛለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ!!
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 2 жыл бұрын
👎👎👎
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
ምነው ለፍርድ ባትቸኩይ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
1በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ባለጌ ነሽ እሷ በገባትና ባወቀችው ታሪክ ትናገራለች 2 ስለ ልጆች ያሉችውም Social service ልጅ የተበደለ ሲመስላቸው በተለይ single mum ላይ ይጫናሉ 3 አላማ የለሽም ያልሽው ይገርማል ብቻ ለመውቀስ እና ማንጓጠጥ እንቸኩላለን
@hiyabtekest4778
@hiyabtekest4778 2 жыл бұрын
Wereja
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 жыл бұрын
በጉጉት እጠብቃለን ለምን አጨርሱትም????
@sarahsweet1232
@sarahsweet1232 2 жыл бұрын
ኖርዬ 😂😂😂(ኖረዌይ )
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
ስንቱ አለ ያላአባት የሚያሳድጉ እንኮን ሊቀሙሽ አይ የኛ ሰው
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
Ere ayikemum
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Absha satwoch tekur wend yewdalu lmnawe new yasrgzat
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
እኔ የምልሽ ግሪክ ያሉ እህቶች ወልደው እያሳደጉ ነው መቼ ግሪክ ልጅ ይነጥቃሉ? ሲጀመር ባለፈውም ታሪክን አውርተሻል ውሽት ብቻ ነው ሁለት የተምታታ ነው ክክክክ ጋሞ ማለት ሴትኛ አዳሪ ማለት ነው? ጋዜጠኛው አያውቅም ብለሽ ነው?
@selamk7040
@selamk7040 2 жыл бұрын
Gamo malet eko serg malet new enji sitegna adari malet ayidelem ehti konko gn atichiyim
@adanechdechasa7126
@adanechdechasa7126 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግራክዎቹ መልካም ናቸው
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ አብዛኛው ያወራቸው ወሽት ነው ግሪኮቸ ልጅ አይነጥቁም ከጋብቻ ውጪ ወለደሽ ብለው የማይሆን ታሪክ እያወራሽ ሰው ግራ ኣታጋቢ በዚህ ላይ ከዚህ በፊት የሆነ ራዲዪ ጣቢያ ላይ ወጥታ ይህንኑ ታሪክ አውርታለች አሁን ደግሞ እዚህ ላይ መጣቸ ምን ፍልጋ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም
@hana.t12345
@hana.t12345 2 жыл бұрын
Tekekel beleshal ehete . Bezu weshet tenageralech Bedenb greek weset awelatalew Lemen poblic weta endewashech alegebagnem
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Tarik new sdet endim tenkerateh layalfln sdet aynu ytfa
@judy4244
@judy4244 2 жыл бұрын
Ere greek sintu wereket sayinorew yemiwelidew,endew zibilesh Lawra bilesh new enji,ke turkey eske greek belelaw sitay betam kelal mibal menged new
@lisaxqdp998hirut4
@lisaxqdp998hirut4 2 жыл бұрын
yswden mengest des yeml new hegechewm des yelele u sew ekul new menorew semayvley lemur wefoech ena ergeboechm yemgeblu amelk yerdelen swdenoechenena mengestachewn
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
I Don't think she is normal
@selamselamselamawit1152
@selamselamselamawit1152 2 жыл бұрын
ምነው እህት አፍሪካዊ ነው ወገን ነው ምናምን አበዛሽ ማፍቀር እኮ ሀጥያት አይደለም አፍቅሬው ነው አትይም
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Bmulu wesht new yemtnager tekur slehone lmnawe new yasgonbsat
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 2 жыл бұрын
Weshetam be december Sweden kebet wetchi endet yekemetal kebatari beberedo gize Swedenegna gobeze kehonshe asaylem malet akateshe enkwan bewerat be ametatem bedenb lemenager yaktal lejotche nstchewe melmed yemitchelut be mulu yemtaeeriwe weshet newe degmo zelzala mestikashen aweteteshe awri serat yeleshem.
@betty.n5218
@betty.n5218 2 жыл бұрын
Seytan yehonech setyo
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
Greece መቼ ትረሳለች። በስደት ኢትዮጵያዊያን የሚከበሩባት አገር ግሪክ፣
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
የኔ እህት ሰደት ከባድ ነው ጠንካራ ሴት ነሸ
@hassetgabre9411
@hassetgabre9411 2 жыл бұрын
Ene yamjemrya lijen yaweldekut Greek naw yal tedar lij yewsedalu yaleshew weshat naw atezabreki
@samyy3559
@samyy3559 2 жыл бұрын
Weshet
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
እረ ተይ እኛ እዛነን ግንያልሆነ አታውሪ በጭራሽ አይወስዶም
@mekdestayemekdestaye6564
@mekdestayemekdestaye6564 2 жыл бұрын
Ewnat nawe beyalnebat ega European metbken egzabher nawe
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 жыл бұрын
አረ ጋሞ ሰርግ ነወ አናቱ ልጂም አይወሰዱም ተሳስተሻል አኞ አዛ ነን
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ግሪክ ከወደደችን ከግብፅ ጋር ሁና ልገለብጠን ለምን አለች
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 жыл бұрын
ጋሞ ማለት ስርግ ማለት ነው እባክሽ ትርጉሙ ካላውቅሽ እንቺ በመስለሽ እተርጉሚ ትክክል እይደለም።
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 жыл бұрын
🇪🇹አነዚ ጋና ጊኒ ናይጄሪያ ወንዶቹ በጣም ይልከሰከሳሉ ማንም አይፈልጋቸውም አበሻ ሴቶች ደሞ ባለቤቴ ብለው ተናግረው አይጠግቡም 😃 የአበሻ ሴት ሰላም ካላቸው ገንፎ ፊት ባላቸውን ለመቀማት ይመስላቸዋል ከግሪክ አውሮፓ የገቡ ሰገጤ ሴቶች 🙈😃😃😃
@kidistgulma5241
@kidistgulma5241 2 жыл бұрын
Greece degmo lige yewesdalu big layer
@netsanetethiopia59
@netsanetethiopia59 2 жыл бұрын
You are a heroin. Deferetesh des yelal.God be with you!
@almazbenti5160
@almazbenti5160 2 жыл бұрын
ስትናገ አንድ በአንድ ነው በሃሳብ ሄድኩ ከሳ ጋር መጨረሻ ምን ይሆን🤔
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 2 ай бұрын
እህት በጀመሪያ 11 አመት ነው ግሪክ ኖርኩኝ አልሽ አንደኛ ብዙ እህቶቻን ወልደው ልጆቶቻችን ወልደው ያሳደጉባት ሀገር ናት ውሸታም ነሽ ልጅ አይወስዱም እዚ ላይ ማንኛውም የፈረንጅ ሀገር ማሳደግ አልችልም ካልሽ ውሰደው ያሳድጉታል። ሌላው ጋሞ ማለት ጋብቻ ወይንም ሰርግ ማለት ነው
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
በጣም ተበጠረቅሽ አንደኛ ነገር ማን ከጥቁር ጋር ማን ተልከስከሺ አለ? ሁለተኛ ብዙ አሙት ኢሮፕ ተቀምጥሽ Norway ለማለት ኑርዬ ትያለሽ ሌላው ግሪኮች በምንም መንገድ ልጅ ውለጂ ልጅ አይቀሙም ።ምናልባት ሚወስዱት የ አይምሮ ችግር ካለበሽ ብቻ ነው ያውም ምንአልባት!
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤት ስንቱን መከራ አሳለፍሽ
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
እረ ግሪክ ልጅ አይቀሙም ሌላ አገር አልሰማሽም እንዴ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
Turkey my favorite country 🇹🇷🇹🇷
@user-cu1uc4hx3k
@user-cu1uc4hx3k 3 ай бұрын
እኔ እምለው ከታሪኮ በላይ እናንተ ታቃላችሁ
@user-wq6fd4nx1s
@user-wq6fd4nx1s 2 жыл бұрын
እስኪ በጀመሪያ አስተካክለሽ ኖርዌይ፣ስቶክሆልም በይ ኖርዬ፣ስቶኮል አይባልም የኛ እንግሊዘኛ አዋቂ ቀዳዳ ጉራ ብቻ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ጉራው ? የእንግሊዝኛ ፈተና አይደለም የቀረበችው። ታሪክዋን ለመናገር እንጂ። ሰው በማዋረድ አዋቂ አንድትባዪ ይሆን የምትሰሰድቢያተ ? የትንሽ ሰውነትሽን ነው ያሳየሽው ! I wish you just shut up and say nothing instead of trying to belittle the lady .
@mekdidan8982
@mekdidan8982 2 жыл бұрын
ካልተመቼሽ አለመስማት ስትቺ ምን አሰደበሽ ?? የኔ እህት እንግሊዘኛ መናገር የእዉቀት መለኪያ አይደለም እሺ!! ተጨማሪ ሌላ ነገር ደግሞ ስምሽን ቀይሪ ቅዱስ ገብርኤል አባትሽ ተሳደቡ አይልም።።
@tigistwoldu587
@tigistwoldu587 2 жыл бұрын
English gobez negn alalchem kkkk Norway malet aketuwat
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 жыл бұрын
😁🙂😁😁 I was thinking the same thing. She cannot say Norway, asylum. However I am glad that she& and her kids are safe now. God will be with them in future.
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
ኧረ ሰዎችዬ አንዳንዶቹ አገሮች የተለየ አጠራር አላቸው አትፍረዱ እንግሊዘኛ ላለችው አዎ አንዳንዶቻችን አዲስ ቦታ ስንሄድ ሁሉ ግራ ይገባናል ለመግባባት እችላለሁ ይመስለኛል ማለት የፈለገችው እንጂ እንደ አሜሪካዊ አወራለሁ አይመስለኝም
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН