Рет қаралды 28,636
ቅን መድረክ / Genuine Stage
የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን ውስጥ የእምነትን ሀይል በሚገባ ተረድተን ወደተግባር በመግባት መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!