No video

ጉድ ነው ። የጠፋችው ወጣት በ አንድ ሳምንት ውስጥ የሁለት ልጆች እናት ሆና ተገኘች። አራት አመታትን በመተት ሚስቱ እና የልጆቹ እናት አርጎ ማስቀመጥ ለምን።

  Рет қаралды 255,394

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

Күн бұрын

ጉድ ነው ። የጠፋችው ወጣት በ አንድ ሳምንት ውስጥ የሁለት ልጆች እናት ሆና ተገኘች። አራት አመታትን በመተት ሚስቱ እና የልጆቹ እናት አርጎ ማስቀመጥ ለምን።

Пікірлер: 2 200
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 6 ай бұрын
ጀግና ቡርታ የደካሞች እንባ አባሽ አድናቂህ ነኝ እስኪ ይሄን መልካም ጋዜጠኛ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@gola5905
@gola5905 6 ай бұрын
እሱን የመይወደው ሰይጠን ብቸ ነው
@user-dk9hp1bn4u
@user-dk9hp1bn4u 6 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔​@@gola5905
@user-bu1pd5nz7j
@user-bu1pd5nz7j 6 ай бұрын
​@@AyatMensur😊😮 7 ❤ ❤ b X5 Nh P ⅝g 6
@MediFikr
@MediFikr 6 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤ ጀግናችን በርታ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 6 ай бұрын
የነ ቢንያም ነገር በጣአም ነው ደስ ያለኝ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ፍሬ አፍረተው ነው የምናገኝው ደስ ይላል ውጤታማ መሆን በርታልን ❤❤
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 6 ай бұрын
አገራችን በመተት ጎድ ሁናለች በጣም ያሳዝናል
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
እኔኮ በጣም የምወድለት ነገር ጀምሮ የሚጨርሰው ስራው ነው❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
❤❤😢😢በጣም የኛ ጀግና ጀምሮ መተው አይወድም 😢😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 6 ай бұрын
👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 ай бұрын
እር በጣም ግን የነዚህ ስውች ቤት ከታውቀ ማቃጠል ነው መተት የሚስራት ስውችን ቤት
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 6 ай бұрын
ጋዜጠኛውን እንደኔ የሚወድ ማነው ጀግና ጀግና ነህ እግዚአብሔር እርደህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratgetu206
@bisratgetu206 6 ай бұрын
ይሄ ልጅ የመምህር ተስፉዬ ወንድም እኮ የሚመስለው ። በርታ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 5 ай бұрын
ወይ ጉድ አዎ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 4 ай бұрын
እሱን ነው የሚምመስለው አይገርምም
@tutuz8920
@tutuz8920 3 ай бұрын
ሌቦች
@tutuz8920
@tutuz8920 3 ай бұрын
አስመሳይ
@tutuz8920
@tutuz8920 3 ай бұрын
ወራዳ ነክ
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 6 ай бұрын
አባታችን ለአንድ ልጃቸው ሲሉ ንሰሀ አባት በመያዝና ፀበል በመግባት ልጀውን ያድኑ ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ሁሉም ቀላል ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@bekind8472
@bekind8472 5 ай бұрын
ሚስቱን የልጆቹን እናት ገድሎአት ትንዳይሆን ሰውየው አደገኛ ነው ልጆቹ ላይ ፍርሃት ጭንቀት ያለ ይመስላል
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 6 ай бұрын
ማነው የዚ ጋዜጠኛ አድናቂ ላይክ የተበዳይ አባት
@bekind8472
@bekind8472 5 ай бұрын
ሚስቱን የልጆቹን እናት ገድሎአት ትንዳይሆን ሰውየው አደገኛ ነው ልጆቹ ላይ ፍርሃት ጭንቀት ያለ ይመስላል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 3 ай бұрын
ወላሂ እኔም ጠረጠርኩው ገሎትይሆን​@@bekind8472
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 6 ай бұрын
❤❤❤ ሰውየዉ አባቷን እንድትረሳ ነዉ ሆን ብሎ ነዉ የሰራዉ መተት ነዉ ግን ጌታ ይፍታት አንተንም እሱ ይጠብቅህ❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 6 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የሆነ ነገር አለው ልጅቷን ያደነዘዘበት ወንድሜ ከእግዚአብሔር ጋር በርታ፡፡
@almazreta9110
@almazreta9110 6 ай бұрын
ያባቷን ንብረት ለመዉረስ ልጅቷን በመተት አደንዝዟት ነዉ በርታ የእኛ ጀጌና❤❤❤❤
@fhgfdgff7488
@fhgfdgff7488 6 ай бұрын
እንዴነቢንያም ነው የሆነቺው ትዲናለቺ አባትዋ ሳይሞትባት ቶሎ ፈጠን አርጉላት
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 6 ай бұрын
በጣም የተረገመ ሰው
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 6 ай бұрын
ሰው ከፍቷል ያልድካምበትን ላማውርስ😢እግዝኦ ምሕርን ክርስቶስ
@user-zt7mq7rw4h
@user-zt7mq7rw4h 6 ай бұрын
እደምታደርግ አልጠራጠርም ምን አድርጎባት ነዉ ግን በፈጣር ስም ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ግን
@tigist6729
@tigist6729 6 ай бұрын
ትክክል እሳቸው እንድታመሙ አድርጎ ከሞቱ ቡሃል ለመውረስ ነዋ አይ ሰው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 6 ай бұрын
ይሄ ጀግና ነበር መቶ ሺ መግባት ያለበት በርቱ ቅመሞች እናሳድገዋለን👍
@user-dq6jj8sp9s
@user-dq6jj8sp9s 6 ай бұрын
እሽ
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 6 ай бұрын
ልጆቹን ለብቻቸዉ ብታገኛቸዉ ጥሩ ነበር። መናገር ፈልገዉ የፈሩት ነገር ያለ ይመስላል። እነሱም የሆነ ነገር የተዞረባቸዉ ነዉ የሚመስለዉ። አባትየዉም ወደ ፀበል ቢሄዱ ጥሩ ነዉ። ፈጣሪ ይርዳቸዉ።
@user-ii9hd1tf2s
@user-ii9hd1tf2s 6 ай бұрын
የአንተን ጀግናነት በምን ልግለፅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 6 ай бұрын
ከባድ ነገር ነው የሚያጋጥመው በርታ ወድማችን
@nanibelete6371
@nanibelete6371 6 ай бұрын
Betam. Yechem. Be metet. Bedenb. NEW. Yatemedat
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
ሰውየው ግን የልጆቹን እናት ያስገደላት እሱ እራሱ ነው ለበቀል ብሎ ያስገደላት እራሱ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል
@linadani6276
@linadani6276 6 ай бұрын
የአባቷን ንብረት ለመዉረስ አደንዝዞ አግብቷት ነዉ አፈር አባቱ ይብላና ከይሲ አባባ ግን እግዚአብሔር ልጆትን ከነቀልቧ ይመልስሎት የኔ አባት😭❤ ጊዜዉ ከፍቷል ፀልዩ ከፀበል አካባቢ አትጥፉ ቤታቹን ደጃቹን ሁሉ እርጩ ❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 6 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም አባትና ልጅ ላይ ድግምት አድርጓል አባቷን ገሎ እሷን አግብቻለው ብሎ ንብረት ሊወርስ ነው የኛ እንባ ጠባቂ በርታልኝ ጀግና እናት ወልዳሀለች ❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 ай бұрын
ወንድማችን ወዳንተ ቀርቦ ያፈረ የለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤️🇪🇷
@hanhn7623
@hanhn7623 6 ай бұрын
አሜን.ፈጣሪ.ይርዳክ
@asgedomtemesgen1961
@asgedomtemesgen1961 6 ай бұрын
Yes❤
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
ይሔ ልጂ የሚገጥመዉ ስራ ሁሉ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሕ ይጠብቅሕ ወንድሜ😢❤
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
Betame uffff sayemotu bedanch endebiniyame
@Sofi24434
@Sofi24434 6 ай бұрын
ልጅቷን አደንዝዞ የአባቷን ሀብት ለመቀማት ነው:: ፈጣሪ ወደ ራስሽ ይመልስሽ ለአባትሽ ሲል እነ ቢኒያም ድነዋል አላህምዱሊላህ 🙏ፈጣሪ ይርዳ አተ ጀግና ልጅ ❤️❤️🙏
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ነፃ እንደምታወጣት እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ በርታልኝ
@user-br2gy2tr7h
@user-br2gy2tr7h 6 ай бұрын
አባትዋም የታመመዉ በድግምት ይሆናል ጋዜጠኛሁ የዘመኑ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pf2wk3ny5l
@user-pf2wk3ny5l 6 ай бұрын
ብትክክል😢
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 6 ай бұрын
Yes
@user-ze6hf4cx2x
@user-ze6hf4cx2x 6 ай бұрын
የዚህ ሰውዬ ስልክ ፃፋልኝ አደራ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
ልክነሽ ሀብቱን ለመውረስ ሰል
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 5 ай бұрын
የምር
@ahmadm5724
@ahmadm5724 6 ай бұрын
እንዳው እኮ አንተን ሳይ ደስ ሚለኝ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አንተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 6 ай бұрын
የሰዉ ጉዳይ እንደ እራስክ የሚያስጨንቅክ ነገር በጣም ከልብክ ነዉ ጌታን እግዚአብሔር ይጠቅብክ 🙏
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 6 ай бұрын
የአባቷን ንብረት ለመውረስ የልጅቷን ማንነት በመተት ቀይሮታል ፈጣሪ ይርዳሽ እሄቴ💔💔💔💔💔
@user-ek6yx8yp8h
@user-ek6yx8yp8h 6 ай бұрын
ማነው እድኔ ዛሬ ድስያልው በነቢኒያም ላይክ 🎉
@etopeetope62
@etopeetope62 6 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ደሰም አለኝ ሲያለቅሱም አብራቸወ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
እኔወላሒበጣምነውደሰያለኚ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 ай бұрын
ምን አዲስ ነገር አለ እኔኮ የነዛ ልጆች ነገር አስጨነቀኝ
@Abeba-xt3su
@Abeba-xt3su 6 ай бұрын
ወደ ራሣቸው ተመልሠው አባታቸውን አሥታውሠዋል ተካልኝ ዘበኛችን ነው አሉ የአባታቸውን መሞትም ሠሙ😢😢😢😢😢😢😢​@@user-cb2tr4cd9m
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie 6 ай бұрын
እይዉ ገብተሽ​@@user-cb2tr4cd9m
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 6 ай бұрын
አንተ ጀግናወድሜ በምን ቃል ልግለጥህ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጢህ በርታልን ጀግናጋዜጠኛነህ ❤❤❤❤❤❤
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 6 ай бұрын
ጀግናዉ ይህ መተት በረታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አጋንትን እየተጋፈጥህ ነዉ በግልፅ ስለዚ ጠንክረ አምላክ ከፊትህ ይቅደም አሰረቶባት ነዉ መተት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 ай бұрын
በልጆቹም ላይ ነው ያስደገመው አቤት ጌታ እንዴት ታግሰኸናል😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም አድነን ነው ጀግናው ወንድማችን በርታ በመንገድህ ሁሉ መድሀኒያለም ይቅደም ልጅቷን አሳስሮ ወደ ፀበል መውሰድ ፈጣሪ ሰላሟን ይመልሰው!!
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ዘንድሮ መተተኛን ሁሉ አዋርዳቸው እድሜህን ያርዝመው❤❤
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 2 ай бұрын
በፈጠረክ ሴውዬውን እንዳትለቀው ጥባሩን ደግሞ በጣም እገርማል በሕግ አስጠይቀው አባቷዋንም በሽተኛ ያረገው እሱ እሆናል በቀልድ እንዳት ለቀው ራስህንም ጠብቅ መቴተኛ ነው ሴውዬው ጌታ ይገልበጠው በርታ❤❤❤❤❤❤
@user-ev6jg4ux8t
@user-ev6jg4ux8t 4 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ you are amazing የድሆች አባት ነህ ክብርልን አላህ ሞልቶ ይስጥህ
@sannayt941
@sannayt941 6 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ግን በምን ቃል እደምገልፅህ ቃል የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
@adisameha7574
@adisameha7574 6 ай бұрын
ጀግና ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ትባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታ❤❤
@lukewarm170
@lukewarm170 6 ай бұрын
ተባረክ አንተ ጥሩ ጋዜጠኛብቻ ሳትሆን መልካም ቤተስብ ሆነህ ነው የምስራውእዚሀቤር ይጠብቅህ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 6 ай бұрын
ጌታሆይ ከንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች ሰውረኝ 😭😭
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 6 ай бұрын
አባቷን ገሎ ንብረቱን ሊወርስ አስቦበት ነው
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 6 ай бұрын
Unti new 😢
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
Tekekel!
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
Oedema bedanche
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
የኔ ቅመሞች ጥርጣሪያቹህ እኮ ስወድላቹህ
@user-qs2bs9wj1g
@user-qs2bs9wj1g 6 ай бұрын
Unti new😢😢
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 6 ай бұрын
ልጆቹና እናት ነኝ ከምትለው ጋር ድኤንኔ ይመርመሩ ልጆቹም የአባታቸው ጉድ ይወቁ እግዚ ኦ ዘንድሮ ሰው እንደት ከፍቶል😢
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 6 ай бұрын
መመርመር አያሥፈልግም በ1ሣምንት ይወለዳልደ 😂😂
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 6 ай бұрын
Sewyewm abatachew layhon yichilal serkuachew new dna mareg alebet
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
Doro erasu21qene yechersale
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 6 ай бұрын
Ljwchui eko telk lki nachew asmnwachew new enji Ljwchui betdenb yawkhlu awkew new
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 6 ай бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ነገሩ ግልፅ ነው በመተት ነው ያፈዘዛት አባት ልጃቸው በፍጥነት ከእስራት እንድትፈታ አባት ንስሀ ገብተው የፀሎት ቤት ሰርተው መፀለይ መስገድ መጀመሩ እራሳቸው ከጤናቸውም ይፈወሳሉ ልጃቸውንም በእጃቸው ያስገባሉ ዋናው እምነትና ጥንካሪ ይፈልጋል በርታ ወንድማችን አትዘናጋ አንተም ፀልየህ እራስህን ለእግዚአብሔር አደራ ሰተህ ውጣ ከቤት ስትወጣ ፀበልህን ጠጣ ተቀባባ በርታ እመብርሃን ትጠብቅህ በዘርፋፋው ከሚስዋ ሞገስ ትሁንህ የኛ ጀግና
@user-bd4eu3yf9w
@user-bd4eu3yf9w 6 ай бұрын
እውነቱን አውጣው የኔ ወድም በርታልኝ ፍትህ ላባታችን❤❤❤
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 6 ай бұрын
ኧረ ምንድነው ይሄ ሶሻል ሚዲያ የኢትዮጵያን ጉድ ጎለጎለው ፈጣሪ ሆይ ለካ ክፋታችን በዚህ ልክ ስር የሰደደ ነው። መተት የምትሰሩም የምታሰሩትም እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ክፉዎች!!!
@user-mx6jp1nc4j
@user-mx6jp1nc4j 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 6 ай бұрын
Amen ❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 6 ай бұрын
ጋዜጤኛው ጀግናችን እባክህ ለእባትዮውን እንዳይጎዳቸው ጥበቃ ይደረግላቸው
@FikerFiker-hz1ww
@FikerFiker-hz1ww 6 ай бұрын
ወንድማችን ይኸ ታሪክ የነቢኒያም አይነት ነዉ።በርታልን የእኛ ጀግና ጋዜጠኛ
@yididateak-gj1zx
@yididateak-gj1zx 5 ай бұрын
መተት የምታሰሩ ሰዎች ፈጣሪ በእናንተ መተቱ ያዙሩባችሁ ፈጣሪ እድሜያችሁ ያሳጥረው
@semerasemera9962
@semerasemera9962 5 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin uuuuuuffffff 😢😢😢
@mimilove8942
@mimilove8942 6 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የልጆቹን እናት የገደላት እሱ ራሱ ይሆናል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እውነቱን እንደምታወጣ አልጠራጠርም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏
@IsharDubai
@IsharDubai 6 ай бұрын
የአንተን ጀግናነት በምን ልግለፅህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lensami2970
@lensami2970 6 ай бұрын
አቶ ዘሪሁን ጤናዎትን ይጠብቁ የልጀዎትን መጨረሻ ለማየት ፈጣሪ ይርዳችሁ ጋዜጤኛ ጀግና ነህ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@misganawayele
@misganawayele 6 ай бұрын
በርታልን ወንድም ጌታ ኢየሱስ ያጋልጣል የክፉዎችን ሴረና ስራ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
እደው አተን በምን ቃል ልግለፅህ በቻልኩ በአንዴ አንድ ምልየን ባስገባህ እዴት ደስ ባለኝ እግዚአትሔር የልብህን መሻት ይስጥህ❤❤❤
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n 6 ай бұрын
እባክህን ወድሜ መቸም ለተጓዳ ሰው ስለቆምህ አባትና ልጅቷን ፀበል ይሂዱ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 ай бұрын
ፈጣሪየ ምን አይነት ጉዲነው ጀግና በርታእራስህን ጠብቅወዲም የከፋ ነው የኛሀገርነገር ኡፍ የኔአባት ፈጣሪ ብቻኛ ልጆትን እጃችሁ ያስገባላችሁ 😢
@busyline5298
@busyline5298 6 ай бұрын
አንተ ጀግና እንዴው የማትገባበት ምን ይሆን ያለው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልኝ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
አንተም መተት እንዳያረግብህ ተጠቀቅ ወንድሜ መተታም ሰዉ ከባድ ነዉ በእምነትህ ፅና ተጠመቅ ፁም ፀልዬ ተጠመቅ ገጠመኝ ስማ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
ለ አባትዋ 1 ስለኦነች 😭በ መተት አስይዞ ንብረትዋን ከውስደ በዋላ እስዋንም ሊግላት ነው 😭😭አባትዋም ጽበል መህድ አለባቸው 😭😭
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ትክክል
@rabia4266
@rabia4266 6 ай бұрын
ዘንድሮ ጆሮአችን ደማ😢😢
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 6 ай бұрын
ዘድሮ ምን ጉድ ነው አይ
@silasila926
@silasila926 5 ай бұрын
😢😢❤❤
@user-zs3pd7jy8w
@user-zs3pd7jy8w 6 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን በረታ እግዚያብሔረ ካንተጋር ይሑን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 6 ай бұрын
በርታ በጣም ነው የሚገርመው ቀላል ነው ወደዱም ጠሉም ልጆቹን እና አሷን ዲሄን ኤ ይመርመሩ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
ፈጣሪ እውነትን ፍለጋ ለሚዳክሩ ሰዎች ከፊታቸው ቅደም በእቅፍህ ውስጥ አርገህ ጠብቅልን አንተ ከጀግና ጀግና ክበርልኝ
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 6 ай бұрын
ጀግና የሆነ ጋዜጠኛ በርታ ወንድሜ በጣም ነው የሚወድህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤
@AbayTeklu-k2f
@AbayTeklu-k2f Ай бұрын
በርታ ጀግናው እ/ሔር ካንተጋ ይሁን
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d 6 ай бұрын
ጌታ የኡነትአምላክ ከአንተ ጋ ይሁን ለተጎዳ እንደምተጨነቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና በርታ
@shemima5580
@shemima5580 6 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤🎉
@Legna27
@Legna27 6 ай бұрын
አስፈራርቷት ነው አባቷን እንዳይጎዳባት ይሆናል እግዚአብሔር በቃ በለን❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
ይገርመኛን የሚደርስህ የምስራው ስራ❤ በጣም ሪስክ አለው ግን ደግሞ እግዛብሄር እግዞህ ትዋጣዋለህ ይሄንም።እደምትዋጣው መፍትሄ እደምታመጣ እርግጠኛ ነነ በርታ ልጆች እንዴት ግን ይከብዳል❤
@hirutbekele2563
@hirutbekele2563 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነት ነው አባትየውምን በመተት ወይም በእጅ አዙር መድሀኒት አቅምሳቸው ይሆናል ፍጠን በእናትህ አባቴን መሰሉኝ ጌታ ይባርክህ ይሄ ምናልባት የሱዳን መተት ይሆናል ከመደሀኒያለም የሚበልጥ የለው በርታ ጎበዝ ሀብት ሊወርስ ነው ከዚያ በሀላ ጥላት ይሄዳል ሀብቱን ጠቅሎ ጌታ የሥራውን ይስጠው በርታ ጎበዝ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
ፀበል ውስዳት❤ ከሀፍታሞቹ ልጆች ከሄዱበት እና ስውየው የአባታ ጥላት እደሆነ ንገራት❤
@user-vr8fg9zl7s
@user-vr8fg9zl7s 6 ай бұрын
ደግሞ የተካልኝ ነገር ነው የገጠመህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ❤
@AlmnishAli
@AlmnishAli Ай бұрын
ጀግናውጋዜጠኛእግዚያብሄርጥላከለላይሁንህወዲምአለም
@Merkeb-vk5pg
@Merkeb-vk5pg 3 ай бұрын
ይህን ስራ ማጣራት በምትሰራበት ግዜ ባቅራቢያህ ፖሊስ በቅርብ እርቀት መኖር አለበት እንደዚህ ከባድ ወንጀለኞች ሚያመልጡ መስሎቸው አንተን ለስንቱ ምትተርፈውን እንዳይጎዱብን ጌታ ከአንተጋ ይሁንልኝ።።።
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 6 ай бұрын
ባለፉት ቪዲዮችህ ከባድና ውስብስብ ወንጀሎችን ከግብ እንዳደረስክ ይህንንም የጥንቆላና የሰይጣን ስራ በጣጥሰህ ከግብ እንደምታደርስ እተማመናለሁ በርታ የዘመናችን ጀግና
@user-cy2vu2fv6g
@user-cy2vu2fv6g 6 ай бұрын
ፍጣር .ይርዳው
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 6 ай бұрын
ይኸንንን ጋዜጠኛ ስወደው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና የወዶችቁና
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 6 ай бұрын
እሚገርም ነዉ አይዞሕ በርታ ጠጣር እና ፈተና የበዛበት ስራ የምትሰራዉ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 6 ай бұрын
ጀግና ነክ ወንድሜ በርታ እቺንም ልጅ እንደነዛ ልጆች ነጻ አውጣት ትልቅ መተት አድርጎባታል
@haimanotasfaw870
@haimanotasfaw870 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ እራስህን በጣም ጠብቅ አደራ ወንድሜ፣
@TesfamariamAlemu
@TesfamariamAlemu 6 ай бұрын
54:06 ወ
@merofeqru2796
@merofeqru2796 6 ай бұрын
ድንጌል ማርያም ትጠብቅህ የስቱን እንባ የምታበስ ነክ ወድማቺን በርታ
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር በሄድክበት ይጠብቅህ ከክፋ ኣድራጊዎች ሁሉ ይጠብቅህ ጸበል ተጠምቀህ ውጣ 🙏🙏🙏🇪🇷❤
@LUBABAAli-uw9ye
@LUBABAAli-uw9ye 3 ай бұрын
ጠንክረህ ስራበት እኛ ከጎንህ ነን
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አንተ ለተበደሉት ፍጣሪ እንድትደርስላቸው ያስነሳህ የዘመናችን መልካም ሰው ነህ ጉዳዬችህን ሁሉ ፍጣሪ ያከናውንልህ ከክፉዎች ጠብቆ አንተን የብዙ ሰዎችን ከታሰሩበት ክፉ ነገሮች ነፃ እንድታወጣቸው እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይርዳህ ይህችም ልጅ ወደ አይምርዎ እንድትመለስ ወደ ፀበል ትሂድ አባትየውም ልጃቸው ወደ ነበረችበት እንድትመለስ አጥብቀው ሱባዔ እየያዙ ይፀልዩ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የዲያብሎስ ክፋት ለጊዜው ነው አይዞት
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 6 ай бұрын
ያአላህ አተህ ልጅ ምኑን ጉድ ነው የሚገጥም የዛችኛ ዋን ሚስቱን ፍቶኦ እያሳያት ነው ሲመስለኝ በርታ ትችላለህ 💪💪💪🥰🥰🙏🙏🙏🫶🫶🫶
@hbeesan7426
@hbeesan7426 6 ай бұрын
መድሀኒ አለም ይጠብቅህ ወንድማችን እራስክን ጠብው ❤❤❤
@Embete-
@Embete- 6 ай бұрын
እርኩስ መንፈስ እንዲህ እንዳይጫወትብን በፆም በፀሎት በስግደት በቁርባን በፀበል ይሁን ኑሮዋችን
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 6 ай бұрын
መገን ይህ ልጅ የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ አዲስ አበባ መምጣት ያስፈራል እግዚአብሔር መተቶኞቹን ጠንቋዬቹን ከኢትዮጵያ ያጥፋልን እራስህን ጠብቅ
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op 6 ай бұрын
ብርቱ ጀግና ሰው በእናትህ አበታቸውን ጥሩ የምፀልዩ ነቢያቶ ስለሉ ውሰዳቸው በድግምት ነው የታመሙት ።አባታቸው ብቻ አይደለም ልጅቶም ሁለቱ ልጆችም...እባክህን ፈጥነህ ድረስባችው ይህ ሰው አውሬ ነው...በእርግጥ እኔ ከላይ ያልኩትን ብተደርግላችው እመኔኝ እነዚህ ሰዎች በቅርብ ቀን መልካም ዜና ይሆንላችኋል
@cbmksa7389
@cbmksa7389 6 ай бұрын
Yallah betam Ajaten balachign sitasazin endazih chinkilatan endet barazew Hasibi Allahu wanimal wakil digemt endeh new Gazetagnaw batam yemadakih negn gen sewyew shetan new Erasihin Tabk Antanim gud edaysarah Allah yitabikih
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ወጣት በርታ ❤ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
@WdFd-hh1ev
@WdFd-hh1ev 6 ай бұрын
አበሳ ወንድማችን ጀግንነትህን ስለሚያዉቁ የሚገጥሙህ ስራዎች ሁሉ ፈታኝ ናቸዉ❤እመብረሐን ከፊትህ ትቅደምልህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ❤❤
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k Ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ወድሜ ራስህን ጠብቅ ይህሰውየ አሏህ የረገመውነው ተጠቀቅ ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
የነቢኒያም ነገር ነው የገጠማት ጸበል ውሰዳት በርታ ወድሜ አይዞህ በጣም አሳዘከኘ 🙏🙏
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 6 ай бұрын
ውይ አተ ጋዜጠኛ ምን አይነት የተባረከ ንፁህ ስራ ነው ምሰራው እግዚአብሔር ይክፈልህ የኔ ጀግና❤❤
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 6 ай бұрын
አባትየው ፀበል ቢገቡ ይከሽፋል ባይ ነኝ ንስአ ቢገቡ ፈጣሪ ይርዳክ በርታ ወድማችን
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 6 ай бұрын
ሂወቷን ቀማት ሰራተኛዉ አረጋት ይገርማል አባቷን ለመበቀል ብሎ ልጆቹንና እሱን እንድታገለግል ከዚም አልፎ አባቷ ሲሞቱ ብቸኛ ወራሽ እሷ ስለሆነች በሷ የአባቷን ሀብት ለማግኘት ነዉ አሁን እራሷን ሰዉሯታል ሀብቱን ካገኘ በኋላ ሊገላት ይችላል ቢፈልጋት ኖሮ በአራት አመት ዉስጥ በወለደች ነበር ይህ ከፍተኛ ደባ ነዉ በህግ ጉዳዮ መያዝ አለበት ህግ ሲይዘዉ እዉነቱን ይናገራል እሷ አይምሮዋ በመተት ስለተያዘ ልታምንልህ አትችልም ታስታዉቃለች አይምሮአ እንደተያዘ ፀበል ካልሄደች ይከብዳል ፈልጌ አፍቅሬዉ ነዉ እያለች ስለሆነ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 3 ай бұрын
ይህ ያባቶዋን ንብረት ለመውረስ 😢😢😢በድግምት ነው ያደነዘዛት ያኢላሂ የልጆቹው. እናት ገሎት ይሆን ያአላህ አላህ ይስቱር አላህ ሀቁን ያሰማኝ
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 6 ай бұрын
ጀግና ፈጣሪ አይለይህ በሄድክበት ይከተል ህ ወድማችን እራስህን እየጠበክ❤❤❤❤❤
@user-tj9vg7uo9e
@user-tj9vg7uo9e 6 ай бұрын
ጠንቋዩቹን,እየዞሩ,መግደል ነዉ ወይኔ ሀገሬ
@user-fd9tz6tx5t
@user-fd9tz6tx5t 6 ай бұрын
ተምር እኔም አሣቤ. ይሄ ነዉ መግደልነዉ😢😢😢😢😢
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 6 ай бұрын
🎉🎉🎉ወይነ አንተ ህወትህን መሱአት አድርገህ ለለላ መኖርንንና መሰንበትን ለምን በናት አንተን የምወድህ እናትህን አስባት ለአገራችን ታስፈልገናለክ❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 6 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳህ እውነት እኛም በጸሎት እናግዝሀለን የቅዱስ ሚካኤልን ጸበል ይዘህ ግባና ቁጭ ባሉችበት እራሷ ላይ ልቀቀው የደፈነውን የደብተራ መንፈስ ድብልቅልቁን ነው የሚያወጣው ማርያምን እውነት ለብቻዋ ስትሆን ሂድና እንዲህ አድርገው ማርያምን እርርርነው ያልኩት
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 6 ай бұрын
ወንድሜ የሚገጥምህ ስራዎች ከባድ ነው ጌታ ይጠብቅህ ያግዝህ 🙏🙏❤❤❤❤
@debubfiker
@debubfiker 6 ай бұрын
ጆራችን መልካም ነገር የምንሰማበት ግዜ ናፈቀኝ በተረፈ በርታ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
የልጆቹንም እናት እሱ እዳይሆን የገደላት ተኮለኛና መተተኛን ሰው ከምድራችን ያጥፋልን አሜን በሉ
@user-zc8tl1mk2m
@user-zc8tl1mk2m 4 ай бұрын
እኔ ሁሌም እፀልይልሀለሁ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪም የረዳሀል
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН